ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፍርድ ከመስጠታችሁ በፊት እባካችሁን ሙሉውን ጨርሳችሁ እዩት። እናመሰግናለን🥰🙏😊
th-cam.com/video/kqoMRhyWjfo/w-d-xo.html
ኩንታል ታሸካሙ ያሃህያ ስጋ ሸጮች አመድ ይርጋቻው እግዚአብሔር😢😢
በጣም የሚገርም ነው።ምክንያቱም ባለመጉረስሽ።በጣም አስተማሪ ነው።👆👆👆
እመቤቴን በሰላም አገሬ ልግባ እንጂ መቼም ሰጋ አልበላም ካማረኝ በጌን ገዝቼ እበላለው አገሬ እንዲ ሆነሸ ሳይሸ አዘንኩኝ
ከባድ ነው 😟
እኔ እራሱ እዳችነኝ የበሬ ስጋ ቢሆንም ዉስጤ አምኖ አይቀበልም 😢😢
Temsgen Sijemer Sga, Doro alblam, ሽሮዬ yena fiker❤
Sidetim bihon almebilat. Yinereral
are mulu eyu mejemeriya
አንድ አስተማሪዬ ክላስ በገባ ቁጥር እያስተማረ ስለ አህያ ሥጋ መብላት በኢትዮጵያ እያለ ሁልቀን እንደ ቀልድ እየተናገረ ስወጣ እኔም ቀልድ ይመስለኝ ነበር።አሁን ግን በትክክል አመንኩ።ብቻ አሁን ያለሁበት ብሾፍቱ ከተማ በዚህ በአህያ ስጋ ሺያጭ አይደለም ዛሬ የዛሬ ዘጠኝ ዓመትም ይታማ ነበር እና እንዶም ሳሞኑን የሆነ ቤት እየተጠራጠርኩ ምንም ሳይጥመኝ ብሬ ስለሆነ ብቻ በላሁና እዉነቴን ነዉ የሚላችሁ የዛን ቀን እንደ አህያ ተራገጥ ተራገጥ፣ እንደ አህያ ጩህ ጩህ ነዉ ያለኝ። ምን ይህ ብቻ እንደ አህያ መፍሳትም ጭምር እኮ ነዉ የሚላችሁ።እባካችሁ ወገን በቢዝነስ አምላክ፣ በኢትዮጵያ አምላክ ይዤለሁ በኢትዮጵያ ባህል አድጋችሁ እንዲህ ዓይነት ግፍ የተሞላበትን ንግድ አትስሩ።
ማርያምን ስጋ ገዝቼ አልበላም ሳየዉም አቅለሸለሸኝ 😢😢ለማንኛዉም ይመችሽ ጥሩ አስተማሪና ጊዜዉን ይጠቅሳል😂😂😂
አመስግናለው የኔ ቆንጆ
እኔም ወደ ኢትዮጵያ በቅርብ እገባለሁ ብሞት ውጪ አልበላም ቤት ከታረደ ውጪ
አይ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤😭😭😭😭😭ምን ያላየንብሽ አለ ።
😟😟
በጣም ግሩም ችሎታ ነዉ የእዉነት አስመሰላችሁትእኮ
እናመሰግናለን!!🙏🙏
የት አከበብ ነዉ ጎበዝ ? 11:48
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ደንግጬ ነበር። ወደ አአ ስመጣ በተዓምር ስጋ የሚባል እንዳታሳዩኝ እያልኩ ተፈቀደ እየተሸጠ ነው ብለው ቪዲዮዎን ገና ስጀምረው ደንግጬ ነበር።ሁለታችሁም በጣም የተዋጣላችሁ ተዋናዮች ናችሁ። በእውነት ወደ ሀገሬ ስመለስ አይደለም ሆቴል ቤተሰቦቼምጋ እስከ ቤተሰቤ ስጋ ንክች አናደርግም ።ሽሯቼን ለዘላለም ትኑርልን ። ለነገሩ እንጀራ ፣ ቅቤ ብዙ ነገር እንደድሮው ኦርጋንነቱ ተቀይሯል ድሮ ምግብ ይዘን እንመለስ ነበር አሁንማ አንድ ሻንጣ ምግብ ጭነን እንመጣለንኧረ መልካም ዘመን ያምጣልን ጌቲ ሆይ!!!
አይዞሽ እህቴ ለማስተማሪያ ነው
አሜን!!🙏🙏
@@addis_tilet እሺ የእኔ ቆንጆ። ዘመናችሁ ይባረክ
እመቤቴማርያም ላገሪ አብቂኝ አይኔ እያየ ታልታረደ ተውጪ የመጣ አልበላም😮😮
ሽሮዬ ኣንቺ ኑርልኝ❤ የምን ስጋ😮
ሻኛ ያለውን አለች እኮ ጎበዝ!!😂😂😂 ጉድ በል ጐንደር🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣
😁😁😀😀😀😀ወይኔ ዘድሮ
አይሄ አሰታማሪ ሊሆንም ይሄ ዝም ሊባል አይገበም የኢትዮጵያ ህዝብ ተኝተሐ ቋዉሞ ቅ/ቁርባን የሚቀበሉ ሰዋች አሉ ዝክር ተሰርቶ ቤተክርሰትያን ክርሰትያንም ይበላሉ ይሄ የተፈቀደ ሆኖ ነዎ ዝም ያላችሁ የረከሰ የበከተ ምግብ ህዝብ የሚያበሉት ለምን ተኛችሁ ጉበትመ ይበላላ ። አያሰቅ ህዝብ ተነሱ አውግዙ
👍👍
ኸረ አስደነገሽኝ ኡፍፍፍ ሁለተኛ አገሬ ገብቸ ስጋ ገዝቸ አልበላም አርጄ ካልሆነ
በሰምአም በጣም ተናደጄ ነበር❤❤❤❤❤❤❤ይመቻሸ
🙏🙏🙏
እንኳን ሊበላ ለመስማትም እንዴት ይቀፋል!ወይ ቅድስቲቱ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆነሽ ቀረሽ !
የአህያ ስጋን የምትሸጡ ሰዎች አህያ ይውለዱ እሱኑ መልሰው እንዳይሸጡት ብቻ ደግሞ የሰው አህያ እንዳያበሉን አደራ ፈጣሪዬ
ውሸት ነው ከቀላቀለችው ካልሆነ በቀር ይህ የበሬ ሥጋ ነው የአህያ ሥጋ በጣም ቀይ አይደለም(ክፍተ ቀይ ፈዘዝ ያለነው )
እናመሰግናለን! ሙሉውን ከተመለከቱ ዋናውን መልዕክት ያገኙታል😊
መቸም ከተወሰነ አመታት በኋላ የአህያ ስጋ ህጋዊ ሁኖ ሊኳንዳ ቤት መሸጡ አልቀረም ወገኖቼ
ማርያምን አይደለም ኢትዮ አረብ ሀገርኳን ሆኘ ሥጋው ሁሉ የአህያ እየመሰለኚ በሥቀቀን ልሞት ነው እግዳኮ የአህያ ሥጋ መሸጥ ከጀመረበት ጌዜ ጀምሮ ሥጋ መብላቴን አቁሚያለው ከሀገሪም ሥገባ ሁቴል ገብቸ አልበላም ሰርግም ሄጀ አልበላም
enmi😢
ሀይማኖታችንን ለማርከስ ከነ አብይ ትዕዛዝ ነው የአህያ ስጋ ሀጥያት ስለሆነ እምነታችንን ለማርከስ የአብይ እና ሽመልስ እና አዳነች ናቸው ይሆንን እንዲሰሩ የሚያዙት
ክክክክክክክክክክ አይ እድላችን እኝክ
አድ ነገር ልገርሽ እማ በሆነ ግዜ የኛ እህያ እሆን ወዝ ውስጥ ገደል ገባ እና ስብርብር አላ ከዛ አይኑ እያያ ጅብ በነብሱ ከሚያሰቃየው አርጅ ልጣለው ብሎ አባቴ አረደው ከዚያን እናቴ ቢላዋውን ያርድክበትን እዚህ ቤት እዳታስገባ እዛው ጣል እና ናቶሎ ብላው አባቴ ድግሞ አልጥልም ግን እቤት አላስገባም ብሎ ከቤቱላይ እቆርቆሮው ላይ ሰቅሎ ከብዙ ቆይታ በሀላ ማጭድ አሰራው ወስዶ እና እሄን ያክል በገጥር ይጠይፉታል አህያን🐎 ከተሜ ደሞ ትግጣለች ዝም ብላ አይይይይይይ😁😁😁😁😀
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
የአህያ ሰገ ለሰዉ ልጀ ለለሌለ ጀበንም አረደቹ አቀርቡ ጥሩ ነው በረቱ 7:25 7:28
እኔማ ከስጋ ቤት በኩል እንኳን ባልፍ የሚያመኝና የማስታውክ ይመስለኛል የአህያ ስጋንና የበሬ ስጋን ሽታውን ለዬልን
ሀሪፋ ትምህርት ነው ❤❤❤😂😂😂😂😂
በጥሩ ሁኔታ ሰርታችሁታል ያስተምራል ስጋ ገዥወች ከዚህ ተማሩ😂😂ምን ሊመጣ ነው እያልኩ ጉርሻው ላይ አይንሽ ፍጥጥ😂😂😂
🙏🙏 እናመሰግናለን!!
ዋው ጊዜው የአህያ ነው አህያ አርቡ ወገን በአህያ ጊዜ ዶሮ አታርባ
በነገራችላይ እኔ አንድነገር ሹክ ልበላችሁ በሰባሠባት የአህያ ስጋተበልቷል ግን እነዛሰዎች በአሰቃቂ በሽታነው ታመው ተሰቃይተው የሞቱት ይህ የምነግራችሁ እውነተኛታሪክነው
ቤት ያፈራውን መብላት እንጅ የውጭ ምግብ አያስተማምንም አንድነገር በላክ ግጬ እንቁላል ወተት ጭምር በአይኔ ያላየሁትን አልበላም ምርመራ ይደረግ አያስተማምንም በተላይ የተዋህዶ ልጆች ከውጭ ምግብ አትጠቀሙ ብታጡኳ ቆሎ በልታችሁ ዋሉ አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ልቦና ማስተዋሉን አድለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በህወቴ እንደዚህ ስቄ አላቅም በደንብ ነው ድራማዉን የሰራችሁት
😁😁😁 እናመሰግናለን!!
enam batam niu yisakan biunat birtuu
ልቦና ይስጣቸው 😢
እኔ በበኩሌ ካሑን ወዲያ እንዴት አድርጌ ነው ምግብ ቤትንና ልኳንዳ ቤትን የማምነው? በጣም ያሳዝናል
ሰሞኑን አዲስ አበባ ብሄድ ልጆቼ ስጋ ካልጋበዝሽኝ ቢሉኝ እነሱ ለመብላት በፈለጉት እኔ ቋቅ አለኝ ሳይወዱ በግድ ሽሮአቸውን በሉ
ከባድ ጊዜ ላይ ነን… ያሳዝናል😔
ህግ ዬለምጂ ሳጮችን ነበር ማብላት
የፈለገ አስተማሪ ብሆን አላምንም ምስጋና ላካ ሳሞኑን ሴቶችን ማሺከም የጀመረው የአህያ ሥጋ በልቶ ነው 😂😂
😂😂😂
ተው እኔ ድሮም አሽኮርማሚ ነኝ😂
😂😂
አንቺ ራስሽ፣አህያ ነሽ።
@@ahaduhome አሁን እኮ ካተ ይልቅ አህያ ተውዶዋል ገለቴ ጂል ስድቡን ምን አመጣ
: የአሰላ ቄራ ስጋውን ወደቻይና ነው ኤክስፖርት የሚያደርገው:: ለምን ትዋሻላችሁ? በዚህ ላይ ቻይና ዋጋ ከከብት ስጋ በእጥፍ ነው የሚሸጠው:: በግለሰብ ደረጃ የሚያርዱና የሚሸጡ ካሉ አናውቅም:
ቅድስት ሀገር እንዴት??? ትረክ ሳለች 😭💔
😂😂😂እኳን ይችን አይቸ ሰፈጠረ የሰጋ ዘር የሚባል አልወድም😂😢አዳሚይብላኝልሸ😂😂
በጭራሺ ስጋ ከዉጭ አልበላም ሰዉ ከሰዉ ተራ ወጥቶዓል ነዉራችን እንወቅ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
የኣህያ ስጋ ትላልቅ ሆቴሎች ዉስጥ ነው በብዛት ያለው። ባለቤቶቹን ሳይሆን ማናጀሮቹን ተከታተሉ።
አረ እኔም አሰላ ነኘ ግን ያሳዝናል አርዱ ነው የ አህያ ሥጋ ቄራ ያለው
ምን ማለት ነው????
የምር ምርጥ ቻናል ነው ያለሽ ደሞ።።
በጣም አሥተማሪ ቪድዮ
ገራሚ ድራማ 😂😂😂😂😂 እሚያምን አይጠፋም እኮ😂😂😂
ጨርሶ ሳያይ ለፍርድ የሚቸኩልም አለ! እናመሰግናለን!☺️
Nice & Very attracted program .
ይኸውልሽ እናቴ እኔ ከናንተ ባላቅም ሙሉን እዩት ብለሻልምንም አይነት ነገር ማስታወቂ ወይም ማለማመጃ ነው። መጀመሪያ ሰው ልጅ የተከለከለን ነገር ሚለምደው በአይኑ ሲያይ ነው። ተራቀሻል ባንቺ ቤት
ሁለተኛ ስጋ ቤት በበሩ አላልፍም ወይይይ ፈጣሪ ሆይ
ቀልዱስ ቀልድ ነው የኢትዮጵያ የስጋ ነገር ዘጋኝ😢
ህዝቤ። ወዶ። አይደለም። በምላሡ። ይሚራገጠው
ማቸም ካዚህ ቦሀላ ስጋ ጋዝቼ አልባላም
ከባድ ጊዜ ላይ ነን😟
ሠውዬው ጠርጥሯል😂😂 ትክክል ለሷ መኪና እጂ አህያ አያስፈልግም
እኔሞ የአሰላ ልጅ ነኝ ብዬ በኩራት ነዉ የማወራው ነበር አሁን ግን በቃ የአሰላ ልጅነቴን ሰርዣለሁ
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
አወ የምር ይቅርብሽ ነይ ወሎ❤❤❤❤❤
አረ አው ደግ አረግሽ
ግን የአህያ ስጋ ሰው እዲገዛ አደኛ እያበረታታሽ ነው ሁለተኛ ጥሩ ማስታወቂያ እየሰራሽ ነው ማሪያምን ያማል. ሲሆን በጥፎ ነገር በቁጣ ነበር ቢዲወውን መስራት ያለብሽ ከሻጮቹ ይልቅ ይበልጥ እያበረታታችው ያላችው እናተ ናችው😢 አምላኬ ሆይ ለይተህ ምታ 😢😢ያች አገር በዚህ ሁኔታ ማየት ምን ቀረን የሰው ስጋ ብቻ ነው የቀረው ሱን ደሞ ትንሽ ቆይታችው ትጀምሩታላችው ቢዚነስ አይደል😢😢😢ቱቱቱቱቱቱቱቱ
እባክዎ ቪዲዮውን ጨርሰው ይመልከቱ… ለማስተላለፍ የተፈለገውን ዋና መልዕክት እስከመጨረሻ ካዩ በተገቢው መንገድ ይረዱታል። እናመሰግናለን።
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አረ ዘዚህ አይቀለድም
ማርየ ደስ ስትይ ላግኝሽ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ እናውራ
ያሳዝናልወዴትእየሆድንነዉ❤❤🎉🎉
ጭቅላትሽ ከባድ እኮ ነው አዲሷ ኢርትራዊነት ትንሽ ካፍያው ሰለነካሽ ብቻ አድናቂሽ ነኝ ይመች😂😂😂
ይገርማል ያልነቃን የስጋ ነጋዴን እያነቃቹ እንዶይሆን።
ውድ ተመልካቻችን ሙሉውን ከተመለከቱ ለማስተላለፍ የተፈለገውን መልዕክት ያገኛሉ። ስለተመለከቱ እናመሰግናለን😊
አራ እትዮጵያዊን ወደትወደት የድኔዉ ሜሃልከታማ መሀልእያዎጀች የምተሸጠዉ አላያችዉም ወይስ ምን ትላላችው
አፈር ብሉና ምግብ ቤት ህጄ ምግብ እንዳልበላ አርጋችሁኝ ደግሞ ያእህያም ስጋም መሸጥ ጀመራችሁ
ታድያ ስትሸጭው የነበረ ለማሳየትም ቢሆን የአህያ ስጋ ነበር እንዴ?
አይደለም😊
አቦ ይመችሽ
🙏🙏
አይኗ ፈጠጠ ሊያጎርሳት ሲል 😂😂😅ግን ለራሳችን የማንወደውን ለስው ማድረግ አይከብድም ዝር ብየ ስጋ አልበላም ምግብ ቤት 😤😤😤
😅😅
ሰውን ለማስተማር ስትሉ? ይቻላል ብሎ ለማስተማር ነው ወይስ ስጋ ኣትግዙ ለማስተማር ነው።
ትላት.እስተበላሁት.አወጣሁት.እጭ.ስልኬ.ነዉጥላቴ😢😢
አደሰ አበበ የጂቢ ሰገ ሰንት ነው
ለወደፊቱ የበሬ ሰጠ ስንት ገባ ሳይሆን የአህያ ስጋ ስንት ሆነ ማለት ይሻላል😂
ሰውን ሁሉ አረከሱት። ደግሞ አህያ እያለች ትሰራለች እንዴ? ስንት ነገር የሚሰራ እያለ።ሰውን ወደ ቴክኖሎጂ ሳይንስ ከማስተማር ይልቅ ይህ የሚጠቅም አይደለም።
ገብተክ ዩቱብን በደንብ እየው የፈለከው አለ ዬሄ ደግሞ አስተማሪ እና አዝናኝ ነው ቪዶውን ጨርስክ እየው
አሳባቹ መልካመ ነው ከሰራቹ ላይበቀር በደንብ አድርጋቹ እየንን ድርጊት ማድርግ ሲያስብ ለመስረት የጀመረበት ቀን መንገዱን ናሕይወተን በራሱ ላይ ፈረድን አድረጓል ሠላም ቤታቸው ሳይሆን ያስገቡት መርዝ ነው የስገቡት ።
የምሮን ነው ወይስ ምድነው ጉድ እኮነው አረ ኡኡኡኡ
mn chiger ale enkuwan Ahya wusha ybela yelem Hat naftegnaw menfes!!
ይመችሽ ኬኳ❤😂😂😂😂😂
አረ በአላህ የእውነት ነውእደ😢😢😢
ምንያየደረጋችሁ ነው በቃ እንደቀላል ነገር ህዝቡን እያለማመዳችሁት ነው እየተፀየፋችሁና እየዘገነናችሁ ነበር እኮ ማውራት ያለባችሁ
ሙሉውን ጨርሰው ከተመለከቱ ለማስተላለፍ የተፈለገውን መልዕክት ያገኙታል።😊
ማለት አችም የወሰድሽውን አርደሽውነው ለማስተማርም ቢሆን አልገባኝም ይቅርታ
እኔመቸም ስጋአልበላምከላስ ከቶውም ሀገራችትላይ
ቀጣይ ዴሞ ስውአርዳችሁ ስጋውን ትሼጣላችሁ እዲሜ ለአብይ እና ለኢትዮጲያ ህግ👎👎👎👎
ቆይ እኔ የምለው በሬ ተወዶ አይደለም እንዴ ወደ አህያ የገባነው። ለምንደን ነው እንደዚህ የተወደደው???
May god of Israel help Ethiopia
አየ እማማ ሀገሬ 😢
አገራችንን ከጠላት እንዲሁም ከሸረኝ ፈጣሪ ይጠብቅልን ወቸጉድ አቤላ❤❤❤❤አሪፍ መረጃ ነው።❤❤ይህንን ኮመንት ላነበባቹ ሊሆን ይችላል እንዲሁም ለተመለከታቹ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ እንዲሁም የእለት እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤አሜን እያላቹ ቤተሰብ ፕላስ
አዲስዬ የአይንሽ አፈጣጠጥ ያስደነግጣልም ያስቃልም
አረረ አመመኝ ምንድነው የማየዉ😮😮😮😮
ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለነው ያሳዝናል
🥺🥺🥺
እረ ፈታ ነው ያረግሽኝ ይመቻቹ እንዳትጠፉ ይልመድባቹ 😘😘😘
Saree
በርቱ
Egziabher yigesitsish
ልባችሁን ብሎ በእርግጫ ብሎ ባሠረፋችሁ እረፍ ነበር አጭበርባሪወችን ማ
እባክዎ ሙሉውን ሳያዩ አይፍረዱ። ለማስተላለፍ የተፈለገውን መልዕክት ጨርሰው ሲመለከቱ ያገኙታል። እናመሰግናለን።
💚💛❤አይይይ 😭😭😭
አሁን እሄ ኡነት ነው አሰት😮😅😅😅😅
😁😁😁
እንዴ ግን ዋጋዉ normal አይደለም እኔ ባሌ ነዉ ምኖረዉ በጣም ዉዱ አህያ 7 ሺ ነዉ
betam desi yilali yemitastelfut hasab teqebiyalewu bezhi qetilu hagerachin ethiopia kehulu chigir endemitishager tesfa tadergalech
እናመሰግናለን!
አፈርብሉ እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢😢
ከባድ ነው🥺
የአህያን ስጋ ከከብት ስጋ በምን እንለየዋለን፡፡
ላዛነው ሰው እንዳ አሂያ መሰብ የጀመራው
ከዚ በሀላ ስጋ ግዝቼ አልበላም አቀለሸለሸች በግ እያለ
እሷእማበላውንለሠውትሸጣለች. አያህያ 😂😂😂😂😂
Yeah.alaa wwwwwwwwww.❤❤❤❤
ግረ ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😅😊😊😊😊
yene konjo setamire❤❤❤❤❤❤❤
አይ ዘመን ሢከፋ
ፍርድ ከመስጠታችሁ በፊት እባካችሁን ሙሉውን ጨርሳችሁ እዩት። እናመሰግናለን🥰🙏😊
th-cam.com/video/kqoMRhyWjfo/w-d-xo.html
ኩንታል ታሸካሙ ያሃህያ ስጋ ሸጮች አመድ ይርጋቻው እግዚአብሔር😢😢
በጣም የሚገርም ነው።
ምክንያቱም ባለመጉረስሽ።
በጣም አስተማሪ ነው።
👆👆👆
እመቤቴን በሰላም አገሬ ልግባ እንጂ መቼም ሰጋ አልበላም ካማረኝ በጌን ገዝቼ እበላለው አገሬ እንዲ ሆነሸ ሳይሸ አዘንኩኝ
ከባድ ነው 😟
እኔ እራሱ እዳችነኝ የበሬ ስጋ ቢሆንም ዉስጤ አምኖ አይቀበልም 😢😢
Temsgen Sijemer Sga, Doro alblam, ሽሮዬ yena fiker❤
Sidetim bihon almebilat. Yinereral
are mulu eyu mejemeriya
አንድ አስተማሪዬ ክላስ በገባ ቁጥር እያስተማረ ስለ አህያ ሥጋ መብላት በኢትዮጵያ እያለ ሁልቀን እንደ ቀልድ እየተናገረ ስወጣ እኔም ቀልድ ይመስለኝ ነበር።
አሁን ግን በትክክል አመንኩ።
ብቻ አሁን ያለሁበት ብሾፍቱ ከተማ በዚህ በአህያ ስጋ ሺያጭ አይደለም ዛሬ የዛሬ ዘጠኝ ዓመትም ይታማ ነበር እና እንዶም ሳሞኑን የሆነ ቤት እየተጠራጠርኩ ምንም ሳይጥመኝ ብሬ ስለሆነ ብቻ በላሁና እዉነቴን ነዉ የሚላችሁ የዛን ቀን እንደ አህያ ተራገጥ ተራገጥ፣ እንደ አህያ ጩህ ጩህ ነዉ ያለኝ። ምን ይህ ብቻ እንደ አህያ መፍሳትም ጭምር እኮ ነዉ የሚላችሁ።
እባካችሁ ወገን በቢዝነስ አምላክ፣ በኢትዮጵያ አምላክ ይዤለሁ በኢትዮጵያ ባህል አድጋችሁ እንዲህ ዓይነት ግፍ የተሞላበትን ንግድ አትስሩ።
ማርያምን ስጋ ገዝቼ አልበላም ሳየዉም አቅለሸለሸኝ 😢😢ለማንኛዉም ይመችሽ ጥሩ አስተማሪና ጊዜዉን ይጠቅሳል😂😂😂
አመስግናለው የኔ ቆንጆ
እኔም ወደ ኢትዮጵያ በቅርብ እገባለሁ ብሞት ውጪ አልበላም ቤት ከታረደ ውጪ
አይ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤😭😭😭😭😭
ምን ያላየንብሽ አለ ።
😟😟
በጣም ግሩም ችሎታ ነዉ የእዉነት አስመሰላችሁትእኮ
እናመሰግናለን!!🙏🙏
የት አከበብ ነዉ ጎበዝ ? 11:48
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ደንግጬ ነበር። ወደ አአ ስመጣ በተዓምር ስጋ የሚባል እንዳታሳዩኝ እያልኩ ተፈቀደ እየተሸጠ ነው ብለው ቪዲዮዎን ገና ስጀምረው ደንግጬ ነበር።
ሁለታችሁም በጣም የተዋጣላችሁ ተዋናዮች ናችሁ። በእውነት ወደ ሀገሬ ስመለስ አይደለም ሆቴል ቤተሰቦቼምጋ እስከ ቤተሰቤ ስጋ ንክች አናደርግም ።
ሽሯቼን ለዘላለም ትኑርልን ። ለነገሩ እንጀራ ፣ ቅቤ ብዙ ነገር እንደድሮው ኦርጋንነቱ ተቀይሯል
ድሮ ምግብ ይዘን እንመለስ ነበር አሁንማ አንድ ሻንጣ ምግብ ጭነን እንመጣለን
ኧረ መልካም ዘመን ያምጣልን ጌቲ ሆይ!!!
አይዞሽ እህቴ ለማስተማሪያ ነው
አሜን!!🙏🙏
@@addis_tilet እሺ የእኔ ቆንጆ። ዘመናችሁ ይባረክ
እመቤቴማርያም ላገሪ አብቂኝ አይኔ እያየ ታልታረደ ተውጪ የመጣ አልበላም😮😮
ሽሮዬ ኣንቺ ኑርልኝ❤ የምን ስጋ😮
ሻኛ ያለውን አለች እኮ ጎበዝ!!😂😂😂 ጉድ በል ጐንደር🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣
😁😁😀😀😀😀ወይኔ ዘድሮ
አይሄ አሰታማሪ ሊሆንም ይሄ ዝም ሊባል አይገበም የኢትዮጵያ ህዝብ ተኝተሐ ቋዉሞ ቅ/ቁርባን የሚቀበሉ ሰዋች አሉ ዝክር ተሰርቶ ቤተክርሰትያን ክርሰትያንም ይበላሉ ይሄ የተፈቀደ ሆኖ ነዎ ዝም ያላችሁ የረከሰ የበከተ ምግብ ህዝብ የሚያበሉት ለምን ተኛችሁ
ጉበትመ ይበላላ ። አያሰቅ ህዝብ ተነሱ አውግዙ
👍👍
ኸረ አስደነገሽኝ ኡፍፍፍ ሁለተኛ አገሬ ገብቸ ስጋ ገዝቸ አልበላም አርጄ ካልሆነ
በሰምአም በጣም ተናደጄ ነበር❤❤❤❤❤❤❤ይመቻሸ
🙏🙏🙏
እንኳን ሊበላ ለመስማትም እንዴት ይቀፋል!
ወይ ቅድስቲቱ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆነሽ ቀረሽ !
የአህያ ስጋን የምትሸጡ ሰዎች አህያ ይውለዱ እሱኑ መልሰው እንዳይሸጡት ብቻ ደግሞ የሰው አህያ እንዳያበሉን አደራ ፈጣሪዬ
ውሸት ነው ከቀላቀለችው ካልሆነ በቀር ይህ የበሬ ሥጋ ነው የአህያ ሥጋ በጣም ቀይ አይደለም(ክፍተ ቀይ ፈዘዝ ያለነው )
እናመሰግናለን! ሙሉውን ከተመለከቱ ዋናውን መልዕክት ያገኙታል😊
መቸም ከተወሰነ አመታት በኋላ የአህያ ስጋ ህጋዊ ሁኖ ሊኳንዳ ቤት መሸጡ አልቀረም ወገኖቼ
ማርያምን አይደለም ኢትዮ አረብ ሀገርኳን ሆኘ ሥጋው ሁሉ የአህያ እየመሰለኚ በሥቀቀን ልሞት ነው እግዳኮ የአህያ ሥጋ መሸጥ ከጀመረበት ጌዜ ጀምሮ ሥጋ መብላቴን አቁሚያለው ከሀገሪም ሥገባ ሁቴል ገብቸ አልበላም ሰርግም ሄጀ አልበላም
enmi😢
ሀይማኖታችንን ለማርከስ ከነ አብይ ትዕዛዝ ነው የአህያ ስጋ ሀጥያት ስለሆነ እምነታችንን ለማርከስ የአብይ እና ሽመልስ እና አዳነች ናቸው ይሆንን እንዲሰሩ የሚያዙት
ክክክክክክክክክክ አይ እድላችን እኝክ
አድ ነገር ልገርሽ እማ በሆነ ግዜ የኛ እህያ እሆን ወዝ ውስጥ ገደል ገባ እና ስብርብር አላ ከዛ አይኑ እያያ ጅብ በነብሱ ከሚያሰቃየው አርጅ ልጣለው ብሎ አባቴ አረደው ከዚያን እናቴ
ቢላዋውን ያርድክበትን እዚህ ቤት እዳታስገባ እዛው ጣል እና ናቶሎ ብላው አባቴ ድግሞ አልጥልም ግን እቤት አላስገባም ብሎ ከቤቱላይ እቆርቆሮው ላይ ሰቅሎ ከብዙ ቆይታ በሀላ ማጭድ አሰራው ወስዶ እና እሄን ያክል በገጥር ይጠይፉታል አህያን🐎 ከተሜ ደሞ ትግጣለች ዝም ብላ አይይይይይይ😁😁😁😁😀
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
የአህያ ሰገ ለሰዉ ልጀ ለለ
ሌለ ጀበንም አረደቹ አቀርቡ ጥሩ ነው በረቱ 7:25 7:28
እኔማ ከስጋ ቤት በኩል እንኳን ባልፍ የሚያመኝና የማስታውክ ይመስለኛል የአህያ ስጋንና የበሬ ስጋን ሽታውን ለዬልን
ሀሪፋ ትምህርት ነው ❤❤❤😂😂😂😂😂
🙏🙏🙏
በጥሩ ሁኔታ ሰርታችሁታል ያስተምራል ስጋ ገዥወች ከዚህ ተማሩ😂😂ምን ሊመጣ ነው እያልኩ ጉርሻው ላይ አይንሽ ፍጥጥ😂😂😂
🙏🙏 እናመሰግናለን!!
ዋው ጊዜው የአህያ ነው አህያ አርቡ ወገን በአህያ ጊዜ ዶሮ አታርባ
በነገራችላይ እኔ አንድነገር ሹክ ልበላችሁ በሰባሠባት የአህያ ስጋተበልቷል ግን እነዛሰዎች በአሰቃቂ በሽታነው ታመው ተሰቃይተው የሞቱት ይህ የምነግራችሁ እውነተኛታሪክነው
ቤት ያፈራውን መብላት እንጅ የውጭ ምግብ አያስተማምንም አንድነገር በላክ ግጬ እንቁላል ወተት ጭምር በአይኔ ያላየሁትን አልበላም ምርመራ ይደረግ አያስተማምንም በተላይ የተዋህዶ ልጆች ከውጭ ምግብ አትጠቀሙ ብታጡኳ ቆሎ በልታችሁ ዋሉ አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ልቦና ማስተዋሉን አድለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በህወቴ እንደዚህ ስቄ አላቅም በደንብ ነው ድራማዉን የሰራችሁት
😁😁😁 እናመሰግናለን!!
enam batam niu yisakan biunat birtuu
ልቦና ይስጣቸው 😢
እኔ በበኩሌ ካሑን ወዲያ እንዴት አድርጌ ነው ምግብ ቤትንና ልኳንዳ ቤትን የማምነው? በጣም ያሳዝናል
ሰሞኑን አዲስ አበባ ብሄድ ልጆቼ ስጋ ካልጋበዝሽኝ ቢሉኝ እነሱ ለመብላት በፈለጉት እኔ ቋቅ አለኝ ሳይወዱ በግድ ሽሮአቸውን በሉ
ከባድ ጊዜ ላይ ነን… ያሳዝናል😔
ህግ ዬለምጂ ሳጮችን ነበር ማብላት
የፈለገ አስተማሪ ብሆን አላምንም ምስጋና ላካ ሳሞኑን ሴቶችን ማሺከም የጀመረው የአህያ ሥጋ በልቶ ነው 😂😂
😂😂😂
ተው እኔ ድሮም አሽኮርማሚ ነኝ😂
😂😂
አንቺ ራስሽ፣አህያ ነሽ።
@@ahaduhome አሁን እኮ ካተ ይልቅ አህያ ተውዶዋል ገለቴ ጂል ስድቡን ምን አመጣ
: የአሰላ ቄራ ስጋውን ወደቻይና ነው ኤክስፖርት የሚያደርገው:: ለምን ትዋሻላችሁ? በዚህ ላይ ቻይና ዋጋ ከከብት ስጋ በእጥፍ ነው የሚሸጠው:: በግለሰብ ደረጃ የሚያርዱና የሚሸጡ ካሉ አናውቅም:
ቅድስት ሀገር እንዴት??? ትረክ ሳለች 😭💔
😂😂😂እኳን ይችን አይቸ ሰፈጠረ የሰጋ ዘር የሚባል አልወድም😂😢አዳሚይብላኝልሸ😂😂
በጭራሺ ስጋ ከዉጭ አልበላም ሰዉ ከሰዉ ተራ ወጥቶዓል ነዉራችን እንወቅ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
የኣህያ ስጋ ትላልቅ ሆቴሎች ዉስጥ ነው በብዛት ያለው። ባለቤቶቹን ሳይሆን ማናጀሮቹን ተከታተሉ።
አረ እኔም አሰላ ነኘ ግን ያሳዝናል አርዱ ነው የ አህያ ሥጋ ቄራ ያለው
ምን ማለት ነው????
የምር ምርጥ ቻናል ነው ያለሽ ደሞ።።
በጣም አሥተማሪ ቪድዮ
ገራሚ ድራማ 😂😂😂😂😂 እሚያምን አይጠፋም እኮ😂😂😂
ጨርሶ ሳያይ ለፍርድ የሚቸኩልም አለ! እናመሰግናለን!☺️
Nice & Very attracted program .
🙏🙏🙏
ይኸውልሽ እናቴ እኔ ከናንተ ባላቅም ሙሉን እዩት ብለሻል
ምንም አይነት ነገር ማስታወቂ ወይም ማለማመጃ ነው። መጀመሪያ ሰው ልጅ የተከለከለን ነገር ሚለምደው በአይኑ ሲያይ ነው። ተራቀሻል ባንቺ ቤት
ሁለተኛ ስጋ ቤት በበሩ አላልፍም ወይይይ ፈጣሪ ሆይ
ቀልዱስ ቀልድ ነው የኢትዮጵያ የስጋ ነገር ዘጋኝ😢
ህዝቤ። ወዶ። አይደለም። በምላሡ። ይሚራገጠው
ማቸም ካዚህ ቦሀላ ስጋ ጋዝቼ አልባላም
ከባድ ጊዜ ላይ ነን😟
ሠውዬው ጠርጥሯል😂😂 ትክክል ለሷ መኪና እጂ አህያ አያስፈልግም
😂😂😂
እኔሞ የአሰላ ልጅ ነኝ ብዬ በኩራት ነዉ የማወራው ነበር አሁን ግን በቃ የአሰላ ልጅነቴን ሰርዣለሁ
🤣🤣🤣🤣🤣
😟😟
😂😂😂😂
አወ የምር ይቅርብሽ ነይ ወሎ❤❤❤❤❤
አረ አው ደግ አረግሽ
ግን የአህያ ስጋ ሰው እዲገዛ አደኛ እያበረታታሽ ነው ሁለተኛ ጥሩ ማስታወቂያ እየሰራሽ ነው ማሪያምን ያማል. ሲሆን በጥፎ ነገር በቁጣ ነበር ቢዲወውን መስራት ያለብሽ ከሻጮቹ ይልቅ ይበልጥ እያበረታታችው ያላችው እናተ ናችው😢 አምላኬ ሆይ ለይተህ ምታ 😢😢ያች አገር በዚህ ሁኔታ ማየት ምን ቀረን የሰው ስጋ ብቻ ነው የቀረው ሱን ደሞ ትንሽ ቆይታችው ትጀምሩታላችው ቢዚነስ አይደል😢😢😢ቱቱቱቱቱቱቱቱ
እባክዎ ቪዲዮውን ጨርሰው ይመልከቱ… ለማስተላለፍ የተፈለገውን ዋና መልዕክት እስከመጨረሻ ካዩ በተገቢው መንገድ ይረዱታል። እናመሰግናለን።
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አረ ዘዚህ አይቀለድም
ማርየ ደስ ስትይ ላግኝሽ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ እናውራ
ያሳዝናልወዴትእየሆድንነዉ❤❤🎉🎉
ጭቅላትሽ ከባድ እኮ ነው አዲሷ ኢርትራዊነት ትንሽ ካፍያው ሰለነካሽ ብቻ አድናቂሽ ነኝ ይመች😂😂😂
🙏🙏🙏
ይገርማል ያልነቃን የስጋ ነጋዴን እያነቃቹ እንዶይሆን።
ውድ ተመልካቻችን ሙሉውን ከተመለከቱ ለማስተላለፍ የተፈለገውን መልዕክት ያገኛሉ። ስለተመለከቱ እናመሰግናለን😊
አራ እትዮጵያዊን ወደትወደት የድኔዉ ሜሃልከታማ መሀልእያዎጀች የምተሸጠዉ አላያችዉም ወይስ ምን ትላላችው
አፈር ብሉና ምግብ ቤት ህጄ ምግብ እንዳልበላ አርጋችሁኝ ደግሞ ያእህያም ስጋም መሸጥ ጀመራችሁ
ታድያ ስትሸጭው የነበረ ለማሳየትም ቢሆን የአህያ ስጋ ነበር እንዴ?
አይደለም😊
አቦ ይመችሽ
🙏🙏
አይኗ ፈጠጠ ሊያጎርሳት ሲል 😂😂😅ግን ለራሳችን የማንወደውን ለስው ማድረግ አይከብድም ዝር ብየ ስጋ አልበላም ምግብ ቤት 😤😤😤
😅😅
ሰውን ለማስተማር ስትሉ? ይቻላል ብሎ ለማስተማር ነው ወይስ ስጋ ኣትግዙ ለማስተማር ነው።
ትላት.እስተበላሁት.አወጣሁት.እጭ.ስልኬ.ነዉጥላቴ😢😢
አደሰ አበበ የጂቢ ሰገ ሰንት ነው
ለወደፊቱ የበሬ ሰጠ ስንት ገባ ሳይሆን የአህያ ስጋ ስንት ሆነ ማለት ይሻላል😂
ሰውን ሁሉ አረከሱት። ደግሞ አህያ እያለች ትሰራለች እንዴ? ስንት ነገር የሚሰራ እያለ።ሰውን ወደ ቴክኖሎጂ ሳይንስ ከማስተማር ይልቅ ይህ የሚጠቅም አይደለም።
ገብተክ ዩቱብን በደንብ እየው የፈለከው አለ ዬሄ ደግሞ አስተማሪ እና አዝናኝ ነው ቪዶውን ጨርስክ እየው
አሳባቹ መልካመ ነው ከሰራቹ ላይበቀር በደንብ አድርጋቹ እየንን ድርጊት ማድርግ ሲያስብ ለመስረት የጀመረበት ቀን መንገዱን ናሕይወተን በራሱ ላይ ፈረድን አድረጓል ሠላም ቤታቸው ሳይሆን ያስገቡት መርዝ ነው የስገቡት ።
🙏🙏
የምሮን ነው ወይስ ምድነው ጉድ እኮነው አረ ኡኡኡኡ
የምሮን ነው ወይስ ምድነው ጉድ እኮነው አረ ኡኡኡኡ
mn chiger ale
enkuwan Ahya
wusha ybela yelem
Hat naftegnaw menfes!!