የኢዜማው የቀድሞ ሊቀ-መንበር በአዲስ ፓርቲ ሊመጡ?.. እልህ አስጨራሽ ሙግት / ነፃ ሀሳብ - ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.ค. 2023
  • #waltatv #ነፃ_ሃሳብ
    የኢዜማው የቀድሞ ሊቀ-መንበር በአዲስ ፓርቲ ሊመጡ?.. እልህ አስጨራሽ ሙግት / ነፃ ሀሳብ - ክፍል 1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    TH-cam: / @addiswalta
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV

ความคิดเห็น • 165

  • @melakuabegaz5452
    @melakuabegaz5452 ปีที่แล้ว +16

    ስሜነህ ባያፈርስ በሚያደርጋቸው ቃለ መጠይቆች ብዙ ብለን አድንቀን ነበር። ምክንያቱም አቀራረቡና አጠያዬቁ በእኛ ሀገር ጋዜጠኞች ያልተለመደ ስለነበር ህሊናውን ያልሸጠ ሞጋች ጋዜጠኛ መስሎን ደስ ብሎን እንደነበር ሳልገልፅ አላልፍም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ጭንቅላቱን (ማሰቢያውን) ከአንገቱ በታች ባለው ጨጓራው ውስጥ የደበቀ አሳዛኝ ሰው መሆኑን እያሳዬ ነው። ይህንንም ለማረጋገጥ ከብልፅግና ባለስልጣናትና ከተቃዋሚ ፓርቲ ወይም ከወቅቱ ስልጣን ውጪ ያሉ ሰዎች ጋር የሚያደርገው ቃለ መጠይቅ ሙሉ በሙሉ ይለያያል። ከመንግስት ባለስልጣናት ጋር በሚነጋገርበት ወቅት ጭራውን እየቆላ ሲሆን ከተቃዋሚ ፓርቲና ከሌሎች ጋር ሲያደርግ ደግሞ ጥርሱን አግጥጦ ስድብ እስኪቀረው ድረስ ነው። ስለዚህ ለሰዎች በእኩል ክብር የማይሰጥ ለሆዱ ያደረ ተራና ወራዳ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወድህ ከተለያዩ አካላት ጋር ያደረጋቸውን ቃለ መጠይቆች እዩና ፍረዱ።

    • @demekeshiferaw4316
      @demekeshiferaw4316 ปีที่แล้ว

      ከርሱን አስቀደመ

    • @arenaams.5792
      @arenaams.5792 ปีที่แล้ว

      100% ያስማማኝ comment ነው።
      the expression is also extraordinary!!!
      Thank you.

    • @alimohammed4059
      @alimohammed4059 6 หลายเดือนก่อน

      ግንቦቴው ኢዜማ ተቃዋሚ አይደለም የብልፅግና አጋር ነው😂😂

  • @leaftif
    @leaftif ปีที่แล้ว +13

    ምርጫውን ብታሸንፍ ኖሮ አትለቅም ነበር
    ብርሀኑ በትምህርት ላይ እየወሰደ ያለው ለውጥ ፖርቲውን የሚያስመሰግን ነዉ።እየታገሉ መቀጠል ጀግንነት ነው ።ከመድረክ መሸሽ ትንሽነት ነዉ።

    • @seait840
      @seait840 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @sebsiebe9698
      @sebsiebe9698 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂 ትምህርት ብዙ ቦዘኔ ጠብቅ

  • @korechogeleta9138
    @korechogeleta9138 ปีที่แล้ว +9

    This guy has to be ashamed. Do another job.The people gave chances to you and your friends. You lost man. Leave the Ethiopian people alone.

  • @user-zi5bw4nt4v
    @user-zi5bw4nt4v ปีที่แล้ว +2

    ፓርቲ የሚመሰርተው ለመስረቅና ገንዘብ ለመለቃቀም ነው፡፡ 6 ሰካቫተር ያለው ማን ነው

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 ปีที่แล้ว +2

    ቀሽም ጠያቂ ሆንክብን አንተው ጠያቂ አንተዉ መላሽ .....በዛላይ እንደ ህጻን እየተቆጣኸው...እየገጸጽከው....ሰውዬውም ትግስቱ ገራሚ ነው...ለምን ዉታፍ ነቃይነትህን አልቀጠልክም አስመሰለብህ...ስሜነህ...በማቀጥለው ውታፍ ነቀላን በቃ ያለውን አትቆጣቸው ብራዘር

  • @Birkusers325
    @Birkusers325 ปีที่แล้ว +2

    ይሔን ጥያቄ ለከሃዲው መሪ ነበር፡ የ"ባይፈርስ" ልጅ ችግሩ ፈርሰሃል እንጂ!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 ปีที่แล้ว +3

    ሥሜነህ 😭
    የአንተ ሕሊናሰ እንዴት ዝም አለህ ???

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 ปีที่แล้ว +2

    በአጠቃላይ ብቃት የሌላችሁ መሆኑን በተደጋጋሚ ታይቶአል።
    የግል ስራ እንጅ ፣የህዝብ ተቆርቓሪ መሆን እንደማትችሉ አስመስክራችሃል። የቅርብ እና የሩቅ ግብ የሌላችሁ በመሆኑ በተደጋጋሚ ያሳያችሁ በመሆኑ ፣ልትመሰርቱ የፈለጋችሁት ፓርቲ ለእናንተ ስራ ለመፍጠር ካልሆነ በቀር ይህን መንግሥት በቁርጠኝነት መታገል አትችሉም።
    እርስዎም አድር ባይ ፖለቲከኛ ነዎት እና እባክዎ ፖለቲካውን ትተው ሱቅ ይክፊቱ።
    ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር መንገዱን ይጠርጋል።

  • @getnetweldemariam1392
    @getnetweldemariam1392 ปีที่แล้ว +2

    Ato yeshowas 👏👏💚💛❤️

  • @demekehailu1746
    @demekehailu1746 ปีที่แล้ว +4

    5 ዓመት ፈጅቶብሀል ይህን ለመረዳት በተጨማሪም ዋጋ እንዳስከፈላችሁን ዋጋ መክፈል አለባችሁ የጊዜ ጉዳይ ነው ይሆናል።

  • @sebsiebe9698
    @sebsiebe9698 ปีที่แล้ว +1

    የሸዋስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ በሚገባ የገባው ትዕግስተኛ አስተዋይ ፖለቲከኛ ለአድርባይነት የማይመች ብርቱ ሰው !

  • @solomongebre4774
    @solomongebre4774 ปีที่แล้ว

    እኛ በጣም የታገስን ነን አትበል ስልጣን ለማግኘት ነበር የሚጠብቁት፡፡

  • @atd605
    @atd605 ปีที่แล้ว +6

    I can't stand Ethiopian politicians! They all want power and money! I have never seen them doing anything for Ethiopia!!POWER POWER POWER 😂

  • @GG-hs5gk
    @GG-hs5gk ปีที่แล้ว

    Thank you for serving At “WALT” the name of a Tigrean Hero person

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 ปีที่แล้ว +3

    ሌላ የራስ ያልሆነ ኃሳብ ኢትዮጵያ ከራስዋ ኃሳብ ካልተነሳን የተማርን እብዶች

  • @melkamudelju729
    @melkamudelju729 ปีที่แล้ว

    Romantic Interview.

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ተባረክ በወቅቱ ሲያሽቃብጥ ኖሮ ዛሬ ሊሸጓጥ ለስሙ አማራ ባንዳ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 ปีที่แล้ว +4

    አብይ ኢዜማን ማር አልሶ ገደል ወረወረው እንጂ ይሄ ሰው ጥሩ ሰው ነበር ኢዜማዬ ነፉስ ይማር

  • @jemaladem3689
    @jemaladem3689 ปีที่แล้ว

    ስወድህ ስሜነህ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 ปีที่แล้ว +4

    ስሜነህ 😭
    ጀግና ከሆንክ ንፁሐን አማራን የሚጨፈጨፈው አብይን አፋጠው 😭😭

  • @sebsiebe9698
    @sebsiebe9698 ปีที่แล้ว +1

    ብርሀኑ ነጋን አምጥተህ ሞግተው ላለመቅረብ እየሸሸህ እንደሆነ ይታወቃል ስሜነህ እምቢ ካለም ለህዝብ አሳውቅ !

  • @alemayehudegife788
    @alemayehudegife788 ปีที่แล้ว +7

    ስሜነህ በጣም የማከብርህ ሰው ነበርክ እስኪ እንዲህ አይነት ጥያቄ ለብርሀኑ ነጋ ወይም ለብልፅግና አቅርብ ??

    • @TangutAhmed
      @TangutAhmed ปีที่แล้ว

      አንተ ለምን አጠይቅም😅

    • @zerguat
      @zerguat ปีที่แล้ว +1

      ብርሀኑንማ አቅርቦ ጠይቆት እንኳን ወጣሪ ጥያቄ ሊጠይቅ አፉን ከፍቶ እንደተማሪ ተመስጦበት ነበር

    • @hey1232
      @hey1232 ปีที่แล้ว

      @@zerguat😂😂😂

  • @atd605
    @atd605 ปีที่แล้ว +3

    Here we go another amhara shenne...POWER POWER...shame

  • @tbctigraibroadcastingcorpo2064
    @tbctigraibroadcastingcorpo2064 ปีที่แล้ว +2

    ተለጣፊ ማ ትንሽ ውትፍ ነቃይም እንጂ ነበሩ አሁንም ኑ ቢባሉ እሺ ይላሉ እመኑኝ ይላሉ

  • @gur5431
    @gur5431 ปีที่แล้ว +1

    Truly the country doesn’t need political parties. Join your own ethnic party. The law of the country accept that

  • @yoseftsegaye3533
    @yoseftsegaye3533 ปีที่แล้ว +1

    End of the day ,people can decide what they want

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 ปีที่แล้ว

    ጀግና ማለት ይችን የወያኔ የመከፋፈል ችግር ማሸነፍ መቻል አለባችሁ !

  • @wondyeassefa1759
    @wondyeassefa1759 ปีที่แล้ว

    ዋው አገሬ ማሀን አለመሆኖን ከድሮውም ጩኸቱ የበረታበት ቢሆንም ግን በሳል ጠንካራ የረጂም ዓመት በአቋም የሚሞግት የኢትዬጴያን ህዝብ በእኩል የሚያይ በሳል ፓለቲከኛ ነው ገንቢ ውይይት መሳይ እባክህን ወጣቱን የጤና ባለሙያ ጋዜጠኛ የታሪክ አዋቂ እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት መንግስትን እየሞገተ እና የሰላ ትችት እያደረገ ያለውን ወጣት ስለሞን መንግስት vs አቶ ልደቱ አያሌው በኢትዬጴያ የወደፊት እጣ ፈንታ ብታዎያይልን ፕሮግራም ብትሰራ አሰተያዬቴ ነው

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 ปีที่แล้ว +3

    እዛው ፓርቲህ ውስጥ ሆነህ ታግለህ መለወጥ ይገባህ ነበር አሁን አዲስ ሱቅ በደረቴ መክፈት ናፍቀህ ነው እንጂ የኢዜማ ሊቀመንበር ትውልድን ለማዳን የሚታይ ስራ እየሠራ ነው

    • @benjami4359
      @benjami4359 ปีที่แล้ว

      ኢዜማ ብልጽግናን እየደገፈ ምኑን ጤና ሆነው 🤥🤥ሃገሪታ የገባችበት አዘቅጥ አልተያቹም ልበል

  • @zeedam6066
    @zeedam6066 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጵያ ውስጥ መቼም ቢሆን "ፓርቲ" እውነተኛ የህዝብ ጉዳይ ያነገበ ተፈጥሮም አያውቅም፣ ቡድን ለስልጣን ግን አዎ። የኢትዮጲያ ህዝብ በሚቀጥለው ምርጫ ብሶቱን ቅሬታን ማሰማት አለ፣ በተረፈ የት ይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ማንም ሊረብሸው የማይቻልበት ፀጥ ያለ ቦታ አለን?

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 ปีที่แล้ว +1

    በግፍ ሰለሚፈርሰው ቤት ለምን ዝምአልክ ??

  • @joneywgebreal2483
    @joneywgebreal2483 ปีที่แล้ว

    አጉል ደፋር አትሁን። እሥቲ መኖሪያቸው የፈረሠባቸውን ዜጎች አናግር አፍራሹንም ጠይቅ። ቅርብህ ያለውን ለማለት ነው።

  • @gizawgirmay8785
    @gizawgirmay8785 ปีที่แล้ว

    አይ ባይፈርስ አብረን ተሰቃየን ያለው እኮ ለኦህዴድ ነበር ። ግን ዋናው ስራው ሀሳብን ማስጠፋት ስለ ሆነ አስጠፋው።

  • @freeghnn
    @freeghnn ปีที่แล้ว

    ስሜነህ የሳትከው ተከታታይ ጥያቄ መሆን የነበረበት ፤ ሰውዮው ሲናገር ሰማያዊ ፖርቲ የሚባል ነበረን ብሎ ሲናገር እንዴት ዝም ኣልከው ፤ ያ ሁሉ የተዋጣው ገንዘብስ የት ደረሰ? 9:20

  • @temutadesse-lw7ms
    @temutadesse-lw7ms ปีที่แล้ว

    አከብረው ነበር አሁን ግን ዘጭ ብሎ ወርዶብኛል ምክንያቱም ከስልጣን ጥሙ የተነሳ ፓርቲ ውስጥ እንኳ ሊቀመንበር ካልሆነ መኖር አይችልም በዚያ ላይ ፓርቲ እየሰራ ሲያፈርስ እድሜውን ሊጨርስ ነው።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

    👉 ስሜነህ ባይፈርስ የምትባል የልምድ አዋላጅ ኮቾሮ❗ የ ወያኔ ቫይረስ ተሸካሚ ምንም አይነት እውቀት የላትም ያረቄቤት ካዳሚ

  • @zerachew
    @zerachew ปีที่แล้ว +1

    ስሜነህ መስሎኝ ክቤው ነበር....ሞላጫ ሸለመጥማጥ አይደለም እንዴ ..😡

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 ปีที่แล้ว +1

    በነገራችን ላይ የሺዋስ በግለሰብ ደረጃ እወዳለሁ።

  • @hey1232
    @hey1232 ปีที่แล้ว

    ምኞት እይከለከልም....4ኪሎ ግን ከምኞት ውጭ ነች☝🏾🙄

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 ปีที่แล้ว +6

    እስኪ እንደ እኔ ስሜነህ ባይፈርስ የሚመቸው ?

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 ปีที่แล้ว +8

    ፓርቲ የቢዝነስ ካምፓኒ ሆነ አደል??...ለህዝብና ለሃገር ሣይሆን ለነየሽዋስ አይነቱ የሥራ ዕድል።ክፍት የሥራ ቦታ ነዉ!!...they don't care about the people!..ወይኔ አገሬ?...የምናምኖች መፈንጫ ሆንሽ

    • @sebsiebe9698
      @sebsiebe9698 ปีที่แล้ว

      አድርባይነት ነው ለናንተ ስኬት !
      ችጋራም ሰው ነው ሁሉ ነገር ቢዝነስ የሚመስለው ፖለቲካ ውስጥ መግባት አቋም ይጠይቃል ገንዘብ ከየት እንደሚገኝ ንገረን

    • @tilahunyimer25
      @tilahunyimer25 ปีที่แล้ว

      @@sebsiebe9698 ኢትዮጵያ አሁን ተፎካካሪ ፓርቲ ያለባት አገር ትመስላለች??😀😀😀...ህዝቡስ አያሳዝናችሁም?...ስትቆምሩበት?..ምደረ ነፈዝ‼😀

    • @solomongebre4774
      @solomongebre4774 ปีที่แล้ว +1

      ጥገኛ ነበሩ ግን መዋሸት ስንቃቸው በሰው ደም ገና ይጠየቃሉ፡፡

  • @user-ni3gz3se9u
    @user-ni3gz3se9u ปีที่แล้ว

    what. is mind set mean ?

  • @user-ip6xh5eh7n
    @user-ip6xh5eh7n ปีที่แล้ว +1

    ሲሜ ሰላም ነዉ በጣምነዉ የማከብረህ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 ปีที่แล้ว +1

    The poll. The followers and if failed party, the fabricators of parties, what did all those 100 plus, do for the citizens, why they did not oppose during those last five, five, years, collections of the same birds of same feather , together , Eskender was fighting alone, it all a matter of honesty, dedications, recognitions of the miseries of citizens, eg. Displacement, borders, etc. Citizens were moving from place to place like commodities, !!! The journalist , thank you !!! Actions are lauder than words, all about the business of using people, the priests, priests , know and were asking about Federalism, than them, do they feel the damage and trade they made !!! Shame, Shame, !!! They must hide from the Ethiopian people !!! Journalist , thank you .

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 ปีที่แล้ว

    ሲሜነህ ጥያቄህ አደንቅህሎህ !!!
    ተፎካካሪ ፖሪቲዎች የሚባሉት በብዛት ምርጥ ደንቆሮ ስብስብ አጨብጫቢ ናቸዉ 100/97 ፐርሰንት ማሃይም ሆዳም ናቸዉ

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ምን ይላል መንግስት ለምን ተወቀሰ ነው የሚለው ካልሆን ሀሳቡን መለወጥ ምብቱ ነው አቶ የሺ ዋስ

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 ปีที่แล้ว

    መሰዋትነት ፓርቲን እስከማዳን እንጂ መሹለክለክ አደለምደለገንዘብ ተብሎ የተመረጠ መንገድ የገንዘብን የመጠምዘዝ አቅም ያየንበት ሰርከሰኛ ሰው ።አንድ ቀን የኢትዮጵያ አምላክ ይከፍላል

  • @TeshaleTadese-fj1lv
    @TeshaleTadese-fj1lv ปีที่แล้ว

    እነዚህ በመምራት አባዜ የተለከፉ እርጉሞች ፡ በኢዜማ የመምራት አባዜያቸውን ሲጨርሱ ሌላ የሚመሩትን ቡድን እየፈጠሩ የሚወናበዱ የሀገር ጽሮች ።
    ለሀገር ሥሩ !

  • @user-zu8rl2tu9u
    @user-zu8rl2tu9u ปีที่แล้ว +1

    PARTIN MEKEYAYER BERASU YEGILI FILAGOTIN FILAGA YIMASILAGNAL INE BERASE SIGAMAGIMEW BETIKILU

  • @dere7406
    @dere7406 ปีที่แล้ว

    ከሚቀጥለው የኢዜማ ጉባኤ በፊት ከኢዜማ የተለዬ የሚታይ ለውጥ ታሳዩናላችሁ???

  • @atd605
    @atd605 ปีที่แล้ว +2

    Birhanu is doing something! The rest of you are just talking 👄!

  • @yokishmedia
    @yokishmedia ปีที่แล้ว +4

    የሺዋስ ፓርቲን መተዳደሪያዉ አርጓል

  • @alebachewmolla4007
    @alebachewmolla4007 ปีที่แล้ว

    ስሜነህ ባያፈርስ ህሊናውን ያልሸጠ ሞጋች ጋዜጠኛ መስሎን ደስ ብሎን እንደነበር ሳልገልፅ አላልፍም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ጭንቅላቱን ከአንገቱ በታች ባለው ጨጓራው ውስጥ የደበቀ አሳዛኝ ሰው መሆኑን እያሳዬ ነው።

  • @abe60608
    @abe60608 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ በመዝገበ ቃላት ላይ የረሃብ ምሳሌ እንደሆነችው ወደፊት የሚጨመርላት የብሄር ፖለቲካ የማይጠቅም መሆኑን ማስረጃ ተደርጋ ትገባለች

  • @tamiru1749
    @tamiru1749 ปีที่แล้ว +1

    አቶ የሺዋስ አክብሮቴን የሸረሸረው ሹመት ሰለአልተሰጥዎት የኩርፊያ እርምጃ በመወሰድዎ ነው ። ያሳፍራል

  • @mrt6925
    @mrt6925 ปีที่แล้ว +1

    ፀነገራችን ላይ 😂

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 ปีที่แล้ว

    ጽንፈኛው (ዲያቆኑ ጋዜጠኛ) በግድ አማራ ነን ባዮቹ ተሰደዋል፣ ተገድለዋል በል። ወይም ጽንፍ አልያዝክም እያለው ነው በጥቅሉ። የአሃዳዊነት መገለጫው አንዱ ጽንፈኝነት ነው። አቀራረቡ ጽንፈኛ ሁኖ እየተንቀሳቀሱ የራስን በመሸፋፈን ሌላውን ጽንፈኛ ማለት ነው።

  • @user-zi5bw4nt4v
    @user-zi5bw4nt4v ปีที่แล้ว

    አሁን የሚያዋጣው በየመንደሩ ለገንዘብ ተብሎ ብር መለቃቀም ሳይሆን ህዝባዊ ትግሉን ማቀጣጠል ነው፡፡

  • @solomon7899
    @solomon7899 ปีที่แล้ว +1

    if you are double face , get out of politics...your individual character should also be seen on your party decision ....

  • @melakudulla3927
    @melakudulla3927 ปีที่แล้ว +2

    የሽዋስ ባለመነፅር ጠይም አሳማ ነው!

    • @DagiAnanu-ox6rm
      @DagiAnanu-ox6rm ปีที่แล้ว +1

      እሱ አሳማ ከሆነ አንተማ አህያ ነህ

  • @dawitteshome2697
    @dawitteshome2697 ปีที่แล้ว

    zare beselam new erzemun sate ante nek yawerakew asabun bedeb endayawera arkew ene gar becha new ewnet alek melese belek eyew ስሜነህ

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 ปีที่แล้ว +2

    ቀድሞ ሳትናገር አሁን ለምን አልተናገርክም ብሎ የጋዜጠኛ ጥያቄ ይገርማል ፓለቲካ ተለዋዋጭ መሆኑን መረዳት አቅቶት እና ፓለቲከኞች ከተለዋዋጩ ሁኔታ ጋር የሚናገሩ መሆኑን አጥቶ አይመስለኝም ፡፡ በተዘዋዋሪ በፊት ካልተናገራችሁ አሁን መንግሥትን አትተቹ ነው፡፡ ይገርማል፡፡ ነገሩ ከዚህ ሚዲያ ብዙም አይጠበቅም፡፡ የጋዜጠኛው የቃላት ምርጫ እና የሚያቀርባቸው ንፅፅሮች የተቃዋሚዎችን ሃሣብ ሆን ብሎ ለማኮሰስ ይመስላል፡፡

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 ปีที่แล้ว

    ይህ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ኪሳራ ነው ……ይህ አስቀያሚ ትዕይንት በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች በየኪሳችው ትናንሽ ዘውድ ይዘው ይዞራሉ ተብሎ መሳለቂያ ከነበረው ንግግር ጋር ተመሳስሎባኛል ……የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሀምሳ ምናምን ፓርቲ አነሰውና ዕድሜያቸውን ፓርቲ በመቀያየር የፈጁት ጉምቱዎች ስብስብ አንድ ተጨማሪ ሊያክልልን እያሟሟቀ ነው ……..ይሁና!!!

  • @dawudali3921
    @dawudali3921 11 หลายเดือนก่อน

    Mr journalist look ur questions, suggestions are not right because the priminster was good but he became bad, so what can u do. Just think about today and how u make tomorrow good, use some scientific methods of journalism.

  • @user-kl6lb1ri8o
    @user-kl6lb1ri8o ปีที่แล้ว

    ፓለቲካና ኢኮነሚ ምን. ያገናኘዋል??
    ፓለቲከኛው ፓለቲካውን ይስራ።
    ኢኮነሚስቱ ኢኮነሚውን ይስራ።

  • @MatagazS
    @MatagazS หลายเดือนก่อน

    Simaneh edimahin yarzimew

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 ปีที่แล้ว +1

    እልህ አስጨራሽ ሙግት???? felege asfelege atahush

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 ปีที่แล้ว

    ወይ ስሜነህ ብሄርተኝነት የህዝብ አደረከው ከርሳም ፖለቲከኞች ያመጡት የሚጭኑት አስተሳሰብ እንጅ የህዝቡ ችግር አይደለም:: ጥያቄህ አቋም ይዘህ እንደምትጠይቅ ታዘብኩህ::

  • @equatorialbroadcasting
    @equatorialbroadcasting ปีที่แล้ว

    ኢዜማ ዜማውን ከለወጠ ቆየ። የነአቶ የሽዋስ እርምጃ ተገቢ ነው። ነገር ግን ሙሉ ትክክለኛነቱ የሚረጋገጠው ቀጥለው የሚያመጡት ረብ ካለ ነው። ለቀጣዩ ምርጫ ቶሎ ተዘጋጅተው ካልመጡ ብዙ ላይጠቅሙ ይችላሉ። ሁለት አመት አላችሁ። በነዚህ ሁለት አመታት ጠንካራ ፓርቲ ፈጥሮ የሕዝብን አመኔታ ለማግኘት ብዙ መስራት ይጠበቅባቹሃል። የረባ ተቃዋሚ አለመኖሩና የብልጽግና ተቀባይነት ውድቀት ትልቅ የፖለቲካ ክፍተት እየፈጠረ ነው። ይህ ክፍተት ለናንተ ትልቅ ገበያ ነው። መሸመት ከቻላችሁ። አቶ የሽዋስ መፍጠን አለባችሁ። እንደምናየው ከሆነ ግን እስካሁን አንድም ጠቃሚ እርምጃ ወደሕዝቡ አላደረጋችሁም። በእውነቱ ግን ዝግጁ ናችሁ ?

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 ปีที่แล้ว

    No shame no Marshall cadre money?????

  • @atilabachewbelay8281
    @atilabachewbelay8281 ปีที่แล้ว

    Meseaetenet yelachihum tekim ena aderebay nehe yeshewas

  • @demekehailu1746
    @demekehailu1746 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሰው የሚታመነው ለህዝብ ሳይሆን ለቤተሰቡና ለሚስቱ ነው።

  • @axamsam490
    @axamsam490 ปีที่แล้ว

    Simeneh AsmesY neh

  • @axamsam490
    @axamsam490 ปีที่แล้ว

    Simeneh AQatari neh

  • @ChombeCho
    @ChombeCho ปีที่แล้ว

    Semnhe aderbay weshetam gazetena yawem bezegiza fetary yafershe manem ayshemakekem

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 ปีที่แล้ว

    He left because he is upset with evil for stopping the war in Tigray. These genociders think they can fool everyone. 13:32

  • @romioj4022
    @romioj4022 ปีที่แล้ว

    Mefithewww be ahun seat party sayihon fanno na fanoo bicha new ::::

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu ปีที่แล้ว

    ፖሎቲካ ወይስ ፖለቲካ? ዘጋኝ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሰውዬ ሰርቶ አይበላም ። አዲስ ፓርቲ ያቋቁማል ያልኩት ገና ኢዜማን ሲለቅ ነው። ኮክቴል ሱስ ነው።

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 ปีที่แล้ว

    አቶ የሽዋሽ ሁላችንም አምነን ተከትለናል ጥፋት አይደለም ።

  • @wudunega199
    @wudunega199 ปีที่แล้ว +1

    ማንም ለሕዝብና ለአገር ሳይሆን ብሔርን መሸጎጫ አድርጎ ስልጣን ጥማትን ፍለጋ ነው።በእኔ እምነት የብሔር ፖለቲካ ለኢትዮጵያ አይበጃትም።

  • @tebaberwelde9567
    @tebaberwelde9567 ปีที่แล้ว

    ስሜነህ እስኪ ጋዜጠኛ እደጦር እሚፈራው አብይ አህመድ ጠይቀው እስኪ😅😅😅😅😅😅

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 ปีที่แล้ว

    Brother the words conference, Assembly ,central committee, polit bureau, jargons are dead with communism but still you talk about them. All Ethiopian opposition parties combined do not have a support of 10000 Ethiopians ,I think you may get some benefits from embassies and international organizations otherwise I advise you to quit politics and be a Gospel preacher at this critical end times.

  • @ayniemeresaa9355
    @ayniemeresaa9355 ปีที่แล้ว

    የስልጣን ጥም

  • @biniyamlove5649
    @biniyamlove5649 ปีที่แล้ว

    Auto Yeshawas always change party.he has no able to leader.
    He also narrow minded.

  • @efremmulualem-jz3cg
    @efremmulualem-jz3cg ปีที่แล้ว

    ገረሚ ጋዜጤኛ ልልህ ትንሽ ነዉ የምቀረኝ። እነሱ የኢ/ያ ችግር እደ ኖህ ዝናብ ስዘንብ ተመቻችቶ ነበሩ። የኢ/ያ ችግር ለነሱ ችግር ኣይደለም። ለ5 ለማይመሉ በሆዳቸው ስመጣ ግን ኢትይጰያ ጸረሰች ኡይይይይ ይላሉ።ሆድ ኣደሮች ናቸው ።ቁጭ ብሎ ሞታቸው ይጠብቁ። መድረ ሆድ ኣደርርር።

  • @benzm6583
    @benzm6583 ปีที่แล้ว +1

    የአዲስ ፓርቲ መፈልፈል ለግል ጥቅም እንጂ ለአገር አይጠቅምም !!!! ምድረ ሌባ......ተደበቁ ማንም አይሰማችሁም !!!!

    • @Tanoba658
      @Tanoba658 ปีที่แล้ว

      የብልፅግና ጀሌ

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 ปีที่แล้ว

    ሌቦች ማን ይሙት

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 ปีที่แล้ว

    የሺዎስ ምርጥ ሰው ነው

  • @atd605
    @atd605 ปีที่แล้ว

    Get a real job or ask for asylum somewhere! Maybe in Mekelle 😂😂

  • @solomon7899
    @solomon7899 ปีที่แล้ว

    The solution for Ethiopia is not a political party ! there should be individual right !!!!

  • @misraketafesse1052
    @misraketafesse1052 ปีที่แล้ว

    You are the best!! I like your question ers!!! He said he cared about Ethiopian peoples. I heard he wrote a book and make money what did he do to pore ethiopian?? You need to walk the talk. Jumping from one party to other and change party names doesn't mean anything to Ethiopian peoples.
    Shame on you guys.

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ወርዶብኛል ከስልጣን ጣሙ የተነሳ

  • @tilahuntekale4802
    @tilahuntekale4802 ปีที่แล้ว

    What is the aim of this person

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js ปีที่แล้ว

    ይህ ደደብ ሊሳደብ እንጂ ሊሰማ ዝግጆ አይደለም

  • @ChombeCho
    @ChombeCho ปีที่แล้ว

    Ante edelun agenh awekenhal afeder

  • @enatethiopia3817
    @enatethiopia3817 ปีที่แล้ว

    It is what it is. Now he want to be stand with the people . What's wrong with that . Poletitian ther are not their own stand They followed their people .

  • @sirrur8493
    @sirrur8493 ปีที่แล้ว

    ለጠየከው ጥያቄ መልስ ሲስጥ ማድመጥ አለብህ እንግዶች ሲመልሱ ታቋርጣለህ ይሄ ተገቢ አይደለም ማዳመጥ አለብህ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 ปีที่แล้ว +2

    Politicians in Addis Ababa tend to form many unnecessary political parties. However, their behavior will change as Fano arrives soon in the city; they will come from their hiding place to be bold and assertive. Watch for it!

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 ปีที่แล้ว

    ዘጭ እንቦጭ የሆነ ሰውዪው