ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በትክክል ልመሸርነው ጋሽ መሀሙድዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እነ ጋሺ ሙሐመድ አሕመድ እና መሰል ታላላቅና የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ ምን ዓይነት ሐገራቸውን ከምንም በላይ እጅግ አብዝተው በተግባር ኖረው በተግባር አሳይተውናልበነሱ ዘመን ከተለያዩ የሐገሪቷ መሪዎች ጋር ቢከፋቸውም ባይከፋቸውም ሁሉንም ከሐገር በላይ ነው ብለውወደ ውጭ ለመውጣትና በዚያው ተንደላቆ ለመኖኖር እየቻሉ ነገር ግን አንድም ጊዜ ሳይሞክሩት ከሐገራቸው ሕዝብ ጋር ችግሩንም ደስታውንም አብረው ተጋርተው ኑረው አሳይተውናልለእኔ እጅግ ምርጦችና ሐገር መውደድንና ለሐገር በፅናትና በጀግንነት ሕይወታቸውን ሁሉ አብረው አሳልፈው በክብር ምሳሌ በመሆን የማይረሳ ታሪክን ፅፈዋልጥልዬና ሙሐሙድ ምን ዓይነት ብርቱና ከሚባለው በላይ ሆነ አሳይተውን በክብር አሳልፈዋልና ምንስ ብዬ ላመሰግን እችችላለሁ ?ምንስ ገላጭ የምስጋናና የክብር ቃላቶች አገኛለሁ እንዴው በደፈናውበሕይውት ለለለው ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ነብሱን ይማረውና እንዲሁም ክቡር ዶ/ር የትዝታው ንጉስ ሙሐሙድ አሕመድ እድሜና ጤና ይስጥልን ::
እና እቺ በክት ዘረኛ ?
በትክክል ልመሸርነው ጋሽ መሀሙድዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እነ ጋሺ ሙሐመድ አሕመድ እና መሰል ታላላቅና የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሠሠ ምን ዓይነት ሐገራቸውን ከምንም በላይ እጅግ አብዝተው በተግባር ኖረው በተግባር አሳይተውናል
በነሱ ዘመን ከተለያዩ የሐገሪቷ መሪዎች ጋር ቢከፋቸውም ባይከፋቸውም ሁሉንም ከሐገር በላይ ነው ብለው
ወደ ውጭ ለመውጣትና በዚያው ተንደላቆ ለመኖኖር እየቻሉ ነገር ግን አንድም ጊዜ ሳይሞክሩት ከሐገራቸው ሕዝብ ጋር ችግሩንም ደስታውንም አብረው ተጋርተው ኑረው አሳይተውናል
ለእኔ እጅግ ምርጦችና ሐገር መውደድንና ለሐገር በፅናትና በጀግንነት
ሕይወታቸውን ሁሉ አብረው አሳልፈው በክብር ምሳሌ በመሆን የማይረሳ ታሪክን ፅፈዋል
ጥልዬና ሙሐሙድ ምን ዓይነት ብርቱና ከሚባለው በላይ ሆነ አሳይተውን በክብር አሳልፈዋልና ምንስ ብዬ ላመሰግን እችችላለሁ ?
ምንስ ገላጭ የምስጋናና የክብር ቃላቶች አገኛለሁ እንዴው በደፈናው
በሕይውት ለለለው ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ነብሱን ይማረውና እንዲሁም ክቡር ዶ/ር
የትዝታው ንጉስ ሙሐሙድ አሕመድ እድሜና ጤና ይስጥልን ::
እና እቺ በክት ዘረኛ ?