«እኛ እና እኛ›› ምዕራፍ ሰባት ክፍል 6 ተለቀቀ! REALITY SHOW SEASON SEVEN EPISODE 6 IS RELEASED! /Geni’s Family

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • የትምህርት ቤቶቻችን ድንገተኛ ውሳኔ ልጆቼን አስተካከለልኝ::

ความคิดเห็น • 250

  • @sanirayatube4279
    @sanirayatube4279 2 ปีที่แล้ว +25

    ለትግሰት ዮቱቡ ክፈቱላት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ🙏🙏🙏

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም አሪፍ ይአምርብሀል ቅዱስ ሁሌም እንዲህ ተቆረጥ

  • @mimimar3272
    @mimimar3272 2 ปีที่แล้ว +7

    መክሊት ቆንጆ ከናትሽ ጋር በጣም እኮ ነዉ የምታስቀኑት ሁሌም ዉድ እና ዉብ ናቹ

  • @edentube9745
    @edentube9745 2 ปีที่แล้ว +13

    ማርያምን ያምራል...just own it and have confidence with it.

  • @mimimar3272
    @mimimar3272 2 ปีที่แล้ว +15

    ቅዱስ ደግሞ በጣም አምሮብሃል ሁሌም እንዲ ዝንጥ በል የፀጉር ቁርጡ አንደኛ ነዉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +7

    ቅዱስ አምሮብሃል ከፊት ለፊት ቅርፅ ብታስደርግ ይበልጡን ያምር ነበር በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ❤️

  • @nefisa70
    @nefisa70 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳንም ተቆረጥከው ወላሒ ወንድ የሚመሥለኝ እንዲህ ሥረአት ሢኖረው ነው ሁሉም የምወደው በአግባቡ ሢሆን ያምራል በዚሁ ቀጥል አታሣድግ ፀጉረህን ዘመናዊ እየተባለ ምኑም ተበላሽቶዋል

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብአድርጊኝእህት

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 2 ปีที่แล้ว +12

    ቅዱሥየ ያምራል ሁሌም እንደዚህ ተቆረጥ ማሣደቅ ጦሩ አይደለም 💙💙💙🙏

  • @rakebrahel7583
    @rakebrahel7583 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስዬ ቁርጡ ያምርበታል ግን የበለጠ ቆጆ ሚሆነው ባይቆረጥ ነው

  • @brhanuteka2946
    @brhanuteka2946 2 ปีที่แล้ว +1

    Aye betam Arif yamerebehal sew yemelehen endatesema✌️💙👏👏

  • @gamoethiopian7516
    @gamoethiopian7516 2 ปีที่แล้ว +5

    ዉበትክን ዋጠዉ የበፊቱ አቆራረጥ ነዉ የሚያምርብክ ቅዱስ እኔ ከቲጂ ጎን ነን

  • @MedinaTube-vo5mv
    @MedinaTube-vo5mv 2 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክ ያምራል ድምርኝ የመዳም ቅመሞች መልካም የርመዳን ወር ይሁንላችሁ 🥰🥰🥰

  • @destapark609
    @destapark609 2 ปีที่แล้ว +8

    ጠፍታችሀል ማሮችዬ መንፈሳዊ ቦታ ሄዳችሁ ቪድዩ ስሩልን ገኒ

  • @hgtube2653
    @hgtube2653 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የወድልጅ ፀጉር እደዚህ ሢሆን ነዉ የምወደዉ 👍👍👍ምርጥ ነዉ ደሞ ያምራል ቅዱስ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @rabiaseid1379
    @rabiaseid1379 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ተምርልክ ወንድም ማሻ አላህ 😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @mariyatube8922
    @mariyatube8922 2 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ምንም አይል ግን ትንሽ ረዘም ቢል ነበር
    አላማረብህም አላስጠላብህም

  • @tarikuatarikua6743
    @tarikuatarikua6743 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ መቆረጥህ መልካም ነው ግን ተመልሰህ ወደ ልጅነትህን ያስታውሳል

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 2 ปีที่แล้ว

    Kudusyeee I love it this style continue like this. God bless you.

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ ቤተስብ ናችሁ እናትና ልጅወች ፍቅር ናችሁ በርቱ

  • @banchialemu2770
    @banchialemu2770 2 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ቤተሰቦች ❤️❤️❤️

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር አያምርብክም ፀጉርህ እንደበፊቱ ይሁን ቲጂ እውነቷን ነው

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +14

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

  • @heavenlegesse9731
    @heavenlegesse9731 2 ปีที่แล้ว +1

    Meklit leke nat your look amazing 🤩

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አምሮብሀል

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ወላሂ ቅዱስ አመሰልምምም ማሻአላህ ታምራለህ 👈👈👈👈👈

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ እንዳትቆጭኝ እንጂ, ቅዱቅ ፀጉሩ ነው የሚያምርበት.. ፊቱ ውድቅ ነው ያለብኝ

  • @Dave-iz8oj
    @Dave-iz8oj 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow ቅዱስ ያምርብሀል ።

  • @-eraeltube4329
    @-eraeltube4329 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እንዲህ ነው የሚያምረብህ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 ปีที่แล้ว +1

    ሃሃሃሃሃ ወይኔ ቅዱስ ለምን ተቆረጥከው በጣም እኮነበር የሚያምረው ፀጉርህ እኔ ወድሞቼ ፀጉራቸው እዳተነበር ትምህርት ቤት አስቆረጣቸው እጂ ሃሃሃሃ አሁን መክሊት ታላቅ እህት መሰልሽ ላቺ ጥሩነው ሃሃሃሃ

  • @BezaLove-y1e
    @BezaLove-y1e 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow betam yameral akorarethi😘

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 ปีที่แล้ว

    አይ መክሊት ጎበዝ ኮመንት አሠጣጥሽ እጅግ በጣም ያረካል እሱ እራሱ ደስ አለው

  • @emenetes.7031
    @emenetes.7031 2 ปีที่แล้ว

    Betam new ymiyamerew tebark

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ ደስብሏታል እኳንም ደስአለሺ

  • @meklit1543
    @meklit1543 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል ቅዱሰ ዋዉዉዉዉ ወንድሜን መሰልክ❤❤❤❤❤

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 2 ปีที่แล้ว

    የምወዳችሁ ቤተሰብ😘😘😘😘😘😘😘😘😘💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜ክፋ አይንካችሁ

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 ปีที่แล้ว

    Marimanaa yimarala qadusaaaa
    Huleee adi taqoraxaaa👍👍👍👍👍👍

  • @bietajera7403
    @bietajera7403 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ያምራል ቅዱሴ ሁሊ እደዚህ ተቆረጠው😃

  • @medicaldiagnosis2911
    @medicaldiagnosis2911 2 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም በጣም ቆንጆ ናችሁ ለኔ ግን ልዑሌ አንደኛ ነዉ።

  • @buy3701
    @buy3701 2 ปีที่แล้ว +4

    Ere you look betam cute ewnet ❤

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነዉ ያምርብሀል ቅዱስ

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ያምርብካል

  • @meazaashenafi2347
    @meazaashenafi2347 2 ปีที่แล้ว +1

    Wooooow ቅዱስዬ ቆንጆ የምር

  • @fafiyoutube3726
    @fafiyoutube3726 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ ቅዱሴ ማነህ ግን ቅዱስ ይመለስ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @misrakasamenw6595
    @misrakasamenw6595 2 ปีที่แล้ว

    ቅድስ ማርያምን በጣም ነው የምታምረው. በመጀመሪያ የናትህን ሐሳብ ለማክበር ስላደረከው መልካም ነገር ከልብ መልካምነትህን ያሳያል ቆንጆ ነህ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 2 ปีที่แล้ว +2

    I share Tigist’s reaction. The previous hair cut looks better on Kidus for his age.

  • @betyayele5876
    @betyayele5876 2 ปีที่แล้ว

    Mekilitiye yene mar sew tsegur siqoret endate siyamir ayiche alawkim alalechim betam yemir ewnet

  • @betelhemalemu5789
    @betelhemalemu5789 2 ปีที่แล้ว +1

    yemer kiduse betam yamral

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ በጣም ነው የሚያምርብህ

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 ปีที่แล้ว +2

    So beautiful family we love you guys

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ያምርብሃል ጸጉራችሁን ስትስተካከሉ ደማችሁ ሙልት ብሎ ታምራላችሁስለዚህ ሁል ጊዜ ተከርከም

  • @Minikonjoo2114
    @Minikonjoo2114 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ በጣም ነው ያሳከኝ እሽ 🤣🤣🤣🤣

  • @zelalmadugna2659
    @zelalmadugna2659 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ናችሁ እደዝህ ግን እዳተስተካል አያምርም የበፍቶ ነው አሪፍ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛ🙏🙏🙏

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱሥ ያምራል

  • @liyuworktezera4411
    @liyuworktezera4411 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 2 ปีที่แล้ว

    ፊትህ ከሳ እንጂ ብዙም ለውጥ የለህም

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet btam new mamrebhu

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว

    Geni enkuwan be selam metachu tamralachu aylayachu egizabher yexabeqachu, selamachu yebeza

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 2 ปีที่แล้ว

    Woww baxam yamirali

  • @ዘይነባአሊየመቅደላዋልጂይ
    @ዘይነባአሊየመቅደላዋልጂይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ከፊቱ አሁን አምሮብሀል

  • @keyamamo7562
    @keyamamo7562 2 ปีที่แล้ว

    ቅድስ በጣም ነው የሚያምርብህ የእውነት

  • @yusiraabdi7756
    @yusiraabdi7756 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ❤❤

  • @selamawitzinaw5130
    @selamawitzinaw5130 2 ปีที่แล้ว

    Kidusye bexam tamraleh yene konjo

  • @Selina6648
    @Selina6648 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱሰ 😂😂😂😋 ከምር ሌላ ሰው ነው የመሰልከኝ 😂😂ኧረረረረ አያምርብክም የበፊቱ ነው የሚያምርብህ 😂😂

  • @sholayemommy8295
    @sholayemommy8295 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስዬ የኔ ጌታ ያምራል

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃና ላይ ያለዉ ዳዉት መሰልክ ቅዱሰ 😂😂😂😂😂ምንም አይል

  • @kkkaldd7510
    @kkkaldd7510 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ነው የሚምርብህ ወላሂ

  • @mimimar3272
    @mimimar3272 2 ปีที่แล้ว +2

    ገኒ በጣም ነዉ የምንወድሽ እንኮን ደና መጣቹ ከነ መላዉ ቤተሰብሽ ምርጥ ቤተሰብ ስታምሩ እኮ የኔ ዉዶች

  • @selamgeta1979
    @selamgeta1979 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚያምረው በእውነት።

  • @dawit6731
    @dawit6731 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks💞💞💞🙏🏻🙏🏻

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል ቅዱስ በጣም

  • @kukuterefe2108
    @kukuterefe2108 2 ปีที่แล้ว +8

    ቲጂ እውነቷን ነው !

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔውዶችስታምሩ ፍቅራችሁይብዛልኝ ምርጥቤተስብናችሁ

  • @hiwotassefa4336
    @hiwotassefa4336 2 ปีที่แล้ว +1

    💕💕💕ኦ ቅዱስ የኔ ውድ ስታምር 💕💕💕👍

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 ปีที่แล้ว

    Wow so cute kedusa ymer tameralhe beka hulame edzihe tekorete ymer wow I love’it

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @wwqea4350
    @wwqea4350 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር በጣም ያምራል የኔ የሁልጊዜ እስታይሌነው

  • @ሎሚታደስyoutube-d5o
    @ሎሚታደስyoutube-d5o 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለንት ይሁን የኔ ውዶች ❤

  • @meronmengesha9755
    @meronmengesha9755 2 ปีที่แล้ว

    Mareyamin betam yamerale

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ቅደሥዬ በጣምነው ምያምርብኸ

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 2 ปีที่แล้ว

    Ye iwunat bexam yamral Qidus 👍👌❤😍

  • @marthagebremichael3545
    @marthagebremichael3545 2 ปีที่แล้ว

    Kidusye betam Yamral 👍❤️

  • @fetidula4236
    @fetidula4236 2 ปีที่แล้ว

    Hula setesk bayesh gen betam new medesh enate temsyegn alsh

  • @efm5429
    @efm5429 2 ปีที่แล้ว +2

    i swear he's so cute keep this short hair cut.

  • @Tigit961
    @Tigit961 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው😂🌹🌹🇪🇹😘😘😘😘😘

  • @hulufkirehulu2978
    @hulufkirehulu2978 2 ปีที่แล้ว

    WEYY YAMERAL KEDUS

  • @kindahaftiasgedom4190
    @kindahaftiasgedom4190 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ያምራል

  • @SabaTache
    @SabaTache 2 ปีที่แล้ว

    ስታምር ባየህ

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥእናት

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምለዚህቤት የምር አምሮብሐል ቅዱስ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይምርብሀል

  • @maazabegatsion7728
    @maazabegatsion7728 2 ปีที่แล้ว

    Waaas 👍

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስም ስታምር

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 2 ปีที่แล้ว

    Wow yameral

  • @bayushamaer3647
    @bayushamaer3647 2 ปีที่แล้ว +1

    አውናት ቅዱስዬ ሊላ ሰው ማሰልክ ግን ጉጭ ሞላ ደሰ ትለለክ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ፊሪዙ ነዉ ምያምርብክ በዛ ስለተለመድክ ይሆናል

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 2 ปีที่แล้ว

    Completely you look so different person
    but you look amazingly good

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ ምርጥ ፉሚሌወች❤❤❤

  • @yakobgeri4672
    @yakobgeri4672 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ መልክህ ጸጉርህ ነው እንዳትቆራተው