Mesay Tefera - Hilem Aleme - | ህልም ዓለሜ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 206

  • @TkARTiStic
    @TkARTiStic 6 หลายเดือนก่อน +38

    አረ ወይኔ ነዘረኝ ምን
    ዓይነት ሙዚቃ ነው በእውነት መሳይ ትችላለህ 👏👏👏👏👏

  • @meleket_media1986
    @meleket_media1986 6 หลายเดือนก่อน +10

    በስማም...የምር እየሰማሁት ወረረኝ!ትዝ ይለኛል... "እንደኔ እንደኔ"የሚለውን የመጀመሪያ ሙዚቃውን ስሰማ እንዲህ ነበር ያረገኝ!አይ መሳያችን!!❤

  • @meron6797
    @meron6797 6 หลายเดือนก่อน +12

    ብቻ ይሰማኛል ከንቱነት በዚህ አለም
    አንተን እንደማጣት የከበደኝ የለም😢😢 አባዬ😢

    • @BeheroLegend
      @BeheroLegend 6 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ቆንጆ በርታ በይ

    • @khalidahmed9214
      @khalidahmed9214 3 หลายเดือนก่อน

      29 years ago I lost my Dad. And since then I have. Shared ur feelings

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene8953 6 หลายเดือนก่อน +30

    ሲነበብ ተፅፎ እደክስተት
    በምን ይታረማል የእድል ስህተት😢😢😢

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 6 หลายเดือนก่อน +53

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @TakeleYayesew
    @TakeleYayesew 5 หลายเดือนก่อน +5

    መሳይየ ህልም አለሜ የኔን ታሪክ የዘፈከው ነው የመሰለኝ💔 በቀን ቢያንስ 10 ጊዜ እሰመዋለሁ

  • @Neyoni29Man
    @Neyoni29Man 6 หลายเดือนก่อน +11

    እንደለፋህበት የሚናገር ሙዚቃ
    ሙዚቃ ህይወት ሲዘራ እንደዚህ ነው

  • @fitsumbekele9907
    @fitsumbekele9907 6 หลายเดือนก่อน +20

    "ከዳሽ ካንተ ሌላ ያልሽበትን
    ለካ አታውቂም አንቺ መሰንበትን "
    መታሰቢያነቱ🙏🙏ሞት ወዲያ ማዶ ላሻገራት እናቴ ይሁንልኝ..
    .
    .
    .
    አመሰግናለሁ መሳይ 😘

  • @adugnataddese3114
    @adugnataddese3114 6 หลายเดือนก่อน +4

    the lyrics and the melody dicribes my emotion .I lost my mom before a couple of months , i can't get over it .the song makes me cry

  • @Kenan-K-v8e
    @Kenan-K-v8e 6 หลายเดือนก่อน +12

    This should have been the title of the album. Wow 👏👏👏👏

  • @EddieTesfaye
    @EddieTesfaye 21 วันที่ผ่านมา +1

    What a song, mate . Your album is the best album of the year ,as we all know it's biased. Keep up the good work

  • @esayasghidey7258
    @esayasghidey7258 6 หลายเดือนก่อน +9

    Mesay: I have never ever subscribed in my life, I am just doing this for first time, coz I blieve you did a good job and you deserv it. keep it up men good luck!

  • @donethiopia
    @donethiopia 6 หลายเดือนก่อน +3

    የመለየት ዕጣ~~
    የልብን ❤ ህሜም ማከምያ
    እንደ ባህር ማዕበል 🌊 መንፈስን የሚያጫውት~~ የምርጦች ምርጥ ስራ

  • @bisrathayile8871
    @bisrathayile8871 6 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ነገር አስታወሠኝ ❤
    በ ፍቅር ብዙ ደስታ እናሳልፍለን.....
    ግን መቼም የማንረሳው ከባድ ነገርም ጥሎብን ያልፍል፡
    ያንን ህመም ከባድ ጊዜ ነዉ ያስታወስከን .....

  • @saron6381
    @saron6381 6 หลายเดือนก่อน +7

    ግጥሙም ዜማውም እንዴት ደስስስ እንደሚል❤❤❤❤❤

  • @kamalnur3140
    @kamalnur3140 6 หลายเดือนก่อน +4

    I can't stop listening to this fantastic simply the best song . so far I never ever heard in my life time .
    Thanks mesay for sharing .

  • @FikaduAbebe-gc3qy
    @FikaduAbebe-gc3qy 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሙሉ ዘፈኑ የኔ ህይወት ነው የመስለኝ yigermal

  • @Dani-oh1bu
    @Dani-oh1bu 6 หลายเดือนก่อน +4

    we need 3 clip ህልም አለሜ,ዉረጅ ካናቴ,ያን መዲና🤗

  • @trufatleulseged5101
    @trufatleulseged5101 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ proud u ena anten madneke be meknyat new thanks messaye❤

  • @zenebeasnakew1556
    @zenebeasnakew1556 หลายเดือนก่อน +2

    zemmm...becha

    • @EthunEthun-y6h
      @EthunEthun-y6h หลายเดือนก่อน +1

      Zeneye thank's,u know the #1

  • @architube30
    @architube30 6 หลายเดือนก่อน +3

    ገራሚ ስራ ነው! ታምሩ አማረ ከባድ ሰው ነው ከልቡ አቀናብሮታል..ይመቸው 👍

  • @BirukalexBirukalex
    @BirukalexBirukalex 6 หลายเดือนก่อน +14

    የልቤን ልንገራችሁ 😢 ተመችቶኛል አልበሙ❤

  • @natnaellii3154
    @natnaellii3154 6 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢hilm aleme ma favourite, but the i love the whole album tracks all those years worthy of this amazing album🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hirut100
    @hirut100 6 หลายเดือนก่อน +1

    OMG SUCH A Beautiful heart touching voice. Amazing lyrics and arrangements. Keep it up Messaye ❤

  • @EverywhereBlessed-kn7ko
    @EverywhereBlessed-kn7ko 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዮሐንስ 3፥16
    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @teferibekalu7408
    @teferibekalu7408 หลายเดือนก่อน

    እህም....እህም ዋው መሳጭ ነው❤❤

  • @tewodrosheru4097
    @tewodrosheru4097 3 หลายเดือนก่อน

    ጥልቅ ስሜት ያለው ሙዚቃ:መሳያችን በርታልን

  • @EYOSTVእዮስቲቪ
    @EYOSTVእዮስቲቪ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተነህ እና ፍሬዘር ሚገርም ጥምረት ይሄንን ስራ ሰጣቹን አቤት 🥺😮😊🫠☺️🤫🫡

  • @firezerdebebe3342
    @firezerdebebe3342 6 หลายเดือนก่อน +10

    ዘፈኑ ማለቁ ብቻ ነው ስህተቱ። ሰረሰረን እኮ 😮

  • @YonasBana
    @YonasBana 6 หลายเดือนก่อน +2

    መሳይ በጣም ትችላለህ ❤❤❤

  • @GeteyeWodaj
    @GeteyeWodaj 5 หลายเดือนก่อน

    ምን እንኳን እውነቱ ለማመን ቢቸግር
    አይሰጥም ለሌላ ልቤያንችን ሀገር

  • @fretabelete6949
    @fretabelete6949 5 หลายเดือนก่อน +1

    I never stop listening Hilem Aleme & Nuri🔥😌😌😌🥰🥰🥰

    • @natimant8192
      @natimant8192 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም 🥰🥰

  • @Gezu-i4y
    @Gezu-i4y 6 หลายเดือนก่อน +1

    Impressive quality!!!

  • @senaitgebru6484
    @senaitgebru6484 6 หลายเดือนก่อน +1

    No 1 album!!!

  • @hannademssie2834
    @hannademssie2834 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ufff beautiful 😍 🤩 I can't stop listening

  • @jobaad2982
    @jobaad2982 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ይሄኛው ይሄኛው 🔥🔥🔥❤

  • @NaodTesfeye-d9t
    @NaodTesfeye-d9t 6 หลายเดือนก่อน +2

    መሳይ ይሄ ግጥም የምር ከዜማውጋ ያለፈውን ግንኙነቴን አስታወሰኝ ግን አልፉዋል በቃ 🥰🥰🥰🥰

  • @AbemelikAyele
    @AbemelikAyele 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam DSS ymel music dmo ydmtsh leza Ynornewen mtawk new memeslew tnks brtalen❤❤ 4:44

  • @NaodTesfeye-d9t
    @NaodTesfeye-d9t 6 หลายเดือนก่อน +2

    Msaye lzim musica viduo seralet adera bante yamral viduoe ❤❤❤

  • @bekalumisganaw8868
    @bekalumisganaw8868 2 หลายเดือนก่อน

    Wow,my best song from these album

  • @Amityhune
    @Amityhune 5 หลายเดือนก่อน

    It's a strong and powerful song, keep going

  • @AssbsVvh-hs7ss
    @AssbsVvh-hs7ss 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam Nw Des Yemilew ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኞ ዘፈንህ ይህ ነው❤

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለየት ያለት ስራ ነው ብራቮ❤❤❤❤❤

  • @nahi88
    @nahi88 6 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏❤❤❤ ትችላለክ መሲ አባቴ

  • @AbemelikAyele
    @AbemelikAyele 6 หลายเดือนก่อน

    Betam DSS ymel music dmo ydmtsh leza Ynornewen mtawk new memeslew tnks brtalen❤❤

  • @senaitterefe6214
    @senaitterefe6214 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሱዬ መልካም ሰው ❤❤❤

  • @Messay2012
    @Messay2012 6 หลายเดือนก่อน +1

    Masteŕpiece truck of the album ❤❤❤ my mokeshe keep goin

  • @yohannesyibeltal581
    @yohannesyibeltal581 6 หลายเดือนก่อน +2

    Yhe neber ye album title mehon yneberebet tchlalek❤

  • @yokimi7498
    @yokimi7498 6 หลายเดือนก่อน +1

    konjo sira konjo dimts

  • @DemekefisehaDemekefiseha-tk2vs
    @DemekefisehaDemekefiseha-tk2vs 6 หลายเดือนก่อน

    እህም እህህም…እዉነት ነዉ ………

  • @amenchalamokonin5788
    @amenchalamokonin5788 4 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ዘፈን ዋው

  • @kassahailu3809
    @kassahailu3809 6 หลายเดือนก่อน +1

    yedrowun tefera kassan mesmat sinfelg girma teferan ensemalen
    yahunun zemen tefera kassan mesmat sinfelg degmo mesay teferan ensemalen
    what a great family

  • @SamiKassd-uw1cb
    @SamiKassd-uw1cb 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yene tarik new mesuye tnx❤❤

  • @biniboss3756
    @biniboss3756 6 หลายเดือนก่อน

    ere awezagebachihun yehe amet mndnw .... leul, mastewal, mesay, wendi mak.....hulum 1gna ketay amt ye ametu merete album man yashenf yehun

  • @tesfaye_የህረርገው
    @tesfaye_የህረርገው 6 หลายเดือนก่อน +4

    አንጎራጉራለሁ ለማምሻዬ
    ፍቅርሽ ቀንሶብኝ ከድርሻዬ😊
    ቅኝት በሞላበት በዜማ ሀገር
    ሆንኩኝ በትዝታ የምቸገር
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahlxdbdjddgdetyilma5165
    @mahlxdbdjddgdetyilma5165 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በጣም ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰

  • @successjourney----
    @successjourney---- 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኸረ መሳይ እንቁ ነህ የምር
    የማን ልጅና የማን ወንድም እንደሆንክ አስመስክረሀል

  • @Edikonjo
    @Edikonjo 6 หลายเดือนก่อน +1

    i love it thise track is best good job bro❤❤❤❤🎉🎉

  • @YohannisAbiraraw-th5el
    @YohannisAbiraraw-th5el 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @eludire3855
    @eludire3855 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው Woooow አንደኛ

  • @sofikemal504
    @sofikemal504 6 หลายเดือนก่อน

    Techelalehe mese🎉🎉🎉... keep going💪

  • @TheNetsa22
    @TheNetsa22 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ke rase gar negen weyes besememen...
    Enes gera gebagne yetun lemen....
    Menew tsehay welesh befegeta
    Men agengesh simesh wede mata.....
    R.I.P baby metasbyanetu leteneshu baby 😢💔

  • @bekalumisganaw8868
    @bekalumisganaw8868 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ። እውነተኛ ታሪክ ሆነቡኝ ። especially
    ከዳሽ ካንተ ሌላ ያልሽበትን
    ለካ አታዉቂም አንች መሰንቀትን

  • @dahlakentertainment7742
    @dahlakentertainment7742 6 หลายเดือนก่อน +4

    my beeeeest

  • @MesayNigussie-z6e
    @MesayNigussie-z6e 5 หลายเดือนก่อน

    Can`t stop...

  • @promobile5016
    @promobile5016 6 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነው በርታልን

  • @AshenafiAdamu-ue4su
    @AshenafiAdamu-ue4su 5 หลายเดือนก่อน +2

    yes hi is right jesus is coming soon

  • @ashumagna2757
    @ashumagna2757 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንጎራጉራለው ለማምሻየ
    ፍቅርሽ ቀንሶብኝ ከድርሻየ
    ቅኝት በሞላበት በዜማ ሀገር
    ሆንኩኝ በትዝታ የምቸገር
    ከራሴ ጋር ነኝ ወይ በሰመመን
    እኔስ ግራ ገባኝ የቱን ልመን
    ምነው ፀሀይ ውለሽ በፈገግታ
    ምን አገኘሽ ሲመሽ ወደማታ
    🤔🤔🤔ድንቅ ስራ

  • @Sisay-pu7sg
    @Sisay-pu7sg 6 หลายเดือนก่อน

    It's a really amazing album, I remember that I've been trying it since the day of this day good luck bro❤

  • @gudetahussen5463
    @gudetahussen5463 6 หลายเดือนก่อน

    ላከ አሁንም ህልም ላይ ነው ያለሁት ቦታ 💔😌

  • @derejelemma4130
    @derejelemma4130 6 หลายเดือนก่อน +1

    Best ever❤

  • @Hset296
    @Hset296 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስሜትን ገለፅክልኝ 😢😢

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 6 หลายเดือนก่อน

    Ere bemariyam lezi music men bey lawera100% new beka men aywetaltem wawwwwwwww❤❤❤

  • @henokabrahim9191
    @henokabrahim9191 6 หลายเดือนก่อน

    Chuh Chuh yilegnal❤❤❤❤ Thanks for gave special album for us. Yeah everybody enjoy it. We are luck generation......

  • @MiseAnam
    @MiseAnam 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው

  • @ZilaAbera-ik2hg
    @ZilaAbera-ik2hg 6 หลายเดือนก่อน

    ይን ዘፈን ለፃፈው ገጣሚ ከልብ አከብራለው የእውነት ልብ ይነካል የእኔ ጀግና አባ ትልቅ ፃፊ ነክ አመሰግናለሁ

  • @TedrosAdmase
    @TedrosAdmase 6 หลายเดือนก่อน +2

    በሰው አገር ላይ ምን አለ ሆድ ባታስብሰኝ 😅😅 you are amazing brother👏👏

  • @tadelegirma6774
    @tadelegirma6774 6 หลายเดือนก่อน

    Dess yemile sera new berta bro

  • @seni-yi8ge
    @seni-yi8ge 6 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing ❤❤❤❤❤

  • @davemusic27
    @davemusic27 14 วันที่ผ่านมา

    A masterpiece

  • @TibebeGeda
    @TibebeGeda 6 หลายเดือนก่อน

    Underrated song ❤

  • @behailubizuneh9703
    @behailubizuneh9703 5 หลายเดือนก่อน

    ሲነበብ ተፅፎ እንደ ክስተት
    በምን ይታረማል የዕድል ስህተት
    ከዳሽ ካንተ ሌላ ያልሽበትን
    ለካ አታውቂም አንቺ መሰንበትን

  • @promobile5016
    @promobile5016 6 หลายเดือนก่อน

    ጉበዚ በርታ

  • @Hanabatawa
    @Hanabatawa 6 หลายเดือนก่อน

    Wooow amazing song 😍
    Selam biyalow from Israel 🇮🇱 ❤

  • @ሰጎን
    @ሰጎን 6 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ስራ 😮

  • @hannayohannes4540
    @hannayohannes4540 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ❤❤❤

  • @yeab_G
    @yeab_G 6 หลายเดือนก่อน

    Techelaleh mesaye gna bezuuu 🫡

  • @mitkeahmed4836
    @mitkeahmed4836 6 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ

  • @MekidesNigatu-r1q
    @MekidesNigatu-r1q 6 หลายเดือนก่อน

    Wowwwwww

  • @KalkidanBekele-tr1lj
    @KalkidanBekele-tr1lj 6 หลายเดือนก่อน

    Lene eskimeslegni yelbe man negereh amesegnalew🙏🙏

  • @gediyonsidelil1865
    @gediyonsidelil1865 6 หลายเดือนก่อน

    በሰው የጠላውት የመለየት እጣ
    አንቺ ሰበበ አድርጎ ቤቴ ድረስ መጣ 💔
    ከረፈደ ይሆናል እኔን ማጣትሽ የሚገባሽ ...የሰው ምክር አትስሚ መልካም ካልሆኑ ሴቶች እራቂ ስልሽ አልሰማ ብለሽ ህልማችንን አጨናገፍሺው ጊዜ ናፍቆት ይቀጣሻል እኔ ግን ክፍሽን አልመኝም አይንሽ እንባ አይይ ፈገግታ ከፊትሽ አይጥፋ ..ደህና ሁኙ 🙏

  • @ayelesirakabebe2887
    @ayelesirakabebe2887 6 หลายเดือนก่อน

    I ❤ it you are amazing

  • @fiyametatv8025
    @fiyametatv8025 6 หลายเดือนก่อน +1

    Lib sersoro yemigeba dimtsi❤❤❤❤

  • @henag1
    @henag1 6 หลายเดือนก่อน

    This is masterpiece 🥰

  • @Mikiyas-oc5wz
    @Mikiyas-oc5wz 6 หลายเดือนก่อน

    Besmab ufffff ye liben new yawerahew bewunet wendime tichilaleh beka

    • @temu-hh3is
      @temu-hh3is 6 หลายเดือนก่อน

      getamiw new zefagnu

  • @brooksahilu4571
    @brooksahilu4571 6 หลายเดือนก่อน

    Ufff🔥

  • @lijtour
    @lijtour 6 หลายเดือนก่อน

    I like this one❤

  • @zelalemfisseha2499
    @zelalemfisseha2499 6 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ!!!

  • @YunusFakhiat
    @YunusFakhiat 6 หลายเดือนก่อน

    Arif nw