ከገንዘብ ፍቅር መላቀቅ አለብን - አቶ ወርቁ አይተነው (ክፍል 1)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 565

  • @solomonaddis2235
    @solomonaddis2235 2 ปีที่แล้ว +158

    ወርቁ አይተነው እንደስሙ ተፈትኖ የወጣ ወርቅ ነው ። እረጅም እድሜ ለአቶ ወርቁ አይተነው 🙏 ክበርልን የህዝባችን ፈጥኖ ደራሽ ። 💚💛❤

    • @ethiopia3000
      @ethiopia3000 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/weGrKiGqp9c/w-d-xo.html የዶ/ር አብይ አህመድ የመደመር መንገድ መፅሀፍ ሙሉ የድምፅ ንባብ ያዳምጡ
      th-cam.com/video/QwT8Ca_ZwDo/w-d-xo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
      th-cam.com/video/weGrKiGqp9c/w-d-xo.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 ปีที่แล้ว +113

    የኛ ጀግና ወርቁ አይተነው ኑርልን ወሎላይ ተገኝተክ ቤተሰቦቻችንን ያፅናናክልን ሁለየም በልባችን ትኖራለክ መቸም አንረሳክ አላህ ይጠብቅህ ገዘብክንም አላህ ይባርክልክ የአማራ ጀግና

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 2 ปีที่แล้ว +1

      yega jegena menem kalt yelgem egizabhre behdehbet hulu embetaa teketleh enashnefalin gashey sehe amet hurulinn 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +174

    I am Eritrean but I respect this business man. God bless Eritrea and Ethiopia.

    • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
      @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +6

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 2 ปีที่แล้ว +3

      🙏👍👍💙💓💙💚💛💓💪💪✈✈

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 ปีที่แล้ว +5

      Viva Eritrean and Ethiopian🇪🇷🇪🇹👋👍

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 2 ปีที่แล้ว +3

      @@alexmekonen5116 💚💛💓💙💓💙
      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 ปีที่แล้ว +2

      @@azmerawerat7473🍹❤🍹👍

  • @marsawok6083
    @marsawok6083 2 ปีที่แล้ว +93

    የተከበሩ የተዎደዱ ምርጥ ኤትዮጵያዌ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጃችን ቃል የለኝም የምገልፅበት ሸ አመት ኑርልን

    • @ethiopia3000
      @ethiopia3000 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/weGrKiGqp9c/w-d-xo.html የዶ/ር አብይ አህመድ የመደመር መንገድ መፅሀፍ ሙሉ የድምፅ ንባብ ያዳምጡ
      th-cam.com/video/QwT8Ca_ZwDo/w-d-xo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
      th-cam.com/video/weGrKiGqp9c/w-d-xo.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +110

    ለአማራ ወጣት ከ 10 ኛ ክፍል ላጠናቀቁ በሙሉ ወታደራዊይ ስልጠና ይሰጥ ።ደህነታችን በክንዳችን።

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ሁላችንም መሰልጠን አለብን

    • @dfgfgy4635
      @dfgfgy4635 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል በግዴታ መሰልጠን አለባቸው እኛም ወጭውን እናግዛለን!!

    • @halimatube9681
      @halimatube9681 2 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 ปีที่แล้ว +1

      All youth must get the training

  • @AACOfficial-n8h
    @AACOfficial-n8h 2 ปีที่แล้ว +17

    በእውነት ይህንን ጀግና ሠው በዚህ ፈታኝ ወቅት ነው ያወኩት :: Thank U Dear

  • @wdegefu11
    @wdegefu11 2 ปีที่แล้ว +14

    "እኔ ከዚህ በኋላ ቢበዛ 30 ዓመት ብኖር ነው፣ በየቀኑ አንድ ሺ ብር ባጠፋ ያኖረኛል፣ ሌላውን ትቼው ነው የምሞተው" አሉ በሳሉ አቶ ወርቁ፣ ትልቅ የብሩህ አእምሮ አስተሳሰብ ነው። ይህ የህይወት እውነታ ሁሉም ሰው ሊገነዘበውና ሊመራበት የሚገባ መርህ ነው። ዛሬ የምንስገበገብለትን ሃብት ሁሉ ነገ ትተነው ነው የምንሄደው፣ ህይወት አጭር ናት።

  • @sisaysenay9102
    @sisaysenay9102 2 ปีที่แล้ว +32

    You are the real Ethiopian Hero. You have given us back our country. Let others learn from your deeds. Money, wealth comes after country ‘s freedom. I don’t have sufficient words to thank you for what you accomplished for mother Ethiopia.

  • @binthabesha2095
    @binthabesha2095 2 ปีที่แล้ว +15

    ጀግና አይገልፅህም ትልቅ ባለዉለታችን ነህ እናመሰግናለን

  • @meseretbegashaw83
    @meseretbegashaw83 2 ปีที่แล้ว +4

    ከነጋዴ እንደዚህ አይነት ሰዉ ሲገኝ ደስ ይላል ለሀገርህ ለአደረከዉ ነገር ሁሉ አቶ ወርቁ ከመቀመጫዬ ተነስቼ እናመሰግናለን

  • @enanyebogale4968
    @enanyebogale4968 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ሳየው አመለካከት ወኔ ኢትዮጵያዊነት ያስደምመኛል ሁለታችሁም ወርቅ ናችሁ በርቱ!

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ሰው ነው አቶ ወርቁ እኔ በዚህ ደረጃ በጭራሽ አልጠበኩትም ነበር ግን ወንዳታ! ብየሀለው ብዙ ሀብት ያላቸው ሰዎች የሚዘነጉት ነገር ቢኖር ከበቂ በላይ ገንዘብ ይዞ የወጡበትን ማህበረሰብ ሳይረዱ መሞት እንዳለ አይገነዘቡም መፅሐፍ እንዳለው: “ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።” እ/ር በበረከት ይሙላህ! እንዳንተ አይነት ሰው ሳይ ኢትዮጵያዊነቴን እጅግ እንድኮራበት ያደርገኛል። May God protect and bless Ethiopia!
    - ኢዮብ 1፥21

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว +12

    የተከበሩና የተወደዱ አቶ ወርቁ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያ ሳለደንቀወት አላልፍም ዋው♥♥♥

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 ปีที่แล้ว +27

    This guy is a pioneer. Before Dr Abeiy, Haile, etc, he is the first one joined in the battlefield and saved Ethiopia. Respect sir.

  • @yohanneswengelu4900
    @yohanneswengelu4900 2 ปีที่แล้ว +10

    ምን አይነት ኢትዮጵያዊነት ነው !!! ምን አይነት ሀገር ወዳድነት ነው !!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!! የብዙ ጀግኖች መፍለቂያ እምዬ..............!!!

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 ปีที่แล้ว +41

    ስሜነህ ባይፈርስ ለመጀመርያ ጊዜ ሳያፋጥጥ ሳይከራከር እንደውም አይኑ ፈጦና በደስታ ተመስጦ በእንግዳው ጀግንነት ተማርኮ አየሁት

    • @zemenakasa4892
      @zemenakasa4892 2 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪ በደንብ አይተሺዋል ሀሳቤን ቀማሽኝ ወርቁ የሀገራችን "ወርቅ ነው" ሁሉን ሞልቶ የሰጠው የሀገር መከታ ነው እድሜና ጤና ይስጠን ገናናዋ ሀገራችን ሁሌም ጀግና አጥታ አታውቅም የዚህ ዘመን ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ነው እናከብረዋለን እንዲህ ነው እንጅ ሞጋቹን ጋዜጠኛ አፍ አስከፍቶ የሚያስደምም ቅዱስ ሀሳብና ሀገር ወዳድነት መልካሙን ያሰማን ወንድምሽ ከሰሜን ጠቅላይ ግዛት "በጌምድር"

    • @540963
      @540963 2 ปีที่แล้ว

      ትንሽ ፍርፋሪ ቢገኝ ብሎ እኮ ነው ???
      ምን ያድርግ የድሀ ነገር ???
      እሱ የሚያፋጥጠው ከስልጣን ለማውረድ የተዘጋጀን ሰው ነው እኮ .....

  • @Zebiba123w
    @Zebiba123w 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ከሁሉም ነጋዴዎች በላይ ያድርግህ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 ปีที่แล้ว +17

    አቶ ወርቁ የኢትዮጵይ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ታሪክ እንተንም በወንድነትህ ሌሎችም በባንዳ ይፅፍእቸዋል ጀግና ነህ

  • @zerihunsahle4757
    @zerihunsahle4757 2 ปีที่แล้ว

    ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን።

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 2 ปีที่แล้ว

    የጀግንነት ወኔ እውቀት ሀብትና ደግነት አጣምሮ የሰጠህ መልካም ሰው ነህ ተባረክ ።

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ይገርማል አቶ ወርቁ አይተነው፣ ከስግብግብ ነጋዴዎች አስተሳሰብ ልቀው የትክክለኛ ሰው ማንነትን ገልፀዋል። የኢትዮጵያዊነት የሰውነት መለኪያውም ይኸው ነው። ይበርቱ በበጎ ነገር ሀገር በማዳን ይፅኑ! እናመሰግናለን!

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 ปีที่แล้ว +17

    አቶ ወርቁ አይተነው የኢትዮጵያ አምላክ አሁንም ባሎዋት ላይ ይጨምርሎት እድሜ ከጤና ይሰጥዋት 👍🙏🙏🙏❤💛💚

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 ปีที่แล้ว +15

    ወርቃችን ጋሻችን እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ የኢትዬጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃህ🙏

  • @sayatsasahu918
    @sayatsasahu918 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና !!!!! ያለህን ሳትሰስት ሃብትህን ለአማራ ነፃነት እንዲውል አድርገህ፣ትግሉን ከፊት ሁነህ በመምራትና ታግለህ ስላታገልከን እጅግ እናመሰግናለን! !!!!

  • @mate2080
    @mate2080 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ። ከየትም አምጣው ተካፍለህ ስለምትበላው ጨምሮ ይስጥህ።

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያአብሔር ይጠብቅህ የወገን ደራሺነህ ኑርልን

  • @bertukannega8912
    @bertukannega8912 2 ปีที่แล้ว

    እውነትነው የሃገርን ምንነት ጥቅም የተረዳ ሃብቴ ንብረቴ ጨርቄ ማቄ አይልም ለምን ሃገር ሁሉን የታቀፈች ናትና ከሷውጪ ምቾት እና ቅንጦት ምንም ናቸው ወንድሜ ይህንን እንድታስተውል ማሥተዋልን የሰጠህ እግዚያብሄር ይመሥገን በግሌ አቶ ወርቁ ትውልድህ ይባረክ ተባረክ ብርኩ ሁን ኮርቼብሃለሁ እንዲህነው ያሃገር ሰው ምርጥ ኢትዬጵያዊ ክፉ አይንካህ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናየ ነፍጠኛ አማራየ ኩራቴ🇪🇹#ክብር ይገባሀል አቶወርቁ አይተነው

  • @peace4u767
    @peace4u767 2 ปีที่แล้ว +30

    History will tell everything that has been happening currently. Worku is Ethiopian hero!!!

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 ปีที่แล้ว

    አቶ ወርቁ ስላንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እናትህ የታደሉ ናቸውአንተን በመውለዳቸው ወልደውም ለኢተዮጲያኖች በመስጠታው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አንተም ተባረክልን ወያኔን ጠንቅቀህ ስለምታውቃቸው ትክክለኛ ማንነታቸውን ነው የገለፅክልን ሁሌም አከብርሀለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +29

    In a country where singers and actors are rewarded, Ato Worku Aytenew should be awarded an Honorary Doctorate. He is a man who is working hard to share his wealth with those injured and displaced by the war and he is also physically present where the war is to give moral support & courage!

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 2 ปีที่แล้ว

    አክባሪዉ ነኝ ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቁዉ አተንም ትክክለኛ ሰዉ ነህ አቶወርቁ ይለያል ጀግንነት ለጋሽነት የታደለ አላላህ መጨረሻዉን ያሣምረዉ በትክል ገልፃቸዋል አነዚህ የሰዉ አዉአዉሬ ዋች

  • @askask9433
    @askask9433 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว +2

    የምር ቃል የለኝም ለአንተ ሀብትህን የማሠሥት የማያልቅብህ ሥጥ ይሠጥሀል አንተ ላይ ብቻ ያየሁት እረጅም እድሜ እንወድሀለን

  • @bezicho
    @bezicho 2 ปีที่แล้ว +6

    ወርቅዬ ስወድህ! ሺ ዘመን በእድሜ በጤና ቆይልን ታስፈልገናለክ!💪🏿💚💛❣️✊🏿

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +6

    የኛ ጀግና ቅን አምላክ ሠላምሕን ያብዛልን እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሠቦችሕ ጨምሮ ይስጥልን ፈጣሪ ያደረግከውን ውለታ የአማራ ሕዝብ መቼም አይረሳም እንወድሃለን

  • @mulumekonnene8359
    @mulumekonnene8359 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት❤ ለ አባቴ ያደረከውን ውለታ ሞቼ ራሱ አረሳውም አሁን ላይ አባቴ በህይወት ባይኖርም እኔ ግን ያንተን ውለታ ሁሌም የምዘነጋው አይደለም 🙏እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🙏 አንድ ቀን በ አካል አግኝቼህ እንደማመሰግንህ ተስፋ አደርጋለሁ !

  • @ብሔረአጋዚት
    @ብሔረአጋዚት 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ማቱሳላን ያጎናጽፍልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @ትግራይትስእር
    @ትግራይትስእር 2 ปีที่แล้ว

    ላተ የሰሊጥ ነጋዴ ሲባል የስቱ ሂወት ጠፍትዋል ተጠያቂ ነህ ለዚህም ምሰክርነትህን ሰለሰጠህ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @lieltethiopia547
    @lieltethiopia547 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ! እግዚአብሄር እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።

  • @genetdagne6251
    @genetdagne6251 2 ปีที่แล้ว +3

    ኩሩ ኤትዮዽያዊ ማለት ባርነት ይሚጠየፍ አቶ ወርቁ አይተነው እረጅም እድሜና ጤና ኑርልን ተባረክ እቦ🙏

  • @wawagobie9755
    @wawagobie9755 2 ปีที่แล้ว +14

    I believe the rest of the wealthy Ethiopians will come forward like Ato Worku. You have to understand what really matters. Thank you Ato Worku.

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 ปีที่แล้ว +2

    ንጹህ እና ኩሩ ጀግናችን አቶ ወርቁ አይተነው እናመሰግናለን።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @hederohamza7191
    @hederohamza7191 2 ปีที่แล้ว +30

    እኔ ለወርቁ አይተነው ያለኝ ዓመለካከት መጥፎ ነበር በእውነት ከዛሬ ጀምሮ እጄን ሰጥቻለው ወርቁ አይተነው ማለት በእሳት ውስጥ የተፈተነ ወርቅ ነው
    የናቱ ልጅ ወርቁ አይተነው

    • @hadyaahmed2482
      @hadyaahmed2482 2 ปีที่แล้ว +1

      ዲርስ በምን ምክንያት ???????

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 2 ปีที่แล้ว +3

    What a blessed human being you are? Your integrity and wisdom is truly a gift from God not through your wealth! That is why you are using your money with humble attitude. Bless you more and more.

  • @dagmaitgizawi6295
    @dagmaitgizawi6295 2 ปีที่แล้ว +3

    በምን ቃላት ልግለፀው ይህን ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜ ጤና እውነት ያንተን አይነት ፈጣሪ ያብዞልን ከሁሉም ሰው እድሜ ተቀንሷ የሚሰጥ ቢሆን ለአንተ ነበር የምሰጠው

  • @getachewadmasssu6117
    @getachewadmasssu6117 2 ปีที่แล้ว

    Ato Worku gives a well thought analytical approach. He did send a very articulated message. I love it. He is exemplary..!!

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ 2 ปีที่แล้ว

    ስሜነህ ወንድሜ ስወድህ ሳከብርህ ትክክለኛው የኢትዬጵያዬ ልጅ ወንድም ነህ የዜግነት ግዴታህን እየተወጣህ ነው እድሜና ጤና።

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 ปีที่แล้ว +5

    ወርቃችን ምንም ቃል የለኝም አተን ይምገልጽበት አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @ወርቅነሽቲዩብ
    @ወርቅነሽቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    የወርቅየና የኔ አስተሳሰብ እንደስማችን አንዳይነትነው የሚለያየን እኔ ባለሀብት ራአይደለሁም ኑርልን የኛ ጀግና ወርቅሰው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ኢትዮ-ሰ3ሠ
    @ኢትዮ-ሰ3ሠ 2 ปีที่แล้ว +9

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ውድ የኢትዮጵያ ልጂ አቶ ወርቁ ይበልጥ አስተዋይነትዎን አሳይተውናል ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና የአማራ ኩራት ነዎት።

  • @amiradem5559
    @amiradem5559 2 ปีที่แล้ว

    አተ ወርቁ አይተነዉ የምልህ ነገር የለኚም እኔ በራሴ በኩል ስላታ የማወራበት አደበትም የለኚም አተን ከራሴጋ ቀርቶ ከማንምጋ ማወዳደር ከብደኛል በሰቻ አድነገር ለመናገር እወዳለሁ ሰላምህ ይብዛ ተባረክ ልጂ ይዉጣልህ አብበህ አፍራ ክበርልን በወጣ ይተካህ እደሜና ጤና ይስጥህ እኔ እሄንን ብቻ ነዉ ልልህ የምችለዉ

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና አላህ ሙሉ ጤና ከእድሜጋ ይስጥህ ምንጊዜም እንኮራብሀለን ገዘብህን ሂወትህን ሀሳብህን ሁለነገርህን ሰእተህናል 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @12345676613
    @12345676613 2 ปีที่แล้ว +7

    A real hero and much respect for you !!

  • @Mull369
    @Mull369 ปีที่แล้ว

    ወርቁየ አብዝቶ አሁን ከባረከህ በላይ ይባርክህ ይባርክህ አተ የሕዝብ እናትና አባት ነህ god bless you።🎉🎉🎉❤❤❤

  • @betateta4442
    @betateta4442 2 ปีที่แล้ว

    I have alot of respect and love for Ato Worku Ayitenewu.

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 2 ปีที่แล้ว +2

    WOW!!! Mr, WA you're the whole package!!! Thanks a million Ethiopia and Ethiopians Love you!!! I wish you all the best God bless you and be with you!!!!

  • @tigist9456
    @tigist9456 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና በጣም ትለያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @positiveenergy6603
    @positiveenergy6603 2 ปีที่แล้ว +27

    This guy is the true son of Ethiopia. We need to protect him in all costs.

  • @BeleteYihunie
    @BeleteYihunie 6 หลายเดือนก่อน

    ባለሀብትነትንና ኢትዮጵያነቱን በተግባር የሚያሣይ ድንቅና እንቁ ባለሀብት ።

  • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ
    @ላታህዝንኢነአሏህማአህ 2 ปีที่แล้ว +1

    *ቱሀን ትክክል አገላለፀ አሏህ ይጠብቅህ አንተን አላማዲነቅ ንፍግነት ነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪*

  • @bitwodeddagnew3945
    @bitwodeddagnew3945 2 ปีที่แล้ว +1

    Ato Worku Aytenew is not only a business man he is also an intellectual. Thank You, Worku

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 2 ปีที่แล้ว +2

    ዚበዛ መልካም ሠው ነህ ወሎየወች የተ ውለታ አለብን። ውለታህን አላህ ይክፈልህ ሀብት በሀብት ላይ ይጨምርልህ የምር መነው ሀብታሞች እዳተ ቢሆኖ

  • @atkletdegaga9406
    @atkletdegaga9406 2 ปีที่แล้ว +5

    My thought before the war about this guy was totally different than now. Much respect ✊ for Mr worku . We need more people like you for the Amhara people. Thank you for your service!

  • @wubmazatubes5275
    @wubmazatubes5275 2 ปีที่แล้ว

    ወርቅየ የወገን እምባ አባሽ ወንድማችን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏🏿 Worku Aytenew

  • @melkamufikir2199
    @melkamufikir2199 2 ปีที่แล้ว +16

    ሀብት ከእንጀራ ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን። የአማራ ዋልታ ድንቅ ባለፀጋ

  • @derat5872
    @derat5872 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ፣ደግ ፣ የኢትዮጵያ ፍቅር የሰረፀበት
    በኢትዮጵያ የማይደራደር ነፃነቱን የማያስደፍር የቁርጥ ቀን ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!

  • @ewketbelete3888
    @ewketbelete3888 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናችን አለኝታችን ላንተ ቃል የለኝም

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 ปีที่แล้ว

    ስለ አቶ ወርቁ ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል ባጭሩ ግን ድርብ ድርብርብ ጀግና ነው። ለእምዬ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጓት እንዲህ አይነት ጀግና ነውና ፈጣሪ ያብዛልን። እናመሰግናለን።

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 ปีที่แล้ว

    Thank you Mr Worku Airenew you are a real patriotic Ethiopian

  • @fentaw6214
    @fentaw6214 2 ปีที่แล้ว

    ልኡል እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልህ አቶ ወርቁ አይተነው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 ปีที่แล้ว

    አቶ ወርቁ ክፉህን አልስማ:: በገንዘብ ላይ ገንዘብ በፍቅር ላይ ፍቅር በጤንነት ላይ ጤንነት በጀግንነት ላይ ጀግንነት ብሠላም ላይ ስላም በደስታ ላይ ደስታን ይጨምርልህ:: I am very proud of you. ለአገሬ ለኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ቅን አሳቢ ያብዛልን::

  • @sisayneshbogalebogale4216
    @sisayneshbogalebogale4216 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እንኳ አቶ ወርቁ አይተነውን እመመኘው በጦርነቱ ምክኒያት የተጎዱትንና የተሰደዱትን ኢትዮጵያውያን እንዲረዱ ነበር ግን እሳቸው መርዳትም እምችለው ሰላም ሲኖር ነው ብለው ቆርጠው ተነስተው አብረው ከወገናቸው ጋር እየተዋደቁ ነው እድሜ ይስጥልን እንደ እርሰዎ አይነቶችን ያብዛልን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 2 ปีที่แล้ว +4

    አቶ ወርቁ በጣም ሁለገብ ጀግና ነህ።ዕድሜ
    ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 ปีที่แล้ว +3

    ለኔ ሁለቱም ጄግኖቼ ናቸው 💖💖💖💖💖💖እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 ปีที่แล้ว +19

    አሁን ትግሬጋ አብረን ለመኖር ምን አይነት ልብ ይቀበለኛል ወላሂ የሰሩብንን ግፍ ለመግለፅ ይከብዳል አንድም ትግሬ መኖር የለበትም በክልላችን በጣም እደዚህ ግፍ የሰሩት 90%በክልሉ የሚኖር ነው ያወደመው የዘረፈው ኸረ ያማል ከትግሬጋ አንድም የሚያረግ ነገር የለን

  • @ዶርያሬድድጉማ
    @ዶርያሬድድጉማ 2 ปีที่แล้ว +1

    Worku ayetnew: You have proved to be a true patriotic Ethiopian. Bless you and give you life and health.

  • @samiteklay635
    @samiteklay635 2 ปีที่แล้ว

    ወርቅዬ ጀግና ኢትዮጵያዊ በጣም እወድሐለው

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አንደበተ ርቱዕ ድግ አስተዋይ 💪🏼💪🏼💪🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @anshatube
    @anshatube 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ወርቁ አይታናው ውሎ ላይ ሂዲህ እናቶቸን አይዞቸሁ አብሽሩ እይለክ እናቶቸን ያፅናነህለን መቺም ቢሆን ከልብ አይጣፍ አላህ ባለህበት ይጠብቃህ

  • @nikmas624
    @nikmas624 2 ปีที่แล้ว +6

    He really understand the meaning of life.

  • @akelem9149
    @akelem9149 2 ปีที่แล้ว +1

    What an amazing personality he has? i have no word for you Ato Worku its blessing!!!!! I wish you a long live with health,,,love,,,peace & joy 💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 2 ปีที่แล้ว +2

    በአውነት በጣም እሚይገርም ሰው ምርጥ አማራ ይፈረችዎ ወርቅ ለሰጅ

  • @mkdikifle1235
    @mkdikifle1235 2 ปีที่แล้ว

    አንተ በጣመ ጀግና ነህ
    እግዚሐብሄር ይባርክህ
    እኛ ደሞ የአንተን እቃ በመግዛት ወንድምነታችንን እናሳያለን

  • @messia8257
    @messia8257 2 ปีที่แล้ว

    ለእርስወት. ቃል የለኝም. ፈጣሪ እድመና ጤና ይስትወት

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 2 ปีที่แล้ว

    በ ሰንምግባር ታንፆ ያደገ ደግ ንፁ የ ተባረከ ኢትዮጵያዊ ባለሀብት 🙏🙏

  • @tomialemayehu771
    @tomialemayehu771 2 ปีที่แล้ว +1

    ስምን መላአክት ያወጣል ወርቁ አይተነው ጀግና እንዳተአይነት ሰው ፈጣሪ ያብዛልን

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 2 ปีที่แล้ว

    እቶ ወርቁ የእኛ ዘመን ጅግና እላህ እርዥም እደሜ ይስጥህ

  • @በኢትዮጵያስምአትነግዱ
    @በኢትዮጵያስምአትነግዱ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው!!! ኢትዮጵያ ታክብርህ ማርያምን ጀግና ነህ እንዳንተ ሁሉም ባለሃብቶች ሃገርን ቢወዱ የት በደረስን

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 2 ปีที่แล้ว +1

    That is true you are a good example of manys. Everyone have to learn from you.,you are a real Ethiopia,long live to all Ethiopians. Long live to Dr Abyie and all Ethiopian Militeries. Thank you Waletta

  • @dagnewtafere4688
    @dagnewtafere4688 2 ปีที่แล้ว +2

    Special appreciation and admiration to honorary ato worku Ayetenew!!
    Gut, courage, stamina, commitment.
    This is leadership, responsibility, determination and heritage!!!
    Model for investors, leaders, generations for the millennium !!
    Worku Aytenew is real surest son of Belay zeleke!!!
    Our pride!!

  • @ሰዉመሆንብቻ
    @ሰዉመሆንብቻ 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ጤና ይስጥህ ወርቁ የሀገር ኩራት ጠላትን እንደ ፍየል ጠብሶ መብላት ነዉ ያልከዉ በጦር ግምባር ተመችቶኛል

  • @hagerazanawweletemicael528
    @hagerazanawweletemicael528 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያዊ እንቁ ክቡር ሰው ነወት ወርቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @jh2500
    @jh2500 2 ปีที่แล้ว

    Erejim edme tena habt fiker selam yabzalh geta egziyabher yibarkh 🙏

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 2 ปีที่แล้ว

    ጀገና ወንድማችን ።

  • @zharzhar8533
    @zharzhar8533 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና አቶ ወርቁ አይተነው እንደስምህ እውነትም ወርቅነህ ሙቸ ነው የምወዲህ በወሎ ላይተገኚተህ ለህዝባቺንና ለወገናቺን በቦታው ተገኚተህ ግባር ቀደም ሁነህ ለህይወትህም ለነፍስህም ሳትሰስት በቆራጥነት ተነስተህ በገዘብም በሀሳብም በጉልበትም ግባር ቀደም ሆነህ ተገኚተሀልና እመቤቴ ቅዲስት ዲግል ማርያም ከፊት ከኃላ በሄዲክበት ሁሉ ትከተልህ ከፊት ትቅደምልህ ይህዝቦቺህ የሀገርህ የምየ ኢትዮጴ አምላክ ይጠብቅልንከክፉ ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ የኛ እቁ ነህ አንተ

  • @firdosmohammed8419
    @firdosmohammed8419 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ አላህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ልካቸውን ነገርካቸው አቦ

  • @tassewtirfe2642
    @tassewtirfe2642 2 ปีที่แล้ว

    May God Bless You Ato Workeye who is the true son of Ethiopia.
    This is the reflection of genuine and patriotic family who raised this iconic gentleman.

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፍዎች