እንቁላል በተፈጨ ስጋ እንዴት በልዩ ዘዴ አጣፍጠን እንጠብሳለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ይህ እንቁላል በተፈጨ ስጋ እና በቅመምና በወተት ተደርጎ ሲጠበስ በጣም ለስላሳ እና ሲበላ ደሞ ትንሽ መረቅ ያለው ጣእሙ የምትወዱት አይነት ነው ለቁርስም ለምሳ መበላት ይችላል

ความคิดเห็น • 49

  • @FasiNico
    @FasiNico 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅልጥፍ ፅድት ያለ አሰራር እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ 🙏❤

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah new berchi melly

  • @marthagebrehewot3403
    @marthagebrehewot3403 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for the recipe I love all your shows. I’m impressed by your professional video presentations, the originality of your recipes, your cooking and presentation skills. Keep up the good work I’m your fan!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሱግናለው ማርታ ክብረት ይስጥልኝ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👍👍👍🙏

  • @misrakedae9023
    @misrakedae9023 2 ปีที่แล้ว

    የምትገርሚ ባለሙያ እንኩንዋን እናትሽ ባልሽ እንዴት እድለኛ ነው። ባለሙያ የባለሙያ ልጅ ተባረኪ።

  • @user-oj2iq6vy1b
    @user-oj2iq6vy1b 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ ሜሉ የኔ ሙሉ ሴት እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏🙏

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ይመችሽ
    መልካም ምሽት

  • @seblebezabeh2764
    @seblebezabeh2764 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ

  • @beletetube_
    @beletetube_ 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ እህት በጣም ምርጥ ስራ ነው በርችልኝ

  • @birukhaile4747
    @birukhaile4747 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher ahunem hulem yebarkesh hulegeze emeteserew hulu betam konjo ena tafache new yene ehet berche

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሚሉዬ እንኳን ለአዲሱ አመት ከነ መላው ቤተሰብሽ በጤና አደረስሽ!
    የሠራሽውን ሳየው ምራቄ በአፌ ሞላ።
    እጅሽ ይባረክ ሚሊዬ የኔ ባለሙያ በርቺ!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናሉው ጥሩዬ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ መላትዬ አብሬሽ ተገኘሁ

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 3 ปีที่แล้ว

    My favorite breakfast of all times. Great to see you make it best. God bless you Melly.

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 ปีที่แล้ว

    Bexami desi yilali ijshi yibareki berichi

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 ปีที่แล้ว

    Berche ejeshe yebareke

  • @hababiy9747
    @hababiy9747 2 ปีที่แล้ว

    ነገ ለውዱ ባሌ የምሰራለት ምርጥ ቁርስ አገኘሁ ይመችሽ ውዴ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ሀብዬ ታዲያ የውዱ ባለቤትሽን አስተያየት ለኔ መንገር እንዳትረሺ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ

  • @suzihagos7111
    @suzihagos7111 3 ปีที่แล้ว

    Bravo 💖

  • @melantekle8019
    @melantekle8019 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ እዴት እደምወድሽ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 3 ปีที่แล้ว

    ሀሙስ በረፍቴ ይቻን ሰርቼ ቡናዬን ይዥ ቁጭ ነው አመሰግናለሁ

  • @wmtwtm8433
    @wmtwtm8433 3 ปีที่แล้ว

    Wae 👍👍👍👍😍

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 3 ปีที่แล้ว

    My Top 10 😘😘😘

  • @wmtwtm8433
    @wmtwtm8433 3 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @hamonabeshah5774
    @hamonabeshah5774 3 ปีที่แล้ว

    Yena gobezi berichi

  • @rahel1886
    @rahel1886 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የበግ ቅቅል አሰራር አሳይን Please

  • @tg5355
    @tg5355 3 ปีที่แล้ว

    meluye enkuan dehna metash

  • @medibutajeratube6205
    @medibutajeratube6205 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁኑኑ ለመሥራት በዝግጅት ላይ ነኝ ቀለል ያለ ምግብ ነው

  • @elsatsehayegebrmdhin4680
    @elsatsehayegebrmdhin4680 2 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️🇪🇷🌸

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 3 ปีที่แล้ว

    Melly miraken aswtshgn eserwaalhu Amesegnalhuu

  • @user-fz5zl5lq9h
    @user-fz5zl5lq9h 3 ปีที่แล้ว

    Iam first

  • @user-iu5iz1yu7n
    @user-iu5iz1yu7n 3 ปีที่แล้ว

    የተልባ ጁዝአሰራርአሳይኝ. እስቲይ ለጨጓራጥሩነወ ብለውኝነወ

  • @mahdereeprame110
    @mahdereeprame110 3 ปีที่แล้ว +1

    ወተቱ ጥቅሙ ምንድነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ማህደር እንቁላሉ እንዳይደርቅ እንዳይደርቅ ርጥብ ያለ መረቅ ያለው እንዲሆን ያገለግለዋል

  • @nebiyatmulugeta3912
    @nebiyatmulugeta3912 3 ปีที่แล้ว

    Melly yemgb azegejajetshin ewodewalew enkulal stsebri gn hulet sehan binorsh mknyatum dnget yetebelashe binor hulunm ybeklewal

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ነብያት ሁሌ እንዳልሽኝ ነው የማደርገው ተናግሬም አውቃለው የዛሬው እንቁላል ግን የቤት እንቁላል ስለሆነ ነው የተገዛ አይደለም ለዛ ነው

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @beletetube_
    @beletetube_ 3 ปีที่แล้ว

    እህት ከቻልሽ አንድ ቪዲዎ ኮሚውኒቲ ሸር አርጊልኝ?

  • @mimialemu6837
    @mimialemu6837 3 ปีที่แล้ว

    Melu yet hager new yaleshw yane balemuya?

  • @user-ij9ci6gr6q
    @user-ij9ci6gr6q 3 ปีที่แล้ว

    ''''''

  • @user-bm8vg5kl7v
    @user-bm8vg5kl7v 2 ปีที่แล้ว

    ሰው ስለሰው በማውራት ተጠምዷል አችግን በራስሽ ሙያ ያወቅሽውን ለማሳወቅ ትጥሪያለሽ በርች

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ አመሰግናለው

    • @user-bm8vg5kl7v
      @user-bm8vg5kl7v 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv ምንም አይደል እህቴ በዚሁ ቀጥይ ፈጣሪ ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛው

  • @ruthandmoses3341
    @ruthandmoses3341 3 ปีที่แล้ว

    አዝናኝ ጨዋታ
    th-cam.com/video/WOSDkMp-PrI/w-d-xo.html&ab_channel=RuthandMoses