ልዩ ቆይታ ከዶ/ር አሰፋ ነጋሽ እና መ/ር ፋንታሁን ዋቄ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มิ.ย. 2024
  • #Dr_Aseffa_Negash #Fantahun_Wakie #Yosef_Ketema
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 55

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 3 วันที่ผ่านมา +3

    ዶር አሰፋ ነጋሽ በእውቀት የተሞላ በሰፊው በመዘርዘር ለሰጡት በርካታ መረጃዎችና ሰፊ ትንታኔዎች ከልብ እያመሰገንኩ በተደጋጋሚ ወደ ሚዲያ በመቅረብ ይበልጥ እንዲያስተምሩንና ጭብጥ ያስይዙን ዘንደ መልካም ፈቃዳቸውን እጠይቃለሁ‼️

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 3 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር ፋንታሁን ዶ/ር አስፋ ነጋሽ እናመሰኛለን!! ድንቅ እና አስተማሪ ውይይት ነው!!

  • @asdesachseifu
    @asdesachseifu 3 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር ፋንታሁን ዶ/ር አስፋ ነጋሽ ዬሴፍ ይህንን የመሰለ አስተማሪ ዝግጅት ቀጣይ መሆን አለበት በጣም አመሰግናለሁ

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 4 วันที่ผ่านมา +6

    መምህር ፋንታሁን ዶ/ር አስፋ ነጋሽ ዬሴፍ ይህንን የመሰለ አስተማሪ ዝግጅት ቀጣይ መሆን አለበት በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 3 วันที่ผ่านมา +4

    መምራኖቻችን መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ሰምቶ መለወጥ ይህንን ፕሮግራም የሚሰማ የሁሉም ይመለከተዋል በርቱ ቱንቢዎች

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 3 วันที่ผ่านมา +2

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የእናንተን ድካም ቆጥሮ የኢትዮጵያንና የአማራን ህዝብ ትንሣኤ ያሳየን

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq 4 วันที่ผ่านมา +7

    እንዲህ ነው ምሁር ማለት ከሌሎቹጋር አንድ አይነት ትምህርት ነው የተማሩት ማለት ይቻላል ኑሩልን ክፉ አይንካችሁ

  • @addiszemen3095
    @addiszemen3095 3 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት ደስ የሚል፣ለሀገራችንና ሕዝቦቿም ችግሩን ተረድተን መፍትሔ ለመስጠት ሁሉንም በደንብ clik ሊያደርግ የሚችል ቆይታ ነውና የፕሮግራሙ አዘጋጆችም ሆነ ተጋባዝ እንግዶች እናመስግናለን።

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በጣም ግሩም ውይይት ነዉ መምህር ፋንታሁን ፣ ዶ/ር አሰፋ ፣ዱ/ን ዬሴፍ እናመሰግናለን እናንተን የመሱሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 3 วันที่ผ่านมา +2

    በየጊዜው እያደገ እና እየበሰለ ያለ ምርጥ ቻናል❤❤❤❤🎉😮

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 2 วันที่ผ่านมา +3

    Wow I can't stop listening you guys. You guys are history book and library. God bless you guys and your family.

  • @birtukantafese1922
    @birtukantafese1922 3 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ግሩም ታሪክ ነው ያሰማችሁን 🙏 እግ /ር ይስጥልን

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 4 วันที่ผ่านมา +3

    ግሩም ቆይታ ነበረ👍👍👍 በተከታይ ብዙ ተመክሮዎችን እጠብቃለሁኝ፣ ከዶ/ር።

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 3 วันที่ผ่านมา +2

    I'm really proud of Dr. Assefa Negash. I understand right now that there are well educated, hardworking people like you guys who can change our country from this kind of disaster. The Almighty God will protect our church and our country!!!

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 3 วันที่ผ่านมา +2

    Me and all my parents are from Harerge. I was born and raised during dereg. My parents speak 4 to 5 languages. There was no difference between people. Everybody was equal. We love and respect each other. Until Woyane came.

  • @user-mk8uc1wr7n
    @user-mk8uc1wr7n 4 วันที่ผ่านมา +4

    መምህራችን ኑረልን

  • @Gi-fw1ug
    @Gi-fw1ug 3 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱልን.. ነፃ የሆነ.. አሳቤ ላይ ያተኮረ.. ውይይት ነው.... ቡድናዊነት ከገልሰብ ነፃነት አይቀድምም.... መጀመሪያ ሰዎች እንሁን....

  • @berhangayele2636
    @berhangayele2636 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አስተማሪ መድረክ ሆናችኃልና በርቱ ።

  • @user-tk7ye7db4o
    @user-tk7ye7db4o 2 วันที่ผ่านมา +1

    Dr. Assefa, children of Deder, Bedeno and Hirna and other localities in Harer would never forget. I am glad you gave recognition to those that perished in the hands of their neighbors or outsiders. Incidentally, Amharas everywhere else thought that they would never be touched. OLF took its first revenge against Amharas in Harer. Now, it is Amharas everywhere. There is so much that people all over have to account for.

  • @mulunehshiferaw1647
    @mulunehshiferaw1647 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምራኖቻችን መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ

  • @Aka_editzz07
    @Aka_editzz07 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቱንቢያችን በጣም በግሩም ሁኔታ እያደገች ነው :: በየጊዜው የምታቀርቡልን እንግዶች በእውቀትና በብስለት የተሞሉ ስለሆኑ እጅግ በጣም ንቃተ ህሊናችን እየጨመረ ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን :: በርቱልን :: ❤

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን መምህሮቻችን🙏🙏🙏

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወገኖቼ ድንግል ማርያም አስራት ሀገሯን ከመዐት ታዉጣ እንጂ ከባድ ነዉ

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 3 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ የገረመኝና ያሳዘነኝ ነገር ነው ዛሬ ያሰማችሁን።በሌላ በኩል ደግሞ አማራ ምን ጥፋት አጥፍቶ፣ምን በደል ሰርቶ ነው ይህንን አይነት ጥላቻ የተሰራበት? የሚል ጥያቄ አጭሮብኛል። እንዲሁም አማራስ ይህንን ሳያውቅ ቀርቶ ነው ቢያንስ ራሱን ለመከላከል እንኳን ያልቻለው?

  • @user-fc5ge3kd9j
    @user-fc5ge3kd9j 4 วันที่ผ่านมา +1

    This a very interesting topic. It was mind blowing. Very educational discussion. I am Ethiopian; however, now I am Amhara first and Ethiopia second. This is as a result of survival. For a long time, I was questioning myself that whatever the ONG and Weyani calming if was really happened. I was trying to find information and educate myself. I did my research. Today my enquirer mind got what it was looking for. It was my mind just hitting a lottery. I really want to thank this media and the guests; especially today, and moderator and memher Fantahun. I watch this media a lot. Keep doing what you are doing. Again, I thank you so much for the information that you bring us that will open our eyes. Thank you 🙏🏽

  • @redagetach
    @redagetach 4 วันที่ผ่านมา +1

    From Getachew Reda- Editor Ethiopian Semay- Thanks three of you all for this superb enlightenment.

    • @Jahnegus1
      @Jahnegus1 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ስጥቶህ የጽዮንን ከፋሽቶች ነጻ መውጣት እድታይ ያብቃህ::

  • @Fano316
    @Fano316 4 วันที่ผ่านมา +1

    አለቃ አስረስ የኔሰው የፃፉት መፀሀፍ አጋርቼሀለው

  • @AsratFerede-qq1go
    @AsratFerede-qq1go 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሰት በብሄር በሀይማ 28:45 ኖትና እንዲሁም በጥቅምና በንዋይ ተጀቡና የኢትዮዽያን ህዝብ እርስ በእርስ ወደ ጥልቁ ይዛው እየተንደረደረች ባለበት በዚህ ሰአት የእንደነዚህ አይነት እውነትን መስካሪ ምሁራንን ወይይት ስሰማ ሀገሬ ከወደቀችበት እደምትነሳና ወደ ቀድሞው ፍቅራችን እንደምንመለስ ተስፋ አደረግሁ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Memhir fantahun waqe ina dr asefa negash ina ato yosef ketema betam amesegnalehu betam tiru tarik yehone timihrt new yasaweqachwn fetari keinante gar yihun qetay indeminor itebiqalehu ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @girmasitotaw2425
    @girmasitotaw2425 4 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር ፋንታሁን በጣም በጣም የምንወድወት የምናከብርወት መምህር ነወት መምህር ማሳሰብያ አለኝ እግዚአብሔር ከርሰወ ጋር ይሁን እያልኩ አንድ ማሳሰቢያ ላሳስብወት እወዳለሁ ይህ ጊዜ በጣም ወሳኝ ወቅት ነው የችግርም ጊዜ ነው በዚህ ችግር ወቅት ደግሞ እንደርሰዎ አይነት ድንቅ መምህር ማግኘት መታደል ነው እና በዚሁ የትግል አቅጣጫ እግዚአብሔርን ይዘው ይቀጥሉ እያልኩ እባክወትን በምንም አይነት ዘመድኩን በቀለ ከሚባል ቅጥረኛ ሰው ጋር ውይይት አያድርጉ የርሰወን ተቀባይነት እንዳይቀንስ እንሰጋለን ይሄ ዘመድኩን የሚባል አደገኛ ወንበዴ ከርሰወ ጋር አይመጥንም ይተውት ሁሉም ሰው በስጋት እያየ ነው ምክንያቱም እርሰወንም እንዳይበክልብን እንሰጋለን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 4 วันที่ผ่านมา +2

      Please please please how dear, how dear, you must have some kind of mission to negative advise? This member have mind and heart how to measure?! Limit your advise, be wise?!

    • @Aka_editzz07
      @Aka_editzz07 3 วันที่ผ่านมา

      እንደዚህ አይነት ምክር የሚመከረው ነፍስ ላላወቀ ህጻንነው :: ልዩነት እንኩዋን ቢኖር አናስፋው :: በእነሱ ቦታ ቆመን ብናየው የእደባባይ ሰው መሆኑን እንዴት ከባድ እንደሆነ ይገባን ነበር :: ዘመዴም ቢሆን እኔም የተናደድኩበት ሁኔታ ቢኖረውም ነገር ግን ነገ ሊስተካከል የሚችል ነው :: ይልቅ አቅማችንን ሌሊትና ቀን በሚፈጁን አደገኞቹ ጠላቶቻችን ላይ ብናደርገው ውጤት እናገኛለን ::

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 3 วันที่ผ่านมา

      እውነት ለመምህር አስበክ ነው ለራስክ ተመከር ዘመድኩንን የሚጠላ እውነትን የሚቃወም ነው ዘመዴ ምን ያድርግክ በግል ጠላው በተረፈ ለመምህር ፋንታሁን አንተ አትመክራቸውም ማንም ሁን ምንም ለራስክ እወቅ ዘመዴ እውነት እውነቷን ነው ቁጭ የሚያረገው ሸንቆጥ አድርጎክ ከሆነ እራስክን ጠይቅ ለማንኛውም በደንብ ተማር ተማሪ ዘመድኩን በቀለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያበቀለችው ድንቅ ልጅ ለእውነት የሚታገል ነው መምህርም በደንብ ያውቁታል ስለዚህ መካሪው እራስክን ምከር

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 4 วันที่ผ่านมา +1

    The Almighty God bless you all!!!

  • @hanamola4362
    @hanamola4362 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @marthaabraham3569
    @marthaabraham3569 4 วันที่ผ่านมา +2

    Dr.ASSEFA NEGASH + MEMHIR FANTAHUN WAKE + DEACON YOSEF KIBERULEN

  • @tamene1525
    @tamene1525 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤👍🙏

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 3 วันที่ผ่านมา +1

    መፍትሄዉ ያለዉ ቤተክርስቲያን ጋ ነዉ

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @marthaabraham3569
    @marthaabraham3569 4 วันที่ผ่านมา +1

    👏👏👏🙏🙏🙏

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዳሪዎሰ ሞዱ ጋዜጠኛ የኔ የሰፈሬ ሰው ነው

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 4 วันที่ผ่านมา +1

    What you know,you have seen and tell as have to go to their earsand make them guilty and evaluate themselves!? If the woyanes arestill with these attitudes, we have to make them guilty bu themselves to themselves? Short, terminated lives to those who are wild! God revenge, it is in God's Hands and sight. Let make them see themselves who they're and what they have been doingon human beings their wilderness on their wild
    shoulders, wild wolves. Thanks 🙏👍

  • @marthaabraham3569
    @marthaabraham3569 4 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰❤❤❤❤💖💖💖💖💝💝💝💝❤❤❤❤❤💞💞💞💞

  • @zelalemtesfaye314
    @zelalemtesfaye314 4 วันที่ผ่านมา +1

    Yosef ketema tarikachun eyesemah new? Niseha giba

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 4 วันที่ผ่านมา +1

    ገመቹ መገርሣ ቺኮ እንጂ ደንቆሮ አለመሆኑን እመሠክራለኹ በጣም አሿፊ አብሽቅ ነዉ ኢትዮጵያን አይጠላም አማራ ግን አይወድም አይደብቅምም አማርኛ ኣሥምቶ ያሠማል ቅኔም ይቀኛል ዶር መሣይ ከበደ ነዉ ገመቹን ከአማራ በድሎት መሠይ ወረ ሦሻሊሥት የነ ካንት አድናቂ መተከል ጠመንጃ ታጥቆ መተከል ያሥቸገረን አድር ባይ ጆሮ ጠገብ ማርከሥሥት ነዉ

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 3 วันที่ผ่านมา

      አንድ ብኤር ለይቶ መጥላት ምን ማለት ነው እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል የኛ ምሁን የኦሮሞ ምሁራን ምሁራን ነን ይላሉ ግን የአገርም የእዝብም ጠላት ናቸው ዶቆሮ ማስተርሳቸውንም ቢይዙ ትምህርትቤቱንም ጭንቅላታቸው ላይ ቢሰራም መሀይም ናቸው ለማንኛውም አማራን ስለጠላ ምንም አያመጣም አማራ የነፃነት ትግል ላይ ነው ቀፉው አርፈክ ተቀመጥ ጭንቅላትክን አሰራ ዘረኝነት የትም አያደርስም ከእውሀት ያልተማራ ሁሉ ደንቆሮ ነው

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 3 วันที่ผ่านมา

      @@evaalexia-pd2ki
      የሚሄድበትን የማያውቅ መንገድ አይጠፋዉም.ራሡን ያልጠላ ሌላዉን አይጠላም ወገኔ...በተወሣሠበ ባሕላዊና ሥነልቦናዊና ሌሎች ድበልቅ ምክንያቶች ጥላቻ የሚዘሩና የሚያጭዱ አለ
      ዶር ገመቹን አዉቀዋለሁ አሡም እነደዚኹ
      ብዘ ግጥሞች በቃሉ ያዉቃል..........እዚህ ለመድገም አይመችም ጭድ ላይ ቤንዚነነ ማርከፍከፍ ይኾንብናልና ይቅርብን
      እኔ ያለሑት እንግሊዝ ነዉ ከኢትዮጵያ ከወጣኹ36 ዐመት ኆነኝ

  • @girmasitotaw2425
    @girmasitotaw2425 4 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ፋንታሁን በጣም በጣም የምንወድወት የምናከብርወት መምህር ነወት መምህር ማሳሰብያ አለኝ እግዚአብሔር ከርሰወ ጋር ይሁን እያልኩ አንድ ማሳሰቢያ ላሳስብወት እወዳለሁ ይህ ጊዜ በጣም ወሳኝ ወቅት ነው የችግርም ጊዜ ነው በዚህ ችግር ወቅት ደግሞ እንደርሰዎ አይነት ድንቅ መምህር ማግኘት መታደል ነው እና በዚሁ የትግል አቅጣጫ እግዚአብሔርን ይዘው ይቀጥሉ እያልኩ እባክወትን በምንም አይነት ዘመድኩን በቀለ ከሚባል ቅጥረኛ ሰው ጋር ውይይት አያድርጉ የርሰወን ተቀባይነት እንዳይቀንስ እንሰጋለን ይሄ ዘመድኩን የሚባል አደገኛ ወንበዴ ከርሰወ ጋር አይመጥንም ይተውት ሁሉም ሰው በስጋት እያየ ነው ምክንያቱም እርሰወንም እንዳይበክልብን እንሰጋለን እግዚአብሔር ይስጥልን