ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወደ
SAW❤❤❤
መሃመድ ስንት ሚስቶች ነበሩት ????ከግመሏ ውጪ
❤
ሰለሏ አለሂ ወሰለም
@@danboy2425😂😂😂😂
የወረ የወረማ አገረ ዮ ጥሩ ምክር የአኢትዮጵያ እናቶች አንተን የወለደ ማህፀንዋ ይለምልም ብሩክ ሁን
እኔ ከምወድህ በላይ አላህ ይውደድህ ወንድሚ መልካም ስራህን ሁሉ አላህ ይቀበልህ ምን እደምልህ አላቅም ቃል ያጥረኛል ልዩ ነህ የኔ ወንድም አላህይጨምርልህ
እኔ ደም ግፊት አሰቸገረኝ ምን ላድርግ ዳክተርዬ
በጣም አሪፍ መረጃ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
ምነው ሰ ሁሉ እንዳንተ ሀቀኛ ቢሆን ተባረክ
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እሸ መልካም በጣም ደም ማነስ አለብኝ እሞክር አለሁ ወንድማችን የጨጉራ መፍቲሔ ካለ ተባበረኝ ምግብ መብላት አላቻልሁም
ማሻአላህ 🙏
ws.wr.wb በጣም ጠቃሚ ለጤናችን አሰፈላጊ የሆን ከነ ግልፅ ማብራሪያዉ ስላካፈልከን እናመሰግናለን ጀዛከላህ ኸይር ላይክ ሼር ይገባሀል በርታልን👍👍👍🙏
ሰላም ወድሜ ጀዛካላህ ወድሜ ለምትሰጠሁሉ ትምረቱች በተለይ ለማዳም ቅመሙች
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ዶክተር እናመሠግናለን 👍🏼👍🏼👍🏼
ጎበዝ❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር
ጀዛካሏሕ ኸይርን ወንድሜ
እናመሰግናለን ዶክተር አረን እጠቀማለሁ የደም ማዘዋወሪያ እዳረጋ የሚደርግ
ሄሞግልቢዬ ብዙ ጊዜ ይጨምራል ምን አይነት ምግብ ልብላ እድሜ የስጥህ
አላህ፡የጠብቅ፡ዶክተር፡በጣምነው፡የምክታተልኽ
በጣም አመሰግናለህ ይህ ነው የሚባል ውጤት ነው
ጀዛክ አላህ ኸይረን ዶክተር ተጠቃሚ ነኝ ላይክ ሼር አትርሱ
ጀዘአክ አለህ ከይሪ
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን 👍
ጀዛክ አሏህ ኽይር ወንድማችንንን
ወንድሜ ተባረክ
ጨጎራያለብንመጠቀምይቻላልንገረን❤❤
እንመስግናለን ዶር ግን ጠፋህ በርታልን
ወአለይኩምሠላም ዶክተር ኑረድን ጀዛከላሁ ኸይረን እጠቀመዋለሁ ኢንሻአላህ ከፔሬድ በሇላ እሥከ ሳምንት በጣም ያዞረኛል ደምማነሥ ምክነያቱ ደግሞ አይረን እጥረት ነው
ጀዛከላህ ወንድሜ
The way u present it is amazing, simple and timely manner, Thanks.
እደት ለማናስም ለ ብዛትም
Mashallah Wenden
Mashaa'allah thank you
እናመስግናለን
የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን
እናመስግን አለን ዶክተር እየጠፋህነው ቶቶሎ ብቅበል እዳትረሳ😋😘😘😘
መርሃባ
وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ مَاشَآءَاللّٰه جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጀዛክአሏህ ኸይር
Betam enamsegnalen endat ainetunn yabzalen
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱ ላሂወበረካትሁ
በጣም ግሩም ምክር አቦ አማራ ነህ ብየ እገምታለሁ
ክክክክ አይ አበሻ ለማንኛውም ሠው ነው ሙስሊም ነው
😂😂😂😂🤔
Allah yixabbiqi
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ጀዛከ አላህ ኻይር
ماشاء الله معلومه مهمه👍🍀🥀💖❤
እናመሰግናለን ግን ለጥያቄ መልስ ስጥ
ዋአለይኩም አሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ዶክተር
Enamesegenalen
ሹክረን ዶክተር የሮማን ጥቅም ስራልን
እሺ
እንመሰግናለን
ትምህርት በጣም አሪፍ ናቸው ማሻአላህ።የቀይስር ቅጠል ባይኖረውስ ስለማናገኝ ከቻልክ መልስልኝ
መጀመር እፈልጋለሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዶክተር
Thank you docter
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወድም በዋትስአብ ፅፈልህነበር በአላህመልስልኝ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የደም ማነስ ላለብት መውሰድ የለበትም ነው ያልከው እና ምን ይሻለናል እኔደሞ ጥሩ ነው እያልኩኝ እየተጠቀምኩ ነው
Enem eyewesediku new kene kitelu
Thank you ! Daear
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር
Thanks a lot
ማሻአላህ
ወለይኩም አሠለም ወረህመቱለህ ወበረከተህ
እኔ ስልጠና መውስድ አፍልጋለው ለቦርጨ
የደም መርጋት መደኃንት ለምወስድ ሰው መጠቀም ይቻላል አመሰግናለሁ
አዎ ። ከመድሃኒቱ ጋር በአንድ መዉሰድ አይቻልም
እኔም የደም መርጋት ህማም ኣለኝ እና ምን ኣይነት መድሃኒት ነው የወሰድክ
Salem Salem
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ቅጠሉን በጁስ አይነት ነው የምጠጣው
በቅድሚያ አመሠግናለሁ። እባክህ ዶ/ር ጉበት ላይ ለሚፈጠር ቅባት መፍትሔው ምንድነው?
Wow mashaa Allah thank you 💕 so much doctor
Tanks
አመሰግናለሁ ዶክተር ❤❤እኔየደም ማነስ አለብኝ በሳምት አንዴ ከሩዝ ካሮት ቀይ ስር አድርጌ ሰርቼ እጠቀማለሁ እና ችግር አለዉ ወይ??? ዶክተር
Tanx dr
በነት እስ ከቻልክ የቀቁቻ መደንት አሰይን ሰዉነቴን ሁሉ ወረራዉ
Chemkene enatelawlne wayse zeme belne nawe yemntatawe sanabslae fachtene benetatawe bentatawe chegere alowe thank you
የለዉም
Than you!
as wr wl galatomi doktorr
ቅጠሉን የማናገኘውሥ
W.a.w.w...shukeren.
Goody❤❤❤
Thank
በጣም እመስግናለሁ. የአንተን ፕሮግራም ሚስ አላደርግም. ጥያቄ: ቀይ ስሩና ካሮቱ መብስል አለባቸው? ጥሬውን ሳናበስል ብሌንደር ላይ ብንፈጭ ለጤና ችግር ይመጣል?
ጥሬዉን በብሌንደር ተፈጭቶ
አዎን ይፈጨዋል
ለአክታ ምንድነው መድሀኒቱ
ጁሱን ለመስራት ማብሰል አለብን ቀይስሩን እና ካሮቱን
Aww doctar yakeyser ketal yalawm seshat endet enagagnalen
አይጠቅምም ብለዉ እየጣሉት ነዉ። ገበያ ላይ ከነቅጠሉ እንዲያቀርቡ መጠየቅ ሳይሻል አይቀርም።
ሀይ ሰላም ደኩተር ለትምህርቱ አመስጋኝ ነኝ ግን በኪንታሮት ህመም ለሚመጡ የደም ግፊት ቀይ ሥሩን መጠቀም ይቻላል?
شكرا 🙏
ስንደውልአታነሳ
bataa abasa.e❤🙏🙏🙏🙏🙏👍
በይቀቀልስ ችግር አለው ኢሰት በይነከው
ጁሱን ስናዘጋጅ ከነቅጠሉነወይ
አዋ
እረ ዶክተር እባክህ እባል እድርገኝ በኮረና ምክንያት ሽንክጥ ክልል ሸበላ ትንሽ ወይ እለብኝ እረ ስውርልኝ
አህለን ወሰህለን
ስለትምህርቱ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።የቦርጭ ማጥፊያ ልምምድ መዉሰድ እፈልጋለሁና በኦንላይን ይቻል ይሆን?
ሰላምነው ዶክተርእስከአሰሩስትል ሳይጠለልማለትነው
አዎ
የግፊት መድኃኒት ለሚወስዱ ሰዎች ቀይስርን መጠቀም እንችላለን?
ዶክተር እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም ምን ላድርግ
እኔ ደም ማነሥ አለብኚ ብጠቀመው ይተካልኞል ወይ አላህ መሥልኚ ሠላምህ ይብዛ
Awe❤
በወጥ መልክ የምንበላው ጥቅም የለውም ማለት ነው
የደም ግፊቱ ምን ያህል የሁነ ሰው ነው መውሰድ ያለበት
እኔ ደምማነሰ አለኝ
ዶክቶር ቀይሥሩና ካሮቱ መቀቀሉ ግድነው
አያስፈልግም። ከአትክልት ጋር ለመመገብ ስንፈልግ ብቻ ነዉ።
የቀይስር ጁስ ስወስድ ኪታሮት ይነሳብኛል ለምድነው ዶክተር ልትነግረኝ ትችላለክ እባክህን
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወደ
SAW❤❤❤
መሃመድ ስንት ሚስቶች ነበሩት ????
ከግመሏ ውጪ
❤
ሰለሏ አለሂ ወሰለም
@@danboy2425😂😂😂😂
የወረ የወረማ አገረ ዮ ጥሩ ምክር የአኢትዮጵያ እናቶች አንተን የወለደ ማህፀንዋ ይለምልም ብሩክ ሁን
እኔ ከምወድህ በላይ አላህ ይውደድህ ወንድሚ መልካም ስራህን ሁሉ አላህ ይቀበልህ ምን እደምልህ አላቅም ቃል ያጥረኛል ልዩ ነህ የኔ ወንድም አላህይጨምርልህ
እኔ ደም ግፊት አሰቸገረኝ ምን ላድርግ ዳክተርዬ
በጣም አሪፍ መረጃ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
ምነው ሰ ሁሉ እንዳንተ ሀቀኛ ቢሆን ተባረክ
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እሸ መልካም በጣም ደም ማነስ አለብኝ እሞክር አለሁ ወንድማችን የጨጉራ መፍቲሔ ካለ ተባበረኝ ምግብ መብላት አላቻልሁም
ማሻአላህ 🙏
ws.wr.wb በጣም ጠቃሚ ለጤናችን አሰፈላጊ የሆን ከነ ግልፅ ማብራሪያዉ ስላካፈልከን እናመሰግናለን ጀዛከላህ ኸይር ላይክ ሼር ይገባሀል በርታልን👍👍👍🙏
ሰላም ወድሜ ጀዛካላህ ወድሜ ለምትሰጠሁሉ ትምረቱች በተለይ ለማዳም ቅመሙች
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ዶክተር እናመሠግናለን 👍🏼👍🏼👍🏼
ጎበዝ❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር
ጀዛካሏሕ ኸይርን ወንድሜ
እናመሰግናለን ዶክተር አረን እጠቀማለሁ የደም ማዘዋወሪያ እዳረጋ የሚደርግ
ሄሞግልቢዬ ብዙ ጊዜ ይጨምራል ምን አይነት ምግብ ልብላ እድሜ የስጥህ
አላህ፡የጠብቅ፡ዶክተር፡በጣምነው፡የምክታተልኽ
በጣም አመሰግናለህ ይህ ነው የሚባል ውጤት ነው
ጀዛክ አላህ ኸይረን ዶክተር ተጠቃሚ ነኝ
ላይክ ሼር አትርሱ
ጀዘአክ አለህ ከይሪ
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን 👍
ጀዛክ አሏህ ኽይር ወንድማችንንን
ወንድሜ ተባረክ
ጨጎራያለብንመጠቀምይቻላልንገረን❤❤
እንመስግናለን ዶር ግን ጠፋህ በርታልን
ወአለይኩምሠላም ዶክተር ኑረድን ጀዛከላሁ ኸይረን
እጠቀመዋለሁ ኢንሻአላህ ከፔሬድ በሇላ እሥከ ሳምንት በጣም ያዞረኛል ደምማነሥ ምክነያቱ ደግሞ
አይረን እጥረት ነው
ጀዛከላህ ወንድሜ
The way u present it is amazing, simple and timely manner, Thanks.
እደት ለማናስም ለ ብዛትም
Mashallah Wenden
Mashaa'allah thank you
እናመስግናለን
የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን
እናመስግን አለን ዶክተር እየጠፋህነው ቶቶሎ ብቅበል እዳትረሳ😋😘😘😘
መርሃባ
وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ مَاشَآءَاللّٰه جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጀዛክአሏህ ኸይር
Betam enamsegnalen endat ainetunn yabzalen
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱ ላሂወበረካትሁ
በጣም ግሩም ምክር አቦ አማራ ነህ ብየ እገምታለሁ
ክክክክ አይ አበሻ ለማንኛውም ሠው ነው ሙስሊም ነው
😂😂😂😂🤔
Allah yixabbiqi
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
ጀዛከ አላህ ኻይር
ماشاء الله معلومه مهمه👍🍀🥀💖❤
እናመሰግናለን ግን ለጥያቄ መልስ ስጥ
ዋአለይኩም አሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ዶክተር
Enamesegenalen
ሹክረን ዶክተር የሮማን ጥቅም ስራልን
እሺ
እንመሰግናለን
ትምህርት በጣም አሪፍ ናቸው ማሻአላህ።የቀይስር ቅጠል ባይኖረውስ ስለማናገኝ ከቻልክ መልስልኝ
መጀመር እፈልጋለሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዶክተር
Thank you docter
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወድም በዋትስአብ ፅፈልህነበር በአላህመልስልኝ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የደም ማነስ ላለብት መውሰድ የለበትም ነው ያልከው እና ምን ይሻለናል እኔደሞ ጥሩ ነው እያልኩኝ እየተጠቀምኩ ነው
Enem eyewesediku new kene kitelu
Thank you ! Daear
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር
Thanks a lot
ማሻአላህ
ወለይኩም አሠለም ወረህመቱለህ ወበረከተህ
እኔ ስልጠና መውስድ አፍልጋለው ለቦርጨ
የደም መርጋት መደኃንት ለምወስድ ሰው መጠቀም ይቻላል አመሰግናለሁ
አዎ ። ከመድሃኒቱ ጋር በአንድ መዉሰድ አይቻልም
እኔም የደም መርጋት ህማም ኣለኝ እና ምን ኣይነት መድሃኒት ነው የወሰድክ
Salem Salem
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ቅጠሉን በጁስ አይነት ነው የምጠጣው
በቅድሚያ አመሠግናለሁ። እባክህ ዶ/ር ጉበት ላይ ለሚፈጠር ቅባት መፍትሔው ምንድነው?
Wow mashaa Allah thank you 💕 so much doctor
Tanks
አመሰግናለሁ ዶክተር ❤❤እኔየደም ማነስ አለብኝ በሳምት አንዴ ከሩዝ ካሮት ቀይ ስር አድርጌ ሰርቼ እጠቀማለሁ እና ችግር አለዉ ወይ??? ዶክተር
Tanx dr
በነት እስ ከቻልክ የቀቁቻ መደንት አሰይን ሰዉነቴን ሁሉ ወረራዉ
Chemkene enatelawlne wayse zeme belne nawe yemntatawe sanabslae fachtene benetatawe bentatawe chegere alowe thank you
የለዉም
Than you!
as wr wl galatomi doktorr
ቅጠሉን የማናገኘውሥ
W.a.w.w...shukeren.
Goody❤❤❤
Thank
በጣም እመስግናለሁ. የአንተን ፕሮግራም ሚስ አላደርግም. ጥያቄ: ቀይ ስሩና ካሮቱ መብስል አለባቸው? ጥሬውን ሳናበስል ብሌንደር ላይ ብንፈጭ ለጤና ችግር ይመጣል?
ጥሬዉን በብሌንደር ተፈጭቶ
አዎን ይፈጨዋል
ለአክታ ምንድነው መድሀኒቱ
ጁሱን ለመስራት ማብሰል አለብን ቀይስሩን እና ካሮቱን
Aww doctar yakeyser ketal yalawm seshat endet enagagnalen
አይጠቅምም ብለዉ እየጣሉት ነዉ። ገበያ ላይ ከነቅጠሉ እንዲያቀርቡ መጠየቅ ሳይሻል አይቀርም።
ሀይ ሰላም ደኩተር ለትምህርቱ አመስጋኝ ነኝ ግን በኪንታሮት ህመም ለሚመጡ የደም ግፊት ቀይ ሥሩን መጠቀም ይቻላል?
شكرا 🙏
ስንደውልአታነሳ
bataa abasa.e❤🙏🙏🙏🙏🙏👍
በይቀቀልስ ችግር አለው ኢሰት በይነከው
ጁሱን ስናዘጋጅ ከነቅጠሉነወይ
አዋ
እረ ዶክተር እባክህ እባል እድርገኝ በኮረና ምክንያት ሽንክጥ ክልል ሸበላ ትንሽ ወይ እለብኝ እረ ስውርልኝ
አህለን ወሰህለን
ስለትምህርቱ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
የቦርጭ ማጥፊያ ልምምድ መዉሰድ እፈልጋለሁና በኦንላይን ይቻል ይሆን?