ፈጠን ያለ ስጋ በእንቁላል አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ እንኳን ደና መጣሽ እንደሁልግዜው ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌👍

  • @tigistsintayehu1707
    @tigistsintayehu1707 3 ปีที่แล้ว +4

    ሚሉዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። አንቺን ሳይሽ የስራ ሞራሌም አብሮ ነው የመጣው። ❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሜሉ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ጎበዝ በርቺ 🙏♥️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +3

    ሚልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ያዘጋጀሽው ፕሮግራም ቆንጆ ይምህርት እና አነቃቂ ነው ቀጥይበት በጣም ቆንጆ ቂምሳ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴

    • @zertehunm..9772
      @zertehunm..9772 3 ปีที่แล้ว +1

      ወይንዬ በጣም ደስ ይለኛል ሁሌ የTH-cam እህቶችሽን ስለምታበራች ተባረኬ🙏🤗💕

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ እንኮን ደህና መጣሽልን ብዙ ነገር ማሰተማር ትቺያለሽ ቆንጆ አሰራር እጀሽ ይባረክ 👍👍👍🙏

  • @forever4462
    @forever4462 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ መሊሾ

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም ደስ ብሎኝ የምሰራት ምግብ ሜሊዬ ዋው yum 😋 ♥ ❤ 👌

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላ በጣም አሪፍ ነው ስጋው የበሬ ነው ወይሶ

  • @metiabraham7378
    @metiabraham7378 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow! Enkuan temeleshilign. Am so happy!!!!!

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..9772 3 ปีที่แล้ว +1

    እንክዋን ደህና መጣሽ!!

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም ተመለሸ❤👏

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 3 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ ሜሊዬ በርቺ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው 🙏🙏💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💞💞💖💞💞👍👍👍👍👍

  • @korerimayepet
    @korerimayepet 3 ปีที่แล้ว +1

    አዎ እንደዚህ አይነቱ አቀራረብ ነው ደስ የሚለው እንደድሮው
    አሪፍ ነው!

  • @rahelfeleke7470
    @rahelfeleke7470 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ እንኳን ደህና መጣሽ እረፍት እንዴት ነበር ቤተሰቦችስ ሰለም ናቸው

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አስራር እንኳን ደህና መጣሽ እንዲህ ጎረስ እያደረግሽ እኛን እያስጎመጀሽ ነው ደስ የሚለው።

  • @alemwobe3044
    @alemwobe3044 3 ปีที่แล้ว

    ሚልየ ምክሮችሺ በጣም ቁም ነገር ያላቸው ነበር እኔማ ስወድሺ ማርያምን በፍቅር ነው እምወድሺ በቃ እራስሺን ሁነሺ ስለምትመጭ ጎበስ ብየ አመሰግናለው ትልቁ ነገር ተመልካችን ማክበር ትልቅ ነገር ነው በርች አይለውጥብሺ ባለሙያ አድርገሺናል ቀለል ባለ መልኩ ሴያዩት የሚያስርብ የሚያጎጎ ምግቦች ስለምታቀርቤልን እናመሰግናለን በርችልን ሁሉም ነገር ትችይ አለሺ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው አለምዬ አንድ ቀን ያጫወትሽኝን ታሪክ መቼም አረሳውም እና በዛ የተነሳ ዩ ቲዩብን ሳስብ ትዝ ትይኛለሽ

    • @alemwobe3044
      @alemwobe3044 3 ปีที่แล้ว +1

      የእውነትን እኮ ነው በጣም ደስ ብሎኝ ነው የውስጤን ሁሉንም ባልገልፀውም ግን እውነተኛ ነገር ነው ግን ደግነቱ ያሁሉ አልፎል አሁንማ ጥሩ ነው ተምሪበት አለው አችን እና የአዳነን እናት ሳይ የእውነት ደስ ይለኛል ምክንያቱም ሁሉንም ያጠቃለለ ነው የሚገርመው ጎመን በሺሮ የሰራሺው እኔ ያደኩበት ቦታ የሚሰራ ነው እና ግርም ብሎኝ ነው ያየሁት ሁሉንም የሚወክል ምግብ ነው የምታቀርቤው እውነቴን ነው ሁሉንም እከታተላለው ሁሉም የእራሱ ችሎታ አለው ግን የአዳነ እናት እና አች ከእውነተኛ ማንነት ጋር እውነተኛ ስራ ስለምታካፍሉን እናመስግናለን ።

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +2

    I am ready to watch you thanks 🙏🏾 again

  • @رحمةمحمد-ض1ذ
    @رحمةمحمد-ض1ذ 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw betam konjo tebarki berchi

  • @metiabraham7378
    @metiabraham7378 3 ปีที่แล้ว

    Yihe neber yenefekegn!!!!!🙏👏👏👏👏👏👏

  • @karma3681
    @karma3681 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ትንሽ የኛ ቅቤና ቃሪያ ጣል ቢልበት 😋 😋
    FYI
    እስቲ 👍🏼 ማረግ እንልመድ ልጆቻችንን እናበረታታ
    3000 viewers only 200 likes🙄

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እህቴ

  • @nabeelalmurbati3864
    @nabeelalmurbati3864 3 ปีที่แล้ว

    Yummy yummy konjo new

  • @ephermkebede8280
    @ephermkebede8280 3 ปีที่แล้ว

    waw ❤👍👍👍👍

  • @tsehay897
    @tsehay897 3 ปีที่แล้ว

    Wowwoooooooo

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 ปีที่แล้ว

    I Can’t wait to try it. Delicious!!!!

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 ปีที่แล้ว

    Melly betame harife new edhulgezaewe

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 3 ปีที่แล้ว +1

    ቢላ ከየት ነዉ የገዛሽው ብዬ ጠይቄሽ አልመለሽልኝም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      ኤልስዬ ይቅርታ Fissler ይባላል አማዞንም ላይ አለ እኔ ግን በአቅራቢያዬ ካለ ሱቃቸው ነው የገዛሁት

    • @elsadibaba7670
      @elsadibaba7670 3 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv አመሰግናለሁ

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 9 หลายเดือนก่อน

    enekulal besega betam new yemewedew lij hognea

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 3 ปีที่แล้ว

    Melu is #1 always thx 💕💕

  • @asterkasa2634
    @asterkasa2634 3 ปีที่แล้ว

    Kimishashi neber yenafekegn tebarek

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam kkkk

  • @mahiletwhibesilassi9501
    @mahiletwhibesilassi9501 3 ปีที่แล้ว

    Thank u meli

  • @betelhemeshetu8870
    @betelhemeshetu8870 2 ปีที่แล้ว

    🌹😙🌹🌹

  • @haimanotgebretsadik1621
    @haimanotgebretsadik1621 3 ปีที่แล้ว

    Selam meley i miss you food enkun dena metshe

  • @ketenaketanan7560
    @ketenaketanan7560 3 ปีที่แล้ว

    😘😘😘

  • @destatufa6530
    @destatufa6530 3 ปีที่แล้ว

    Ye d/r dani ehet nesh enda demsachu ad new

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ደሱ አይደለሁም ሁለታችንም ስናወራ ስለምንፈጥን ነው የተመሳሰለብሽ

    • @destatufa6530
      @destatufa6530 3 ปีที่แล้ว

      Ay endeza sayihon betam sitaweru timesaselalachu endeza gemicha new yeteyekush

  • @misirtadelle3627
    @misirtadelle3627 3 ปีที่แล้ว

    Wow ds yilal endhi bakali sitimach Millye

    • @misirtadelle3627
      @misirtadelle3627 3 ปีที่แล้ว

      Yetimatim delih yetaly taemi alew way tatkime silamlawik new?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      ቆንጆ ነው እኔ ሁሌም ባይሆን አንዳንዴ እጠቀማለሁ

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 ปีที่แล้ว

    እምምምምም !!!

  • @senafbiko2919
    @senafbiko2919 3 ปีที่แล้ว

    meliye des yilenaliko indi iyayensh sitiseriln