“ልጄ፣ 'አባቴ አንተ ሲጋራ ማጨስ ካላቆምክ እኔ ማጨስ እጀምራለሁ!' አለኝ…” ቆይታ ከተስፋዬ ማሞ ወንድምአገኘሁ ጋር ክፍል - 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት የሚገርምነው መቸም ስንቱን ተማር ነው ዛሬ ። አቤት ትልቅ ምክር ነው መቸም። መንገድ ማሳየት እራሱ ቀላል አደለም ያልተፃፍትም ቢፃፍ። እጅግ ከልብ እና መሰግናለን🙏
    አቶ ተስፋዬ ማሞ። እንዳለ ጌታ ትውልድ አዳኝ ትምህርትቤት ነው መቸም መድረክህ እነኚን የእምዬ ኢትዮጲን ልጆች ማየት ትልቅ ተስፋ ነው!!!🙏

  • @ghionyihene786
    @ghionyihene786 22 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርም ነው ፤ ጋሽ ተስፋዬ ካነሳቸው እጅግ ማራኪ ወጎች መካከል "ፍቅር መጨረሻ" ብሎ ያነሣውን በ"VHS"ካሤት የወጣ ፊልም ይኼው 40 ዓመት ሙሉ አልረሳውም !! ደረሢው አንተ መሆንክን ዛሬ ሣውቅ ደግሞ ደግሜ ማይበትን ጊዜ ናፈቅሁ!!

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe หลายเดือนก่อน +1

    ተስፍሽ የፍቅር ሰው ።
    በጣም ደስስ እሚል ቆይታ ነው ። ብዙ ነገር እሚሸመትበት ።
    እናመሰግናለን ። 💚💛❤️

  • @samitru3351
    @samitru3351 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ምን እንደምናወራ አላውቅም እድሜ ከሰጠን ፣ 😮 ምንኛ ምርጥ ዘመን ላይ ነበራችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน

    የኔ ትውልድ ስው በዛ ዘመን እኮ ብዙ ታሪክ ነበር ድጉም ክፉውም ሀገር ወዳድነቱም ሀገር ክህደቱም ቀይሽብሩም ነጭ ሽብሩም አረ ስንቱ እግዚአብሔር እድሜ ስጥቶ ለአሁኑ ትውልድ መተረክ ጥሩ ነው ሀገራችንን ከአዙሪት ፖለቲካ ያውጣልን

  • @TamiratTame-h1j
    @TamiratTame-h1j หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ተስፋዬ ማሞ🙏

  • @simachewyitayew5499
    @simachewyitayew5499 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ መረዳት አስተማሪ ህይዎት

  • @yim416
    @yim416 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም የተኖር ህይወት ፣ ዋው

  • @NigistDemisew
    @NigistDemisew หลายเดือนก่อน +1

    Ymytgeb adbet erjim edme ystln abatachinn 🙏♥️🙏

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 หลายเดือนก่อน +1

    thank you sir