''ለዚህ ከሆነ ስልጣኑ ይቅርባችሁ''አነጋጋሪው ፓ/ር ከባዱን ሀቅ በድፍረት ተናገረ ''እግዚአብሔር ያልተናገረውን አልናገርም''| Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 25 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳንተ ያሉትን እውነን ተናጋሪ አስተማሪዎጣች ይብዙልን ተባረክልን።
    አትጠጣማ ይላል ተው እንጂ ውጪም ሁሉንም ይጠጣሉ ባትል ጥሩ ነው።

  • @NizanDarik-h9u
    @NizanDarik-h9u 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለ ኢየሱስ ከሆነ ይዘምር እኛ አንድ እና አንድ ለኢየሱስ ብቻ እኛ ሰርዓት ምናምን አይመቸንም እሮሮ አይመለከተንም ለኢየሱስ መዘመር ብቻ ነው ማንም አይከለክለንም ደሰ ያለው ይዘምር ነው ቃሉ መጀመሪያ ቃሉን አንብቡ

  • @behailwazewdu4051
    @behailwazewdu4051 6 วันที่ผ่านมา +1

    ስራአትና ደንብ ለይ አታተኩር እየሱስ ላይ ብቻ አተኩር እየሱስ ያድናል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 25 วันที่ผ่านมา +1

    ያድናል ኢየሱስ !

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 25 วันที่ผ่านมา +2

    ዳዊት ልክ ነዋ: ማንም ጌታን ሲያገኝ በራሱ ይተወዋል: ግድ የለም ኢየሱስን የግልህ አዳኝ አርገህ ተቀበል: ህይዎትህ ይለወጣል: በጌታ ስትሆን:አይደለም ጠጅና ወይን ብዙ ነገር ይተዋል:

  • @DejeneKumsa-o7m
    @DejeneKumsa-o7m 26 วันที่ผ่านมา +4

    ወደ ወይን ጠጅ አትመልከት የሚለውስ

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 25 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳንተ ያሉትን እውነን ተናጋሪ አስተማሪዎጣች ይብዙልን ተባረክልን።

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 25 วันที่ผ่านมา +1

    የተዘመርው እግዚአብሔርን ለማወደስ ነው ደግሞም ስጦታው ከእርሱ ነው ስለዚህ ማንም ዘመረው የሚመለከው እርሱ ነው ለእርሱ ክብር ይሁን

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 26 วันที่ผ่านมา +3

    አንዱ ሆዳም እኮ ቸሬ ነው ወንጌልን ሚሽቅጥ

    • @dashetesfaye7054
      @dashetesfaye7054 25 วันที่ผ่านมา

      የት ቦታ ነው ወንጌልን የሸቀጠው? ስለቅድስና እናየ ክርስቲያን ትዳር እንዴት እንደ እግዚአብሔር ቃል
      የክርስቶስ እና የቤተክርስቲያን ነፀብራቅ የሆነ እና ምሳሌነት ያለበት ለአለም ብርሀን መሆን እንዳለበት ስላስተማረ ነው???

    • @netsanete1578
      @netsanete1578 25 วันที่ผ่านมา

      dashetesfaye አንዱ ወንበዴ አንተ ነህ ለምን ሚሴጁን ዘጋህ ተይቀህ

    • @dashetesfaye7054
      @dashetesfaye7054 25 วันที่ผ่านมา

      @@netsanete1578 የእግዚአብሔር ቃል መሳደብ እና ያልተገባ ንግግር እንድናገር ስለማይፈቅድልኝ: ከጨለማ ወደ ብርሀን ያሻገረኝን ጌታ እንዳላሳዝን ለስድብህ በስድብ (ክፋን በክፋ) አልመልስም:: አንተ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ማስተዋል ይስጥህ:: ፓስተር ቸሬ እሚያስተምረው የቅድስና እና ቃሉ እንደሚለው ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም የመኖር እና የአለም ብርሀን እና ጨው የመሆን ትምህርት ለምን እስቆጣህ? ወይስ ወንጌልን "ሸቀጠ" ያልክበት ማስረጃ የታለ? ለመሆኑ ወንጌል ምን እንደሆን ገብቶሀል ወይ? በጌታ ነህ ወይ? በጌታ ከሆንክ ፍሬህ የታለ? እማታውቀውን ሰው መሳደብ እና መዝለፍ የክርስቲያን ፍሬ ነው ወይ? ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ራሳችሁን ክዳችሁ መስቀል ተሸክማችሁ ተከተሉኝ: የአለም ብርሀን እና ጨው ሁኑ አለ እንጂ ተሳደቡልኝ ተከራከሩልኝ ስውን ዝለፋልኝ አላለም:: እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ በንሰሀ ይመልስህ ማስተዋል ይስጥህ ለሌሎች መሰናክል ከመሆን ተቆጠብ እግዚአብሔር ይርዳህ: ሁላችን ይርዳን!

  • @SamrwitBakel-m7r
    @SamrwitBakel-m7r 25 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ችግር አለው ቢዘምረው መንፈሱን ነክቶት ይሆናል የኔነት መንፈሰ ነው አገር እየበጠበጠ ያለው።

  • @DingteaKeleamu
    @DingteaKeleamu 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤Ye Egizhabher ❤❤❤❤❤

    • @amaryatube
      @amaryatube  26 วันที่ผ่านมา

      ❤️❤️

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 25 วันที่ผ่านมา +2

    አማኝ የሆነ ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋይ የሆነ ሰው የመጠጥ ጉዳይ ጥያቄ ካለበት ያስብበት

  • @YoditSamuel-i8m
    @YoditSamuel-i8m 17 วันที่ผ่านมา

    Atesekere enjiy atetu ayeleme metsehfe kedus

  • @DanielChane-z2e
    @DanielChane-z2e 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሕዝቦች እየተፈናቀሉ አገረ አየደየህ ነው ክርስቲያን የጨፈራል የሌሎች ችግር ማየት ተስኖናል በድፍረት የሚናገረን ሰው ያስፈልጋል ።

  • @David-q3q4n
    @David-q3q4n 25 วันที่ผ่านมา

    Pastor chera ye Getan sayhon yemetawok gilgel nehi zem blek newu

  • @AmenWorkneh
    @AmenWorkneh 24 วันที่ผ่านมา +1

    Aye Antet Sew ???

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 26 วันที่ผ่านมา +5

    እውነት ነው ያለው ፖስተር ዳዊት እየሱስን ስታውቅ እራሱ መጠጥ ያስጠላሀል ወይን ጠጅ አትጠጡ የሚል የለም በራስህ ትተወዋለህ እንጂ

  • @kassechmulatu1312
    @kassechmulatu1312 24 วันที่ผ่านมา +1

    Woregna youtuber ayanitsim videok anten degimo man feraj aregeh doma!

    • @amaryatube
      @amaryatube  24 วันที่ผ่านมา

      የስድብ መንፈስ ለማን ነው የተሰጠው? መልሱን ላንቺ

  • @hanagetachew5601
    @hanagetachew5601 25 วันที่ผ่านมา +1

    ነጩ ሰውየው ነው የአንተነህ ሜሪ

  • @FenotWondyrad
    @FenotWondyrad 25 วันที่ผ่านมา +1

    የተቦጫረቀው ጠማማ አስተሳሰብህ ነው

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 25 วันที่ผ่านมา +1

    ጡጤ በለው ለመጠጣት እያመቻመቸ ነው

  • @RahelGetenet-th2mo
    @RahelGetenet-th2mo 25 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነዉ ወደፊት ዉሐ ብቻ አትጠጡ ይላል