Ethiopia | የዚንክ እጥረት (Zinc) ምልክቶች እና መፍትሄዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @dr.abrahamkassahun
    @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน +3

    ማንኛውንም ጤና ነክ ጥያቄዎችን መጠየቅ ይችላሉ። ቶሎ ለመመለስ እሞክራለሁ።
    ለወዳጅ ዘመዶት እና ለጓደኞችዎ በመላክ ስለ ጤናቸው እንዲያውቁ ያድርጉ።
    💥Subscribe💥: youtube.com/@premiumeth

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር የሠጠኸኝ ትምህርት አንደኛ ነው። አመሰግናለሁ።"በስትክክል'' የሚባል ቃል የለንም። "በትክክል" ለማለት ሞክር። አመሠግናለሁ።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😅😅 እሺ። አመሠግናለሁ።

  • @aselefyassindr9372
    @aselefyassindr9372 9 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተር እኔ 2ቱም ኩላሊቴ 4ሚሊ ጠጠር አለብኝ በጣም ያመኛልወሀ በደምብ እጠጣለሁ ግን አመቴ አልወጣልኝም በሠው አገር ተሠቃየሁ አሁን እሥተግሬ ቁርጥማት አለው renalof የተባለ ኪኒን እጠቀማለሁ ግን አልተሻለኝም እባክህ ሌላ የምታውቀው መፍትሄ ካለህ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @TadelechMechal
    @TadelechMechal 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተቅማጥ ለያዘው ህፃን ልጅ ያለ ሀክም ትዕዛዝ ከፓርማስ ገዝተን ዝንክ ብንሰጣቸው ችግር ይኖረዋል?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 หลายเดือนก่อน +1

      በእድሜያቸው ስለሆነ የሚሰጠው ሃካም ቢያማክሩ ጥሩ ነው። (ከ 6 ወር በፊት 10mg እና ከ 6 ወር በላይ ለሆኑት 20mg)