31ኛ / A / ፈተና ገጠመኝ ፦ ከምጣድና ከጎተራ እህልን የሚሰልቡ ቤተሰቦች መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 346

  • @ሶሊያና-ጠ2ፐ
    @ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 ปีที่แล้ว +9

    የእመብርሐን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እኔ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ያለኝን የእመብርሐንን ስራ ልንገራችሁ ለሶስተኛ ጊዜ ስለተፈፀመልኝ ድንቅ ስራዋ ከአንዴም ሶስት ጊዜ ሱባኤ ገብቼ በተመሳሳይ ሰአት ያሰብኩት ሱባኤ የገባሁበት ጉዳይ ተፈፅሞልኛል ድንቅ ስራዋ ግርም ነዉ ያለኝ በሰዉ ሐገር ደስታዬን ለማን ልንገር በቃ ድንቅ ነዉ ሁልጊዜ ሱባኤ ስይዝ ሶስት ቀን ነዉና ጨርሼ ምግብ ልመገብ ስል ያሰብኩት ጉዳይ በዚያዉ በሶስቱም ሱባኤ በተመሳሳይ ሰአት ተፈፅሞልኛል ምንብዬ ልንገራችሁ ከተፈፀመልኝ ጉዳይ ያስደሰተኝ የገረመኝ ሱባኤዉ በተመሳሳይ ሰአት መፈፀሙ ነዉ ክርስቲያን ወገኖቼ ስለእኔ ሱባኤ መግባት ሳይሆን ልነግራችሁ የፈለኩት ድንቅ ስራዋ በእኔ በሐጢያተኛዋ ላይ መገለፁ ነዉ እና እመብርሐንን አመስግኑልኝ የተጨነቅን የተቸገርን በእዉነት መምህራችን ባስተማረዉ መሰረት ሱባኤ ግቡና መልስ ታገኛላችሁ በእዉነት ላስተማረን ላነቃን መምህራችን ቅዱስ እግዚብሔር ከነ ቤተሰቡ ይጠብቅልን💚💛❤👏

    • @peacenice8003
      @peacenice8003 2 ปีที่แล้ว

      Betam des ylal ehti lanchi yesema lenie ysman enie demo be qdus rufael mayxelot sitaxeb menechanech jemerku lebali betam ferahu

    • @ሶሊያና-ጠ2ፐ
      @ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አንቺ ሳትሆኚ መንፈሱ ሲጨነቅ ነዉ አንቺ የፈራሽ የሚመስለዉ የእኔ እህት መምህራችን ባስተማረዉ መሰረት ፃም ፀሎት ስግደት ሱባኤ እየገባሽ እመብርሐንን ጠይቂያት እኔ ተገብቶኝ ሳይሆን ይህ የሆነልኝ እናቴ በብዬ ጠራሗት እርሷም ሰማቺኝ አይዞሽ ቅዱስ እሩፋኤል ሰዳዴ አጋንንት ነዉ እርሱም እንዲረዳሽ ድርሳነ ሩፋኤልን ከመተኛትሽ በፊት ፀልይ አርጋኖንንም እርሱ በህልምም ይነግርሻል የንጉስ ልጅ አይፈራም ጠላታችን ሰይጣን እርሱ ይፈር ይጨነቅ እኛ ዋጋ የተከፈለልን በቀራንዮ መስቀል ላይ መድሐኒአለም ዋጋ የከፈለልን ልጆቹ ነን የዘለአለም ሞት የሌለበት መንግስት የተዘጋጀልን የርስቱ ወራሾች ነን በእኛ ስራ ሳይሆን በእርሱ ታላቅ ቸርነትና ምህረት ስለዚህ እንዳትፈሪ በመቁጠርያ እየቀጠቀጥሽ ማነህ እያል እሰሪ እሺ የመምህር ግርማ ወንድሙን የፈዉስ ፕሮግራም ተመልከቺ ገጠመኝንም በደንብ አዳምጪ እሺ እመብርሐን ካንቺ ጋር ትሁን👏💚💛❤

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላቢ በሁሉም ቦታ አለ
    እኔ አዲስ አበባ ነኝ ጎረቤታችን በአድ አምልኮ እንደምታመልክ እናውቀን ግን መፍትሄውን አናውቅም እከሌኮ እንዲህ ነች ብሎ ከማዘን ውጪ እናቴ ምግብ ቤት ነገር ከፍታ በጣም ገበያ ነበራት ከወራት በኋላ በር ላይ መቶ ብር ወድቆ ስታገኝ እናንተ ዝርክርኮች ብር በየቦታው ትጥላላችሁ ብላ አንስተን እቤት አስገባነው ገበያው ደንበኛች ጠፉ ገበያው ቀዘቀዘ በዛው ምግብ መስራቱም ቆመ የሚገርማችሁ ይቺ ሴትዬ ለእናቴ ዘመድ ነች ብዙ ግዜ ከእናቴ ጋር ትጣላለች እናቴ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እያለች ትተዋታለች
    ሴትዬዋ ችግር እንዳለባት እናውቃለን ድፍን እንቁላል ከእርግብ ጋር ተገንዞ አልጋ ስር እናገኛለን የእህቶቼ ልብስ በህፀንነታቸው ከአንገታቸው ላይ ተቆርጦ እናገኛለን የእናቴ የውስጥ ሱሬ መሀሏ ላይ ተቆርጦ እናገኛለን እናቴን ስጠይቃት ለምን እንዲህ ያደርጋሉ እኛ ሀብታም አይደለንም ምን ያገኛሉ ስላት በእድላችሁ እያስደገሙ ነው ትለኛለች ግን መፍትሄውን አናውቅም እንዲህ እንዳተ የሚያስተምረን የለም ነበር አልቅሰን አዝነን ለእግዚአብሔር ከመስጠት ውጪ አንድ ቀን ደግሞ በአይኔ ያየሁት ምጣድ በሞቀበት እንጀራ ልጋግር እዚችው ሴትዮ ቤት ገባሁ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አንድ ባሊ ሊጥ ይዤ ማድቤቷ ገብቼ አራት እንጀራ ይዤ ወደ ቤቴ ገባሁ ገና ሊጡን ስቀዳው ሿሿ ይላል ከእጄ ላይ መጀመርያም ውስጤ እየተጠራጠረ ነበር የገባሁት ማዕድ ቤቷ ይሄ ግን ምናልባት ከ15 እመት በላይ ሆኖታል አሁን ወገኔ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማ ወንድሙ መንገድ መምህር ተስፋዬ አበራ ደግሞ ፍንትው ያለ ብርሀን አሳየን እንዴት ጠላትን ድል እንደምንነሳ ወንድምና እህቶቼ ሰነፎች ቢሆኑም እኔና እናቴ እየታገልን ነው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናንተን የሰጠን ይሄን ብትቀጥልበት ጥሩ ነው ብዙ ሰው ይማርበታል
    ይህንን ቪድዮ የምታዩ ኦርቶዶክሳውያን ቪድዮውን ገና ስትጀምሩ ላይክ በማድረግ ጀምሩ ብዙ ነፍስ ይድን ዘንድ ።

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +25

    ✝የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል
    የክብር ስግደት✝
    🌼🌻🌼🏵️🌸🌺🌿🥀🌾💐🌹
    🍁😇🙏🤲🙏🎋😇🌹🌼🌻💐🌸
    የመልአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X
    መልአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግድ ለሚካኤል 3X
    ምስጋና ይሁን ለሚካኤል 3X
    ስብሐት ይሁን ለሚካኤል 3X
    ክብር ይሁን ለሚካኤል 3X
    ውዳሴ ይገባል ለሚካኤል 3X

    አለቃ ሚካኤል የሠራዊት አለቃ
    አለቃ ሚካኤል የምሕረት መልአክ
    አለቃ ሚካኤል የሰላም መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ትጉህ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ሩኅሩኅ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ለጋስ መልአክ
    አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ
    አለቃ ሚካኤል ልዩ መልዕክተኛ
    አለቃ ሚካኤል ጽኑ ረዳት
    ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም አሜን
    አብረን በድምፅ እንስገድ!!
    th-cam.com/video/hclSDDNbG78/w-d-xo.html

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 ปีที่แล้ว +2

    የወንጌል እጥረት አለ አዎ በደንብ የማውቃቸው አረብ ሀገር ያሉ የአንድ ደብር ልጆች አሉ ተሰባስበው የካህኑን የአመት ደሞወዝ ከራሳቸው አዋጥተው ለቤተሰቦቻቸውና ለሀገራቸው በዚህ መልኩ ትምርት እንድሰጥ የሚያደርጉ ልጆች አሉ ይህ ሁሉ መምህር አለመኖሩ ነው አሁን 2ኛ አመታቸው ነው እግዚአብሔር ያጽናቸው መምህራኖች ለገጠሩ ማህበረሰብ ምንም አልሰሩም ባይ ነኝ በወር አንደ እንኳን ቢመለከቷቸው ባይ ነኝ

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር መልካም ነው 🙌እውነት እኔ በቤቴ የሰላቢ መንፈስ ምነነት በደብ ነበር ያየውት ያኔ ሰላቢ አይመስለኝም ነበር አሁን መምህሬ በደብ ነው የተረዳውት እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እውነት ❤🕊። ።።ከእዛሬ አንድ አመት ከግማሽ በፊት በጣም ነበር በቤቴ ውስጥ የነበረው ችግር እሱም የእህል ማስቀመጫው እቃውስ የአይጥ አራ በክምር ነበር የማገኘው ሲቀጥል እንጀራ እራሱ ብጋግር ቂጣ ነው የሚሆንብኝ ይገርመኛ በጋገርኩ ማግስ ሻግቶ ነው የማገኘው አይድሌ ነበር የምለው ወጥ ሰርቼ እንደውሀ ነበር ሆኖ የማገኘው አይ እድሌ 😌በጣም ተቸግሬ ነበር ከምላቹ በላይ ብር አይታሰብም ለሆዳችን እሰከ ምናጣ ድረስ ነበር የችግ ጅራፍ የወረደብን ሊያውም ባለቤቴ ጥሩ ደሞዝ ተከፋይ ነው ይገርመኝ ነበር 😭የቤቱ መመሰቃቀል የቤቱ በአይጥ መታራመስ ይገርመኝ ነበር 😌አይ አለማወቅ ሁሉ ቀረና ወደ ስደት መጣው ልክ በመጣው በ4 ወሬ መምህሬ አወኩት በጣም እየገረመኝ ነበር የምሰማው ግን በእኔ ሒወቱ ውስጥ የነበረ ትክክለኛ ማትተኔ ስለሚነግረን ጆሮይን ሰጠውት ከእዛን ልቤን ከፍቼ መስማት ጀመርኩ ወይ ፈተና ሁሉ ከባድ ሆነ ግን አሸናፊ እኔ ነበርኩ ፀሎት ስግደት ስጀምር እራሷ ሰላቢዎ ምነው ዱቄት አበድርኚ ብዬ ስቀበልሽ የት ነበርሽ አለቺኝ 😌ሁሉ ገባኝ በጋሀድ ታወራኝ ነበር እናቴ ምልጃ ሁሉ አልፊ ገንዘብ ትዳራን አድኝ የሰላቢ መንፈስ በለበቴ እንዲታሰር በስም ስላሴ አስሬ ዛሬ በሁለት አመቴ መሬት ገዝቼ ቤት ሰርቻለው እድሜ ለመምህሬ አንተ እንዳቅ ለእረዳኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረው እውነት በብዙ ፈተና ውስጥ ባልፍም ።።ልጄ በርቺ ፅኜ ተስፋ አድርጊ የሚለውን የልባም ዳዊት ትምህር እያስቀደምኩ ዛሬ እዝህ ደርሻለው በፀሎታቹ እስቡኙ 🙌ካለኔ የሚሰበስብ በከቱ ይደክማል 🙌 ጌታ ሆይ ባህርያን ጠብቅ 🙌 እኔ ሳልታመንህ የታመንክልኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስ 🙌❤🕊

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እልልልልልልልልል እንኳንም ተደረገልሽ እሰይ እልልልልልልል

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 ปีที่แล้ว +1

      ወለተ ሩፋኤል ብለሽ ለፀሎት ስትቆሚ አስቢኝ

  • @ባርችባርች-ኘ3ቀ
    @ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ታምር እኮነው የምንሠማውሄዴሽ ለቅዱስ ሚካኤል ነገርሽው እሱ ደግሞ ሠምቶሽ ከልጁ ቤት አስገባሽ ብቻ ምን ልበል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ሠላም ፍቅር ከነ ሙሉ ቤተሠብህ ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅህ መምህር ❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +57

    መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለቅዱስ ያሬድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እህታችን እንዃን ደና መጣሽ መምህር እንፅፋለን ቀጥልልን

    • @ወይኗ-ሸ8ዐ
      @ወይኗ-ሸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዃን አብሮ አደረሰን ጠፍቼ ነበር አሁን ተመልሼ መጥቻለሁ😍

    • @ሓዱየተዋህዶልጅነኝ
      @ሓዱየተዋህዶልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      መጣን የንየ ውድ

    • @olavvmoges5390
      @olavvmoges5390 2 ปีที่แล้ว

      @@ወይኗ-ሸ8ዐ il oh oui z ou iohoèpoioooujeiiièjgj khko il d ok HP oo oioit ou oo

    • @olavvmoges5390
      @olavvmoges5390 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ወይኗ-ሸ8ዐ uuuoiutzzuuuhhuiiièoojiuiuo

    • @olavvmoges5390
      @olavvmoges5390 2 ปีที่แล้ว

      @@ወይኗ-ሸ8ዐ Léo oooo

  • @tobiyamekonnenachenef6252
    @tobiyamekonnenachenef6252 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ መምህር !! እኔ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ ። ስለሰላቢ ትንሽ ልበል :
    1ኛ . እናቴ ከቤት በሰላቢ ትሠቃይ ነበር ለምሳሌ ሊጥ አቡክታ እንጀራ ለመጋገር ሊጡን ስታቀጥን ሊጡ ወደ ጥቁር ይቀይራል ። ምጣዱ ላይ ስታሰፋው ከምጣዱ አይወጣም እንደምንም ቢወጣ እንኳን እንጀራው እህል አይልም ።
    2ኛ. እውድማ ላይ ሲወቃ ይሰልባሉ
    3ኛ. በርበሬ, ዱቄት፣የጎተራ እህል እረ ስንቱ
    ለማነኛውም የእኔ እናት አባት በተክለሃይማኖት ፀበል እና እምነት ድራሹን አጥፍተው አሁን ግሩም እንጀራ እየበሉ ነው ክብሩ ይስፋ ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሃኒዓለም ። ለእነሱም ሰርተው እንድበሉ ልቦና ይስጣቸው ።

  • @hewanethopia174
    @hewanethopia174 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኔም እምሠቃይበት አንዱ ይሄ ነው ማታ አይቼ መጨረስ አቃተኝ ሆዴን ሲንጎጎ አደረ ድጋሚ ተነስቼ ጨረስኩት እኛም ቤት ብኩን አድርጎናል አውቄለው ምክያቱን ቅዱስ ሚካኤል ይፋረድልን ሰማህቷ በቃችሁ አበልን ይሄንን ያልደረሰበት አያውቅም ቸሩ መድሀኒያለም ከታሰርንበት ይፋታን እግዚአብሔር ለሁሉም ልብ ይስጠን የምናይበት አይን ይስጠን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +5

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ስታለ በየቤቱ መምህር እኔ ለራሱ ደመወዜ ስደርስ በቃ ልስጣችሁ እያልኩነው የምሰጠው በየትም ቦታ ላወኩት ሰው ከሰጠሁቡሀላ እፀፀታለሁ ብዙ እናደዳለሁ ሁለተኛ ሰው አልቀርብም አልሰጥም እልና ደመወዜ ሲደርስ የው ስተት የደገማል ብቻ ልቦና ይስጠኝ ነው የሚባለው እህታችን እኳንም ተገላገልሽው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ መምህር በፀሎዎትህ አስበኝ ወለተ መስቀል ብለህ

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እጅግ እጅግ እጅግ የመርርኝ የሰለቸኝ
    ሀያሶስት አመት ሙሎ በሰው ቤት እየሰራሁት
    በርከት ያሳጣኝ የኖረ የሰላቢ ሴራ ነው
    እውነተኛ ነው ቤተሰቦቼም በረከት የላቸውም
    አሁን ያለሁት አርብ ሀገር ነው ደሞዝ ተቀኒሶብኛል
    ወለተ ሩፋኤል በጸሎት አስቡኝ

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th 10 วันที่ผ่านมา

    መምህር እናመሰግናለን እድሜ ፀጋዉን ይስጥህ የመላእክት የሰመአታት የፃድቃን ጥበቃቸዉ አይለይህ 🙏🙏🙏

  • @hanagirma6492
    @hanagirma6492 2 ปีที่แล้ว +5

    አረ መምህር እኔም ከአገር የወጣውት በሰላቢ ነው ግርሰሪ ከፍቼ በቀን አራት ሺ እየሰራው በማግስቱ መጠጥ ማውረጃ አጣለው ባንክ ሔጄ ብር አወጣለው ደግሞ እኮ መሪ ጌታ ናቸው 5 ናቸው ተባብረው ነው 2 አመት ሙሉ የሰለቡኝ ሲመረኝ ወደ አረብ አገር ተሰደድኩኝ ኦሮምያ ክልል ነው ትንሽዬ ከተማ ነው የነበርኩት የአገሩን ሰው አፍዝ አደንግዝ አድርገውባቸው የሚሞቱን በመታነቅና መርዝ እየጠጡ ይሞታሉ እኔ እዚያው አገር 4 ሰው በመዳኒት ጠጥተው ሞተዋል መምህር በእውነት አንተ ብትሔድ አያስገቡቡህም አንድ ምስጊን ንፁህ ካህን ቢመጡ በኤሌትሪክ ተባብረው ገደላቸው ብለው የአገሩ ሰው አጫወቱኝ በጣም ያስጠላል አሁንም እዝቡንም አደንዝዘውታል አረ መምህር እርዳቸው ሲያሳዝኑ እኔ በእውነት መከራዬን አይቼ ነው የወጣውት ገንዘቤን ሁሉ ጨርሼ ተመልሼ ስደት

    • @seve3476
      @seve3476 2 ปีที่แล้ว

      እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ በኛም አገር አሉ እደዚህ ባይጋነኑም የኔን አባት አድህይተውት አሁንም ብር ልከን አንድ ወር አያድርም የለንም ሢሉ 😭😭😭😭በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል እና ቤተሠቦቿን ብላችሁ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 ปีที่แล้ว

    ሰላቢን በተደጋጋሚ በሀያ ሲጋልቡ የተያዙ በአካባቢያችን በጣም ብዙ አቃቸዋለሁ ። ደብተራ ጠንቋይ ቃልቻ በጣም ነበር የምንፈራው ተከብረው ነበር የሚኖሩት እድሜ ለመምህር ግርማ እድለይ የሆንኩት ። ወንድምቼ እህቶቼ አባቶቼ እናቶቼ እስቲል አሁንም የተወለድኩበት ኦሮሚያ ክልል አሁንም ምንም ለውጥ የለም ።ልገራችሁ ክልሌ እና የትውልድ ቦታዬ ነው እውነታን ነው የምነግራችሁ ከተረዳችሁኝ የማወራው ስለቤሄር አደለም ስለ እርኩስ መንፈስ ነው ። እሬቻ የሚባለው አንዱ የሱ አባል ነው። በጣም የሚገርማችሁ እነኚህ ሁሉ በተክርስቲያን ይሄዳሉ ሲሸውዱን ሲያስመስሉ የሚገርመው ለቤተክርስቲያን በጣም መስጠታቸው የሌለውን ደሀ ሲያሳቅቁ ይገርመኛል ። አሁን አደል ግልፅ የወጣው ። ሴጣን ሌባ አጭበርባሪ ሀሰተኛ አስመሳይ አራጅ አሟሟቱ የሚያስጠላ ክፉ ነው ። ወገኖቼ ንቁ ንቃ ንቂ እንቃ የሚለው ቃል ውስጡ ጉልበት አለ ለዛውም የእግዚያብሄር ጉልበት።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እና እህታችን እንኩዋን ሠላም መጣችሁ 👏እግዚአብሔር ይስጥልን አንደበትሽ እርዕቱ ነው ስታስረጂ እህቴ ተባረኪ 👏እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ 👏መምህር ገጠመኝ እያለ የሚነግረንን ያንችን ገጠመኝ በአይናችን አይተን ከተያዘበት እስከ ምትፈወሽ የእግዚአብሔርን ማዳን የቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በአይናችን አይተናል ላንች የደረሰ ለሁሉም ይድረስ 👏
    ክፍል ፪እንጠብቃለን 👏
    አሁንማ ምን ገፀር ብቻ ከተማውም እንዳለ ይሄ ሁኖአል ስራቸው ።ምን ይስሩ ምን ይስሩ ሳይታወቅ ለማክት ለማስመሰል ባስቀመጡት ሱቅ ወይም የስራ ቦታ እነሱ የሀብት ብዛት ሁኖላቸዋል የሰዉ ልጅ ከለፋ ከጣረ በእርግጥ ይቀየራል ግን በሁለት እና ሦስት አመት ውስጥ እርሀብ ላይ የነበሩ የሚያርፍበት የሌላቸው አሁን ሚሊኒየር ሁነው አይቻለሁ ።ሌላው ዘመዶቻችንም ሲመጡ ይነግሩን ነበር ስለ ሰላቢ መንፈስ ለምሳሌ እህላቸው አመት ሙሉ የለፍበት ገና ጎተራ ሳይገባ በአይናቸው እያዬ ወደ ገለባነት ብሎም የሚሰወርበት አለ ።በተጨማሪም ለደብተራ ከፍለው እህላቸውን በረዶ አዝንበው የደረሰ እህላቸው ይወድማል ።ለምሳሌ ደብተራው እህላችሁ በረዶ እንዳይመታው ብር ስጡኝ (ገብሩልኝ )ይላል ወይም የሀገሩ ሰው እህላችን በረዶ እንዳይመታብን ለደብተራ እናሲዘው ይላሉ በረዶውን ማለት ነው ሚያሲዙት ታድያ አንዳንዶች የነቁት ልክ እንደ እህታችን አባት ያሉት"እይ ደሞ ለሱ መገበር አልከፍልም "ይላሉ አንዳንዶቹ ደግሞ በማጣት ሳይከፍሉ ይቀራሉ ታድያ የሚገርማችሁ ያልከፈሉት ተለይቶ በረዶ እንዲወርድበት ያደርጋሉ ።አንዳንዶች ደግሞ ሠርግ ፣ተዝካር ሲሆን ዝናቡን ያዝልን ብለው ይሰጣሉ ለደብተራው በግንቦት ፣በሰኔ ፣በሐምሌ ...ዝናብ ባለበት ወቅት ።ታድያ ሰርግ ያለበት አካባቢ ፀሀይ ሁኖ በቅርብ እርቀት ዝናብ ይሆናል ወይም በሰርጉ ቤት አካባቢ ጠብ ጠብ ይልና ያቆምና ፀሀይ ይሆናል ለምን ?ሲባል " አይ ደብተራው ሐይሉን እያሳየ ነው ማስቆም ማዝነብም እንደሚችል "ይላሉ ።ታድያ በአካባቢው ብዙ ደብተራዎች ካሉ አንዳንዴም ይፎካከራሉ ሲሉ ሰምቻለሁ👏
    ግን የእግዚአብሔርን ማዳን ሀያልነት የሚቀይረው የለምና ብዙ ሺህ ተከፍለውም የዝናብ መአት ይወርዳል ።
    ሌላው ባለፈው ሀገር ቤት የመጣሁ ጊዜ እኔ እና እናቴ ፀበል ሂደን እኛ አካባቢ ያሉ ጎረቤታችንን አግኝተን ። እሳቸው ቤት ምግብ ሲሰሩ ወጡ ወደ ሳሙናነት ይቀየራል ሽታ ያለው ሽቶ ሽቶ የሚል ሳሙና ፣እንጀራው ተጋግሮ ወጥቶ ሊጥ ይሆናል የሚበላ ነገር ምንም ቢሰሩ እንዳልሆነ ይሆናል ምግብ እያለ የተራቡበት ሁኔታ ነበር ልጆች እየራባቸው ትምህርት የሚሄዱ አሳዛኝ ነገር ነበር ።በሁአላ ሴትዬዋም ታመሙ ፀበል ሲሄዱ አብራቸው የምትበላ የምትጠጣ ጉአደኛቸው ነች ።ገና ፀበል መሄዳቸውን ስታውቅ ነበር ልትጋለጥ መሆኑን አውቃ የፈራች በሁአላም ምን እንደምትል ለመስማት ተደብቃ ተከትላት ትሄድ ነበር ።ታድያ አንድ ቀን መንፈሱ አስጮሀት ሴትዬዋን ተደብቃ በሄደችበት ፀበልም ምንም ሳይነካት ወዲያው ፀበልተኛው ወጥቶ ሲአይ ይህች ሴትዬ ፊት ለፊት ጉአደኛዋን ጎረቤቱአን አየች ።አያችሁ የእግዚአብሔርን ተአምር 👏👏👏👏
    ወዲያው ሽማግሌ ሰብስባ ይቅር በይኝ በማለት ላከች ።ብዙ ታሪክ አለ ግን አሰለቻችሁአለሁ ።እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን 👏👏👏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን ለናታችን ለፍስለታ ኪዳነ ምህረት ትክበር ትመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስን ለላከችልሽ ለፈወሰሽ

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +2

    አዎ ገጠር ወንጌል አይሰበክም እኔም በስደት ነው የተማርሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላቢ ነው የሚባል ወደ እኛ አካባቢ የእነ መምህር ስራ የምታግዛቸው ናት ጥሩ ቤት ነው የገጠመሽ እህታችን በርች

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ሰዓሊለነ ምህረት ድረሽልኝ እናቴ ለሊት ለሊት እራቁታቸውን ነው የሚሄዱት ስትል የኔ አጎት ትዝ አለኝ ይገርማል ግን አጎቴ ጠቃይ ሳይሆን አስጠንቋይ ነው ቤተሰቦቼን ጨረሳቼው አሁን እኛ ልጆች ነን የቀረነው መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ከነእህት ወድሞቼ ከአያት እስከ ልይ ልጅ ደርሷል አምላኬ አስበኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ የሚገርም ታሪክ ነው ይቀጥል😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @h6ey335
    @h6ey335 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዝአብሔር ይመስገን የኔ ወላጆችም አንድ ቀን አደለም ጠንቋይ ቤት ልሄዱ ስሙም ጠርተውትም አያውቁም👍በሌላ ሰው አንደበት ስጠራ ነው የምናቀው አሁን ሳስበው በዝህ እዴት ደስ እንደምለኝ ተመስገን አባቴ ለሞት ተቃርቦኳ በህክምና ሁሉ እብ ብሎን ሰው ብዙ መንገድ ነገሩን #እናቴ በጣም ነው ማደንቃት እግዚአብሔር ከማረው ይማረው ካልሆነ ፈቃዱ ያድርግ ብላ ዝም ስትለው አፍና ልትገድለው ነው እየተባለች ፆም ነበረ እንዳታፈርሽልኝ ብሏት ፆሙ ጠብቃለት እግዚአብሔር ይመስገን በራሱ መንገድ ና ግዜ ፈወሰልን 🙏 ጠንቋይ ለራሱ ይወቅ ምን አቅም አለውና😁

  • @aynabebazinaw5111
    @aynabebazinaw5111 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ዘመንህ የተባረከ ይሁን መላ ቤተሰብህን ይባርክልህ ገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አሰበን

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አይ ሰላቢ በሁሉም ቦታ አለ እኔ አንዴ የማይረሳኝ እናቴ በሰላቢ መንፈስ ስትሰቃይ ነበር የምንመገበውን እንጀራችን እየሰለቡብን አንዴ የማረሰው እናቴ ምጣድ አግማ ልትጋግር ስትል የተቦካው ሊጡ ጥቁር ብል በጣም ይሸታል እናቴም በጣም አለቀሰች እናም እርቦን ስለነበር በጣም አለቀስን እናም ድንግል ማርያም ምነው ልጆቸን አትጨክኝብኝ ብላ አለቀሰች ወዲያው እቀውን አጥባ የአቡየ ገብረ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና የአቡነ ተክለሀይማኖት ፀበል አምጥታ ጨምረን ከሊጡ አቦካችው እና በሁለተኛው ቀን ተጋገረ እና በላን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yabuesa4343
    @yabuesa4343 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሁላችን ትምህርቱ መልካም እና አስተማሪ ነው ይህ ፈተና ያለው ጎጃም ነው እህቴ የተናገርሽውን ደጋግሜ ሰምቼዋለው ግን ከተማማርን አይቀር እየተደባባቁ ሳይሆን እውነታውን ነው የሰላቢ መንፈስ ሲያስቸግራቸው ሁላቸውም በአንዴ ቤተክርስቲያን አይሄዱም በጣም እርግጠኛ ነኝ በየደብተራ ቤቱ በየጠንቋዩ ቤት ዞረው መፍትሄ ሲጠፋ ነው ቅዱስ ሚካኤል ጋር የሄዱት ሚካኤልም አላሳፈረም ክብሩ ይስፋ

  • @zakidagi7539
    @zakidagi7539 15 วันที่ผ่านมา

    እኛም በጣም ብዙ ብር ነበረ በቀን የምንሸጠው ከግዜ በኃላ ሱቅ ውስጥ ደረቅረንጨት በውሀ ኩባያ ተነክሮ ተቀምጦ ይገኛል ከዛን ማታ ጠርገን ጠዋት ሳንቲሙ መሬት ላይ ተቆልሎ ይገኛል እኛም ሳቲሙን አፍሰን ብራችን ላይ ቀላቀልንው ወደዛው እቃው እዳለ የሱቁ እቃ ወደመ ደሀ አደረጉን እናቴን እራሳን በሽታ ልከው ያለ እድሜዋ ገደላት አባቴን በሰው አገር አከራቱት አይ የጀጃቸውን የአብረሀሙ ስላሴ የጃቸውን ይስታቸው

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ። ልደትዬ አትለይህክ መምህር ከሚገርምህ እኔ ያለሁበት ሰፈር ስለሚያወሩ እንጀራ ስጋግር አብሲት ከጣልኩ በኋላ ፀበል ጨምሬ ነው የምጋግረው ።የሚበላ ምግቦችን የሚቀመጠውን ሁሉ እቃው ላይ መስቀል አደርግበታለው እና አደርጋለው መምህር ያለኝ በረከት ይገርማል ።እንጀራ ስጋግር ባሰፋው ቁጥር ለምዶብኝ ሳላማትብ አልጋግርም ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን።👏👏👏

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว +4

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ከዘመነ ማርቆስ
    ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ
    2015 የሀዘን ሳይሆን የደስታ ዜናን እምንሰማበት
    ከክፉ ምኞት በስተቀር ምኞታችን እውን እሚሆንበት ያድርግልን🙏
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እና እህታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ በእውነት ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ሳዳምጠው አንድ ነገር ትዝ አለኝ እኔ ተወልጄ ባደኩበት በመሃል አዲስ አበባ ልክ እንደዚህ አይነት ነገር የሚሰራ ሰውዬ ነበር የሰፈሩ ሰዎች ከመማረራቸው የተነሳ እቤታቸውን እየሸጡ ወደሌላ አካባቢ ይሄዱ ነበር በዛ ላይ በፍጹም እሱ ነው ብለው እንድም ሰው አይጠረጥርም በዚህ ሁኔታ ህዝቡን እያማረረ ሲኖር ከለታት አንድ ቀን የዓመቱ ገብርኤል ነበረና እኔና አባቴ ቤተክርስቲያን አድረን ሥራ ገቢ ስለሆነ በጠዋት ወደቤታችን ስንመለስ ሰውዬው እራቁቱን ከጊቢው ውጪ የሆነ ነገር ወደ ሰው ቤት ሲረጭ አባቴ እጅ ከፍንጅ ይዞ በሰፈሩ ሰው አዋረደው አረ ስንት ነገር አለ ተነግሮ አያልቅም እንደዚህ የሚሰሩት ሰዎችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው መምህርዬ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 ปีที่แล้ว +11

    ክፍል(2)ይለቀቅ መቆጠብ ጀመርክ አድስ ባህሪ😀መምህርየ አከብርሀለሁ እኔ ሰዎች ብድር ይጠይቁኛል በተደጋጋሚ አበድራለሁ ነገርግን በጭራሺ አይመለስልኝም ወይም ጭራሺ በገንዘቤ ባላጋራ/ጸብ ነው የማፈራው አሁን ቢኖረኝም አላበድርም በጣም የሚገርመው 2 እህት አሉኝ አንዷ ገንዘቡን መልሳልኝ አንድ አመት ተኮርፍ በአመቱ ታረቅን አንዷ ደሞ ዛሬም ድረስ አንነጋገር እኔም ተሰድጀ ነው ምሰራው ወድቆ አላገኘውትም

    • @sefialemmelaku5609
      @sefialemmelaku5609 2 ปีที่แล้ว +1

      አብዛኞቻችን በገንዘባችን ተቆራርጠናል

  • @Emebetsnh
    @Emebetsnh 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና መጣህ ይህን ታሪክ አጎቴ አጫውቶኝ ነበር እናም ድግምቱ የማሰሻውጨርቅ ላይ ነው ምጣዱን ጥዳ ሲሰማ አስሳ ስትከድነው እንጀራ ሆኖ ይወጣል ።እህል የሚሰልብ ሰው የሞተ ድመትና ዶሮ በቤቱ ግድግዳ ላይ ተሰቅለው በአይኔ አይቻለሁ ።

  • @mimidemisse3658
    @mimidemisse3658 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የሚገርም ፕሮግራም ነው , እኔ በድንገት ነው የተከታተልኩት , በጣም እድለኛ ነኝ :: ትልቅ ትምህርት ነው :: ❤🙏

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว +1

      ኣዎ ትልቅ ትምህርት ነው ግን የሚገርመው ብዙ ሰው ኣይረዳውም

    • @mulubelay6386
      @mulubelay6386 2 ปีที่แล้ว

      ወደሀላ ተመልሰሽ ኣዳምጭ እህቴ

  • @rozlove6832
    @rozlove6832 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ እንኳን ደና መጡ አባቴ እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋረ ይስጥልን የእማ ቡዙሀን ልጂ እየሱስ ክረስትስ በፃለታችሁ አስቡንኝ መምህሬ ነብሴ እግዚአብሔርን ተጠምታለች 😭😭😭!!!!

  • @seifuayele6663
    @seifuayele6663 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ አደረሰን 🙏 እጅግ አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነዉ 🙏

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በእዉነት የምታቀርብልን ጥሩ ነዉ የሚያስተምር ነዉ ሁላችሁም ሸር አድርጎት ምድረ ደብተራ ምድረ ጠቋይ ይመልከተዉ በሰሩት ስራ እግዚአብሔር እደሚበቀላቸዉ ይወቁት እግዚአብሔርን ከልብ ከለመኑት ባምሳሉ የፈጠረዉን አይተዉም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @salme4126
    @salme4126 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንደምናቹ እንኳን ለእትያጵያዊ ቅዱስ ያረድ ወራዊ አደረሳች እኔም አውቃለሁ ባዶ ስልቻ ወይም ማድበሪያ ቁጭ አድረገው እህል ሞልቶ ባዶ ምጣድ ጥዶ አስሶ ብቻ ይከዴናል ስከፍቱ እንጀራ ያወጡ ነበረ አንድ ቀን ግብር ሳይሰጡ ረስቶ በታቸውን በእሳት አቃጠለባቸው

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ከቤሩት ስመለስ አይጥ ነው ሱቄን አዘግቶአብር አከርትት ተልኮ ሳኡዲ ከተተኝ ግን እመብርሃን አልጣለችኝም አሁን ሁሉንም አወኩ
    እድሜ ለእናንተ

  • @فاطمةعبدالله-ع3ن
    @فاطمةعبدالله-ع3ن 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እደምን አላችሁ የእግዚ አብሔር ቤተሰቦች መምህር ቤተሰቦቸን ከበአድ አምልኮ አላቂቃቸውነበር እና መፈሱብዙነገር በህይወታችላይ ችግር ፈጥሮነበር እና እህቴንም ውሻ እዲነክሳት አደረገ ግን እግዚ አብሔር ይመስገን ፈተና ለበጓነው ስነግራቸው ሲተውት ፈተና እደሚገጥማቸው ነግሬአቸው ነበር ግን እነሱም እዳይመለሱ አስተማርኳቸው እና አባቴ በጣም ይሰማኛል እና እኔን በጣም ያከብረኛል እና የምለውን ይሰማኛል መስከረምላይ አምና በአድ አምልኮቱን ተውት እና በአመቱ ሊበቀለኝ አባቴን ወደጦርነት ይዞት ሄደ ሲሄድ እዳነግሯት ብሎነው የሔደው እና እኔግን ወደዛው ሰማሁና እናቴን ስጠይቃት አዎሄዷል አለችኝ እኔም በጣም አዘንኩ እኔም ደወልኩለት ስጠይቀው ለምን እደሄደ ዝምብየነው ፋኖስሉ ሄድኩ አለ እኔም አባቴን በአመቱ አተን ከቤት ያሶጣክ ግብሩን ስለ አስቀረክበትነው ስለው ዘጋብኝ እኔም በጣም አዘኩበቃ ስለ አታቴ በጣም አዘኩ አባቴላይ ያሟርታል ክፉነገር ያሳስበኝጀመር እኔም አጓቴላይ ደውዬ ስለአባቴ እያለቀስኩነገርኩት እዲመለስ ለምንልኝ ስለው ደም አልቅሽ አለኝ እኔም ምርርርብየ አለቀስኩ ያቀን ሙሉቀን ሳለቅስ ዋልኩ እናጠዋት በጣም ደስ አለኝ ጓደኛየጋር ደወልኩላትና ሳወራት ምነው ዛሬ ደስ አለሽ ምተገኝ አለችኝ እኔም እግዚ አብሔር ይመስገን ለምን አዝናለሁ ለምንስ አለቅሳለሁ እግዚአብሔርንስ ለምን አሳዝናለሁ ስላት እደዛሬ ደስብሎሽ አያቅም ትላትስታለቅሽወለሽ ዛሬምተገኛ አለችኝ ሟችም ገዳይም እግዚ አብሔር ነው እኔ ወደ እግዚ አብሔር መፀለይነው ያለብኝ እመቤቴ አባቴን ትጠብቀዋለች ስላት እኔ የሚገርመኝ አባትሽ አርጂቶየለምዴ ጠግበውኮነው እያለች እኔን ለማድከም ጥረት ያረጋል መፈሱ በሰውላይ እያደረ እግዚ አብሔር ይመስገን እደ እግዚ አብሔር ፈቃድ አባቴ በሰላም እዲመጣልኝ በፀሎታችሁ እሰቡልኝ እህቶቸ ወንድሞቸ እና ሰው ወዶ አይደለም ወደጦርነት የሚሄድት ጦርነትም የሚነሳው በሰይጣኑነውሰው በብሔር በዘር በሀይማኖት የምንየያዘው ወደን አደለም እባካችሁ ፀሎት እናርግ

    • @ይሳኩር
      @ይሳኩር 2 ปีที่แล้ว

      በእውነት ትክክል ነሽ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ አባትሽ በሰላም እድመለስ

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว

    አይ መምህር እኔ ተወልጄ ያደከበት ከተማ ሃብት ተብዮች እዳለ ሰላቢ ናቸው ቀን ጥሩነገር ለብሰው ይሃዳሉ ከሰው ይቀላሉ ቤተክርስቲያን ይሄዳሉ ለሊት ን ግን ራቁታቸው እየሄዱ ሙቀጫ ተሸክመው ይዞራሉ የሰውን በር ይልሳሉ ግን ወደ ፈጣሪ ሰለሚያለቅሱ እሚጠብቀን የቅዱስሩፋኤል እምነት ቡሃቃላይ እናስራለን ዱቄት ውስጥ እናረጋለን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +24

    እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር 😘
    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለቤተክርስቲያን 🤲🏽🤲🏽

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን በዙ ነገር እንናውቅ እያደረከን ሰለሆነ በጣም ይገርማል ኦ አምላከ ቅዱሳን ኤፍታህ በለን እህታችን ተሞክሮሽን ስላካፈልሽ እናመሰግናለን በርቺ

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
    @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ብዙ በአድ አምልኮ አለ ይሄን ግን ሰምቼ አላቅም ነበር ገረመኝ እዴት ሊጥ ሳይኖር እጀራ ይገኛል አይ ሰው መቼ ይሆን ለንስሐ ሞት የሚበቁት የምንበቃው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 2 ปีที่แล้ว

      Wy god ysefry ljj nat gn man endhonch tfachy

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የኔ እናት ስንት አይነት ስራ ጀምራ አቆመች ለምን እንደምትከስር ግን ምንም አይገባንም ነበር እሷ ግን እንደምትሰለብ በጣም ትጠረጥራለች ነገር ግን ቤተክርስቲያን እንዳትሄድ እግሯን ይዟታል።እኛ አካባቢ አንድ ደብተራ አለ ምንም አጥጋቢ ስራ የለዉም ነገር ግን ባንክ ብዙ ብር ከማስቀመጡ የተነሳ ሜዳሊያ ወርቅ ተሸለመ አካባቢያችን ያሉ ሰዎች ይለፋሉ ምንም እድገት የለም ብቻ እግዚአብሔር ፈቅዶ በሰላም ሀገሬ ከገባዉ ብዙ ያቀድኩት ነገር አለ እርሱ ይርዳኝ መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ወይ ፈተና እመቤታችን ትጠብቅህ መምህሬ ባንተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት መምህር በጣም እውነት ነው እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና ሁሉም ያለችው እህታችን ትክክልልል ነው ይህ በኛ ቤት ሆኗን በጣም እስቸጋሪ ነው ይህ ስላቢ መፈስ ከባድ አየ እናቴ በጣም ተስቃይታ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመገን ስቱ አለፈ

  • @የቅድሰትአርሴማልጅ
    @የቅድሰትአርሴማልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ምመህር እንኳን ብሰላም መጣህ እንኳን ለቅድሰ ሚካኤል ወርሐዋ በአለ አደረሰን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ ሰላምክን ያብዛው አሚን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታሆይ ያለንን ባርክልን እደው በየቤቱ ጉድ ነው ሚሰማው ጉድ እኮነው ምንሰማው እር እረ!!

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን በትክክል ገለፅሽው በልጅነታችን ከዘመድም ከጓደኞቻችን ቤተሰቦች እየሰማን አድገናል የሰላቢው መንፈስ ለሰርግ ሊነጠር ያለ ቅቤ ሞራ ያደረገ ጉደኛው መተተኞች የሰው ሰርግ ለማበላሸት የተደረገ ተንኮል እናውቃለን በፀበል ሀይል ተቀየረ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህታችን ቃለ ህይወት ያረማልን ደብተራ ይጥፋልን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    የዋህነት እኮ እንዴት እንደሚጠቅም ፈጣሪን አውቆ ከማስቀየም ፈጣሪ እንዳለ እያመኑ ግን አለማወቅ ፈጣሪ በዚህ መሃል ነው ያለው ከክፉ ሁሉ የሚጠብቀን ፈጣሪ ይገስፀው አይ ጋደኛ በሰራችው ተንኮል ነው ካንሰር ያጋጠማት። ክፉ ከማሰብ ይሰውረን የሰጠንን ንፁህ መንፈስ እንድንጠቀምበት ያርገን ከምድር ያጥፋልን

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
    @እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 ปีที่แล้ว

    መ ምህር እንኳን በስላም መጣህ በእዉነት የሰላቢ መፈስ በሁላቺን አለ እኔ ሃገር እያሁ የእህቴ ቤት አይጥ እንጄራ ነዉ ይበላባት ነበር እስከ መሶቡ በጣም ይገርማን

  • @bahasharief8251
    @bahasharief8251 2 ปีที่แล้ว

    መምህርየ በውነት ፀጋውን ያብዛልክ እኛ ስሜንጋ ያለውን አይደለም በጎርቤት ከቤቴ ያለው ላለም በቂ ነው እውነት ህይወት ጨለመችብኝ ብቻ ማስተዋሉን ያድለን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 ปีที่แล้ว

    የሰላቢ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰጽዋ ከህታችን ሰለሰላቢ ተምረናል እናመሰግናለን በረታ መምህራችን

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ሰላም ላገራች ይላክልን ቸሩ መደሃኒአለም አሜን የሳላቤዉ ነገር ምንም አልገባኝም

  • @እናቴእመቤቴ-ዠ7ቨ
    @እናቴእመቤቴ-ዠ7ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    እፎይ ንግግራ በሳቅ ሊገለኝ ነው ኧረግ ማን ያስረግዘኛል ብለሽ የኔ ምስኪን ንግግርሽ ለዛው ማማሩ በበቤቱ ያፅናሽ እታችን❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    በእውነት እህታችን የምትለው ስልብና አለ እውነት ነው በፊት 6ኛ ክፍል በነበርኩበት ሰአት ጓደኞቼ እኛ እኮ ጤፍ አናስፈጭም ዝም ብለን ምጣዱን ለኩሰን አስሰን አክባሎውን እንከድናለን ስንከፍት እንጀራ ይወጣል አንድም ቀን አስፈጭተን አቡክተን አናውቅም ይሉኝ ነበር ለኔም በጣም ይገርመኝ ነበር ሸዋ ደነባ የምትባል ከተማ ላይ ግን ከበፊቱም ስለማውቅ በክፍለ ሀገሮ ስልብና እንደሆነ ገብቶኛል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን😢😢❤

  • @ፍቅርተማርያም-ኈ8ጨ
    @ፍቅርተማርያም-ኈ8ጨ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜዬን ጨረስኩ አሁን በምትናገረው ሁኔታ ተሰቃየሁ

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህረ. በጣም ይገረማል እኛ ሰፈረም ጠቋዩም አስጠቋዪም የቡዳ መንፈስም ያለበት ሰፈረ ነው እስካሁ ድረት አልተውቱም: ማን ይድረስላቸው ? የሚገረመው እደተጣሉ ነውየሚውሉት መተት ሲጣጣሉ ነው የሚውሉት እነሱን ለማገዝ መሄድ ተመኘሁ በጣም ከባድነው ሰፈራችን ውስጥ ያለው የቡዳ መንፈስ ያለባት ሰቲዮ ሰፈረ ውስጥ ሁላችንንም ይዛናለች ግን ስማ አይጠራም ፀበል ስኔድ አሁንማ እድሜ ላተ ብዙ ተምሬአለሁ

  • @ክርስቲያንዘሚካኤል
    @ክርስቲያንዘሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እሚገርም ነው ከእግዚአብሄር አንጣላ እውነት ክርስቲያኖች ላይ ሰው ላይ ክፉ አስራ እግዚአብሄር ይበቀላልና🙏👏👏👏👏👏👏

  • @banamet5409
    @banamet5409 2 ปีที่แล้ว

    ይጣም ይገርማል ይህ የኛ ቤት ታሪክ ነዉ እግዚአብሄር ይገፅፅዉ ደብተራ

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ፣እንኳን ፣ደና፣መጣህ 🙏🙏🙏

  • @saraethio9794
    @saraethio9794 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን በእውነቱ የኔ ህይወት ነው ይሄ ይገርማል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ ብቀርብ አወራህ አለዉ ያልኩትን ስለሆነ የምታወራ ቀጥልልን የብዙዎቻችን ሂዎት ነዉ በተለይ የክፍለሀገር ሰዎች እኔ እራሴ የቀረብኩ ያክል ነዉ የተሰማኝ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemsemu3416
    @alemsemu3416 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰላቢ መንፈስ በኔ ቤት ገብቶ እዳልከው ለቤት ኪራይ ለምግብ አይጠፋም ግን ሌላው ምንም ሳናደርግበት ብክንክን ለአምስት አመታት በሰው ሀገር ባለቤቴም እኔም እየሰራን ባዶ አድርጎን አለፈ አሁን ግን እድሜህን ያርዝመው ነቅተናል እግዚአብሄር ያግዘን

  • @retaretakalehiwetyasemalin7786
    @retaretakalehiwetyasemalin7786 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በፀሎትችን አሰብኝ ወለተ ሰንበት በላቸው

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 2 ปีที่แล้ว

    መምህር፡በጣም፡ይገርማል፡ዛሬ፡የሠማሁት፡እናቴ፡ሥለእንጀራው፡ድሮ፡ሥታወራኝ፡ተረት፡ይመሥለኝ፡ነበር፡ከምታሥተምረው፡ትምህርት፡የሠው፡ጅብ፡መሆን፡በባህር፡ውሥት፡ሤጣን፡እንደሚኖር፡ትነግረኝ፡ነበር፡መምህር፡በቴሌ፡ግራም፡የገብረኤልን፡ተአምርና፡የእመቤቴን፡ልኬልካለው፡እየው

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደና መጣክ እዉነት ነዉ መምህር ገጠር ላይ ምንም አያቁም ክርስቲያን መሆናችን ብቻ ነዉ የምናቀዉ እንዴዉም ሙስሊምና ክርስቲያን ለማለት አማራና ስላም ነዉ የሚባል አኛ አካባቢ ጠንኳይና ቤተክርስቲያን አንድ ነዉ የሚመስሉት ጥዋት ቤተ ክርስቲያን ማታ ጠንቋይ ቤት ናቸዉ ሀፅያት ግን አይመስላቸዉም የሚፈቀድ ነዉ የሚመስለዉ

    • @koki9528
      @koki9528 2 ปีที่แล้ว

      እውነት እኛ አካባቢም ደቡብ ወሎ እንደዚህ ነው ጠንቁይ ቤት ይሄዳሉ ወቃቢ ቤት ይሄዳሉ በዛላይ ደግሞ ዘመድ ዘመድን ይሰልባል ብቻ በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ ባለማወቅ ነው የሚስተምራቸው ቢኖርይ ይመለሳሉ ግን አስተማሪ የለም

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን. ረቡኒ እንኳን ደህና መጣህልን ::
    ረቡኒ እኔ የማቃቸዉ የስጋ ዘመድ አሉኝ እህልን ከአዉድማ ከጎተራ ከሞሰብ ይሰልባሉ
    እግዚአብሔር ይሰውረን

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 2 ปีที่แล้ว

      Er ysfry ljj nat gn tfachby alwkat alkoy trko gn awkwalhoy

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 2 ปีที่แล้ว

      Bch dse bloyal slmnfse ynka sew senor

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፣ይመሰገን ፣እግዚአብሔር ፣የያዘሰዉ፣ወደቁአይቀረም፣ተመስገን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ ባለሁበት ቦታ እንደዚህ አይነት ሰዎች በግልፅ የሚታወቁ አሉ። በመናፍስት ሴራ እንደሚሰልቡ በለሊት ከበሮ እየመቱ መዞሩ ታይተዋል። ግን ምንም አልተደረጉም ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤት አቤት አልቀናል እግዚያብሔር ይገስፅልን መምህራችን ቅዱስ እግዚያብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰብህ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንደናመጣህ፣ከኛም፣ሰፈርአለ፣እህሉን፣ይሰልበሆል፣፣የእንጀራዉን፣አብሱቱን፣ሁሉ፣ይሰልበዎል፣እና፣ብሩሁሉ፣ይስልበዋል፣

  • @zedtesfaye4620
    @zedtesfaye4620 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ መምህር እኔ ሃረብ ሃገር መስራት ከጀመርኩ ከ12 አመት ሆኖኛል ግን እስካሁን ግን ምን እደገዛሁ እንኳን ሳላውቅ ምንም የለኝም ግራ ገብቶኛል አሁን ሰርቼም ለውጥ ከሌለኝ ሰው ሃገር እድሜ መጨረስ ብቻ ከሆነ ሃገሬ ልግባ ብዬ ወስኛለሁ እድሜዬንም ገንዘቤንም ጉልበቴንም ነው የጨረሰብኝ በፀሎት አስቡኝ እህተ ሚካኤል ብላቹ

    • @እማፍቅር-ጘ3ቘ
      @እማፍቅር-ጘ3ቘ 2 ปีที่แล้ว

      ብርሽን ስትቀበይ አስራት አውጭበት የኔ እህት በጣም ከባድ ነው ስደት ላይ ድካም ብቻ

    • @zedtesfaye4620
      @zedtesfaye4620 2 ปีที่แล้ว

      @@እማፍቅር-ጘ3ቘ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ከአመት በፊት ማውጣት ጀምሬአለው

    • @abc12452
      @abc12452 2 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ ከአስራት በተጨማሪ ብርሽን ስትቀበይ አማትቢበት ፀልይበት ፀሎተ ባርቶስን ፀልይ አይዞሽ!!!

  • @raeecell6431
    @raeecell6431 2 ปีที่แล้ว

    መምህር አንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እህታችን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እኔም እደዚህ አይነት ታሪክ አውቃለሁ በተለይ በገጠር ሀገራት ይበዛል ልጅ ስለነበርኩ እደታሪክ ነበር የምሰማው

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ልጅቷ የተናገረችው ስለስልብና መንፈስ እውነት ነው በገጠሩ የታወቀ ነው

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ የኛ የተዋህዶ እንቁ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

    መምህረችን እህታችን ቅል ህይውት ያሰማልን
    እግዝአብሔር የሰላቢ መንፈሰ ይግጸልን

  • @mekdesdemeke5828
    @mekdesdemeke5828 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እንኳን ደና መጣህ እመቤቴ ማርያም ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን የኝ ብርቅየ ባንተ ገጠመኝ በማዳመጥ ተለውጫለሁ አህት ወንድሞቸ በፁለት አሥቡኝ ወለተ ሚካኤል

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን*

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    እኛም ግቢ አሉ ሰላባ አለች እንደፈረስ የሚሄድ ሰው አይታል ነጭ ለብሳ ከዛ ስልብ ሲሉ። ሊጣችን ይፈሳል ተቦክቶ ገደል ይገባል ጋግረን ለምሳ ካነሳንለት። የተከመረው እንጀራ እታች ይደርሳል አንደረቢት አስቸግሮን አይጥ ቤቱን ሞልቶት የማይበሉት የለም በቃ እናቴ ልታብድ ደርሳ። የቅዱስ እሩፋኤልን ፀበል እያመጣሽ እረጫጩት ብዬ ክብሩን ይውሰድ እረገብ አርጎ አሁን አጠፋልን። በተማሪ ታጥረናል ተማሪ ነው የሚሄዱት ጎረቤቶቻችን መጣል መጣል ነው

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ መምህር ።።🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሁላችንም ከክፉ ነገር ይሰውረን አቤት የሰው ክፋቱ ግን ክፉች ልቦና ያስጣችሁ

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 2 ปีที่แล้ว

    መምህር አስተማሪና የሚያነቃ ትምህርት ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ግን ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር አምላክን መፍራት ምንኛ መታደል ነው

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 2 ปีที่แล้ว

    እግዚሔቤር ይመስጌን ያስተማረን የገፀን ፈጣሪ ይመስጌን እድሜ ይስጥልን መምህር እታችንም እማምላክ ትጠብቅሽ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    እህታችን እናመሰግናለን

  • @aynalemarba4898
    @aynalemarba4898 2 ปีที่แล้ว

    ለናታችን ለፍስለታ ኪዳነ ምህረት ትክበር ትመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስን ለላከችልሽ ለፈወሰሽ

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን ደና መጣቹው ከዚ ገጠመኝ ብዙነገር ተምራለው
    እናመስግናለን መምህር

  • @እመቤት-ተ9ዀ
    @እመቤት-ተ9ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችንደህና መጣህልንእንኳን ለቅዱስ ያሪድ ወራዊ በአል አደረሰህ አደረሳችሁ

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እደዉ እኔም ልብሴ ይህቴም የኔም ይቆረጥብነ ነበር የህቴም ጓደኛዋ አዉሽኝ ርቅሽን ትላት አለች እኔና እናቴ እቢ ብለን ተመሥገን ለካስ ልት ገላት ነበር ሆ በስመ አብ ፈጣሪ አተ ጠብቀን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህር በጣም ይገርማል😢እግዚአብሔር አምላክ ይህን መንፈስ ይሰርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር💚💛❤

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምንም ማለት ቃላት የምንገልፅበት የለም እግዚአብሔር ፅናትና ብርታት ይሁንህ ይገርማል

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ ያማል 😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @Afratatube1145
    @Afratatube1145 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ነው❤❤❤❤❤❤❤።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +6

    ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል
    በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን:
    ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:
    በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:
    የእግዚአብሄር መላክ
    ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 2 ปีที่แล้ว +2

      ናርዲ ዛሬ የፃፍሽውን ፀሎት አንዲት ህጻን ልጅ በቃሏ ስታነበንበው ባየሽ

    • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
      @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eftahtesfasilase4230 Egzibher yimsegn memihir #tsgawin yabizalat 😘bizu yemifelgu sewoch selalu new yemitsfew memihir katefaw be Egzibher sem yikerta memihirachen ❣

    • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
      @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 2 ปีที่แล้ว

      ምን የሚል መፅሃፍ ነው የሚገኘው እህቴ እኔም ዳውንሎድ አርጌ ማንበብ እፈልጋለው

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 2 ปีที่แล้ว +1

    በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ እኔም ብዙ የምነግርህ ነገር አለኝ መምህር

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቀጥልልን ያተ ትምርት አይሸለቸንም🙏🙏🙏❤

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ ራሱ ኣረብ ኣገር ሳውዲ ነው ያለሁት#ኣሁን_ኣምስት_ኣመት_ሆነብኝ_እጄ_ላይ_ግን_ኣንድ_ብር_እንኳን_ኣይገኘኝም_ኣስራት_ግን_እግዚአብሔር_ይመስገን_ኣወጣለሁ_እባካቹ_መፍትህ_ንገሩኝ

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህራችን እና የመምህር ፍሬዎች ኣስገራሚ ትምህርት ነው ። መምህራችን እኔ ደግሞ በተደጋጋሚ ቁዱሳን የሆኑ እኔ የያዝኩት ይሰለብኛል። የጸሎት መጽሃፍ ከእዮርሳሌም ጸበል ገዳም ይተባረከ ዘይት ስልቦኛል ይህን ታሪክ በኔ ላይም ተፈጹሟል። እመብርሃን ትጠብቀን።

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን

  • @hayathayat1143
    @hayathayat1143 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን😭😭😭🙏🙏🙏🙏