ልጁን በድንገተኛ አደጋ ቢያጣም ያሰባሰበውን ገንዘብ ለሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን መርጃ አስረክቦን ሄዷል…| Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • ልጁን በድንገተኛ አደጋ ቢያጣም ያሰባሰበውን ገንዘብ ለሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን መርጃ አስረክቦን ሄዷል…| Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 293

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 8 หลายเดือนก่อน +46

    በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ሰላም ለሀገረችን

  • @KshsxgNzhshd-mk9np
    @KshsxgNzhshd-mk9np 8 หลายเดือนก่อน +25

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ ሀዘኑ ከባድ ነው እኔ ወላጆቼን ያጣሁት በዚህ መንገድ ነው ህመምህን ልክ እንደ እኔ የደረሰበት ይረዳሃል አይዞህ በርታ በል ቀሪዎችን ይባርክልህ

  • @GosayeEskinder
    @GosayeEskinder 8 หลายเดือนก่อน +19

    ልጁን በአፀደ ገነት ያኑረው። እሱንም አምላክ ያፅናው።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 8 หลายเดือนก่อน +27

    በጣም ድንቅ አባባል ነው እግዚአብሔር ይርዳክ ደግነት እውነት ውበት ነው።ይህንስራ መስራት በርልሱ መመረጥ ነው ።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 หลายเดือนก่อน +9

    አቦ ምን አይነት አነጋገር ነው እሀቴ ትልቅ ትምህረት ለሶሻል ሚዲያው።
    ወንድማችን እውነት ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቻ በቂ ነው። እናም ያለምንም እርዳታ ያንን ያህል ሰው መርዳት እነደምን ፀጋውን ተሰጠህ። ዘመንህ ይባረክ።
    ፈቃዱ ያለቀኑ የሆነ ነገር የለምና እግዚህአብሄር ያፅናህ። የልጅህንም ነፈሱን በገነት ያኑረው ። ሁሌም ይህች አለም የኮንትራት ቤታችን ነች ሁላችንንም እግዚህአብሄር ይርዳን።

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 8 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ያፅናናው ሁልግዜም ጥሩ ሲሰራ ፈተና አለ ልጁንም ነብሱን በገነት ያኑረው ቤተሰቡንም እግዚአብሔር ያፅናናልን

  • @SameraRose
    @SameraRose 8 หลายเดือนก่อน +24

    የልጅ ሞት ከባድ ነው አላህ መፅናአናቱን ይስጠሁ ወድሜ እደሁ አላህ ይርዳአ ቀላል ስራአ አይደለም ፈጣሪም ዘንድ የሚወደህድ ስራአ ነው በርታአ 🫶🫶🫶🫶🫶🕊️🕊️🕊️👍👍👍💪💪💪

  • @kachure2274
    @kachure2274 8 หลายเดือนก่อน +22

    እናንተን ያፈራ ማሕፀን የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @romandagnachew5118
    @romandagnachew5118 8 หลายเดือนก่อน +91

    እደዚህ አይነት ተቋማትን ለመርዳት እመኛለሁ ሀሣቤን ፈጣሪ ያሣካልኝ በፀሎት አሥቡኝ የጀመርኩትን ፈጣሪ እንዲያሣክልኝ

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

    • @ተስፋለም
      @ተስፋለም 8 หลายเดือนก่อน +2

      ጥሩ የመበልፀግያ ስራ ነው እጅሽን ሳትታጠቢ ግቢበት ያበላል😜😜😜

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 8 หลายเดือนก่อน +2

      Egziabher yelbshn meshat yfetsmlsh

    • @mube8885
      @mube8885 8 หลายเดือนก่อน

      @@ተስፋለም
      ሰይጣን

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 8 หลายเดือนก่อน +11

    ልክነሽ የኔ ቆጆ እኔ እራሱ ስልጣን ቢኖረኝ እዳቺነው ሀሳቤ ትውልድን የመረዘው እሱነው እኔ የምቀናው በደዚ አይነት ሰዎች ነው ሌላ በማንም አልቀናም በቢኒያም በካልድ በሚኪ በቃ ባጠቃላይ በበጎ ፍቃደኞ የሁኑ ሁሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቸው የልባቸው መሻት ያሳካው ሰይፍሻ አተን ጨምሮ ቀልድና ቁምነገር አያልቅብክ ሰው ማለት ለሰው የሚያዝን ድጉጥ ቅን ልብ ያለው ነው እና ቅን ልብ ይኑረን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሰይፍሻ አክባሪክ ወዳጅክ ነኝ

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 8 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ ምለው ሰይፉን ለምን አታመስግኑትም የሆነ ፕሮግራም አድርጋችው በጣም ብዙ ነገር የሚሰራ ሰው ነው

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 8 หลายเดือนก่อน +21

    በጣም ልብን የሚያሞቅ ስራ ነው። ቤቲ በጣም በሳል ተናጋሪ ነች። በማህበራዊ ሚዲያ ያለው የስነምግባር ግድፈት በጣም ያሳዝናል ስሜትሽን ተረድቼዋለሁ።

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 8 หลายเดือนก่อน +30

    ወጣት የደረሰን ልጅ ማጣት ከባድ ነው አላህ መፅናናትን ይስጣቹ።

  • @Wassie12
    @Wassie12 8 หลายเดือนก่อน +17

    Wow, ቤቲ የታደለ ባለቤት ..She really raised lots of powerful and realistic matters. her confidence and power messages are amazing!

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 8 หลายเดือนก่อน +12

    ውዶችዬ,
    ምን በልተን እንሙት ሳይሆን ,
    ምን ጡሩ ስርተን እንሙት ብለን እንለፋ!🙏🏾
    🕊️✌🏽💚💛❤️

  • @adanechdirisa2793
    @adanechdirisa2793 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይከብዳል የልጅ ሞት ያውም በስደት ፈጣሪ ያፅና ቤtዬ ይሄ ተግባርሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጨምርልሽ

  • @SelamEthiopia-t4c
    @SelamEthiopia-t4c 8 หลายเดือนก่อน +22

    ወደ እግዚአብሔር ቃል እንመለስ እሱ ለሁሉም መልስ አለው!!!

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs 8 หลายเดือนก่อน +15

    ልጁ የሞተበትእ ወድማችን እግዜአብሔር ያጽናዉ መልካም ስራ ፈተናአ አለዉ ፈተናዉን ፈጣሪኢ ያስችላችሁ ሁላችሁም ተባረኩ እናመሰግናለን🙏

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 8 หลายเดือนก่อน +23

    ውበት እንደዚህ ነው አለባበስሽ ያምራል ።ነፍስ ይማር በጣም ልብ ይነካል

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 8 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቃዱ ፈልገክ እስከማታገኘው ሀዘንክን ጌታ ካንተ ይውሰድ ለብዙዎች መፅናናት ሁን...ቤቲ ተባረኪ አለባበስሽ ስርዓት አለው ያምራል በጣም ቆንጆ ስለሆንሽ ካለሜካፕ ነው ምታምሪው.ሰይፍሻ ምርጥ ሰው. ድርጅቱን እንዴት መርዳት እንችላለን ?

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 8 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑረው!

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ደርባባ። ጌታ ይርዳሽ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Emeye633
    @Emeye633 8 หลายเดือนก่อน +11

    መታደል ነው የውደቁትን መረዳት እጅግ መታደል ነው አይ የስውልጅ ፍትና!!!!

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 8 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር የሞተውን ወጣት ነብስ ይማር ቤተሰቡም መፅናናትን ይስጣቸው ።

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 8 หลายเดือนก่อน +5

    ነፊስ ይማር ለቤተስቡም እግዛብሔርን ያፅና

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን እግዚያብሄር ያፅናህ የሞተው ወንድማችን ነብስ ይማር ወንድሜ ለምታደርገው የበጎ እርዳታ እግዚያብሄር ያግዝህ በጎ ስራ ነው ሰይፉ የኔ መላጣ ትመቸኛለህ

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 8 หลายเดือนก่อน +13

    ፈጣሪ ነብሱን ይማረው በጎ አድራጎት ለምትሰሩትም ፈጣሪ በሰራችሁት ይክፈሌቹሁ ቤቲ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ 🙏🙏🙏

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 8 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ በማንኛውም ጉዳይ በጎ ትብብርህ ወደር የለውም ተባረክ መቸም በጎ ስራህ ሁሉ መልሶ ይከፍላልና በርታ እናመሰግናለን።

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 8 หลายเดือนก่อน +12

    ነብስ ይማር ፅናቱን ይሰጣቸዉ😥

  • @wollo4001
    @wollo4001 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ያፅናህ ፍቄ

  • @Tsion25
    @Tsion25 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚያቤር ያፅናክ ወንድሜ ለመልካም ተግባር ተባረክ❤❤❤

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅህን ያጣኽው ወንድሜ እግዚያብሄር ያፅናህ እጅግ በጣም ያማል

  • @SaraMesfin-k2s
    @SaraMesfin-k2s 8 หลายเดือนก่อน +8

    የማነች ቆንጇ ጎበዝ ሴት በርቺ እንደዚህ አይነት ሴት ነው ኢትዮጵያ ምትፈልግው

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 8 หลายเดือนก่อน +3

      የታደለ ሮባ ሚስት

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ የቲክቶክን ከምድር ያጥፋልን ጥቂት ሰዎች ያልሰሩበትን ገንዘብ ለማግኘት ብዙዉን ትዉልዱን እያጠፉብን ነዉ የድራጎን ገንዘብ የድራጎን መንፈስ

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 8 หลายเดือนก่อน +8

    ነፍስ ይማር

  • @tihtinakaleab5114
    @tihtinakaleab5114 8 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ አምላኬ ያ ደግ ዘመን ተመለሰ ይሆን በእውነት አለቀስኩ ደስም አለኝ ተባረኩ ሰዮፊም እድሜ ይስጥህ አቦ

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 8 หลายเดือนก่อน

    ልጁን ያጣው በጣም ያሳዝናል እግዚያብሔር ያፅናው።
    የሚገርም ስብእና መታደል ነው እድሜ ጤና ይስጣችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    የኔ እመቤት እንዴት ልግለፅሽ ጎበዝ አይዞሽ በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meazachufa5642
    @meazachufa5642 8 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር በመልካም ነገር ሁሉ ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው።መች እደምንወድቅ አናቅም ፈጣሪ ይጠብቀን ።እግዚሐቤር።ይርዳቹ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሰይፉ ሁሌም የኑሮ ውድነት ኢትዮዽያ ወስጥ ብቻ ያለ ሰታስመስል ይገርመኛል ከኮረና በሁዋላ ዐለም ላይ በጣም ተወዷል ። አነጋገርህን አስተካክከል።

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 8 หลายเดือนก่อน

      Ye Ethiopia y leyalll

  • @helutube9275
    @helutube9275 8 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ያፅናህ ብርታቱን ይስጥህ ከልጅ ሃዘን ይሰዉረን 💔

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ እውነት እንደ እናተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን ❤🙏

  • @BABR7826
    @BABR7826 8 หลายเดือนก่อน +5

    ነብስ ይማር ፀናቱን ይስጣቸው ፈጣሪ ለአባት ለእናቱ የታዴ ሚስት ደርባባ አለባበሷ ስታምር ደሞ እውነቷን ነው እኔ ከጎኗ ነኝ ቲክቶክ የጋጠወጥ መናሀሪያ ከአለባበሳቸው ጀምሮ በተለይ ሴቶች ቲክቶክ ይዘጋ!!!

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ
    @ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ 8 หลายเดือนก่อน +10

    Feke ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጣቹ😢😢😢

  • @sadamohammed605
    @sadamohammed605 8 หลายเดือนก่อน +3

    አላህመፅናናትን ይሥጥህ እናም ፈጣሬ ይስጣችሁ

  • @SaraMesfin-k2s
    @SaraMesfin-k2s 8 หลายเดือนก่อน +5

    በትክክል እህቴ ይሄን ቲክቶክ የሚዘጋልን ሰው ባገኘን ከዚህም ሱስ ፈጣሪ ያላቀን

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน +1

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያፅናው የልጁን ነፍስ ይማረው 😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ቸሩ መድሀኒአለም

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፍፍፍፍ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ለናተም ፅናቱን ይስጣችሁ😢😢

  • @messelechyemane4135
    @messelechyemane4135 8 หลายเดือนก่อน

    እስይ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዲህ ነው ደግነት በርቱልን እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጣችሁ የፍቄ ቤተስቦች በሙሎ እግዚአብሔር መፃናናትን ይስጣችሁ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቤቲ አንችና ውድ ባለቤትሸ ታደለ አንድ በጣም ረጅም ጊዜ ታሞ ለተኝ 200000( ሁለት መቶ ሺ ብር )መለገሣችሁ የልባችሁንን ቅንነት ያሣያል።
    ለሞቱት ነፍሰ ይማር።

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 8 หลายเดือนก่อน

    God Bless you all for your amazing job

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 8 หลายเดือนก่อน +2

    ህይወቱ ላለፈው ወንድማችን ፈጣሪ ይማረወወ 😢😢😢 እባክህ የአይምሮ ህሙማን አድራሻ ወይም ስልካቹን እንዴት ነው የማገኘው እባካችሁ ስልክ ላኩልኝ

  • @tigistteshome7660
    @tigistteshome7660 8 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ ሁሌም አለባበስሽን እወደዋለው❤

  • @semiramiftah1513
    @semiramiftah1513 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደናንተ ደግ ልብ ያላቸው ሰዎች ያብዛልን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለችግረኛ ና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው
    እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል
    እግዚአብሔር ይጠብቀዋል እያውም ያደርገዋል::

  • @asnakechasaddis4838
    @asnakechasaddis4838 8 หลายเดือนก่อน +3

    ያማል ፈጣሪ ያፅናህ ወንድሜ ነብሱ በቅዱሳን ጎን ትረፍ።

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ደግ ሰው ይብዛልን
    ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑሪልን አቶ ፍቃድ እግዚአብሔር ይበርታዎ
    #ውሃ ክፍሎች በእናታች አሰገብላቸ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 8 หลายเดือนก่อน +9

    ለናቱም ፀናቱን ይሰጣት ለሁሉም ቤተሰብ😢

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 8 หลายเดือนก่อน

    Dear our family Feqe, and Beti GOD Blessed U.

  • @Awol-s7q
    @Awol-s7q 8 หลายเดือนก่อน +9

    ወገኖቼ በእውነት የምትሰሩት ስራ የሚደንቅ ነው በርቱልን

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 8 หลายเดือนก่อน +3

    የወልድያ ልጂ 😢😢😢 ሀገሬ ሲጠራ ይነዝርኛል ስይፍየ ከሳህሳ ግንኮ መልካም ነህ

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg 8 หลายเดือนก่อน +1

      Meket wollo lasta 😂

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያፅናው አይ ሞት እንደው ስንቱን አሳጣን 😭

  • @Selamawit-s3g
    @Selamawit-s3g 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ቤቲ😮ድንቅ ነሽ በእውነት ትክክል ነገር ነው የተናገርሽው በጣም ከባድ ግዜ ነው

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ እናተ አይነቱን ያብዛልን መልካምነት መልሶ ይከፍላል 😘😘😘

  • @zemarittsigeredaofficial
    @zemarittsigeredaofficial 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ነሽ!

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 8 หลายเดือนก่อน

    ሰይፈ ረጅም እድሜ ይሰጥክ እናመሰግናለን

  • @KB-ij8ic
    @KB-ij8ic 8 หลายเดือนก่อน +2

    እጄ ይቆረጥ ፣የተማረች ሴት ይግደለኝ ፣ ተባረኪ ።

  • @boyetube6279
    @boyetube6279 8 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ ጀግናነህ እግዚያብሄር ይርዳህ

  • @diresshewa4895
    @diresshewa4895 8 หลายเดือนก่อน +4

    ስታወራ ብታድር የማልጠግባት ፍሬ ሀሳብ ያለት ቆንጀዋ አንደበተ ሩቱ እህቴ ቤትዬ ኑርልኝ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፉ በውነት ፈጣሪ በነብስም በስጋም ይባርክክ እግዚአብሔር ሁላቹሁንም ይባርካቹ❤❤❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 8 หลายเดือนก่อน

    goodgob i wish to goin with this program i live in canada tanks

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ኢትዮጵያ 🇪🇹ያሳዘናል ሊጁ ወላሂ አላህ ሰበር ይስጣቸው😢😢😢

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ያፅናህ ፍቄ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል የገጠመህ ሀዘን ፈጣሪ ያፅናህ
    ነፍስ ይማር

  • @RahelHagos-k2l
    @RahelHagos-k2l 8 หลายเดือนก่อน

    🥲😪😭ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @akiyaruhema5411
    @akiyaruhema5411 8 หลายเดือนก่อน +2

    Seyifiye antenim fetari yitebkilin getan linatak anfeligim ❤

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ነሽ የእኔ እህት ትውልዱ በቲክቶክ እና በዩቱብ ተወጥሮ ወደፊት በአለም ላይ የተማረ ሰው በማይክሮስኮፕ ፈልገን የማናገኝበት ደረጃ ልንደርስ እንደርሳለን

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 8 หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር:: በጎ አድራጊዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ! እንደ ጤና ባለሙያነቴ የምመክረው አዕምሮን በእንክብልና በመርፌ ማዳን አይቻልም: ሳይኪአትሪ እጅግ በጣም መጥፎ "ሕክምና መሰል ዘርፍ" ነው:: ከሱስ መላቀቅ: መንፈሳዊነት: አለመናቅና ባጠቃላይ ክብካቤ ወሳኝ ነው:: ስኪዞፍሬኒያ ያለችው በሳይኪአትሪስቶች የተፈበረከ እንደ ፈንቶ ነው:: በሱስ: "በመድሐኒት" (ልክ የሰሊሆም መስራቹ አባት እንደሆኑት: በበደልና ጭቆና (ወይ በዳይ ወይ ተበዳይ) በመሆን አእምሮ ሊቃወስ ይችላል:: ሰውን ላለመግፋት እንጠንቀቅ: የተበደለውን ወይ እንግዳ ወይ ወደ ለከፋ ሁኔታ አንዳርግ::

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 8 หลายเดือนก่อน +3

    ደግነት እግዚአብሔር ካልሰጠህ የትም አይገኝም እግዚአብሔር ደጎችን ያብዛልን መታደላችሁ ነፍስ ይማርልን ፍቃዱ እስከቤተሰቦችህ መጽናናትን እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 8 หลายเดือนก่อน +2

    It’s so sad to lose children 💔💔💔😭😭😭. Rest in peace young man 🙏🙏🙏

  • @lolafoon6782
    @lolafoon6782 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሴፉ ለስወዲ አርቢያ እስርኞች ፍትህ ጠይቅ

  • @welansaali674
    @welansaali674 8 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ያፅናው😢😢😢😢

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 8 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ይሄንን ቲክቶክ እሚዘጋልን ... ምክንያቱም የስንቱን ሂወትም አሳጥቷል::🥲

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 8 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢በጣም ከባድ የመኪና አደጋ እግዚአብሔር ያፅናቹ

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 8 หลายเดือนก่อน

      በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ጏደኛ አለ? ነብስ ይማር

  • @BABR7826
    @BABR7826 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፍሻ ኑርልን እንወድሀለን

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 8 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ

  • @Fefr-tw2ji
    @Fefr-tw2ji 8 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ እስኪ በየሚድያው ሳዑዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን እንጩህ እህት ወንድሞቻችን አለቁ በየ እስር ቤቱ እባካችሁ ድምፅ እንሁናቸው እባካችሁ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 หลายเดือนก่อน

    ሴፊዬ ረጅም እድሜ ላተ❤❤❤❤

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ፍቄ💔💔💔😭😭😭🙏🙏🙏

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 8 หลายเดือนก่อน +2

    የሚደነቅ ስራ ነው ያለመታከት በጎ ስራ በመስራት ሙሉ ጊዚያቹ ሰውታቹ ለቅን ደግነታቹ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @selomekifle9418
    @selomekifle9418 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 8 หลายเดือนก่อน

    Painful and i went to selhone center 2 years ago to visit and support. Betam meyasazenu sewoch nachew❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሕይወት እንደ ሕልም ነው። 😢😢😢

  • @GenetJimma-b8g
    @GenetJimma-b8g 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ seyfiye Thank u

  • @Mamite926
    @Mamite926 8 หลายเดือนก่อน +1

    My condolences to you and all family in USA!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ.ያጽናው

  • @kitunguri
    @kitunguri 8 หลายเดือนก่อน

    My his soul rest in peace. Arsenal fans are the best ! Keep up the good work

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 8 หลายเดือนก่อน

    አቶ ፍቃዱ የልጅህ ነብስ በገነት ትረፍ አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጥህ🙏🏾

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 8 หลายเดือนก่อน

    ውይ እንዴት ያማል እውነት