🍅 ጤናማ የቲማቲም ጁስ አሰራር /ለደም ማነስ ፍቱን/Ethiopian Food Healthy Tomato 🍅 Juice For Recipe/Perfect for anemia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @Sah-ss4qb
    @Sah-ss4qb 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @Marthi723
    @Marthi723 8 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሸ ይባረክ አድዬ❤❤❤

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏 ማርትዬ ❤ 💕

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 8 หลายเดือนก่อน

    Waoo የኔ ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን ❤

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ🙏 ፅጉዬ ❤ 💕 ❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1 8 หลายเดือนก่อน

      @@AdanechKitchen 😘

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 8 หลายเดือนก่อน

    looks like really good juice

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  8 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 🙏❤ 💕

  • @Abeba-f8v
    @Abeba-f8v หลายเดือนก่อน

    😮😊

  • @ااا-ق5ع7ص
    @ااا-ق5ع7ص 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ሚሪንዳ የማናገኝ ባንጨምርበት እሣ

  • @emiratgetatchu4307
    @emiratgetatchu4307 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ok

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
    @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ 3 หลายเดือนก่อน

    የተዘጋጀው ከሱፐርማርኬት ገዝተን ብንጠቀምስ

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 8 หลายเดือนก่อน

    አዱየ በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን ።
    ድምጽሽን ግን እባክሽ በደንብ
    እንዲሰማ ብታደርጊ

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ🙏 እሺ አስተካክላለው 🙏❤💞

  • @SulamatistamesgenSulamatisulam
    @SulamatistamesgenSulamatisulam หลายเดือนก่อน

    በጣም ያዞረኛል ደማነሴ በጣም አነስተኛ ነው ጥሩ ጥቅም ነው ያስተማርሽን አመሰግናለው እህት❤

  • @Helen-bc7xd
    @Helen-bc7xd 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እሡቅ እናገኛለን ወይ የቲማቲም ጁስ ?

    • @fethyah
      @fethyah 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኡቴይም አለ ማማ ሱፐር ማርኬት

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 8 หลายเดือนก่อน

    ውዴ ለእግጉዝ ይሆናል ?በጣም በደም ማነስ እየተቸገርኩ ነው

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  8 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ላንቺ ይሁን🙏 እህቴ ነፍሰ ጡር ከሆንሽ ዶ/ር ሽን አማክሪ በእርግዝና ወቅት በዋና ነት እንደ ደማነስ አይረን እጥረት ይከሰታል እና እንደ እኔ ከዶ/ር ሽ ሀሳብ ብትወስጂ እላለው አመሰግናለሁ🙏 ❤💕❤

  • @selamadane1469
    @selamadane1469 8 หลายเดือนก่อน

    ለምን የክል ጊዜ እንጠቀመው

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  8 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ🙏 ❤ 💕 እንደ ደም ማነስ ያለ ሲከሰትብን ብዙውን ግዜ አብዝተን ፈሳሽ እንድንወስድ ይመከራል እንዲስተካከልልን እንደዚህ ያለ ፈሳሽ ግን ስንወስድ ጥንቃቄ ያስፈንገናል ምክንያቱ በያግዜው የምንወስደው ስላልሆነ በዚህም መሰረት የደም ማንስ ስሜቶች ይኖሩናል ደማችንም ማነሱን የምናውቅበት መንገድ ከሚሰሙን ስሜቶች እና ደማችንን በመላካት ነው የምናውቀው በሁለቱ መንገድ መለየት ይቻላል በተለይ በጣም ራስን የማዞር የልብ ምት መቀነስ እና የመሳሰሉት ስሜቶች ሲኖሩን የበለጠ በዶ/ር መታየቱ የተሻለ ነው።