"ዝክረ አለማየሁ እሸቴ - አዲስ አበባ ቤቴ " ድንቅ ኮንሰርት/ ክፍል-1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 287

  • @eglaamharicmusiclyrics358
    @eglaamharicmusiclyrics358 2 ปีที่แล้ว +79

    የዚጋ ዛጋ በአስደማሚ ብቃት በጣም ተገርሜአለሁ!
    መልካም አዲስ አመት

    • @hannatamrat1983
      @hannatamrat1983 2 ปีที่แล้ว +2

      Betam new Dse yemil new demsu

    • @sameeraksasameerakda6468
      @sameeraksasameerakda6468 2 ปีที่แล้ว

      Awo

    • @TM-su2sv
      @TM-su2sv 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ገርሞኛል ። ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት። በጣም ብቃት ያለው ልጅ ነው።

    • @EthioPrevails
      @EthioPrevails 2 ปีที่แล้ว

      Zigi Zaga Super.

    • @ggfut659
      @ggfut659 2 ปีที่แล้ว

      የዚጋዛጋበአስደማሚብቃትበAmhari

  • @melamha6640
    @melamha6640 2 ปีที่แล้ว +17

    Abegaz is the man. He is like fine wine. Gets better and better as times goes and he gets older. Thank you Abegaz. No band sound electrifying without his playing. RIP Alemayew Eshete. Your music lives on.

  • @biniyamahmed5916
    @biniyamahmed5916 2 ปีที่แล้ว +44

    ዚጊ ዛጋ ተማር ልጄን ጥሩ ተጫውተከዋል ያምራል

  • @yohannesaregay7231
    @yohannesaregay7231 2 ปีที่แล้ว +21

    Big respect to Abegaz Shiwota የሚገርም የሙዚቃ ትዕይንት!!

  • @berhaneweldeab7736
    @berhaneweldeab7736 2 ปีที่แล้ว +73

    I remember Alemayehu Eshete as my band member ,one of the best songs both we sang “bianca do Luna Italian song in choir .I played and sang with him from 1977 until 1982 at washibelle Hotel .during my childhood time in Asmara he was the most loved singer in Eritrea

    • @realitymedia9115
      @realitymedia9115 2 ปีที่แล้ว +3

      Do you have recorded music that I can listen to? How can I find you?

    • @biniyamahmed5916
      @biniyamahmed5916 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ኤርትራ ውስጥ አርቲስት አለማየሁ even ከጥላሁን በላይ እንደሚወደድ አንድ ኤርትራዊ ጓደኛዬ በፊት ነግሮኝ ነበር

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 2 ปีที่แล้ว +45

    ዋዉዉ 👌 ዳዊት ገራሚ ድምፅ omg ሁላቹም ወጣት ድምፃዉያን ዕድሜ ይስጣቹ 🙏

    • @ካሙይቱብ
      @ካሙይቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

      ማርቲ እኳን ለ2015 በሰላም አደረስሽ እስኪ የአድስ አመት ሰጦታ ስጭኝ ደስ ይበለኝ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድረጊኝ

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 2 ปีที่แล้ว

      @@ካሙይቱብ eshe 👌😍

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 2 ปีที่แล้ว +32

    ዲ በኩሉ የሚገርም በራስ መተማመን ብቃት የሚገርም ነው ሁሉም በጣም ቆንጆ አድርገው ነው የተጫወቱት በሚያስደስት ሁኔታ ብቃታቸውን አሳይተዋል ኢቢኤሶች ደግሞ ሁላችሁም ውዶች ናችሁ መልካም አዲስ አመት ።

  • @behailushiferaw2031
    @behailushiferaw2031 2 ปีที่แล้ว +15

    ዛሬ ተዓምር ነው ያየሁት ዚጊ እንደዚህ ብቃት አለህ? ይመችህ ብራዘር

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 2 ปีที่แล้ว +56

    አለማየሁ ነፍስህን በገነት ያኑረው ተማር ልጄ በጣም የምወደው ዘፈን የዘመኑ ልጆች እባካቹ ከዚ ዘፈን ተማሩ።

    • @mikovich0900
      @mikovich0900 2 ปีที่แล้ว

      Embi

    • @ካሙይቱብ
      @ካሙይቱብ 2 ปีที่แล้ว

      ዉዷ እህቴ እኳን አደረስሽ ለ2015 እስኪ የአድሰ አመት ስጦታ ስጭኝ ይደሰታል ይበለኝ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @samboss2091
      @samboss2091 2 ปีที่แล้ว +1

      Temre temre waste honebgn, business new miyawataw

  • @kalitye1
    @kalitye1 2 ปีที่แล้ว +24

    What a talented musician assembled to honor the late Alemayehu Eshete. ማሪኝ ብዬሻለው it's beyond my words. Thank u for this masterpiece

  • @jordanw3048
    @jordanw3048 2 ปีที่แล้ว +32

    So impressed by the legendary musical instrument players. These are world class artists. Grateful to have you in the city I live in.

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 2 ปีที่แล้ว +11

    ኡፍፍፍፍ እንባዬ መቆም አልቻለም😭😭😭እኔም የድሃው የከርታታው የወታደር ልጅ ስለሆንኩኝ አባታችን ለራሱ ሳይማር እኛን ልጆቼ በትምህርታችሁ በርቱ ነበር የሚለን😭😭😭😭😭😭 ምስኪኑ ጀግናው የጃንሆይ ቦይስካውትና የደርግ ወታደር ታታሪው የ50 አለቃው ምርጡ አባቴን በገነት ያኑርልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😭😭😭 አለማየሁ እሸቴ ኤልቪስ በገነት ያኑርልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😭😭

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 ปีที่แล้ว +14

    That is why I love Ebs tv!!! Thank you so much all.Much Much respect👍

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 2 ปีที่แล้ว +5

    አምአየሁ እሸቴ በሁላችንም ልብ ይኖራል በጣም ምርጥ ሰዉ ምርጥ ያራዳልጅ አዲስ አበባ ቤተ አንረሣዉም ሁሉም ወደዛዉ ነዉ የነገሟች ዛሬን ይሸኛል

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 2 ปีที่แล้ว +16

    ተማር ልጄን የተጫወተው ሰው mind blowing!

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 ปีที่แล้ว +69

    ዮኒ ከልብ ጋዜጠኛ ነው ስርአት የቃል አጠቃቀሙ አቋቋሙ ትህትነው ዋው እውነት ጋዜጠኛ እንዳንተ ነው

    • @ካሙይቱብ
      @ካሙይቱብ 2 ปีที่แล้ว

      ሳሪ እኳን ለ2015 በሰላም አደረሰሽ የኔ ዉድ እስኪ የኤድስን ኢት ሰጦታ ስጭኝ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @danieltaffera5183
      @danieltaffera5183 2 ปีที่แล้ว

      አስፋው ለወጣቱ ቦታ ልቀቀ። የክብር ቦታህ ባግባብ ተጠቀምበት። ማይክህን አስቀምጥ !! ለእስከዛሬ በጣም እናመስግናለን!!

    • @seblistars9721
      @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ገልጸሽዋል የወኒ እንዴት ያለ ቤተሰብ እዳሳደገው አላውቅም የሚናገርው ሁሉ ልብን ሰርስሮ ይገባል

  • @samrawithailu7623
    @samrawithailu7623 2 ปีที่แล้ว +37

    Zigi is the best I didn't expect

    • @ah804
      @ah804 2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ በጣም ችሎታውን አሳድጓል

  • @abaychewzelekezeleke3417
    @abaychewzelekezeleke3417 2 ปีที่แล้ว +12

    What a performance!! Thank you Abegaz U r so special!

  • @bitsetsamsonmarkaria8181
    @bitsetsamsonmarkaria8181 2 ปีที่แล้ว +6

    Wow ziggy zaga your voice is like alemayehu eshete

  • @selamEthiopia3959
    @selamEthiopia3959 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ የሚል ስራ EBS
    በጣም የምወደው አለማየሁ እሸቴ ነብስ ይማር

  • @yakutmaximo8417
    @yakutmaximo8417 2 ปีที่แล้ว +7

    ግርምየ እድሜና ጤና ይስጥልን አባቢየ ብትጫወት ደስ ይለኝ ነበር

  • @kuduzewde3287
    @kuduzewde3287 2 ปีที่แล้ว +17

    The beautiful Kuku Sebsebe thank you for honouring the legendary Alemayehu Eshete , it’s so deliciously refreshing to hear his songs played by you and young musicians as I remembered it!! We are blessed to have such precious talented past and present artists of Ethiopian big respect to the musical band and EBS… 🥳 so hats off!!

  • @hannatekie9899
    @hannatekie9899 2 ปีที่แล้ว +10

    EBS thank you for the Grand opening Ethiopian 🇪🇹 National Antem 🙏 ብሔራዊ መዝሙር

  • @realitymedia9115
    @realitymedia9115 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ የሆነ አቅራረብና ዝግጅት ነው የታየው። ከብዙ የበዐል ዝግጅቶች ይህ የላቀ ነው። የበአል ዝግጅቶች ብዙ ጊዜ የማንም መቀለጃ ሆነው ቆይተዋል።እቤት መገኘት እስከሚያስጠላን ድረስ እኮ ነው የበአል ዝግጅቶች የሚያስመርሩን። የሄኛው ግን መልካም ነው። ደስ ይላል።

  • @ethiopiat5237
    @ethiopiat5237 2 ปีที่แล้ว +15

    Thanks to EBS for honouring the great Artist... truly an amazing night

  • @demose255
    @demose255 2 ปีที่แล้ว +9

    Thank you for doing this! Alemayehu Eshete deserves this kind of recognition. The professionalism displayed here is something to be proud of. These musicians are the best.

  • @hiwotedewaza5413
    @hiwotedewaza5413 2 ปีที่แล้ว +18

    Omg ዚጊ ዛጋ ይችለዋልአይገልፀውም Good job

    • @seidoumer4901
      @seidoumer4901 ปีที่แล้ว

      😊😮😢😢😢😢😢😊😮
      😢😢😢😢😮😢😮😮😢😮😢😊😅😢😊😮😢😢😢😢😢😢😢😢😊

    • @seidoumer4901
      @seidoumer4901 ปีที่แล้ว

      😢

    • @seidoumer4901
      @seidoumer4901 ปีที่แล้ว

      😊

  • @raheldary1343
    @raheldary1343 2 ปีที่แล้ว +5

    ተማር ልጄ በጣም ቆንጆ ተጫውቶታል ዚጊ ዛጋ

  • @antenehyassin5366
    @antenehyassin5366 2 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ ማህሙድ፣ጋሽ ደበበ እሸቱ እና ሌሎችም እንጋፋ አርቲስቶች እንዲህ እድሜና ጤና ሰጥትዋችሁ ስላየናችሁ እጅግ ደስይላል እናንተም የተካችሓቸውን ወጣቶች በሂወት እያላችሁ በማየታችሁ እድለኞች ናችሁ

  • @eritrea8149
    @eritrea8149 2 ปีที่แล้ว +31

    Thanks for sharing this wonderful music 🎶 happy new year 🎉 ✨ for Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹 ❤

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 2 ปีที่แล้ว +17

    ኩኩዬ። beautiful tribute,🙏💕💕💕

  • @abdomuktar5271
    @abdomuktar5271 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ የምንጊዜም አንደኛ ጋሽ አለምየሁ እሼቴ ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቡም መፅናናቱን ይስጥለን

  • @nateyaccnt211
    @nateyaccnt211 2 ปีที่แล้ว +15

    what a performance 🔥🔥🔥 it should have been for a much bigger audience ...

  • @faircaster3076
    @faircaster3076 2 ปีที่แล้ว +11

    Thank you for the tribute. This show brought memories we will cherish for years to come.

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +16

    በመላው አለም እንዲሁም በአገር ውስጥ ያላችሁ ያገሪ ኢትዮጵያን ሕዝቦች ባላችሁበት ጤና ስላም ይስጣችሁ መልካም የኢትዮጵይ አዲስ አመት!🙏🏾🫶🏽💐💚💛❤️✌🏽🇪🇹

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ
    ከመጥፎ ጥላቶችሽ ለማይተኙልሽ ሀገሬ የፈጠረሺ ይጠብቅሺ አሚን 🤲🇪🇹🙏🤲

  • @tomybek6524
    @tomybek6524 2 ปีที่แล้ว +7

    Ziggy is amazing

  • @funnyclips4661
    @funnyclips4661 2 ปีที่แล้ว +6

    ኩኩ ሰብስቤ ሌጀንድ በጣም እናመሰግንሻለን :: ዳዊት ፅጌ ችሎታው በወጣትነቱ አንቱ ከተባሉት ድምፃዊያን ተራ የሚመደብ ምርጥ ድምፅ ያለው ምርጥ ሙዚቀኛ እንወድሃለን:: የ ጋሽ አሌክስን ነፍስ ይማርልን::

  • @getutadese1439
    @getutadese1439 2 ปีที่แล้ว +5

    ባንድ ማለት ይሄ ነው ምንም ኮተት ያልበዛበት ጥርት ያለ ከነ ብቃታችው ዋው

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 ปีที่แล้ว +7

    thank you ebs.
    a great show.
    i was too emotional
    tears falling from my eyes.

  • @ewnetg
    @ewnetg 2 ปีที่แล้ว +4

    Millennium Band is # 1. Thank you for the great sound. 👍

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ አበጋዝን ማድነቅ ግድ ይላል::

  • @mulugetaalemayehu2984
    @mulugetaalemayehu2984 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብር ነፍሱን በገነት ያኑርልን ። የምንጊዜም ምርጡ ዘፋኝ መቸውንም አይረሳም ። በህይወት ታሪኩ ዙሪያ መጽሀፉ መታተሙም በጣም ደስ ይላል ። ኢቢኤስም ይሄን ዝክር በማዘጋጀቱ ምስጋና ይገባዋል ።

  • @nardosmulugeta6954
    @nardosmulugeta6954 2 ปีที่แล้ว +28

    I never forget "temar leje" song, The great Alemayehu Eshete sang the song on hire comishen when i left to study to Russia in 1987 eurpean calender. Thank you.

    • @jordanw3048
      @jordanw3048 2 ปีที่แล้ว

      በራሺያኛ ወይም በአማርኛ ብትፅፈው ይሻል ነበር።
      Higher commission
      Calendar

    • @metema23
      @metema23 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ከምወዳቸው የአለማየሁ ዘፈኖች አንዱ ነው ባልሳሳት በእኛ አቆጣጠር በስልሳዎቹ አጋማሽ የዘፈነው ይመስለኛል

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 2 ปีที่แล้ว

      @@jordanw3048 sera fet lol yihenenm correct arg demo 😆

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 2 ปีที่แล้ว

      Oh great! Wonderful memory

  • @eshetsol4204
    @eshetsol4204 2 ปีที่แล้ว +13

    Girma Tefera amazing performance wowww!

  • @artandhealthmedia-
    @artandhealthmedia- 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊት ፅጌ ግን የተለየ ከፍታ ላይ ነው... በእውነት ጋሽ አለማየሁ በአካል የሚዘፍን ነው የሚመስለው። ዝጊ ዛጋ ከዲበኩሉ የተሻለ በግሩም ብቃት ነው የዘፈነው። Big respect!.

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 2 ปีที่แล้ว +1

    I don't have any more words to say. But thank you for presenting this program to tribute Alemayehu Eshete. He is was a good teacher for the coming many generations. Temare lige, yaltemare sew gin kenu chelma new!!!

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማርልን 😭😭😭 ምርጡ ኢትዮጵያዊ አለማየሁ እሸቴ ኩኩዬ ድምቀታችን ውበትሽ እያደር አዲስ ኑሪልን በሰላም በጤና ❤️❤️❤️ትንሹ ዳዊት ፅጌ የገበሬዎቹ ልጂ እድለኛ ነህ አንጋፋ ከሚባሉት ጋር በክብር የምትሰራ ከዚህም በላይ ከፍ በልልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃ ይበለን ማንም እናት አታልቅስ የሞቱትን ነፍስ ይማርልን ebs እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @michaelgeberegziabher9452
    @michaelgeberegziabher9452 2 ปีที่แล้ว +5

    I am really impressed by Ziggy zaga wow

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow wow wow ebs አንደኛ እናመሰገናለን!!💚💛❤️🌼🌼🌼🌻🌻🌻

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 2 ปีที่แล้ว +8

    Ebs tv. great show👍 Huge respect for millennium band crew magnificent timeless💖💖💖💖💖💖💖💖🎵 tunessss🎶💖 best singers kukuye, Dawit, Dibekulu and Girma well performed songs of the legendary Alemayehu Eshetu💖

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው, ሙዚቀኞቹም ቆንጆ አድርገው ተጫውተውታል, በአጠቃላይ 👌👏
    የአርቲስት ጋሽ አለማየሁን ነብስ ይማር 🙏
    አስፊቲ በጣም አምሮብሀል ,እድሜና ጤና ይስጥህ, አክባሪህ ነኝ,

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘመናት በድህነት በረሃብ በድንቁርና በጨለማ ኑሮ ለዘመናት ኖርሽ
    ሀገሬ የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ ይጠብቅሺ አሚን 🤲🇪🇹🙏

  • @natnaeltadesse1953
    @natnaeltadesse1953 2 ปีที่แล้ว +5

    Happy new year for my felow Ethiopians 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yetneberkk
    @yetneberkk 2 ปีที่แล้ว +10

    ፅድት ያለ ዝግጅት!!! ነፍስ ይማር 🙏🏾

  • @mesayyt3883
    @mesayyt3883 2 ปีที่แล้ว +1

    The more I listen to artists perform Alemayehu's music, the more I realize that he's simply beyond any imitation or forgery.

  • @gelilatsige9803
    @gelilatsige9803 2 ปีที่แล้ว +7

    Happy New year 🎉 🇪🇹🎉 Tankyou to sharing this wonderful music 🥰🙏

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว +1

    ዚግዛጋ በሚገርም ሁኔታ ተጫውቶታል ያሰላም

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 ปีที่แล้ว +7

    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ አበባ ቤቴ በሚለዉ ሙዚቃ ከተማዋን ከ50 አመት በፊት በማስተዋወቁ የሆነ ነገር በስሙ ቢሰይም
    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በያሬድ ትቤት ሀዉልት ወይም በስሙ አንድ መማሪያ ወይም የሆነ ነገር መሰየም ነበረበት ተማር ልጄ በሚለዉን ሙዚቃ ስንት ሰዉ ተመረቀበት ዘመን የማይሽረዉ ስራ ነዉ::

  • @amanyismaw9817
    @amanyismaw9817 2 ปีที่แล้ว +6

    ዚጋ ዛጋ አስደማሚ ብቃት wowwwww

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 ปีที่แล้ว +14

    አታልቅሱ ወደ አባቱ ቤት ነው የሄደው እኛም ወደዛው ስለምነሄድ ለኢትዮጵያ ተማር ልጄ መልክት አስቀምጦልናል መልካም እርፍት ይሁንለት

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 2 ปีที่แล้ว +4

    Watching from US. Thank you EBS for hosting such amazing concert to remember our legendary and unforgettable artist Alemayehu Eshete. Great to see gash Mahmood and other legendary artists. Millennium band with its young singers performed excellent ! Keep it up !!

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 ปีที่แล้ว

    thank you EBS! Talented singers. Alemayehu would have been proud.

  • @solomontesfaye519
    @solomontesfaye519 2 ปีที่แล้ว +14

    ጋሽ አሌክስ ነፍስህን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን የአባቴ ማስታወሻ እወድሀለሁ።

    • @ካሙይቱብ
      @ካሙይቱብ 2 ปีที่แล้ว

      ወድም ሰለሞን እኳን አደረሰህ ለ2015 እስኪ ለአድስ አመት ስጦታ ስጠኝ ፕሮፋይሌን ተጭነህ ሰቅስክራይብ አድረገኝ አድስ ጀማሪ ነኝ

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 2 ปีที่แล้ว +9

    ebs ድምቀቶች ሰታምሩ አብሮ አደርሰን

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 2 ปีที่แล้ว +17

    ጋሽ አለማየሁን ውድ ቤተሰቡን ደስስስስ የሚይሰኝ ስራ ነው ebs ቴሌቭዥን የሰራችሁት :: ፕሮዱዩሰር የሐሳቡ አመንጪዎች ትልቅ ሽልማት ይገባቸዋል ::
    የሚያኮራ ስራ ነው ::

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 2 ปีที่แล้ว

      ጋሽ አለማየሁ ነፍስ ይማር ለቤተስቦችህ መዕናናት ይስጥልን

  • @selome6112
    @selome6112 2 ปีที่แล้ว +9

    Amezing ethiopian music 🎶 thanks 😊 🙏 happy new year 🎉 😊

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +5

    What a nice show. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹. HAPPY NEW YEAR!

  • @mimiworka1939
    @mimiworka1939 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም መልካም ነው ደስ ብሎኛል:: አንድ ነገር ልበል አንጋፋ ዎቹን ሳይለዩ ብንዘክራቸው መአሙድ አህመድ : መልካሙ ተበጀ አያሌው መስፍን: አረ በጣም ብዙ ሙዚቃን ለዚ ደረጃ ያደረሱ ናቸውና እያሉ ብንዘክራቸው መልካሙ ተበጀ በተለይ ሙዚቀኛ ተዋናይ ደራሲ ኡለገብ አርቲስ ነው እባካቹ እያሉ ዘክሩልን

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 2 ปีที่แล้ว +5

    ግርማን ምን ማለት ይቻላል ግሩም የሆነ አዘፋፈን በዚያ ላይ የሚያስደንቅ ድምፀ መረዋ ነው።

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 2 ปีที่แล้ว +2

    RIP Alemyehu the Legend!
    Wow! For me, the best performer here, is Girma Tefera. On point!!!!

  • @mulugeta141
    @mulugeta141 2 ปีที่แล้ว +7

    ኩኩ ሰብስቤ ድምፅሽ እንዳለነው በጣም ኣከብርሻለው እወድሻለው ኣድናቂሽ ነኚ
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @abeltesfaye836
    @abeltesfaye836 2 ปีที่แล้ว +8

    Zige zaga is number 1 for impersonating of Alex

  • @ayenadisabebe1848
    @ayenadisabebe1848 2 ปีที่แล้ว +2

    Alyeye yena abate hulem leba west tenoralke💔💔😥😢
    Tnx ebs good job 👏👏

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ አለማየሁ ነፍስ በአፀደ ገነት ትረፍ ሁሌም አንረሳህም መልካም ሰው ❤😭

  • @naodjinore
    @naodjinore 2 ปีที่แล้ว +6

    amazing zigi zaga

  • @bethlhemmerawi55
    @bethlhemmerawi55 2 ปีที่แล้ว +3

    Thumbs up 👍🏾 for EBC tv station

  • @feelfree2892
    @feelfree2892 2 ปีที่แล้ว +3

    Kukuye my best singer long life 🥰😘

  • @aghsepda
    @aghsepda 2 ปีที่แล้ว

    Words can't express my feeling...😭 Rest in Heaven gash Alemayehu. The true legend.❤

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว +7

    አሪፍ ፕሮግራም ነዉ መቅዲ በድምፅሽ ነዉ ያወኩሽ hahaha ተቀየርሽ ዳዊት እድለኛ ነህ ከኩኩዬ ጋር በመዝፈንክ ኩኩ በጣም ነዉ የምወድሽ ሁላቹም ምርጥ ናቹ

  • @ermiasfikru8278
    @ermiasfikru8278 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመን ተሻጋሪ አርቲስት አለማየሁ እሸቴ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን።

  • @yosefgebrewold2005
    @yosefgebrewold2005 2 ปีที่แล้ว +1

    ህይወት እንደዚህ ናት
    አንዱ ጠግቦ ሲያድር
    ሌላው ሲሞትላት
    ያገኘው ሲያጣ
    ያጣው ሲያገኝባት
    ሀዘንና ደስታ ሲፈራረቅባት
    ግን ደሞ ጣፋጭ ናት
    ውበቷን ፍቅሯን
    ደስታዋን ሰላሟን
    ከሁኔታ በላይ
    አይቶ ላጣጣማት
    ህይወት ባዶ ቅል ናት
    ትርጉም የሌላባት
    ከሚል ብሂል ወጥተን
    ፈታ ዘና ብለን
    መልካሙን አስበን
    ሁሌም ብንኖርባት
    መቼም አንሰለቻት
    ህይወት እረቂቅ ናት
    ፈጣሪ በጆቹ የተጠበባት
    ደራሲው በብእሩ የሚፈላሰፍባት
    ሰአሊው በብሩሹ የሚራቀቅባት
    አርቲስት በሙዚቃው የሚያወድሳት
    የሚያሞግሳት የሚያደናንቃት
    ህይወት መስታወት ናት
    ስንቱን አየንባት
    ችግር ሲገጥመን የምናዝንባት
    ሲያልፍ ደሞ የምንስቅባት
    ህይወት የጦር ሜዳ ናት
    አንዱሌላውንየሚተችባት
    ጉልበተኛ ደካማውን የሚንቅባት
    የኔ ካልሆንሽ ብለው የሚፋጁባት
    ስልጣን ጥም የያዘው
    ሲሾም ሲሻርባት
    ምኞታችን ሰምሮ እንድናይባት
    እስቲ ምንአለ ግን ብንዋደድባት
    የእናንተን አላውቅም እኔ ልኑርባት
    ቀናውን ላሰበ እውነትም ፍቅር ናት
    በአለማየሁ እሸቴ ሞት በጣም ተፀፅቼአለሁ ለቤተሰቡና ለወዳጆቹ መፅናናትን ተመኝቼአለሁ ይህ ግጥም ለሱና አርትን ለሚያደንቁ ሁሉ ስጦታ ይሁንልኝ።
    Thank you EBS Thank you Milenium Band GBU!

  • @mettik1562
    @mettik1562 2 ปีที่แล้ว

    Rest in Peace Legendary Mr. Alemayehu Eshete!
    What a classy combination. Kuku irreplaceable Kuku Sebsebe, noone can replace your voice .
    My favorite Dawit Tsige what a gentle man you are, you voice is unbelievably nice voice !

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን

  • @yewubmrtnielsencruz7727
    @yewubmrtnielsencruz7727 2 ปีที่แล้ว

    I like your program. It presents Ethiopia in the great way

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 2 ปีที่แล้ว

    Really it is wonderful!!!
    The best program!!
    Alex #1
    Thank you all of You.

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 2 ปีที่แล้ว +1

    About band speechless!!!👏👏👏👏👏

  • @ephremtsegaye7774
    @ephremtsegaye7774 2 ปีที่แล้ว +8

    Kuku is just a vibe 😍

  • @tedroshaile4991
    @tedroshaile4991 2 ปีที่แล้ว +4

    Top band Respekt olso singers I know Alemayehu eshete in Asmara RIP

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት በጣም እናመሰግናለን መልካም በአል

  • @danielhailemariam6014
    @danielhailemariam6014 2 ปีที่แล้ว +13

    Yonas, excellent presentation! Well prepared! You serve as a great example of how to lead a stage. Others should learn that it is not about how much words they spit out per minute(word diarrhea). I just have to appreciate your decorum Yonas, Thank you!

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ እጅግ በጣም ያመረ ፕሮግራም ነው።
    ጋሼ አለማየሁ እሸቴን ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ነብስ ይማር። የፕሮግራሙ አዘጋጆች ታላቅ ልባዊ ምስጋና ይገባቸዋል።

  • @mimiantenayehu3780
    @mimiantenayehu3780 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ድንቅ አቀራረብ;ነብስ ይማር!!!

  • @natiman3333
    @natiman3333 2 ปีที่แล้ว +6

    እንግዳየ ነሽ ኩኩየ ወይ ወበት አሁንም አልተለየሽም ድምፅሽ ያው ነው ዴቭ ማኛው ጥሩ ስራ ነው

  • @mikiyasmamo4412
    @mikiyasmamo4412 2 ปีที่แล้ว +7

    Zigi zaga killed it

  • @addisuhailu3083
    @addisuhailu3083 2 ปีที่แล้ว +6

    Zegi is best

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 2 ปีที่แล้ว

    Alemayehu Eshetu rest in peace!! Your are a modern Ethiopian musician role model to all Ethiopian people!!

  • @melatabebe2542
    @melatabebe2542 2 ปีที่แล้ว +6

    It was the best memorial 🙏

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 2 ปีที่แล้ว +1

    Zigi zaga wow ! you nailed it bro 🔥🥰

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ አሌክስ ነፍስህ በሰላም ትረፍ እነዚህን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች ትተህልን ስላለፍክ እናመሰግንሀለን🙏ሁሌም በስራዎችህ ህያው ነህ!!
    Ebs tv ግን መድረኩን ዮኒ ቢመራው በቃ ይችላል🙌♥️