በብዙ ማደናገርያዎች ለመሸፈን የሚሞከረው የአገዛዙ ስውር ዓላማ እና የሀገር ህልውና!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มิ.ย. 2024
  • መ/ር #ፋንታሁን_ዋቄ #አቶ_ጎዳና_ያዕቆብአቶ_ጎዳና_ያዕቆብ #ዮሴፍ_ከተማ
    #Fantahun_Wakie #Godana_Yaikob #Yosef_Ketema
    በኢትዮጵያ ሰዓት ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ
    #ቱንቢ_ሚዲያ #ኢትዮ_ቱንቢ_ሚዲያ #Tunbi_Media #EthioTunbi_media
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 50

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 8 วันที่ผ่านมา +20

    መምህር ፋንታሁን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በርቱ እድሜ ጤና ከሰላም ጋር እግዚአብሔር ያብዛልዎ

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 7 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ጎዳና እንኳን በሰላም መጣህ ። መምህር ፋንታሁን ዲያቆን ዮሴፍ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ክብረት ይስጥልን ። ኢትዮጵያ ትቅደም ። 🙏🙏🙏🙏💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @woinshetbelachew6533
    @woinshetbelachew6533 8 วันที่ผ่านมา +9

    መምህር፡ፋንታሁን፡እጅግ፡ነውያሳቂኝ፡ጊዜው፡ባያስቅም፡ሳልወድ፡አሳቁኝ፡ይባረኩ፡ውንድሜ፡ጎዳና፡ያዕቆብ፡እግዚአብሄር፡ይባርክህ፡ዳንኤል፡ለሳዑዲ፡ስለሸጠው፡የሕዝብ፡መሬትያወራልናል፡እርሱ፡ይፍረድ፡ይኽ፡ሆዳሞ፡ጌታ፡ይመጣል፡በጊዜው!!!❤

  • @woinshetbelachew6533
    @woinshetbelachew6533 8 วันที่ผ่านมา +9

    ❤ዲያቆን፡ዮሴፍ፡ተባረክ፡ቆንጆ፡ውይይት፡ነው፡ወንድሜ፡በርቱልን፡እወዳችዃለሁ፡ትክክለኛውን፡ስለምትተነትኑ🎉

  • @user-ok8em3fl2x
    @user-ok8em3fl2x 8 วันที่ผ่านมา +11

    እግዚአብሔር ይስጥልን እውነተኛ የኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅ ውይይት ነው። እንደ እናንተ አይነት በእውቀት በሀይማኖትም በቀና አመለካከት ለሀገር የሚጠቅሙ ሰዎች በስደት ከዳር ሆናችሁ ማየት በጣም ያማል አለመታደል ነው። እግዚአብሔር ይርዳን ከነዚህ የ እውቀትም ሆነ ቀና አመለካከት ከሌላቸው አረመኔዎች የሀገር የሐይማኖት የነባር ቅርስ ፀር የሆኑ በቅዠት ከሚኖሩ ያውጣን ያድነን፣ በኢትዮጵያ የምትኖሩ ሀላችሁም ይህንን የበሰበሰ ስርአት ገርሰሶ ለመጣል የዐማራ ፋኖን መደገፍ ግዴታ ነው።
    ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ድል ለተገፋው ለታረደው፣ ለተጨፈጨፈው፣ በጅምላ ለተቀበረው፣ አባቶቹ ባቀኗት አዲስ አበባ አትገባም ለተባለው፣ ለዐማራ ሕዝብ💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 8 วันที่ผ่านมา +11

    እንደ መምህር ፋታሁን ጎዳናዉና መሰል ኢትትዮጵያዉያን ሳይ ሀገሬ ተስፋ አላት እላለሁ❤❤❤

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 8 วันที่ผ่านมา +7

    ጎዳናው ያእቆብ እንኳን ደህና መጣህ ፡ የሚመጥንህ ሚዲያ ስለመጣህ በድጋሚ እናመሰግናለህ ።

  • @etagtadesse9242
    @etagtadesse9242 8 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና እንዲሁም እረጅም እድሜ ያድላችሁ ዲያቆን ዮሴፍ፣ መምህር ፋንታሁንና ወንድሜ ከተማ እንደዚህ እየመጣችሁ አንቁን የተኛነውን። ኢትዮጵያ ሀገሬ ማህጸነ ለምለም

  • @tenamid5538
    @tenamid5538 8 วันที่ผ่านมา +6

    ጎዳናችን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ❤❤❤❤

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 8 วันที่ผ่านมา +9

    መምህር ጎዳና ቀሲስ እንዴትናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ሁላችንም ማለት ይቻላል እናንተ እዳላችሁት ነው እድገታችን ህዝቡ የምንም ችግር የለበትም የፖለቲካ ሰዎች እና አንዳንድ ህሊና ቢሶች ከሁሉም ቢሔር የሚበጠብጡት እግዚአብሔር ይፈርዳል ያጥፋልን ክፋዎችን በእውነት

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 8 วันที่ผ่านมา +5

    ክቡር አቶ ጎዳናው ግን ለምን ኢትዮ 360 ላይ ጠፋህ❓❓❓anyway ስላጉኘንህ ደስ ብሎናል

  • @afeworkkassa5854
    @afeworkkassa5854 8 วันที่ผ่านมา +8

    ጎዳናችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @voiceamhara
    @voiceamhara 8 วันที่ผ่านมา +9

    ጎዳና አድናቂህ ነን። በርታ !

  • @belayshegaw7152
    @belayshegaw7152 7 วันที่ผ่านมา +1

    መቼ ይሆን እንዲህ በዕውቀት መሉ የሆኑ ሰዎች ወደ መሪነት የሚመጡት እንደ አቶ ጎዳና እና መምህር ፋንታሁን ያሉ ሰዎች ማለቴ ነው።

  • @ewunetuanteneh
    @ewunetuanteneh 8 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱልን የተዋሕዶ ልጆች❤🙏🙏🙏🙏

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen 8 วันที่ผ่านมา +3

    ጎዳና እጀግ የተረጋጋ ምርጥ ሙህር ነዉ።
    እንወድሃለን🙏

  • @HeryakosferewBekele
    @HeryakosferewBekele 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጎዳና ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ኑርልን።
    መምህር ፈንታሁን እና ዲያቆን ዮሴፍ ወደ አገራችሁ መጥታችሁ ለማየት ያብቃን።

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 8 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው የሚገር ውይይት ነው በርቱ

  • @Kebede_aynalem
    @Kebede_aynalem 8 วันที่ผ่านมา +4

    All it’s amazing discussion all of them very educated in religion and politics it gives us hope we Ethiopia has people like you guys still thank you all three.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 8 วันที่ผ่านมา +6

    ዳንኤል ክብረት ተብየ ንፁሀን ላይ ሰቆቃ ሞት መሳደድ መታረድ በፊት የራሱ ልጅች ላይ ሲጨክን ያሳየን ሌሎች ላይ ከመፍረድ።

  • @fekadualeph950
    @fekadualeph950 7 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩም ድንቅ ውይይት።

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 8 วันที่ผ่านมา +5

    The Almighty God bless you all!!!

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 8 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮ ቱንቢ እናመሰግናለን,...

  • @alemkassa5998
    @alemkassa5998 7 วันที่ผ่านมา +1

    ,አሜን

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 8 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ቃላት የለኝም ስለ እርሶዎ ለቤ/ያን ያለዎትን ተጋድሎ እንዲህ ነው በእምነት መፅደቅ

  • @birtukantafese1922
    @birtukantafese1922 8 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you so much. It's really very interesting discussion

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 8 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ግሩም ውይይት በጣም እና መሰግናለን 1:54:27 🙏🙏🙏

  • @HeryakosferewBekele
    @HeryakosferewBekele 8 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱልን እናመሰግናለን ።

  • @Sabakebed
    @Sabakebed 8 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን

  • @BirtukanAyele
    @BirtukanAyele 4 วันที่ผ่านมา +1

    🙏💚💛❤️

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 5 วันที่ผ่านมา

    በርቱ ደስ ይላል

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 8 วันที่ผ่านมา +2

    መልካም ሰው ጎዳና🙏🏼

  • @semachewberhanu3917
    @semachewberhanu3917 4 วันที่ผ่านมา +2

    godana best person God bless you

  • @abiychekol
    @abiychekol 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጎዳናው እንኳን ደሕና መጣህ🌹🌹🌹

  • @user-vw3cf8rw9y
    @user-vw3cf8rw9y 3 วันที่ผ่านมา

    memhir Fantahun have given good summary of Oneg and Abiy Ahmed’s whole plan and concept.

  • @shakisso8646
    @shakisso8646 7 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ተስፋዎች::

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 8 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks for your deeply sensitive concerning discussions that affect the country and its people. My comment, I wished the Ethiopian citizens educated uneducated people listen and learn wherever they are located to understand and think to rid off this transit regime. How do the naive and ignorant people poor with the political education help open their eyes to fight back and shorten its lives terms? The citizens are only crying and mourning and looking up to the sky for God's mercy and grace? God is seeing on His time all what we have and facing will be handled and settled for worse or better. Till then you are doing your best telling and teaching the oppressed mistreated citizens. May The Almighty God fasten the time of those tyrants and their banda's,cadres short, soon. We don't disappoint or keep off we are doing to what we can, I pray 🙏 and others too even though the Abuness have their own leasure only concerning about the Arat killo's buildings and interest?! God bless you and Justice to all, those who are in prison with no freedom of living and speaking?!

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 8 วันที่ผ่านมา +1

    All your explanation leads me and I concluded that Abiy is the current technological innovated smi Artifecial Intelegent personalized man. I already belive and said that.

  • @tamene1525
    @tamene1525 8 วันที่ผ่านมา +2

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 8 วันที่ผ่านมา +1

    yosef ena memhr fantahun betam enamesegnalen

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 7 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ፋንታሁን እርሰዎ በሳል ነዎት ከአፍዎ የሚወጣው ቃላት የሚጠነቀቁ ሲሆን ነገርግን የፋኖን ደጋፊ መሣይ ከሆነው ከከፋፋዩ ከአፉ ለሚወጣው ቃላት ለማይጠነቀቀው ዘመድኩን በቀለ ጋር ባይቀርቡ ከእነጎዳና ከመሠሉ በሳል ሰዎች ጋር ቢቀርቡ ሚዲያዎት ተቀባይነት ያገኛል በርቱ ቀጥሉበት

    • @rozetesemma287
      @rozetesemma287 6 วันที่ผ่านมา

      Anatih yikefel tenagreh motehal!!! Amarawun wedmo man anekawuna new degmo Memihir Zemedkun Bekele kefafelew yemtilew???? It seems to me that you are one of those G7 who are fake Ethiopianists!!!! What did you do for Amhara Fano yourself???! What a shamless you are to say such rabbish???

    • @manyalewbogale7155
      @manyalewbogale7155 5 วันที่ผ่านมา

      @@rozetesemma287ምናለ ማለት የምትፈልገውን በፊደልህ ብትፅፍ አገርኛ አፕ አለ ጫነው

  • @Unolucayepolun
    @Unolucayepolun 8 วันที่ผ่านมา +2

    Enkuwan dehena metah godana

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 8 วันที่ผ่านมา +6

    ዳንኤል የሚባል ደላላ የትኛው ፕላኔት ላይ እንደሚኖር 50 Millions Amhara አስቀይሞ እናየዋለን

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጎዳና ከእናንተ ጋር ሆነ?ጥሩ ነው

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal 8 วันที่ผ่านมา

    micu bestkakel be yosef bekul

  • @asdesachseifu
    @asdesachseifu 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዋጋ ከፋይ ቅዱስ አማኑሌል ልፋታችሁን ዋጋ ብሎ የልቦናችሁን መልካም ሀሳብ ያከናውንላችሁ

  • @user-ok8em3fl2x
    @user-ok8em3fl2x 8 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን እውነተኛ የኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅ ውይይት ነው። እንደ እናንተ አይነት በእውቀት በሀይማኖትም በቀና አመለካከት ለሀገር የሚጠቅሙ ሰዎች በስደት ከዳር ሆናችሁ ማየት በጣም ያማል አለመታደል ነው። እግዚአብሔር ይርዳን ከነዚህ የ እውቀትም ሆነ ቀና አመለካከት ከሌላቸው አረመኔዎች የሀገር የሐይማኖት የነባር ቅርስ ፀር የሆኑ በቅዠት ከሚኖሩ ያውጣን ያድነን፣ በኢትዮጵያ የምትኖሩ ሀላችሁም ይህንን የበሰበሰ ስርአት ገርሰሶ ለመጣል የዐማራ ፋኖን መደገፍ ግዴታ ነው።
    ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ድል ለተገፋው ለታረደው፣ ለተጨፈጨፈው፣ በጅምላ ለተቀበረው፣ አባቶቹ ባቀኗት አዲስ አበባ አትገባም ለተባለው፣ ለዐማራ ሕዝብ💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️