ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ፈጣን ጤናማ ቁርስ ምሳ እና እራት⭐️እንቁላል በዳቦ ልክ እንደ ፒዛ //ስጋ ተቀቅሎ ተመትሮ ልዩ ቀይ ወጥ //ፋሶሊያ በካሮት //ቀይ ስር በካሮስ ቁጥር 1✅

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2021

ความคิดเห็น • 416

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +25

    የበርበሬ አዘገጃጀት th-cam.com/video/OsYWhO4_zcE/w-d-xo.html
    የእንጀራ አሰራር th-cam.com/play/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq.html
    የቅቤ አነጣጠር th-cam.com/video/G1xFrrsxVGc/w-d-xo.html

    • @medinayoutube3274
      @medinayoutube3274 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ የሪዙ ን ብራወን አሰራር አሳይኚ👍💚💛♥

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +1

      @@medinayoutube3274 እሽ እህቴ ቅዳሜ አስቤአለሁ እንደ እግዛብሔር ፍቃድ

    • @hemenawitzenebe5926
      @hemenawitzenebe5926 2 ปีที่แล้ว

      Kml

    • @smorramadan3679
      @smorramadan3679 2 ปีที่แล้ว

      @አስቴር ኢትዮ ትዩፕ aster tube 👍👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว

      Please call me

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486 2 ปีที่แล้ว +131

    እጅሽ ይባረክ 🙏ፅድት ያልሽ 👏የእቃ ምርጫሽ 👏አቀራረብሽ 👏የቪዲዬ አቀራረፅሽ በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ‼️Bravissima ‼️

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว +15

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔም እከታተልሻለሁ በጣም አስተማሪ የሆነ ቪዲዮችን ነው የምትሰሪው ቻናልሽን በጣም ነው የምወደው ብዙ ተምሬበታለሁ አስተያየት ባልሰጥም ግን አንደኛ ምርጫየ ነው ቀጥይበት 🙏💝

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb 2 ปีที่แล้ว +5

      ኤልሲዬ የኔ ቅን ። ሁላችንም የመደጋገፍ ባህላችንን እናጠንክር ።

    • @yoditdamte5864
      @yoditdamte5864 2 ปีที่แล้ว +3

      አንቺም አንደኛ ነሽ የኔ ምርጥ

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምረኝ ማሚ🌹

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 ปีที่แล้ว

      @@enat-ethiopianfood7261 እህት በረቺ ደመረኩሺ ደምረኝ የኔቆጆ በጣም አሰራረ ነዉ 👍👌

  • @solsolrora7076
    @solsolrora7076 2 ปีที่แล้ว +19

    Thanks for sharing I love the way you cooked and the way you presented well done all the way from 🇪🇷 🇪🇷.

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ፆድት ያለ እና ፈጣን ሲያዩት የሚያምር ምግብ አሰራር am proud of you sis

  • @sarahaile9480
    @sarahaile9480 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ፍጥነትሽ አስራርሽ ደስ ሲል እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @ummaymenkitchen5722
    @ummaymenkitchen5722 2 ปีที่แล้ว +2

    Hulum andegna new ejish ybarek

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 ปีที่แล้ว +7

    ሁሌም ወድጄው የማየው አሰራርሸ ፍጥነት ፅዳት አጭር 🙌

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +1

    wow Wow በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን።

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለ ሞያአ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @saraabdella1244
    @saraabdella1244 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobezi Hulumi betam yamiral yene konjo 👍

  • @SLovemLoveSe
    @SLovemLoveSe ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ነሽ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ እጅሽ ይባረክ።

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርፍ ነው በርቺ

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ እናትዬ፣ ሁሌም ስራዎችሽ ምርጥ ናቸው፣ ለእንጀራሽ ግን ቃላት የለኝም 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @selampetros5577
    @selampetros5577 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ በርች

  • @SAMRI_heni
    @SAMRI_heni 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል የምግብ አይነት ልዩ ነው ተበልቶ የማይጠገብ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከእናት ብያለሁ እጅሽ ይባረክልን።

  • @abebechtesfaye8928
    @abebechtesfaye8928 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ በርች እናመሰግናለን

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 2 ปีที่แล้ว

    😭ዋው ትባረክልኝ የኔባሞያ በጣም አመስግናለሁኝ ምርጥ እና ቆንጆ አፒታይት ያለው አስራር ♥️♥️♥️💯

  • @fawzeyamohamad2807
    @fawzeyamohamad2807 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነደ ስላለ እጅሽ ይባረክ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Arif koyta neberen berchelgn 💐 bale muyaa nesh

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว +14

    እናትዬ ዋውው ሁሉም ምግቦች በጣም ነው የሚያስጎመጁት እጅሽ ይባረክ ❤️🥰🥰

  • @azpeaceforever8500
    @azpeaceforever8500 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ብዙ ነገር አስተማርሽኝ አመሰግናለሁ

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 2 ปีที่แล้ว +1

    Ejesh yebarek betam balemuya nesh

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እጅሽ ይባረክ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እንድህ ነው ባለሙያ

  • @user-tv2ti6yw1o
    @user-tv2ti6yw1o 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ነው አሠራርሺ

  • @afonsolomon9215
    @afonsolomon9215 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም አሰራር ። እጅሽ ይባረክ

  • @RedietasfawMaku-ox5ec
    @RedietasfawMaku-ox5ec 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ እጅሽ ይባረክ....ጉብዝናሽ ቅልጥፍናሽ💚💛❤

  • @saraibrahim8516
    @saraibrahim8516 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam temechege yene konjo egesh yebarek.

  • @melatkasay4499
    @melatkasay4499 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺውዴ💞

  • @naifabdulwasie3c768
    @naifabdulwasie3c768 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ በጣም የወደድኩት አመሰግናለሁ

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ማመን ይከብዳ በዚህ ሰአት አሸገራሚ ገበታ love Ethiopia food yummy 😘😘❤

  • @lydiamesfin1040
    @lydiamesfin1040 2 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ በርቺ

  • @gch752
    @gch752 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ እህቴ

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p ปีที่แล้ว

    ማሻአላህእናመሰግናለንእህትበርች

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 ปีที่แล้ว +1

    አመስግናለሁ የተባረከ ይሁን

  • @hawatilahua9514
    @hawatilahua9514 2 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ በርቸ እህት

  • @hadashadas9907
    @hadashadas9907 2 ปีที่แล้ว +1

    wawww yene konjo ejsh ybarek

  • @wudneshdigafe9215
    @wudneshdigafe9215 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ግሩም ነው !

  • @banchusimeneh9921
    @banchusimeneh9921 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ❤️👍👍👍

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም ልዩ ነው እናትየ እጅሽ ይባረክ ውዴ ሼር👌🥰

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዳንች ሀሉን ያሟላ አላየሁም ምርጥ ና ቀላል አሰራር አስተማርሽኝ ።ፅዳትሽ አቀራረብሽ ከነ መስሪያ እቃዎችሽ 1ኛ
    Thank you konjo

  • @tokumatubehm
    @tokumatubehm 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah mashallah

  • @susuyekamil3587
    @susuyekamil3587 2 ปีที่แล้ว

    Wow yene konjo betam gobez nesh hulu negeresh des sil ejesh yebarek

  • @asteraster7374
    @asteraster7374 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ሟያ ብሎ ዝም ነው ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @21cookchannel93
    @21cookchannel93 2 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረብሽ እንዴት ያምራል የኔ ጎበዝ በርቺ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት እመልሳለው

  • @compunour1250
    @compunour1250 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ

  • @emukal
    @emukal 2 ปีที่แล้ว

    ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 ปีที่แล้ว

    እናት ኢትዮጵያ ጎበዝ በርቺ

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ሴት እጅሽን ይባረክ ።

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow pizzashen, enjerash....wededkute. Hulu betam dese yelal. Kaneche bezu neger emaralehu. Thank you. 😊

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ እናመሰግናለን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekee aserarish des yilal berchee!!!

  • @hiwitube5289
    @hiwitube5289 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እናት እጅሽ ይባረክ በጣም ባለምያ ነሽ

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 2 ปีที่แล้ว +1

    አስጎመጀሺኝ በጣም አሪፍ ምግቦች❤️👈

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +2

    እናትዬ ዋው በጣም ነው የሚያምረው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረኩ ስትችዬ ብቅ ብለሽ አበረታቺኝ 👌👌👏😋❤🙏

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      እሽ እህቴ❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว

      እናትዬ ዛሬ ብዙ ቪዲዎችሽን እያየሁ ነበር ካንቺ ብዙ ሙያ መማር ይቻላል የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልኝ🙏❤

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 2 ปีที่แล้ว

      Bettwa's እንደማመር በቅንነት እመልሳለው

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว +3

    እናትዬ በጣም ሙያሽ ናፍቆኝ ነበር።
    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ሙያሽ አይለየን።
    መልካም ቀን 🙏❤️ ተባረኪልኝ

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 2 ปีที่แล้ว

    Wawww betam konjoo aserar new🥰🥰👌

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴት ደስ ይላል . Very colorful food . I will make it this food . Anch gen betam balamuya nesh

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว +1

    great job thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @sewenettadesse8066
    @sewenettadesse8066 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ አንደኛ ከፅዳት ጋር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tiztatilahun1594
    @tiztatilahun1594 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ ሙያሽ በጣም ልዩ ነው እናት❤️❤️

  • @mahietiopia3213
    @mahietiopia3213 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅሽ ይባረክ ሁሌም በፍቅር ነው ማይሽ

  • @user-zn5zx8sc2w
    @user-zn5zx8sc2w 2 ปีที่แล้ว

    Wow gobaze barache👌😍

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሙያ ነሽ

  • @elsaamare8855
    @elsaamare8855 2 ปีที่แล้ว

    እናት የኔ ባልሞያ እናመስግናለን 🥰🙏 በጣም ነው የምያምረው ድስቶችስ

  • @meseretgazahign8376
    @meseretgazahign8376 2 ปีที่แล้ว

    Wow ere ijishishi yibareki. Especially Tsudatishi.betam wedijewalewu.

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow 🤩 looks delicious food እናትዬ ቆንጆ ምግብ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ በርቺ 🙏🌸🌼💐🇪🇹🇪🇹

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 ปีที่แล้ว

    Wowowo 3👍👍👍😍😍

  • @etsegenetadane9220
    @etsegenetadane9220 2 ปีที่แล้ว +1

    Everything so good God bless you

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ጽዳት እቃ አመራረጥ ሙያሽ ምንልበልሽ ይሄ ቀረሽ አትባይም ጎበዝ ኩል የሆንሽ ሴት እጅሽ ይባረክ ስለቀናነትሽ ከልብ አመሰግናለሁ በርቺ

  • @misrakmandefro6860
    @misrakmandefro6860 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆጆ ነዉ ጎበዝ ነሽ!

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว

    የጀራ ማዞሪያሽ ደስ ይል

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ተባረኪ

  • @tesfashworkermias9329
    @tesfashworkermias9329 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ነገርሽ በጣም ነው ሚያምረው

  • @hiwotabebe76
    @hiwotabebe76 2 ปีที่แล้ว

    ሲበዛ ባለሙያ ነሽ እርጋታሽ አቀራረብሽ ንፅህናሽ እንዲሁም የምትጠቀሚያቸው እቃዎችሽ እንድከታተልሽ አድርግኛል።
    በርቺ ያገሬ ልጅ።
    የእንጀራ መጋገሪየሽን ከ አማዞን ከሆነ ሊንኩን ፖስት አድርጊልን እባክሽ ።

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሙያ እናትዬ ሁለገብ እኮ ነሽ የኔ ውድ ሁሉም አንደኛ ነው አዘገጃጀትሽ አቀራረብሽ አንደኛ ነው የሚገርምሽ ቀይ ወጥ እኔም እንዳንቸ ቀቅዬ በመረቁ ነው የምስራው ሁሉም ያስጎመጃል ጊዜሽን ወስደሽ ይሄን ሁሉ ነገር ሰላሳየሽን እናመስግናለን እህቴ 👌🏾👍🏾💯💝

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      እኔም ጊዜ ወስዳችሁ ስለምትከታተሉኝ በጣም በጣም አመሰግነናለሁ አወ ተቀቅሎ ሲሰራ ይጣፍጣል በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏❤️

  • @halietaentertainment7380
    @halietaentertainment7380 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @tomesjone6001
    @tomesjone6001 2 ปีที่แล้ว

    አላህይጨምርልሽ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አደነኩሽ wow it’s amazing

  • @user-nq3dp3vv1b
    @user-nq3dp3vv1b 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ተበረኪ

  • @yonitokyo7621
    @yonitokyo7621 2 ปีที่แล้ว +2

    That’s looks very healthy thank you

  • @lotidima1862
    @lotidima1862 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር በርቺ

  • @aliyetube5020
    @aliyetube5020 2 ปีที่แล้ว

    selam lazi bet yene wud ehete barchii baxema arif now

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much
    Egziabeher yebarekesh

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah new berchi ejshe yebarke

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ቤታችሁ ኣብዝቶ ይባርክ 🙏❤😍

  • @VenusAdiam
    @VenusAdiam 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ግበዝ

  • @freweinitesfai8185
    @freweinitesfai8185 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez ketybet, dstochis yamral yet new yemigeza 🙏

  • @maraki652
    @maraki652 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gs6ri4qr9m
    @user-gs6ri4qr9m 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @abbylove4379
    @abbylove4379 2 ปีที่แล้ว +8

    Peace, love and Blessing to you and your special family. Thank you for your special talent. 🙏

  • @adetube8673
    @adetube8673 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፈ ነው ጎበዝ

  • @taddesebekele7493
    @taddesebekele7493 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ🙏🏽🙇🏽 ምርጥ ምግብ አሰራር ከጥራት ጋር :: ክበሪ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mihrettolla1579
    @mihrettolla1579 2 ปีที่แล้ว +1

    ግዜ ሳታጠፊና ሳታሰለቺ በጥሩ ሁኔታ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን