ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን
መምህራ ችን ፀገውን ያብዛልህ ደስየሚል ትምርት በጣም እናመሰ ግናለን ወለተ ማሪያም
ወይኔ መምህር እሄዉ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ወዲ ሌላ ነገር መስማት ማያት አልፈለኩም በቃ ዉሎዬ የዚዉ ነዉ ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት መምህር እግዚአብሔር ይርዳን
እኔም እህት የዉነት ኤርፎንከጆረየ አይለየኚም እግዚአብሔር እረጂምእዲሜናጤናይሥጠዉ ፀጋዉንያብለት
እኔም እህቶቼ ፡ ሚገርምኝ ስራ እንኳን የብሬክ ግዜ ማለቴ የምሳ ሰኣቴ ሳይቀር ድብቕ ቢየ ስልኩን ሄድፎን ሰክቼ፡ ጸጥ ብየ እሰማው ኣለው በተለይ ክፍል 23ኛ እና የ25ኛ ደሞ ከሞግም ደሞ ልገራቸው ስልኩን ብዘጋውን የመምህር ድምጹን የተመላለሰ ጆሮይን ላይ የተመላለሰ ሹክ ይለኛል ማለት፡ ድምጹን የኣብሳሪ ቅዱስ መላክ ገብሬል ብስራት የተነገርኝ ሆኖ ምሰማኝ ኛ ደስስስስ ይለኛል የሌላ ድምጽ መስማት ኣልፈልግም፡ስራ ላይ ማንም ባያውራኝ ደስ ይለኛል ግን የስራ ነገር ደሞ በስደት ሃገር፡ ኣላኬ ሁሌ ምለምነው ከመምህር ተስፋይ እንደ ምንም ብለህ እንዳገኘው ኣድርግ ቢየ እጸልዪ ኣለው፡ ምርርር ስለኝ በህልሙን እንደምያየኝ ኣድርግ ኣምላኬ እለው ኣለው ፡ ያለቀስኩት ቀንም ኣለ ፡ እባካቹ በጸሎታቹ ኣስቡኝ ተባረኩ
እኔ ገና ሰሞኑን ነው ያገኜሁት ይሄው ከfb ከተለየሁ ሳምንት ሞላኝ ምንም ይሁ imo ምናምን ተረሳ እሚገርም ትምህርት ነው ከንቱ ሁነን የቀረነው ለካ ለምን ማን እንደፈጠረን ሳናቀው ኑረናል 😥😥😥
I learned a lot from this getemegn, Egziabher tsegawn yabzalih wendmachin
በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ኣሃዱኣምላክ ኣሜን ኤፍታህ በየ ጀምሪያለሁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ላመነ ሁሉም ይደረግለታል ብሉአል የ እግዚአብሔር ቃል !እግዚያብሄር ይመስገን !
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህር ተስፋዬ እግዚሐብኤር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛል ጌታ አምላክ ይመስገን ይህንን ለመስማት ለመማር መፍትሄ ማግኘት መቻላችን አንድ ቀን የኔን ቤተሰብ ገጠመኝ ለማቅረብ ያብቃኝ የአምላክፈቃዱ ይሁንልኝ አመቤታችን ወላዲት አምላክ ከፊትህ ትቅደም ከኋላ ትከተልህ አሜን
ለኔ ፀዳለ ማርያም ለእናቴ አፀደ ማርያም በፀሎት አሥቡን ቃለ እይወት ያሠማልን እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ቤተሠብክ እግዚአብሔር አምላክ ይሥጥክ አሜን ፫
የአባታችን ፍሬ ምምህራችን እንኳን ደና መጣህ መምህር (( እህተ ስላሴ ))በፀሉት አስበኝ እባክህ
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህብዙ እየተማርንበትም እየተለወጥን ነው❤
መምህር እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የድንግን ማሪያም ልጅ እየሱስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ ይባርክህ
እሚገርም ትምህርት ነው የሰማነውን ተግባራዊ እናደርገው ዘንድ እመቤታችን ትርዳን ላንተም ሀይል እና ብርታቱን ትስጥልን ቀጥልበት መምህራችን ።
አሜን አሜን አሜንንን
Amen
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ውዴ መምህራችን በእውነት የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን አቤቱ ቸሩ መድህን አለም ሆይ ይቅር በለኝ
እግዚአብሔር እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ስለ መናፍስት ካንተ ነው የተማርኩት ብዙ ስብከት ሠማሁ ግን አለወጠኝም ያንተ ትምህርት ለወጠኝ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ
በጎጎት እየጠበኩት ነበር ልብን ክፍቶ ለሰማ ሰው ሁሌም የምትለቃቸው ገጠመኞች በእውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
Wuyii amennnn
እኔም እዴት እደምጠብቀዉ በጉጉት ነዉ♥♥♥
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር የጠብቃቹችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ያስተምረኝ ነገር የኔ ህይወት ተቀይራል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት አይን አይን እየጠበቁ ነበር ሱስ ሆኖብኛል እስከዛሬ ከተማርኳቸው ወንጌሎች ይበልጥ ያነቃኝ ስለ መንፈስ ውጊያ ይህ ነውና የዛሬውም እያዝናና የሚያስተምር ነው ዋናው እምነት ነው መልካም ሴት ናት እግዚአብሔር የባረካት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት ጠንካራ ሴቶች አሉ በየቤቱግን ለምን ሌሌችስለ መንፈስ ውጊያ አባቶች መች ያስተምራሉ ለራሳቸውም ተምታቶባቸዋል ለእናንተም መስናክል እየሆኑ ልቦና ይስጠንበእውነት ቃል የለኝም መምህር በርታ ማንም ምን ቢል ወደፊት እንጅ ወደ ኃላ የለምክርስቲያን እና ሚስማር ሲመቱት ይጠብቃል ነውክክክክክክክክክክየልጆቹ አባት አሳቀኝ እየኮረኮመ መች መታሁሽ ይላል ክክክክክ ትክክል ነህ መምህር የባልና ሚስት ቤተስብ በአንድ ከሆኑ ችግር ነው ብዙዎች ጭቅጭቅ ብቻ የባልየው እናት ግን ክፉ ናት እግዚኦ ብዙ የባል እናቶች ለምንድን እንደሆነ ክፉ ናቸው የሚስት እናት ትሻላለች የባል ዘመዶች አብዛኞቹ ከእናት ጀምሮ ነገረኞች ናቸው በምን እንጣላ እንከን ይፈልጋሉ የባል አባት ይሻላልዋው መጨረሻው ሲያምር ወይኔ ይህን ያህል ብር ይዞ ልጆቹ ሲቸገሩ የነበር እንኳን ወደ ልቦናው ተመለስ
ቃለሄወትያሰማልን ያገልግሎት እደሜ ያርዝምልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን በእውነት በጣም የሚገረም እና የሚሰቅ ገጠመኝ ነው
በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
አሜን ቀለሂወት ያሰማልን መምህር መምህር ጊርማ ወድሙ የሰይጣን ጦር ናቸው ከሀገሬ ከወጣሁ ጀምሬ ሚሰቢላ ስል ከርሜ በአረብ ሀገር ተመሳስየ ለመኖር ስል ከዛ የመምህርን ግርማ ወድሙን ፈውስ አይቼ በሰመአብ አልኩ በድገት ከዛ ማታ ተኚቼ በህልሜ አቺ ለምድ ነው በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ያልሺው ብሎ እጄን ሲጠመዝዘኚ ወይኔ አባቴ ብየ አይኔን ወደሰማይ ሳቀና የአቡየ ስእል አድኖ ምጥት ሲል ፈገግ አልኩ ለቅሶየን ትቼ ያ የሚጠመዝዘኚ ሰውየ ጥሎኚ ሸሸ እውነት ከዛ ቀን ጀምሮ ሚሰቢላ ብየ አላቅም እግዜአብሔር ይመገን ። በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አምላከ ቅዱሳን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ ትምህርቶችህን ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቀው በጣም አስተማር ነው ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እግዚብሔር ይባርክሀ
Betam yasazenalem😭😭😭😭 desi yelalem Egzhaber simu yetamasgane yihunAmeen kal yiwote yasamalien memeherachen🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒
ዋው በጉጉት እየጠበኩ ነበር የእኔ ውድ መምህሬ ኑሩልኝ የአባየ ፍሬ እንዲህ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ታፈራለች ማለት እንዲህ ነው ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ለምን ግን ይህን ብቻ የምትስሙ ስብከቱንም አዳምጡ እንጅ የተዋህዶ ልጆች ሌሎች ቢዶ እያየናቸው አይደለም በዛውም ላይክ አድርጉጊዜክን መስዋዕት አድርገህ ስለምታቀርብልን ከል አመስግናለሁደግሞ ሁሉም ደስ ሲል በጣም ደስ በሚል አገላለፅ ነው የምትናገረው አትደጋግምም በመሃል እየገባህ ከገጠመኞች ጋር የሚመሳስል ታሪክ እየጨመርክ ደስ ሲል ግን እኮ ለምን በመንፈሳዊ ፊልም አይስራም ስንት የተዋህዶ አርቲስቶች አሉን ምናለ እንዲህ ያለ ህዝብ የሚያነቃ ነገር ቢስሩእግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አንዳንድ ተቃዋሚ የቃየል ልጆች ቢኖሩም እናንተ ሁልጊዜ አሽናፊዎች ናቸው
እውነት ነው ግን ምዕመኖች የት ገብተው ነው 99% የተዋህዶ ልጆች ናቸው ግደለው ቁረጠው ከሚሉት ቻናሎች የሞላን እኛ ነን ለምን እንዲህ ያሉ መምህሮችን የማናበረታታው??ይገርማል ትውልዱ አፍዝ አደንዝዝ ሁኖበታል መቼስ ይህ ቻናል አይቶ ስምቶ ያልተቀየረ ስው አለ ብየ አላምንም ሁላችንም ብዙ ተምረናል በርታልን ውድ መምህራችንደግሞ አትስለችም እኮ ፊልም ይመስለኛል አንተ ስታወራ እኔ ስዎቹን በአይኔ እቃኛለሁ የማውቃቸው ያህል ወጣት ስትል ወጣት ስው ህሊናየ ያያል ሶፋ ስትል ሶፋ አስባለሁ ብቻ የምትናገረው ሁሉ በህሊናየ እየተመስጠሁ ነው
ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዳዲስ እየሰማሁ ነው መምህር
በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው ምምህርየ እድሜ ይሥጥህ
በእውነት በጣም ነው የሳኩት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
ዋው እንዴት ያለ እምነት ነው እግዛቤር በምክንያት ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ይማስገን
በነገራችን ላይ መንፈስ ቅዱስ በጣም የሚጠቀምብህ አገልጋይ ነህ። እነኝህን አጋጣሚዎች የሚያገናኝህ እግዚአብሔር አስብበት ነው። ዝም ብሎ የሚሆኑ ነገሮች አይደሉም።
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin
ቃል ህወይት ያሰማልን መምህርችን ፀጋዉን ያብዛለህ
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ በጣም ያስተምራል መምህር በርታ በርታ በርታ
*ዉይ ዛሬደሞ እያሣቅሁ ነዉ የሠማሁት ደሥ ሢል ዉይ ብልሀት እኔ እዴት እደማገኙት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ጠላትን ለማሸነፍ መምህር ወድሜ ተሥፋየ በርታልን ጸጋዉን ብዝት ያድርግልክ ብዙ ነፍሥ ነዉ እያነቃክ ያለከዉ በርታልን ጠክርልን እሺ ሠላምክ ብዝት ይበል እደምድር አሸዋ እደሠማይ ከዋክብት::*
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንቁ የተዋህዶ ልጅ የመምህር ግርማ ፍሬ እንካን በሰላም መጣህልን ስለምታደርግልን መልካም ዋጋህ መድኃኒአለም ሰማያዊው ዋጋ ይክፈልልን
እግዚአብሔር አምላክህ በሞገስና በጥበብ ያኑርህ ከከንቱ ውዳሴ እመ አምላክ ትጠብቅህ ጠላትህን ከእግርህ በታች ትጣልልህ መምህር ሁሌም የምታቀርብልን ትምህርቶች ለስጋ ምግብ ለነፍስ መድኃኒት ናቸውና በርታልን
ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በአስተማሪነው
አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER EGZIABHER Yakibirilin Enamesegeinalen EGZIABHER Kezih Belayi Yemitagelegeilibetin Tsegawin Yabizalih Amen
መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ይሄን ትምህር ባንድ ወንድሜ ምክንያት ነዉ መከታተል የጀመርኩት ከጀመርኩ ጀምሮ ዘፈን አስጠላኝ ዉስጤ ደስተኛ ሆነ መስገድ ጀመርኩ የምሰማዉም በተመስጦ ነዉ እንዲህም አለ እንዴ እስክል ድረስድረስ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ
በጣም ይገርማል ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ምንም ቃላት የለኛም ፀጋውን ያብዛልህ ያስተማረከው ሁሉ እስተማሬ ነው በርታልን
አሜን አሜን አሜንቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ተስፋዬ አበራ
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በርታ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል , በመድሀኒያለም ቸርነትና ምህርት አሸንፈው አለሁ ብየ ተስፍ አደርጋለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
*_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ_**የዛሬው ገጠመኙ በጣም አስተማሪ ነው የመጀመሪያው በጣም መልካምና ፍቅር የሆነች ምስት ናት በእውነት መልካም ምስት ከእግዚአብሔር ነውና እንደ ፈለገው ስመታት መታገሷ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሳምርላት በእውነት**_የሁለተኛው ደግሞ አባትዮ አሳቀኝ ከምር አያችሁ ወገኖቼ ልጆቻችን መልካም ነገር ማስተማር ይገባናል የልጆቹን ህልም ለመስማት አባትዮ ስጓጓ በጠቃላይ የዛሬው ታሪክ ደስ ይላል አስተምሮኛል እኔን_**_ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእርሶ አድሮ እግዚአብሔር እኔንም አስታማሬኝ እኔ ማ ይህንን በመስማተ እድለኛ ነኝ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ለመምህሬ_*
ዉይ እዉነት ሱስ ነው የሆነብኝ ትምህርትክ እዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
ካብር ለድንግል ማርያም ልጅ አበታችን አባ ግረማ ይጠበሸቅልን
እውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እነመስግነለን ዛሬ ደሞ ሳቅም ጭምር ነው ልዩ እነ ድንቅ የሆነ መልእክት እነመስግነለን መምህር
Amen amen amen kelheyoti yasmalgn memmeher yemegerm tarki new
መምህር ተሰፋዬ ቃለ ህይወት ያስማልን። በምታስተላልፋቸው ትምህርቶች ለተጠቀመበት በጣም ጠቃሚ ናቸው። ፈጣሪ አንተንም ሁላችንንም ይባርክ። አሜን።
እባካቸው ወለደ ገብርኤልን አሰቡት በጸሎታቸው።
ዊይ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ
ወይኔ መምሕራችን በእውነት ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤናን ያድልልን ጸጋውን ያብዛልዎት በጣም እየጠቀመኝ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እየሳቅሁም እያዘንኩም ነው የሰማሁት
egziabher ymesgen abatachinn memhr grman fetari ytebkln atenm memihr atem tsegawun yabzalh egnanm yesemanewun belbachin yasadrbn amen
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህራቸን ተሰፋዬ አበራ የአገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክ በርታልን ወንድማቸን
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ያበርታህ ብዙ እየታማርን ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ብዙ ሰው ከአንተ ትምህርት ተፈውሰናል እና በጉጉት ነው የምንጠብቀው 🙏🙏🙏🙏እኔ ክስተቶች ተመልሻለሁ 🙏 የብቃት ደረጃ አስተምረን
እግዚኣብሄርይመስገን ውንድማችን እና መምህራችን
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር አምላክ የጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወሰለአስተምሮክ መምህራችን!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን
በጣም ገራሜ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ለመናገር ቃላት ያጥረኛል በዚህ ችግር ውስጥ ያሉ ወገኖቸ በጣም ያሳዝኑኛል እግዚአብሔር አምላክ ይሔን እርኩስ መንፈስ ይገስጥልን። መምህርየ በርታ ((የቡዳ መንፈስ ክፍል 2 እየጠበቅን ነው))
በጣም ይገርማል ብልሀቷ በጣም ጎበዝ ሴት ናት መናፍስት እንዲህ ይጫወትብን እንኳን አወቅነው የክፋ መንፈስን ስራ እድሜ ለመምህር ግርማ የዚህ ሁሉ ምንጩ እኔ በበኩሌ በመምህር ግርማ በተለይ ቁጥር 1 በማለዳ መያዝ መፅሀፋቸው ነው የገለፀልኝ እግዚአብሔር ይርዳን አሁንም የበለጠ ይብራልን እናመሰግናለን መምህር
😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭ይህን ታሪክ የዛኔ ባገኘው ምናለብት ነበር እኔሳስበው ይከፋኛን አሁን ላይም ዝምብሎ እደዚሁአለ እናት አባት የለው የዛኔ ልጅነት ባይኖር እለውጠውነበር ቤተሰቦቼ ለራሱ አይወዱት ተይውፍችው ሲሉኝ ምንምአልሰማቸውም አንድም ቀን ከቤተሰቦጋር ሁኜ አልሰድብውም ፈፅሜ አልፈልግምነበር በቃ ዝምብየ ተቸው ወደስደት መጣሁ በሱምኪንያት ወደስደት ወጣሁ በቃ ይህነው ግን አዘንኩ መህምር ተስፋዬ ምነው ስልክህን ባገኘሁት በጣምነው ምፈልገው አንድ ስልክ ስሞክረው አይሰራም የኔም ታሪክ በዚህ መልኩ ቢወጣልኝ እፈልጋለሁ ብዙ ታሪክአለኝ😭😭😭😭😭
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርቶችህን ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቀው ሰምቸ አልጠግበውም በጣም አስተማሪ ነው ጸጋውን ያብዛልህ
ይገርማል ደስየሚል ገጠመኝ ነው በልጆች ላይ በተለይ በገጠር አከባቢዎች የመከልከል ኣለ እኔ የማሰታውስው በልጅነቴ እናቴ የምታድርገው መከተል እፈልግ ነበረ ስትጾም ስትጸልይ ሰትሰግድ ሁሌ እኔም ስላት ኣያቴ እንዳውም በልጅነትህ ጸሎት ውሰደኝ ማልት ስትለኝ ነበር ኣይ ኣለማወቅ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወስብሀት ለእግዚኣብሄር
በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው እንኳን በሰላም መጣህልን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን እናመሰግናለን🙏
ልጆቹ ግን ጎበዝ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እህታችንም እግዚአብሔር ይስጣት ፀጋውን ያብዛላት
ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያሰማልን አሜን አሜን አሜነ
እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ በፊት ይህን አልሰማም አላዳምፅም ብየ አሁን ወደ ኋላ ተመልሽ እንደገና እያዳመፅሁ ነው አሁን በጎጎት ነው ምጠብቅህ ሱስ ሁኑብኝን ሂወቴን በጣም ነው የቀየርህው እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ⛪️🙏🙏🙏
Egziabher yimesgen selamachhu yibza memhrachin enkual beselam metachihuln
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት ለመምህራችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ቃለይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን እግዚአብሔር ያብዛለዎት አሜን በጣም ቡዙ ትምህርት ወስጀበታለው በውነት ሁሉም ትክክል ነው
አምላኬ ሆይ ታሪኬን ቀይረው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን!! ድንቅ ተአምር እኮ ነው ለዚህ ሁሉ ማስተዋል ያድለን ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህራችን እግዝያብሄር ዘመንህን ይባርከውትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህን በዚሁ ቀጥል።
Amen Memhirachen memher Tesfaye kalhiwet yasemalen bedmena betena yetbklen betam bezu negr Temralew bewnets Betam eyegagahu new yemsemaw
የማይጠገብ አባት ናቸው መምእር ግርማ
Qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber Anurilin kana betasabochew Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
እናመሰግናለን ወንድማችን ስላስተማርከን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያሠማልን
ለኑሯቸው ብለው እንደዚህ መስዋዕትነትን የሚከፍሉትን ሴቶቻችን ቤት ይቁጠራቸው። ክብር ለእነዚህ አይነት ሚስቶች።
ጌታ ሆይ ተመስገን ይሄን ትምህርት ያሰማከኝ እጅግ አስተማሪ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ አሜን ። የምታቀርባቸው የህይወት ልምዶች ለኔ ተስፋ ሆኖኛል ። እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ሰዎች በጣም ቅርብ ነው ሲሸትና ሲለምኑትም ለመናቸውን ይፈፅማል። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
መምህር ተሰፋዬ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርክ ገጠመኞችክን እየደጋገምኩ ሳዳምጠው እደ አዲስ ነው ሚኦንብኝ በጉጉት ነው ልክ እደመጀመሪያው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን
መምህራ ችን ፀገውን ያብዛልህ ደስየሚል ትምርት በጣም እናመሰ ግናለን ወለተ ማሪያም
ወይኔ መምህር እሄዉ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ወዲ ሌላ ነገር መስማት ማያት አልፈለኩም በቃ ዉሎዬ የዚዉ ነዉ ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት መምህር እግዚአብሔር ይርዳን
እኔም እህት የዉነት ኤርፎንከጆረየ አይለየኚም እግዚአብሔር እረጂምእዲሜናጤናይሥጠዉ ፀጋዉንያብለት
እኔም እህቶቼ ፡ ሚገርምኝ ስራ እንኳን የብሬክ ግዜ ማለቴ የምሳ ሰኣቴ ሳይቀር ድብቕ ቢየ ስልኩን ሄድፎን ሰክቼ፡ ጸጥ ብየ እሰማው ኣለው በተለይ ክፍል 23ኛ እና የ25ኛ ደሞ ከሞግም ደሞ ልገራቸው ስልኩን ብዘጋውን የመምህር ድምጹን የተመላለሰ ጆሮይን ላይ የተመላለሰ ሹክ ይለኛል ማለት፡ ድምጹን የኣብሳሪ ቅዱስ መላክ ገብሬል ብስራት የተነገርኝ ሆኖ ምሰማኝ ኛ ደስስስስ ይለኛል የሌላ ድምጽ መስማት ኣልፈልግም፡ስራ ላይ ማንም ባያውራኝ ደስ ይለኛል ግን የስራ ነገር ደሞ በስደት ሃገር፡ ኣላኬ ሁሌ ምለምነው ከመምህር ተስፋይ እንደ ምንም ብለህ እንዳገኘው ኣድርግ ቢየ እጸልዪ ኣለው፡ ምርርር ስለኝ በህልሙን እንደምያየኝ ኣድርግ ኣምላኬ እለው ኣለው ፡ ያለቀስኩት ቀንም ኣለ ፡ እባካቹ በጸሎታቹ ኣስቡኝ ተባረኩ
እኔ ገና ሰሞኑን ነው ያገኜሁት ይሄው ከfb ከተለየሁ ሳምንት ሞላኝ ምንም ይሁ imo ምናምን ተረሳ እሚገርም ትምህርት ነው ከንቱ ሁነን የቀረነው ለካ ለምን ማን እንደፈጠረን ሳናቀው ኑረናል 😥😥😥
I learned a lot from this getemegn, Egziabher tsegawn yabzalih wendmachin
በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ኣሃዱኣምላክ ኣሜን ኤፍታህ በየ ጀምሪያለሁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ላመነ ሁሉም ይደረግለታል ብሉአል የ እግዚአብሔር ቃል !እግዚያብሄር ይመስገን !
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
መምህር ተስፋዬ እግዚሐብኤር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛል ጌታ አምላክ ይመስገን ይህንን ለመስማት ለመማር መፍትሄ ማግኘት መቻላችን አንድ ቀን የኔን ቤተሰብ ገጠመኝ ለማቅረብ ያብቃኝ የአምላክፈቃዱ ይሁንልኝ አመቤታችን ወላዲት አምላክ ከፊትህ ትቅደም ከኋላ ትከተልህ አሜን
ለኔ ፀዳለ ማርያም ለእናቴ አፀደ ማርያም በፀሎት አሥቡን
ቃለ እይወት ያሠማልን እረጅም እድሜን ከነ ሙሉ ቤተሠብክ እግዚአብሔር አምላክ ይሥጥክ አሜን ፫
የአባታችን ፍሬ
ምምህራችን እንኳን
ደና መጣህ
መምህር (( እህተ ስላሴ ))
በፀሉት አስበኝ እባክህ
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ብዙ እየተማርንበትም እየተለወጥን ነው❤
መምህር እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የድንግን ማሪያም ልጅ እየሱስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ ይባርክህ
እሚገርም ትምህርት ነው የሰማነውን ተግባራዊ እናደርገው ዘንድ እመቤታችን ትርዳን ላንተም ሀይል እና ብርታቱን ትስጥልን ቀጥልበት መምህራችን ።
አሜን አሜን አሜንንን
Amen
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ውዴ መምህራችን በእውነት የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን አቤቱ ቸሩ መድህን አለም ሆይ ይቅር በለኝ
እግዚአብሔር እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ስለ መናፍስት ካንተ ነው የተማርኩት ብዙ ስብከት ሠማሁ ግን አለወጠኝም ያንተ ትምህርት ለወጠኝ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ
በጎጎት እየጠበኩት ነበር ልብን ክፍቶ ለሰማ ሰው ሁሌም የምትለቃቸው ገጠመኞች በእውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
Wuyii amennnn
እኔም እዴት እደምጠብቀዉ በጉጉት ነዉ♥♥♥
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር የጠብቃቹችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ያስተምረኝ ነገር የኔ ህይወት ተቀይራል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት አይን አይን እየጠበቁ ነበር ሱስ ሆኖብኛል
እስከዛሬ ከተማርኳቸው ወንጌሎች ይበልጥ ያነቃኝ ስለ መንፈስ ውጊያ ይህ ነውና
የዛሬውም እያዝናና የሚያስተምር ነው
ዋናው እምነት ነው መልካም ሴት ናት እግዚአብሔር የባረካት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት ጠንካራ ሴቶች አሉ በየቤቱ
ግን ለምን ሌሌች
ስለ መንፈስ ውጊያ አባቶች መች ያስተምራሉ ለራሳቸውም ተምታቶባቸዋል ለእናንተም መስናክል እየሆኑ ልቦና ይስጠን
በእውነት ቃል የለኝም መምህር በርታ ማንም ምን ቢል ወደፊት እንጅ ወደ ኃላ የለም
ክርስቲያን እና ሚስማር ሲመቱት ይጠብቃል ነው
ክክክክክክክክክክ
የልጆቹ አባት አሳቀኝ እየኮረኮመ መች መታሁሽ ይላል ክክክክክ ትክክል ነህ መምህር የባልና ሚስት ቤተስብ በአንድ ከሆኑ ችግር ነው ብዙዎች ጭቅጭቅ ብቻ
የባልየው እናት ግን ክፉ ናት እግዚኦ ብዙ የባል እናቶች ለምንድን እንደሆነ ክፉ ናቸው የሚስት እናት ትሻላለች
የባል ዘመዶች አብዛኞቹ ከእናት ጀምሮ ነገረኞች ናቸው በምን እንጣላ እንከን ይፈልጋሉ
የባል አባት ይሻላል
ዋው መጨረሻው ሲያምር ወይኔ ይህን ያህል ብር ይዞ ልጆቹ ሲቸገሩ የነበር
እንኳን ወደ ልቦናው ተመለስ
ቃለሄወትያሰማልን ያገልግሎት እደሜ ያርዝምልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን በእውነት በጣም የሚገረም እና የሚሰቅ ገጠመኝ ነው
በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
አሜን ቀለሂወት ያሰማልን መምህር
መምህር ጊርማ ወድሙ የሰይጣን ጦር ናቸው ከሀገሬ ከወጣሁ ጀምሬ
ሚሰቢላ ስል ከርሜ በአረብ ሀገር ተመሳስየ ለመኖር ስል ከዛ የመምህርን ግርማ ወድሙን ፈውስ አይቼ በሰመአብ አልኩ በድገት ከዛ ማታ ተኚቼ በህልሜ አቺ ለምድ ነው በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ያልሺው ብሎ እጄን ሲጠመዝዘኚ ወይኔ አባቴ ብየ አይኔን ወደሰማይ ሳቀና የአቡየ ስእል አድኖ ምጥት ሲል ፈገግ አልኩ ለቅሶየን ትቼ ያ የሚጠመዝዘኚ ሰውየ ጥሎኚ ሸሸ እውነት ከዛ ቀን ጀምሮ ሚሰቢላ ብየ አላቅም እግዜአብሔር ይመገን ። በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን አምላከ ቅዱሳን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ ትምህርቶችህን ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቀው በጣም አስተማር ነው ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እግዚብሔር ይባርክሀ
Betam yasazenalem😭😭😭😭 desi yelalem
Egzhaber simu yetamasgane yihun
Ameen kal yiwote yasamalien memeherachen
🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒
ዋው በጉጉት እየጠበኩ ነበር የእኔ ውድ መምህሬ ኑሩልኝ የአባየ ፍሬ እንዲህ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ታፈራለች ማለት እንዲህ ነው ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት
ለምን ግን ይህን ብቻ የምትስሙ ስብከቱንም አዳምጡ እንጅ የተዋህዶ ልጆች ሌሎች ቢዶ እያየናቸው አይደለም በዛውም ላይክ አድርጉ
ጊዜክን መስዋዕት አድርገህ ስለምታቀርብልን ከል አመስግናለሁ
ደግሞ ሁሉም ደስ ሲል በጣም ደስ በሚል አገላለፅ ነው የምትናገረው አትደጋግምም በመሃል እየገባህ ከገጠመኞች ጋር የሚመሳስል ታሪክ እየጨመርክ ደስ ሲል ግን እኮ ለምን በመንፈሳዊ ፊልም አይስራም ስንት የተዋህዶ አርቲስቶች አሉን ምናለ እንዲህ ያለ ህዝብ የሚያነቃ ነገር ቢስሩ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አንዳንድ ተቃዋሚ የቃየል ልጆች ቢኖሩም እናንተ ሁልጊዜ አሽናፊዎች ናቸው
እውነት ነው ግን ምዕመኖች የት ገብተው ነው 99% የተዋህዶ ልጆች ናቸው ግደለው ቁረጠው ከሚሉት ቻናሎች የሞላን እኛ ነን ለምን እንዲህ ያሉ መምህሮችን የማናበረታታው??
ይገርማል ትውልዱ አፍዝ አደንዝዝ ሁኖበታል መቼስ ይህ ቻናል አይቶ ስምቶ ያልተቀየረ ስው አለ ብየ አላምንም ሁላችንም ብዙ ተምረናል
በርታልን ውድ መምህራችን
ደግሞ አትስለችም እኮ ፊልም ይመስለኛል አንተ ስታወራ እኔ ስዎቹን በአይኔ እቃኛለሁ የማውቃቸው ያህል ወጣት ስትል ወጣት ስው ህሊናየ ያያል ሶፋ ስትል ሶፋ አስባለሁ ብቻ የምትናገረው ሁሉ በህሊናየ እየተመስጠሁ ነው
ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዳዲስ እየሰማሁ ነው መምህር
በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው ምምህርየ እድሜ ይሥጥህ
በእውነት በጣም ነው የሳኩት
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
ዋው እንዴት ያለ እምነት ነው እግዛቤር በምክንያት ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ይማስገን
በነገራችን ላይ መንፈስ ቅዱስ በጣም የሚጠቀምብህ አገልጋይ ነህ። እነኝህን አጋጣሚዎች የሚያገናኝህ እግዚአብሔር አስብበት ነው። ዝም ብሎ የሚሆኑ ነገሮች አይደሉም።
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin
ቃል ህወይት ያሰማልን መምህርችን ፀጋዉን ያብዛለህ
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ በጣም ያስተምራል መምህር በርታ በርታ በርታ
*ዉይ ዛሬደሞ እያሣቅሁ ነዉ የሠማሁት ደሥ ሢል ዉይ ብልሀት እኔ እዴት እደማገኙት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ጠላትን ለማሸነፍ መምህር ወድሜ ተሥፋየ በርታልን ጸጋዉን ብዝት ያድርግልክ ብዙ ነፍሥ ነዉ እያነቃክ ያለከዉ በርታልን ጠክርልን እሺ ሠላምክ ብዝት ይበል እደምድር አሸዋ እደሠማይ ከዋክብት::*
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንቁ የተዋህዶ ልጅ የመምህር ግርማ ፍሬ እንካን በሰላም መጣህልን ስለምታደርግልን መልካም ዋጋህ መድኃኒአለም ሰማያዊው ዋጋ ይክፈልልን
እግዚአብሔር አምላክህ በሞገስና በጥበብ ያኑርህ ከከንቱ ውዳሴ እመ አምላክ ትጠብቅህ ጠላትህን ከእግርህ በታች ትጣልልህ መምህር ሁሌም የምታቀርብልን ትምህርቶች ለስጋ ምግብ ለነፍስ መድኃኒት ናቸውና በርታልን
ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በአስተማሪነው
አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን መ ምህር
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER EGZIABHER Yakibirilin Enamesegeinalen EGZIABHER Kezih Belayi Yemitagelegeilibetin Tsegawin Yabizalih Amen
መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ይሄን ትምህር ባንድ ወንድሜ ምክንያት ነዉ መከታተል የጀመርኩት ከጀመርኩ ጀምሮ ዘፈን አስጠላኝ ዉስጤ ደስተኛ ሆነ መስገድ ጀመርኩ የምሰማዉም በተመስጦ ነዉ እንዲህም አለ እንዴ እስክል ድረስድረስ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ
በጣም ይገርማል ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ምንም ቃላት የለኛም ፀጋውን ያብዛልህ ያስተማረከው ሁሉ እስተማሬ ነው በርታልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ተስፋዬ አበራ
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በርታ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል , በመድሀኒያለም ቸርነትና ምህርት አሸንፈው አለሁ ብየ ተስፍ አደርጋለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
*_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ_*
*የዛሬው ገጠመኙ በጣም አስተማሪ ነው የመጀመሪያው በጣም መልካምና ፍቅር የሆነች ምስት ናት በእውነት መልካም ምስት ከእግዚአብሔር ነውና እንደ ፈለገው ስመታት መታገሷ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሳምርላት በእውነት*
*_የሁለተኛው ደግሞ አባትዮ አሳቀኝ ከምር አያችሁ ወገኖቼ ልጆቻችን መልካም ነገር ማስተማር ይገባናል የልጆቹን ህልም ለመስማት አባትዮ ስጓጓ በጠቃላይ የዛሬው ታሪክ ደስ ይላል አስተምሮኛል እኔን_*
*_ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእርሶ አድሮ እግዚአብሔር እኔንም አስታማሬኝ እኔ ማ ይህንን በመስማተ እድለኛ ነኝ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ለመምህሬ_*
ዉይ እዉነት ሱስ ነው የሆነብኝ ትምህርትክ እዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
ካብር ለድንግል ማርያም ልጅ አበታችን አባ ግረማ ይጠበሸቅልን
እውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እነመስግነለን ዛሬ ደሞ ሳቅም ጭምር ነው ልዩ እነ ድንቅ የሆነ መልእክት እነመስግነለን መምህር
Amen amen amen kelheyoti yasmalgn memmeher yemegerm tarki new
መምህር ተሰፋዬ ቃለ ህይወት ያስማልን። በምታስተላልፋቸው ትምህርቶች ለተጠቀመበት በጣም ጠቃሚ ናቸው። ፈጣሪ አንተንም ሁላችንንም ይባርክ። አሜን።
እባካቸው ወለደ ገብርኤልን አሰቡት በጸሎታቸው።
ዊይ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ
ወይኔ መምሕራችን በእውነት ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤናን ያድልልን ጸጋውን ያብዛልዎት በጣም እየጠቀመኝ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
እየሳቅሁም እያዘንኩም ነው የሰማሁት
egziabher ymesgen abatachinn memhr grman fetari ytebkln atenm memihr atem tsegawun yabzalh egnanm yesemanewun belbachin yasadrbn amen
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህራቸን ተሰፋዬ አበራ የአገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክ በርታልን ወንድማቸን
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ያበርታህ ብዙ እየታማርን ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ብዙ ሰው ከአንተ ትምህርት ተፈውሰናል እና በጉጉት ነው የምንጠብቀው 🙏🙏🙏🙏እኔ ክስተቶች ተመልሻለሁ 🙏
የብቃት ደረጃ አስተምረን
እግዚኣብሄርይመስገን ውንድማችን እና መምህራችን
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር አምላክ የጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወሰለአስተምሮክ መምህራችን!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን
በጣም ገራሜ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ለመናገር ቃላት ያጥረኛል በዚህ ችግር ውስጥ ያሉ ወገኖቸ በጣም ያሳዝኑኛል እግዚአብሔር አምላክ ይሔን እርኩስ መንፈስ ይገስጥልን። መምህርየ በርታ ((የቡዳ መንፈስ ክፍል 2 እየጠበቅን ነው))
በጣም ይገርማል ብልሀቷ በጣም ጎበዝ ሴት ናት መናፍስት እንዲህ ይጫወትብን እንኳን አወቅነው የክፋ መንፈስን ስራ እድሜ ለመምህር ግርማ የዚህ ሁሉ ምንጩ እኔ በበኩሌ በመምህር ግርማ በተለይ ቁጥር 1 በማለዳ መያዝ መፅሀፋቸው ነው የገለፀልኝ እግዚአብሔር ይርዳን አሁንም የበለጠ ይብራልን እናመሰግናለን መምህር
😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭ይህን ታሪክ የዛኔ ባገኘው ምናለብት ነበር እኔሳስበው ይከፋኛን አሁን ላይም ዝምብሎ እደዚሁአለ እናት አባት የለው የዛኔ ልጅነት ባይኖር እለውጠውነበር ቤተሰቦቼ ለራሱ አይወዱት ተይውፍችው ሲሉኝ ምንምአልሰማቸውም አንድም ቀን ከቤተሰቦጋር ሁኜ አልሰድብውም ፈፅሜ አልፈልግምነበር በቃ ዝምብየ ተቸው ወደስደት መጣሁ በሱምኪንያት ወደስደት ወጣሁ በቃ ይህነው ግን አዘንኩ መህምር ተስፋዬ ምነው ስልክህን ባገኘሁት በጣምነው ምፈልገው አንድ ስልክ ስሞክረው አይሰራም የኔም ታሪክ በዚህ መልኩ ቢወጣልኝ እፈልጋለሁ ብዙ ታሪክአለኝ😭😭😭😭😭
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርቶችህን ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቀው ሰምቸ አልጠግበውም በጣም አስተማሪ ነው ጸጋውን ያብዛልህ
ይገርማል ደስየሚል ገጠመኝ ነው በልጆች ላይ በተለይ በገጠር አከባቢዎች የመከልከል ኣለ እኔ የማሰታውስው በልጅነቴ እናቴ የምታድርገው መከተል እፈልግ ነበረ ስትጾም ስትጸልይ ሰትሰግድ ሁሌ እኔም ስላት ኣያቴ እንዳውም በልጅነትህ ጸሎት ውሰደኝ ማልት ስትለኝ ነበር ኣይ ኣለማወቅ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወስብሀት ለእግዚኣብሄር
በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው እንኳን በሰላም መጣህልን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን እናመሰግናለን🙏
ልጆቹ ግን ጎበዝ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እህታችንም እግዚአብሔር ይስጣት ፀጋውን ያብዛላት
ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያሰማልን አሜን አሜን አሜነ
እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ በፊት ይህን አልሰማም አላዳምፅም ብየ አሁን ወደ ኋላ ተመልሽ እንደገና እያዳመፅሁ ነው አሁን በጎጎት ነው ምጠብቅህ ሱስ ሁኑብኝን ሂወቴን በጣም ነው የቀየርህው እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ⛪️🙏🙏🙏
Egziabher yimesgen selamachhu yibza memhrachin enkual beselam metachihuln
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት ለመምህራችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ቃለይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን እግዚአብሔር ያብዛለዎት አሜን በጣም ቡዙ ትምህርት ወስጀበታለው በውነት ሁሉም ትክክል ነው
አምላኬ ሆይ ታሪኬን ቀይረው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን!! ድንቅ ተአምር እኮ ነው ለዚህ ሁሉ ማስተዋል ያድለን ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህራችን እግዝያብሄር ዘመንህን ይባርከውትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህን በዚሁ ቀጥል።
Amen Memhirachen memher Tesfaye kalhiwet yasemalen bedmena betena yetbklen betam bezu negr Temralew bewnets Betam eyegagahu new yemsemaw
የማይጠገብ አባት ናቸው መምእር ግርማ
Qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber Anurilin kana betasabochew Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
እናመሰግናለን ወንድማችን ስላስተማርከን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያሠማልን
ለኑሯቸው ብለው እንደዚህ መስዋዕትነትን የሚከፍሉትን ሴቶቻችን ቤት ይቁጠራቸው። ክብር ለእነዚህ አይነት ሚስቶች።
ጌታ ሆይ ተመስገን ይሄን ትምህርት ያሰማከኝ እጅግ አስተማሪ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ አሜን ። የምታቀርባቸው የህይወት ልምዶች ለኔ ተስፋ ሆኖኛል ። እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ሰዎች በጣም ቅርብ ነው ሲሸትና ሲለምኑትም ለመናቸውን ይፈፅማል።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
መምህር ተሰፋዬ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርክ ገጠመኞችክን እየደጋገምኩ ሳዳምጠው እደ አዲስ ነው ሚኦንብኝ በጉጉት ነው ልክ እደመጀመሪያው እግዚአብሔር ይመስገን