«እኛ እና እኛ›› ምዕራፍ አምስት ክፍል 5 ተለቀቀ! REALITY SHOW SEASON FIVE EPISODE 5 IS RELEASED! /Geni’s Family/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 510

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว +800

    እንኳን ደስ ያለሽ ለትግስትም ይቱብ ክፈቱላትና አንዳዴ በሷ ፔጅ ላይም ልቀቁ እኛም እናይላታለን ይከፈትላት የምትሉ ላይክ

    • @madinaayalew3098
      @madinaayalew3098 3 ปีที่แล้ว +11

      እኔም እስማማለሁ☺️

    • @toybaseid3783
      @toybaseid3783 3 ปีที่แล้ว +3

      @@madinaayalew3098 ይከፈትልሺ

    • @ሰላምላገራቺን
      @ሰላምላገራቺን 3 ปีที่แล้ว +9

      አዎ ይከፈትላት ውሎዋን ታሳየን በዛውም ይጠቅማታል በናትሺ ገኒ ክፈችሌት

    • @habibatube1887
      @habibatube1887 3 ปีที่แล้ว +6

      ትክክክል ዉዴ ይከፍትላት

    • @tgaddis1227
      @tgaddis1227 3 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል

  • @ሳምሪየገብረኤልልጅ
    @ሳምሪየገብረኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +553

    የኔማር ቲጅየ የሰዉ ደስታ አስደስቶሺ አለቀሺ ላንቺም የሚያስደስተዉን ሰቶሺ ከሰዉቤት እንጀራ ይገላግልሺ እማ

    • @enat5573
      @enat5573 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያርብ

    • @መሲነኝበስደትያደኩኝ
      @መሲነኝበስደትያደኩኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @genetfuj6842
      @genetfuj6842 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @giffet1741
      @giffet1741 3 ปีที่แล้ว +9

      የኔ እናት ዪቱብ ቢከፊቱላት ቲጂ የሠው ደሥታ አሥደሠታት

    • @ሳምሪየገብረኤልልጅ
      @ሳምሪየገብረኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +10

      @@giffet1741 በጣም አንዳንደየ ኢትዮ እሰዉቤት ከመስራት እኛ በስደት አረብ ሀገር ያለነዉ እንሻላለን ናፍቆቱን ሁሉንም ችለን ካሰብንበት ሁለታመት ሰርተን ቢሆን

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 3 ปีที่แล้ว +129

    ገኒዬ እንኳን ደስ አለሽ
    ቲጂዬ ውዴ ለአንችም የምያስደስት ኑሮ ይስጥሽ እማዬ

  • @workneshyadata8789
    @workneshyadata8789 3 ปีที่แล้ว +130

    ትግዬ የእኔ ቆንጆ አንቺም መኪና ገዝቶ ሰራፕራዝ የሚደረግ ባል ያሰጥሽ👏

  • @meseretmelesse3368
    @meseretmelesse3368 3 ปีที่แล้ว +61

    ገንዬ በጣም እወዳቹሀለሁ ጥሩ እናት ነሽ ለትግስት ዩቱብ ክፍችላት በናትሽ ደግሞ ታደርጊዋለሽ አንች ደግ ነሽ ገንዬ ውድድድድድ

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 3 ปีที่แล้ว

      መሶየ ድምርኝ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 ปีที่แล้ว +198

    ለቲጂ ዩቱዩብ ክፈችላት እባክሽን መልካም ልጅ ናት

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 3 ปีที่แล้ว +2

      ወላህይ የኔም አሳብነውይቱብ እዲገፍትላት ምን አልባች ትለወጥይሆናል የኔ የዋህ እሥከመቼ ስውቤት ምን አለ ብርዳትገናት

    • @احبكيياٱمي
      @احبكيياٱمي 3 ปีที่แล้ว

      @@كبرا-ز6ل
      ያበሻ አሰሪ መች ልትለወጪ ይፈልጉና በእግራቸው ስር ያደረጉና አንቺን ማሰራት እንጂ

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 3 ปีที่แล้ว

      @@احبكيياٱمي ትክክል ወላ ሁለቀን ገርዲ ምንአለ ቢርዱዋቼው የራሳቼውን ሂወት ቢመሩ በቤታቼው ጥሩ አገው ገሚዙዋቼው ቢያግዙዋቼው

    • @wstube3191
      @wstube3191 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ይከፈትላት በጣም ምርጥ ልጅ ናት ገኒ እደምትከፍችላት ተስፋ አለኝ

  • @lemlemcchenef1332
    @lemlemcchenef1332 3 ปีที่แล้ว +143

    ገኔ ደስታችዉ ደስ ይላልእሲኪ ለቲጂ ይቱብ ክፈችላት እደሙየ ሂወቷን ቀይሪላት

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 3 ปีที่แล้ว +46

    ገንይ ትግስትን አስተምሪያት ካስተማርሻት ደግሞ ነገሪን እባክሽ ሁሌ የ ሰዉ እንጀራ ማይት ከባድ ነዉ የራሱ ነገር እንዲኑራት ቢያንስ አስተምሪያት ትዳር ሂዉት እንድትጀምር ገንይ አንቺ መልካም ነሽ ታድርጊዋለሽ ቲጂይ በጣም ነዉ የምዉድሽ እግዛብሔር የራስሽን የማያልቀዉን እንጀራ ይስጥሽ ሰልክሽን ደግሞ በታስቀምጭልኝ የምችልዉን አደርግልሻለዉ 🥰🥰🥰

    • @ሀዉለትሀበሻዊት
      @ሀዉለትሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +3

      ወካሂ የኔም ሀሰብ ነው

    • @ሀናየአሰላልጅ
      @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว

      ገኒ ጡሩ አሰሪ ናት ብየእገምታለሁ ደግሞ ትግስት እንደምትመር ይርግጠኛነኝ ምንም ብትለፍ የሰው ቤት የሰውነው እኔ ባራሴ ሲላአየዉትነው

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ሀናየአሰላልጅ አዉ በጣም ጥሩ ስዉ ናት ግን ብዙ ጊዜ ሰለ ትግስት ትምህርት ጥይቅናል እኔም ሌላም ተመልካች መልስ አትመሌስም ብትመልስ ጥሩ ነበር የስዉ ቤት የስዉ ነዉ ለወደፊት ሂዉቱ ትምርት ወሳኝ ነዉ ካልቻለች ደግሞ እኛ በስደት ያላነዉ እህቶቻች እንደንርዳት ይጥቅመናል በጣም ነዉ የምታሳዝንኝ

    • @ሀናየአሰላልጅ
      @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@iloveethiopia6348 እውነት ነው ነገሩ በካሜራ ጃርባ ያለው እኛአናውቅም የኔምስኪን ታሳዝነኛለች እኔም በገዛ ዘመዴ አስተምርሻለው ብላኝ ከትምርቴ አዲስ አበባ አምጥተኛ የቤት ሰረተኛ አደርገችኝ በጣም ስመረኝ ጠፍቼ ሰውቤት ገባዉት "ሰውቤትየሰውነው ምንም ቢሆን የራስሽ ሞኮቆምያ አረባ አገር ትሻላለች ከሰው ቤትከምስራት

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 ปีที่แล้ว +3

      @@ሀዉለትሀበሻዊት ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

  • @meramtube5788
    @meramtube5788 3 ปีที่แล้ว +199

    ሳውዲ አርቢያ ለሚሰቃዩት ለሚሞቱት እፃናት ድምፃ ሁኑን

    • @saadahsaadah7184
      @saadahsaadah7184 3 ปีที่แล้ว +3

      አላህ ይዲረሥልን ያከሪም ያረብ

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 3 ปีที่แล้ว

      ደመረኝ, ወዴች

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 3 ปีที่แล้ว +49

    የኔ ማር ቲጀዬ ይቱብ ክፈችላት ገኒዬ በፈጣር ይሁንብሽ 🌹🌹🌹

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว +66

    እኛ በአመት አንደየ ነበር ልብስ ሚገዛልን ለዚያውም አልቅሰን ቲጅ TH-cam ይከፈትላት እኛ ሰራተኞች እንከታተላታለን

    • @msfatema5467
      @msfatema5467 3 ปีที่แล้ว +4

      እህህህ የኛ. እይነሳ. ማሬ. አልሀምዱሊላህ. አር. በባዶ. እግራችን. ነው. ያደግነው. አለፈ እስኪ. እኛስ. አደግን. እድምንምብለን ሳኡድላይ. ፍትህ. በየቦታው ለሚሳቃዩት ወገኖቻችን

    • @mastwalmastwal2739
      @mastwalmastwal2739 3 ปีที่แล้ว

      Awo mare

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 ปีที่แล้ว

      @@msfatema5467 ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

    • @ሪምነኝየልጎማዋየኡሚናፋቂ
      @ሪምነኝየልጎማዋየኡሚናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      ሳህ ወላህ ውነትህነው

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 ปีที่แล้ว +197

    እኛማ የድሀ ልጆች እኮን መኪና ተገዝቶ አይተነ አድት ጫማ ሲገዙልነ ያለን ደስታ የገጠር ልጆች

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል
      💔💔❤❤

    • @madenketube9911
      @madenketube9911 3 ปีที่แล้ว +2

      ሣሣሣሣሣሣ

    • @bate1314
      @bate1314 3 ปีที่แล้ว +24

      ሰፍተቶኝ ይወስዱብኛል ብየ ሳላወልቅ አድሬ አቃለሁ አይ 😁😁

    • @ዙዙየገጠርልጅ
      @ዙዙየገጠርልጅ 3 ปีที่แล้ว +10

      @@bate1314 ክክክክክክክክ ሚስኪን በመደሩስ እየዞርን እምናሳየው የተገዛለታ

    • @feraihewetkebede3942
      @feraihewetkebede3942 3 ปีที่แล้ว +2

      Yene💚💛❤ mar

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +88

    ያረብ እኔስ በዝናብ በጸሀይ አርሰዉ ያሳደጉኚን ቤተሰቦቸን የማስደስትበትን ቀን አቅርብልኚ

  • @ነጭአዝሙድ
    @ነጭአዝሙድ 3 ปีที่แล้ว +60

    ቲጅየ እህቴ ደስታው አስለቀሰሽ የራስሽን ደስታ ይስጥሽ ይህ የሚያሳየው የነሱን ምርጫ ልካምነት ነው

  • @susu-wf9sn
    @susu-wf9sn 3 ปีที่แล้ว +48

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንን🚪📢📢📢📢📣📣📣ድምፃችን ይሰማ እባካቹህ ባለስልጣኖች አለፍትና ይሰማቹህ ኡኡኡኡኡ📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢ህፃናት ተሰቃዩ መንግስት ካልቻለ ለምን አግዙኝ አይልም ህዝቦቹን ከማሰቃየት😔

  • @አሜንበርሱፍቃድ
    @አሜንበርሱፍቃድ 3 ปีที่แล้ว +20

    ይገባሻል የኔ ልበ ቅን ገኒ ❤ ትጂ የኔ የዋህ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ❤

  • @kidistwebet7884
    @kidistwebet7884 3 ปีที่แล้ว +32

    ትግስትየ የኔቆጆ በስው ደስታ ደስ ብሎታል እግዚአብሔር አምላክ የራስሽን ደስታ ይስጥሽ ምናለልጆችሽ ጋር ወስደሽ ብታስደስቻት 😥😥😥😥

    • @betesebplus8073
      @betesebplus8073 3 ปีที่แล้ว

      esti sub argignena yileflgn kidi

    • @tgaddis1227
      @tgaddis1227 3 ปีที่แล้ว

      በጣም።

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ ተው ግን አትፍረድ እሷ እደልጇ ነው የምታያት መዞር እኮ ይደክማል በመኪናም ቢሆን ዘሩበትን ሰአት አስቡ እጀጅ

  • @ሰአድይቱብ
    @ሰአድይቱብ 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔናት ቲጂየ አድቀን ላችም ከሰው ቤት እጀራ አውጥቶሽ በቤትሽ ደስተኛ ሂወት እምትኖሪበትን ቅርብ ያድርግልሽ አስኪ ለቲጂ ይቱብ ይከፈትላት እምትሉ በላይክ

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ ምርጥ እናት ነሽ ትዕግስት የዋህ የሰው ደስታ የሚያስደስተው እንዲህ ነው እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @massahmasa8706
    @massahmasa8706 3 ปีที่แล้ว +7

    አይ ትግስት ምስኪን የስው ደስታ አስለቀስሽ ምስኪን ለደሀ ቀን አምጣ እስኪይ
    ይህ ቤተስብ ፍቅር ናቸው ይመቻችሁ!!!

  • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
    @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 3 ปีที่แล้ว +60

    የሰዉ ነገሪ እነደዚህ አስደስቶሽ እንዳለቀሽ ለአንችም የሆነ ነገረ ሰቶ ያስደስትሺ የራስሺ የሆነ ነገሪ ይስጥሽ

    • @rehetmohammed6797
      @rehetmohammed6797 3 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያድርግላት ያረብ ወላሂ አይደለም በኢትዩ እሰው ቤት ተሰርቶ በትንሽ ደመወዝ ስደት ላይም በደህና ደመወዝ ሰርተን አልሞላ ብሎናል አላህ ከሰው ቤት ስራ አውጥቶ የራሷ ህይወትን ይስጣት

    • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
      @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 3 ปีที่แล้ว

      @@rehetmohammed6797 በሺ እየተቆጠረ መቸ ሆነልን ብቻ አልሀምዱሊሏህ

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 ปีที่แล้ว

      @@rehetmohammed6797 ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

    • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
      @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 ปีที่แล้ว

      @@ላታህዝንኢነአሏህማአህ ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

    • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
      @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 3 ปีที่แล้ว

      @@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ ከመጣሁ ቆየሁ ወደ እቤትሺ አንች ብቻ ጠንክሪ🌹

  • @ክሩቤልሡራፌል
    @ክሩቤልሡራፌል 3 ปีที่แล้ว +8

    ትጂዬ የኔ ውብ ላቺም አብሣሪው ገብርኤል ያላሠብሽውን ይሥጥሽ ከሠው ፊት ይገላግልሽ የሠው ፊት እሣት ነው

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 3 ปีที่แล้ว +17

    ገኒ. ወንድምህ. አባትሽን ይመስላል. ነፍሳቸውን ይማረውነ. እነ. በገነት ያኑራቸው

  • @شركةهاوسديزاينللبناءالجاهز

    ትግስትዬ አለቀሰች የኔ ቆንጆ

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 3 ปีที่แล้ว +30

    እስቲ የሰው ደስታ እሚያስደስተው
    ሁሌም ደስታ ሳይ ደስ ይለኛል

  • @haneytube5326
    @haneytube5326 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ውድ ትጂ ፍጣሪ ያንችም ህይወት ይቀይርልሽ እማ ገኒ እንካን ደስ አለሽ

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
    @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 3 ปีที่แล้ว +11

    የእኔአስርዬ:እናቴ ነች ገኒም መልካም አስሪ ነሽ ተባርኬ እማ አስዬይ ሳራ መሀመድ ትባላለች ደግ አዛኝ ፍቅር ያ ስተማርችኝ ነች አመስግኑልኝ የእሷን ደግነት በምንም :መግለፀ አልችልም ስምንት አመት :ሙሉ በፍቅር ስላኖሽኝ ሁለዬም አመስግንሻለሁ❤️አስሪዬ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 ปีที่แล้ว +12

    ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሁሌም ደስታ እንጅ ክፍ አይግጠማችሁ ያገር ልጆች

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว +6

    ቲጅ የኔ አልቃሻ የስው ደስታ አስደስቱሽ አለቅሽ ለአንቺም ደስ የሚለውን ነገር ይስጥሽ

  • @ሰውእፀከንቱንይመስላል
    @ሰውእፀከንቱንይመስላል 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ገኒዬ ትግስትንም የነገ ህይወቷን እንድትመራ አንዳንድ ነገሮችን አመቻችላት መልካም ሴት ለሰው መልካም የምታስቢ ነሽና

  • @mekdiyedengellej2868
    @mekdiyedengellej2868 3 ปีที่แล้ว +10

    ትጅዬ አንቺም ያሰብሹን ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ

  • @Nሰለምቴዋ
    @Nሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቲጅ አልቅሳ አስለቀሰችኝ
    የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ንፁህ ልብ ያለሽ መሆንሽን አይንሽ ምስክር ነው ደስ ስትይ😍😍
    አላህ ከሰው ቤት አውጥቶ የራስሽን ያማረ የሰመረ ህይወት ይስጥሽ ይስጠን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ 3 ปีที่แล้ว +7

    ገኒ ስወድሽ እስኪ ለ ቲጂ you tub kefechilat swedachihu tijiye 💗💓💓.

  • @jidatahan7613
    @jidatahan7613 3 ปีที่แล้ว +2

    ትግስት ሁሌም ወድሻለሁ አከብርሻለሁ የሰው ደስታ ስላስደሰተሽ

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว +2

    ገኒዬ ኤኔ ወዳችዋለው ነገር ግን ከትግስት ጋር ብዙሁን ጊዜ ባትሰሪ ጥሩ ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን ትንሽ ስተት ካገኘን ወዲያው ነው ቅር የሚለን አሁን እንኳን ትግስት እንደዛ ተደስታ ስታለቅስ መኪና ውስጥ ገብታ አላየንም እሷንም መኪና ውስጥ እንደ ልጆችሽ ገብታ መቦረቅ ነበረባት እዘሻትም መሄድ ነበረብሽ እንደእኔ በቃ አንድ ጊዜ አስተዋውቀሻታል ከአሁን በኃላ ባትቀርብ ጥሩ ይመስለኛል አሁኑኑ ለሷ ዩቱብ ክፈችላት ካልከፈትሽ ደግሞ ሊሰድቡሽም ይችላሉ እኛ ኢትዮጵያዊያን ቨሰው ቤት ገብተን እስከነጓዳው ያለው ከፍተን ካየን መመለሻ የለንም ተጠንቀቂ እንደዚህ የወደዱሽ ያህል የዛን ያህል ነን የሰላም የፍቅር የደስታ መኪና ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐🤲🤲🤲🤲

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ትዕግስት እግዛብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አሰለቀሽኝ

  • @ሰላምላገራቺን
    @ሰላምላገራቺን 3 ปีที่แล้ว +8

    ገኒ በልጆቺሺ ይዤሻለሁ ለትግስት ይቱብ ክፈቺላትየቀን ውሎዋን ታሳየን ይጠቅማታል

  • @bulloocrazyinlove303
    @bulloocrazyinlove303 3 ปีที่แล้ว +4

    ቲጂዬ የኔ ፍቅር ጠንክረሽ ተማሪ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว +3

    ቲጅ የኔ ቆንጆ የሰው ደስታ ያስደሰተሽ ጀግና እህት

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +8

    ትግዕስት በጣም ቆንጆ ናት

  • @liyatliyat8072
    @liyatliyat8072 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ገኒ እኛም ደስ ብሎናል ትግስት አንቺ ልዩ ነሽ በጣም የዋህ እና ንፁ ልብ የተሰጠሽ ጌታ አንቺንም ያስብሽ🙏🙏🙏

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 3 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮግራምሽ ደስ ይላል ግን ብዙ ጊዜ ትምያለሽ ብትችይ ቀነስሸ ብታደርጊው ጥሩ ነው

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል በእውነት እኳን ቢሆንም መማል ክልክል ነው

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 ปีที่แล้ว +3

    የሠው ደስታ ከሚያስደስታቸው ሠዎች መካከል ዋነኛዋ እኔ ነኝ ማለት እችላለው ገኒ ተበድሬ ነው የገዛውት ስትል ለልጆቿ ደስታ ስትል ያደረገችውን ሳሰስበው እኔም በደስታቸው ደስ ብሎኝ አልቅሻለው ወላሒ እንኳን ደስ አላችው ቲጅዬ የኔ የዋህ ላንችም የምትደሰችበትን አላህ ይስጥሽ ማሬ

  • @sleble8955
    @sleble8955 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው እኮን ደስ አላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

  • @kf4113
    @kf4113 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ሰው ሰርፕራይዝ ከምያረገኝ ይልቅ ማድረግ እወዳለው ስሜቱ በጣም ነው ደስስስ የምለው ተደርጌ አላቅም ነበር ግን ባልጠበቅኩት ሁነታ መዳሜ ቤተሰቦችዋ ሰብስባ ሰርፕራይዝ አረገችኝ እድሜ ይስጥልኝ መዳምዬ እንዳንች መልካም ሰው ያብዛልን

    • @medinegne8090
      @medinegne8090 3 ปีที่แล้ว

      እኔ መዳሜ ሰርፕራይዝ አደረገችኝ ሲሉ ተረት ተረት ነው እሚመስለኝ ሀሀሀሀሀሀ እኔ እንኳን ሰርፕራይዝ እሚያደርግ አጋትሞኝ አያቅም ደመወዜን እንኳ በጭቅጭቅ ነው እሚሰጡኝ

    • @kf4113
      @kf4113 3 ปีที่แล้ว +2

      @@medinegne8090 እኔም እንደዛ ይመስለኝ ነበር ግን እመኝኝ ሰትዮየ ከሰራተኛ አንድም ቀን ተስማምታ አታቅም ነበር ብዙ አውጥታለች እኔ እስዋ ጋ ከለው የሀው ሰባት ወር ይጃለው በሶስት ወሬ ነው እናትዋ እና እህቶችዋ ሰብስባ መልኳም ልደት ብላ ከነ ቤተሰቤችዋ ያከበረችልኝ ልደቴም ያኔ ነበር ለመጀመርያ ገዜ የተከበረልኝ ከሰጠችኝ ስጦታዎች ይልቅ ያሳየችኝ ክብር ለኔ ከምንም በላይ ነው

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ገንዬ እንኳን ተሳካልሽ ትጌ የኔ ቆንጆ ግን አልቅሰሽ ትተውሽ ሄዱ ፈጣሪ የስው ቤት የሰው ነውና ከሰው ቤት ያውጣሽ

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሁሌም ቅዱስ ታላቅ እንደመሰለኝ ነው ቲጅየ የኔ የዋህ 💖💖💖💖💖

  • @ቲቲእራያ-ዀ4ጀ
    @ቲቲእራያ-ዀ4ጀ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ቲጂዬ ስታለቅስ አለቀስኩ ማሪያምን ገኒዬ መልካም ሰዉ ስለሆነች ነዉ የቲጂ የዩቱብ ክፈችላት 🌹🌺🌹🤲🤲

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ደስታውን አስለቀሰሽ አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ በደስታ እምትዝናኑበት ይሁንላችሁ አቅመ ዳካሞችን መንገድላይ ስታገኝ ጫኖያቸው ገንየ እኔኮ የገረመኝ የልጆቹ ነው ምንም አላሉም እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ጫማ ወይም ልብስ ሲገዛልኝ ግቢውን ቅውውውውጥ ነው እማደርገው በደስታ ጫማየን እጎኔ አድርጌ እስከሚነጋ እቸኩላለሁ እና የከተሜዎቹ ምንም አይመስላቸውም የገጠር ልጆች ትንሽም ቢሆን በደስታ እንፈነጥዛለን

  • @RaniRani-vt7se
    @RaniRani-vt7se 3 ปีที่แล้ว +1

    Allah kezih yebelete tiliq dereja yadrisish yene melkam

  • @haweymohammed4099
    @haweymohammed4099 3 ปีที่แล้ว +27

    ዩቱብ ክፈቱላት ለትግስት

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ዴስ ይላል የምር ፍቅር የሆሽ እናትነሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ።

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ቲጂየ እግዝአብሔር ደስታ ያብዛልን ገኒየ እንኳን ደስ ኣለሽ

    • @betesebplus8073
      @betesebplus8073 3 ปีที่แล้ว

      esti sub argignena yileflgn wude

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ የቲጂን ስሜት ሳትገምቼ እሷ ግን በእናንተ ደስታ በእንባ ተሞላች ቲጂዬ ጌታ አንችንም ያስደንቅሽ።

  • @sameryjesus7659
    @sameryjesus7659 3 ปีที่แล้ว +5

    እሰይ ስለናተ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስአላቹ

  • @saabcell2278
    @saabcell2278 3 ปีที่แล้ว +1

    ለትግሰት የምለው ቃል የለኝም ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏🙏 ሰሞን ቀይረሏት ማለትም ከአበሻነት አሰተሳሰብ ትንሸ ከፍባለመልኩ ሰለሷ አውረ ቢቻል ሁሉም ቪድዬላይ ገንዬ የተሰጠሸን ፍቅረ ልጆችሸ በምትገልጭበት ሁኔታ ለሷም ግለጭላት በተረፍ እንኳን ደሰ አላቹሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fazikertuopahimad9654
    @fazikertuopahimad9654 3 ปีที่แล้ว

    በርች የኔጀግና እናት የዙትር ተከተተዬሽነኝኮ መመይ ልጅችሽም እድግ ይበሉልሽ አላሀ የቆይለቸው አንቼንም

  • @amw3005
    @amw3005 3 ปีที่แล้ว

    ይጨምርላችሁ ወንድምሽም ጥሩ አባትም ወንድምም ነው ፍቅራችሁ ለዘላለም።

  • @tig5567
    @tig5567 3 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ እንኳን ደሰ አለሽ ለቲጂ TH-cam ከፈችላት❣️

  • @sentayhugebremesekel8239
    @sentayhugebremesekel8239 3 ปีที่แล้ว +3

    መክሊትዬ ግን ሁሉም ነገሯ እንደልጄ ነች በጣም ደስ ይላል

  • @መስትየድንግልልጅ
    @መስትየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችው❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 3 ปีที่แล้ว

    ቲጅየ ሞግሽ የኔ የዋህ አልቅሠሽ አስለቀስሽኝ ፈጣሪ ላንችም መልካም ነገር ያድርግልሽ

  • @uae1023
    @uae1023 3 ปีที่แล้ว +9

    ገኒዬ የኔማር ስወድሽ እንኳን በሠላም መጣሽልን

  • @ህይወቴ-ቨ7ጘ
    @ህይወቴ-ቨ7ጘ 2 ปีที่แล้ว

    እስኬ ምርጥ ሰዉ ማማን በጣም ነዉ የሚወዳት ይነግረን ምርጥ ወንድም አለሺ ገንዬ አሰሪዬ ነበር እስኬ

  • @mekdesmuche5912
    @mekdesmuche5912 3 ปีที่แล้ว

    የሚያስቀናቤተሰብእግዚአብሔር አብዝቶ ፋቅሩይስጣቹሁ

  • @mathersofavinode82
    @mathersofavinode82 2 ปีที่แล้ว

    Geni yene wede tiji lijeshi malete Nate teru sew Nate dare adereshate best fam

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይጨምርላቹ በሚቀጥለዉ አውሮፕላን ሰፕራዝ ታረጉናላቹ ማሻአላህ 👍

  • @mohammedjud9017
    @mohammedjud9017 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥብላችሑኛል በአላሕ አሥለቀሣችሑኘ

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ደስተኛሁኑ. ደስታ. ከቤታችው. አይጥፈ. ፈጣሪ ልጆችሽን. ለቁምነገር. ያድርስልሽ. ስላማችው. ይብዛ

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 ปีที่แล้ว +10

    እርጥብ መኪና ይሁን በዝናብነው የገቡት

  • @ሠአዲነኝተሥፈኛዋ
    @ሠአዲነኝተሥፈኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ መልካም ሠው ነሽ የሠው ደሥታ አሥደሥቱሽ አለቀሽ የኔ 🌷ቅን ፈጣሪ ይሥጥሽ

  • @menamark9615
    @menamark9615 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሰ አላችሁ መክሊትዬ ! ገኒ መክሊትን ብዙ አትደነቅም, ምንም አይመስላትም ምናምን የሚሉት ቃላቶች ጥሩ አይደሉም ዉስጧ ተጽእኖ ይፈጥርና በምንም ነገር ላይ ትርጉም ታጣለች ! ቲጂን ደግሞ ደግፊያት ያው የናተ መልካምነት ነው በደስታችሁ መደሰቷ ት/ም ወይ ሞያ ነገር ተምራ እራሷን እንድትቀይር! በተረፈ ያለም ያርግላችሁ! መክሊት በጣም ነው ደስ የምትይኝ!

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +10

    ከመኪናዉ ይልቅ ቤት ይሻላል ነበር ከኮዶሚኒየም አላህ ግቢ ቤት ይስጥሺ ገኒየ

  • @tesfayoutube2376
    @tesfayoutube2376 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ሰው የተመኝውን ሴገኝ በርቱ እናተ ምርጦች ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላቹህ ዉዶች ማነዉ እደኔ የሠዉ ደሥታ ያሥደሠተዉ ትግሥትየ በሠዉ ደሥታ አለቀሰች የኔ ዉድ የአንችን ደግሞ የሚያሥደሥትሽን ደሥታሽ ሁሉ ተሣክቶ ለማየት ያብቃን

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 3 ปีที่แล้ว +4

    ይችን ልጅ ዩቲዩብ ቻናል ክፈቱላት ይለፍላት እስኪ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 3 ปีที่แล้ว +7

    Des setilu! Your brother looks just like your Dad. Watching this made me realize how much I love and miss my older brother. Many blessings to Negatu and Mulugeta family!

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 3 ปีที่แล้ว

    ደሰ የምትይ እናት እረጅም እድሜ ይሰጥሸ

  • @momychannel2840
    @momychannel2840 3 ปีที่แล้ว

    ገኒ እዃን. ደስአለሽ. እኔም መኪና መግዛት እፈልጋለሁ ግን እስኪሀሪፉ ነው ይሄመኪና ነው ጥሩ የምትሉ አሳባችሁን ብታካፉሉኝ በጣም ደስይለኛል የመኪና እውቀቱ ያላችሁ 💐

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ትግስትዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትልቅ ደራጃ ላይ ያደርስሽ የኔ አልቃሻ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂ አላህ ከሰው ቤት ይገላግልሽ የራስሽ የሆነ ቤት ካማረ ትዳር ጋር ይስጥሽ

  • @sewargeyenealgne1892
    @sewargeyenealgne1892 3 ปีที่แล้ว

    የገኒ ቤተሠቦች እንኳን ደስ አላችሁ ስዎዳችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ሲቀጥል ለቲጂ ቻናል ይከፈትላት እምትሉ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ልቦናችሁን ያብራው ። ውድ ኢትዮጵያኖች እዎዳችሗለሁ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 ปีที่แล้ว +2

    🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
    አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
    የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
    ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @zeritutube5914
    @zeritutube5914 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ደስታቹ ደስታዬ ነዉ እንኳን ደስ አላቹ ቲጂዬ ስታለቅሽ እኔም አለቀስኩኝ እኔም የሰው ደስታ ያስለቅሰኛል ኤሔ ባህርዋ ከኔጋ ተመሳስሎብኛል ይገርማ

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 3 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ ገኒየ 💗እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ🇪🇹💚💛💗

  • @tigistbirhanu.jimmaa4368
    @tigistbirhanu.jimmaa4368 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow geni yene mar congratulations ❤️❤️

  • @wudyebaharuyoutube7863
    @wudyebaharuyoutube7863 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ ገንየ የኔ እነት ትግስት አለቀስች የኔ የዋህ ሆዱአ ገር እሩሩህ ነት የስው ድስታ የሚያስደስታችሁ መልካም ቀነ ልብ ያላችሁ ስብስክራይብ አርጉኝ ፓሮፍይሌን ተጨነችሁ እህት ውድሞቸ

  • @ቲጂሀበሻዊት
    @ቲጂሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ገኒዬ ለቴጂ ይቶብ ክፈቺላት በማርያም ስወድሽ 😍😘😘😘

  • @marethiopiawit8634
    @marethiopiawit8634 3 ปีที่แล้ว +2

    My sweetheart tiji, pure heart ❤️😘 stay blessed

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow !!!Geni ,congratulations !!!!!!!! I am happy for you guys!! Beautiful family ,Bless you more and more!!!

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 3 ปีที่แล้ว

    ገነት እንኮን ደስ ያለሽ በዚች ምድር ላይ ትግስት ካለ ሁሉም ያልፋል ያስታወስኩት ታመሽ በነበረበት ግዜ ለመታከም ተቸግረሽ የነበረዉን ግዜ አስታወስኩ ዱኒያ እድህ ናት ትሄዳለች ትመጣለች ከነልጆችሽ ክፍ አይካሽ
    ሽህ አላሙዲንንም በዱአ አትርሱት አላህ ነጻነት ይስጠዉ የቁም እስረኛ ነዉ በአሁኑ ሰአት ለብዙ ኢትዪጺያኖች ሰበብ ሁኗን
    ደግሞ ልጆችሽን ስትድሪ ሲወልዱ ሲከብዱ የምታይ አላህ ያድርግሽ ገንየ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว

    ገን እንኮሀን ደስ አለሽ በጠም ደስ ብሎኘል

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 3 ปีที่แล้ว

    ገኒዬ ለልጆችሽ ደስታ እደምትጨነቂ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ yegeni ቤተሰቦች ዋዳችዋለው ገንዬ ሰላማችሁ ቡዚት ይበል ትዕግስት በደስታ አለቀሰች የኔ ውድ ሁሌም በድስታ ኑሪ

  • @bvu1803
    @bvu1803 3 ปีที่แล้ว +1

    ገኒየ ደስትይኚአ ለሽ ከቤተሰቦችሽጋያለሽ ያለሽፈቅር ሁሉምሰውቤተሰቡንእዳችቢወድ ደስይለኛን ሰላምሁሉልኚ ሁላችሁም እወዳችሁአለሁ😘😘😘😘

  • @emudawit8386
    @emudawit8386 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ለቁም ነገር ያአብቃልሽ ልጆችሽን እህቴ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +2

    የገኒ ፋሚሊ ስታምሩ በጣም ደስይላል

  • @hiwotteferi780
    @hiwotteferi780 3 ปีที่แล้ว +3

    I love your Brother ❤️ I wish my Brother also like him🤦

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰውነት የተሞላበት ቤተሠብ ያብዛቹህህ🥰🥰🥰🥰