ስለሀገሬ በእንባ ሆኜ የተቀበልኩት ትንቢት! ፓ/ር ተስፋሁን ''ጠላቶቿ ይዋረዳሉ!'' "የኢትዮጵያ ብስራት ሊሆን ይህ ግድ ነዉ" | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 87

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 24 วันที่ผ่านมา +7

    አሜን!!! እምላካችን እግዚአብሔር ይገለፅልን!!! የባህር ላይ ጦርነት እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ ባህርንም የብስንም ለሰው ልጆች ሁሉ ፈጥሯልና የሚነሳም የሚለግሥም እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ ነው።

    • @amaryatube
      @amaryatube  24 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 23 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን ጌታ እግዚአብሔር ሰለ ሰሙ ሲል ለኢትዮጵያ አገራችን የገባውን ኪዳን አያረክስም በንስሃ እንጠባበቀዋለን አያሳፍርም።

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 21 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንን ፀሎት አርኝ እትዮጵያ ገቢቸ ሲራልሰራ ራእየ ተቀቢየለሁ

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 24 วันที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሔር የሁሉም አምላክ ነው

  • @aklileymogos1113
    @aklileymogos1113 20 วันที่ผ่านมา +2

    ኣሜን የኣግዛብሄር ሰው ተባረክ።

  • @aklileymogos1113
    @aklileymogos1113 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኣግዛብሄር ያለው ያደርጋል ኣሜን።

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 22 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ጌታ ሆይ አንተ አትጥለንም አንተድንቅ ሰው ጌታ ይባርክህ

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn 19 วันที่ผ่านมา +2

    "ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!" ከማን ጋር ተዋግታ ነው?

  • @martadamena2506
    @martadamena2506 22 วันที่ผ่านมา +2

    No tear at all, in order to pass this bad time love your brother and then pray (ask) your Almighty God in the name of Jesus Christ!

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 24 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን!!! ዕውነተኛ እግዚአብሔር ያለው ይሁን!!!

    • @amaryatube
      @amaryatube  24 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @kibromzerai9113
    @kibromzerai9113 23 วันที่ผ่านมา +5

    እጅግ ያሳዝናል! ይህን ዓይነቱን መልእክት ካንተ ኣልጠበኩም ነበር! እጅግ የማከብርህና የእግዚኣብሄር ጸጋና ሞገስ ካለባቸው ጥቂት የዘመናችን ኣገልጋዮች ኣንዱ ነበርክ ለእኔ!😢😢😢

    • @peaceloveunity3079
      @peaceloveunity3079 23 วันที่ผ่านมา

      አይትተሃወክ አቀነባቢሮሞ እዮም

    • @TashaleTolera
      @TashaleTolera 22 วันที่ผ่านมา +2

      እነ ለአንተ ብሎ የፈጠሪን ቀል አጠሞ ይነገር???????

    • @ayalewasres4632
      @ayalewasres4632 18 วันที่ผ่านมา

      ምን አይነት መልእክት ጠብቀህ ነበር? ጌታ ያሳየውን ተናገረ በቃ ። ይህን ወንድም የሰጠን እግዚአብሔር አምላካችን ለዘላለም ይባረክ

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 24 วันที่ผ่านมา +6

    Amlake ye hulum nw God bless Eritrea ❤
    Ye Ethopia nebyate achberebarwoch nachew
    Geta yebarke ye Egzeabhare qale bedenb gebtonale

    • @milenagebrehiwot5079
      @milenagebrehiwot5079 23 วันที่ผ่านมา

      Thank u hulea migermeghi neger lelela amlak yelewim etiopiea bicha milut neger Eritrea mitebiqi ayteghami ayenqelafami yesewi ager kalaferskughi bilo bade abati yemifokiri meris silesus egzabher minewi lenanitea Zim alachu

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 24 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን እነርሱ እየሄዱ ያገሩን ስው የውጭውን ስው እየተነኮሱ ለኢትዮጵያ ብቻ ነው ስትሉ ሌላውን ህዝብ ማነው የስራው እግዚአብሔር አይደለም?ሀገሬን የሀገሬን ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቅ::

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 22 วันที่ผ่านมา +1

      መጀመሪያም የኤርትራ አልነበረም ከመመለስ ጋር ተመካክረው ትግራይ ገንጥለው ከኤርትራ ለመግዛት ነበር ግን ጌታ በተናቸው አሁንም የሰማይ አምላክ ይፈቀዳል ከኢትዮጵያ ላይ የምትሰጡትን ያፈርሳል

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 24 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አምላካችን ለክፉ አሰልፎ አይሰጣንም!!!

  • @WeineYohanns-ic6pp
    @WeineYohanns-ic6pp 23 วันที่ผ่านมา +2

    Amen ❤

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 23 วันที่ผ่านมา +2

    አሚን አሚን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ።

  • @efremyohannes4549
    @efremyohannes4549 22 วันที่ผ่านมา

    Minim atayim ayehu yebezabet zemen

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 23 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen Amen Ame Amen Haleluyaaaa

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 23 วันที่ผ่านมา +2

    Amen. Amen. Amen👏👏👏❤️❤️❤️👏👏👏

  • @edendak5588
    @edendak5588 24 วันที่ผ่านมา +2

    Amen elelele.

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ameen ameeen

  • @eritrea7521
    @eritrea7521 23 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ የሚመስላቹ ኧረ አስተውሉ 😂

  • @efremyohannes4549
    @efremyohannes4549 22 วันที่ผ่านมา +3

    Kkkkkkkkk yilal new weys elalehu what a funny stuff by the name of the Lord

  • @mamaTg-nk6tx
    @mamaTg-nk6tx 24 วันที่ผ่านมา +2

    Amen 🙏 AMEN🙏 AMEN 🙏

  • @nanna9497
    @nanna9497 23 วันที่ผ่านมา +4

    አሁንም ባህር? እግዚአብሔር የእንጀራ ልጅ የለውም ። አባ ይቅር በለን

  • @RUTHTESFA-g4i
    @RUTHTESFA-g4i 24 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን

  • @merhawidebesaymerhawidebes9285
    @merhawidebesaymerhawidebes9285 21 วันที่ผ่านมา +1

    Hasawi nebo

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amwnnnnnnnnn❤❤❤

  • @grace12127
    @grace12127 23 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ እናንተ የተመኛችሁት እያለማችሁ ጌታ አሳየን ነገረን በማበለትና ኤርትራ እንደጠላት ለዉግያ እያነሳሳችዉ ደም ለማፋሰ ስ እያስታጠቃችዉ ይህ ወንጌል አይደለም ለኤርትራም እግዚአብሄር አለላት

  • @milenagebrehiwot5079
    @milenagebrehiwot5079 23 วันที่ผ่านมา +3

    Enea yemilewi ertrawiyan yehiwateyi look look ye etiopiea nebiyatochi gin eyastewslachu, mikonyatu betemengisti tetertewi be doctor abiyi ahmedi.,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, newi

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 23 วันที่ผ่านมา +1

    AMENÉ

  • @ብርቅነሽመንፈሳዊሚድያ
    @ብርቅነሽመንፈሳዊሚድያ 24 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤

  • @BanaTeklezigi-df2zu
    @BanaTeklezigi-df2zu 12 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ለምድነው እትዮጵያ ለኤርትራና ለህዝቦችዋ ብዙ ግፍ ስትፈጽም እግዚኣቤሄር ያል ተናገርው ኣሁን ግን ኢትዮ ቤሌላ ሃገሮች ተከባለች ብሎ እግዚኣቤር ስራቸው ኣፍርሳለው ብሎ የሚናገር ወይስ ኢትዮ በሆነ ሃገር ገብታ ዮሆነ ነገር መፈጸም መብት ኣላት ፡ እኛ ውን ስለ ሃገራችን ኤርትራ ንጸልያለን እኛ ምንጸልዮ ግን ሰላም ለሁሉም ነው ፡ኤርትራ በእግዚኣቤር ሃይል ተጎበኛለች ወደ ኣለም ሙሉ ደሞ ወንገል ታድርሳለች ራሃባችን እንደዚ ነው ፡፡ ግን የግዚኣብሄር ሰው የመጀመርያ ጥያቀይ መልሰልኝ

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 24 วันที่ผ่านมา +9

    ዝም ብሎ ነው በኢትዮ ያለ አምላክ አመፀኛ አምላክ ነው አመፀኛ አምላክ ደግሞ ሰይጣን ነው?

  • @homaboneya8527
    @homaboneya8527 23 วันที่ผ่านมา +1

    Reading context to tell the analysis is different form prophecy. Please continue preaching the Holy Bible.

  • @Momeyeop
    @Momeyeop 24 วันที่ผ่านมา +4

    የጎንደር የጎጃም ወንጌል አማኞች ምን ይሉ ይሆን😅😅

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 23 วันที่ผ่านมา

      አሜን ይላሉ። በ ጌታ ከሆኑ❤❤

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn 19 วันที่ผ่านมา +2

    ደግሞ ጀመራችሁ አይደል? ጦርነትና የጦርነት ወሬ ሰማችሁና ዜናውን ወደ ትንቢት መቀየር ጀመራችሁ አይደል? ለመሆኑ ትንሽ ስለ ሰላም ማሰብ ትችላላችሁ? በቃ ይኸው ነው?! በለው ግፋ በለው! አንተኛው ትበላለህ አንተኛው ደግሞ ትበልላለህ!?!?!?!?

  • @AlmazKidanemariam-m4b
    @AlmazKidanemariam-m4b 23 วันที่ผ่านมา +3

    In the name of Jesus, I reject your prophecy. If you are a man of God, go and pray for everybody, but you are not doing it. May God give you wisdom

    • @sabaharel3542
      @sabaharel3542 23 วันที่ผ่านมา +1

      The God of Israel is the God of love. Not a God of confusion. The bible said love your neighbor us you love your self.
      The bible never encourage any one to fight his neighbor's or stilling lands. So pls preach the word of God I canceled that prophecy in Jesus name. May God bless and protect 🇪🇷 and her people.

    • @hannagebreselassie4281
      @hannagebreselassie4281 23 วันที่ผ่านมา

      Amen.

  • @solomonfesehaye9600
    @solomonfesehaye9600 24 วันที่ผ่านมา +3

    Ene milew Ethiopia bahr yelatim yesew hager bahr mn yaregilachuhal men yalut new egziabher yesewn bahir wey midr asalifo aysetm bahr bla abuara yemitanewsaw Ethiopia nat keketelechibet tishenefalech believe slezi meret yalachu yibkachu bemeret yaltesamamchu bahr yesew mn yitekmachuhal ehe tnbit I am sure not from God

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 23 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ስለፕለቲካ ብቻ ነው የሚነግራቹ ስለመሬት መቀጥቀጥ ስለእሳቱ አይነግራቹህም የናተ ጌታ የፖለቲካ ፓርቲው ስም ማን ይባላል ንገሩን እድንመርጣቹህ ወይንስ የብልጵግና ቅርጫፍ ናቹህ

  • @Shemeles-ps4uz
    @Shemeles-ps4uz 12 วันที่ผ่านมา

    አብይ ዘር ሲያጠፋ በድሮን ንፁሀንን ሲጨርስ አለማውገዝ ያማል. ግዜው ቀርቧል ስለእውነት ኑሩ አማራ ሲጨፈጨፍ????

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 24 วันที่ผ่านมา +1

    Yesw Telatu just seytan ena seytan becha new ager weym geleden adelem please

  • @Elsa_Jesus
    @Elsa_Jesus 23 วันที่ผ่านมา +13

    ኢትዮጵያ ጠላት የላትም ነገር ግን የጎረቤቶቿን መሬትና ባህር እየተመኘ ጠላቶች ያበዛባት ያውም ክርስቲያን ነኝ የሚል መሪ ስላላት እሱን መገሰጽ አይሻልም?????

    • @dere3892
      @dere3892 23 วันที่ผ่านมา +3

      Weyi Dinkurina!!

    • @LemmaOfola
      @LemmaOfola 23 วันที่ผ่านมา

      ታሪክን ማታውቅ ደደብ ሰው ነህ

    • @peaceloveunity3079
      @peaceloveunity3079 23 วันที่ผ่านมา

      ልክ ብለሃል ፤ ኢትዮጵያ ሁሉንም ጎረቤቶቿን እየተነኮሰች ያች አገር እንዴት ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ጥፋተኛውን ሳይገስጽ ፤ እንዴት ነው ነገሩ❓😭

    • @peaceloveunity3079
      @peaceloveunity3079 23 วันที่ผ่านมา

      ​@@dere3892ድንቁርና ሆኖ የታየህ እውነት ስለተናገረ ነው?

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 23 วันที่ผ่านมา

      ​@@peaceloveunity3079አብይ እንዳበደ ውሻ ሁሉን እየነከሰ ለምን ጠላት አያበዛ

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 24 วันที่ผ่านมา +3

    Ante hasetegna neby wshetkn new mejemeria betemeqdesu aytayegnm alk keza domo kebetemeqdesu jerba alk degmeh kebetemeqdesu ber alk wshetam yhe betemengst teterteh yeteseteh ajenda new mikrh beyesusm yfres tornetu bantena bebeth bagerh lay yhun awajh bantelay ygelbet yetelesene meqabr

  • @samuelsemere5214
    @samuelsemere5214 23 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ምትገርም ሰው ነህ! ጭራሽ ደግሞ ትንቢተ ኢሳይስን ወደ ፖለቲካ ቀየርከው? ኣይይይዩኡኡኡ😂

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 23 วันที่ผ่านมา

    በለው

  • @simurweldat9560
    @simurweldat9560 22 วันที่ผ่านมา +2

    May God forgive you this is your dream , You are taking about the sea nonsense why don’t pray about the people who are dying everywhere

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 24 วันที่ผ่านมา +1

    Tnbit alayehum gin sle Ethiopian lingerh ers berasachu tibalalachu midrita bedem tmolalech

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 24 วันที่ผ่านมา

    Yesew Telatu seytan becha new toelachen Mesgana kedem ga mehon yelebetim eko adel egna menfesaweyan toelaten anden ager wey gelesebn kam ela kere haw be Caine puce ? Selam new mes bek yalebn
    Selam yemyadeegu enesu ye Egzyaber ljoch ye allay ena bzu an nachew Matt 5:5

  • @zelalemaddis1501
    @zelalemaddis1501 23 วันที่ผ่านมา +1

    I can assure you the message you are talking is not from God.

  • @negistimehari6245
    @negistimehari6245 3 วันที่ผ่านมา

    That’s totally rong massages
    Matthew 7:
    15” Beware of the false prophet.who come to you in sheep’s clothing.but inwardly are rayenous wolves. and 16-17 just pray Matthew 26:41 That’s 😢

  • @TesheleAlibe
    @TesheleAlibe 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen

  • @AberashWol
    @AberashWol 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen

  • @Hannaseyoum
    @Hannaseyoum 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amen

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 22 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amen