የበስንቱ ድራማ ተዋናዮችን በጨዋታ አልቻልናቸውም..😂 አዝናኝ ጨዋታ// በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @nebiyuasegid5666
    @nebiyuasegid5666 2 ปีที่แล้ว +5

    ዳጊዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም እወድሃለሁ

    • @nebiyuasegid5666
      @nebiyuasegid5666 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zaydZayd-t6y
    @zaydZayd-t6y 25 วันที่ผ่านมา

    ሙሉ ቀን ድራማው ላይ ስወደዉ የራሱ ኣለም ነዉ ምነረዉ ዳኒ ጣፋጭ❤

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 2 ปีที่แล้ว +4

    የልጁ ቤተሰቦች ግን ምን ሆናቹ ነው ልጁ እኮ ኢትዮጵያዊ አይመስልም ምንም የሚያውቀው ነገር የለም

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በስንቱ አንደኛ ዋው በለው 1 ሲትኮም በናታችሁ በርትታችሁ ቀጥሉ በርቱ መስኪ አሌክሶ ጆዬ ጋሽ ስዩም ፍቅርዬ ሁላችሁም በርቱ ብዙ እንጠብቃለን እባካችሁ በብዙ ነገር የተጎዳን ሰው ነን

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ጎበዞች ናቸው አለማየሁ በተለይ በአማቶቹ ንግግር አመዱ ቡን ሲል ደስ ይላል

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 2 ปีที่แล้ว +24

    በጣም አሪፍ ነው አጀማመሩ ግን እንዳይቆም1ወር አሳይታችሁ 6ወር እረፍት እንዳትሉ

  • @eneenenegni1212
    @eneenenegni1212 2 ปีที่แล้ว +7

    መቅዲየ ገና እያየሁት ነበር ደስስስስስስስስ ይላል መመለስሼ😍😍 ኢቢኤሶች አንደኛ ናችሁ ውድድድ

  • @yoditamare9751
    @yoditamare9751 2 ปีที่แล้ว +5

    መቅድዬ፣ውድድ ነው።ማረግሽ

  • @makdasmakdas9939
    @makdasmakdas9939 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊየ የኔ ጎረምሳ እድግ በልልኝ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 ปีที่แล้ว

    "በስንቱ" በጣም ተመችቶኛል የሊቨርፑልንም ማልያ መጨመሩን የበለጠ ወድጄዋለሁ

  • @solizerihun2800
    @solizerihun2800 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያስቃል የአስራ ሁለት አመት ጋብ ረስቶ ሲያናድዳት ሲያስቅ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 ปีที่แล้ว +7

    ልጂ ደስ ሲል😁🥰

  • @Motivate2ethiopia
    @Motivate2ethiopia 2 ปีที่แล้ว

    ወደኋላ ተመልሰህ ምንም ነገር መቀየር አትችልም ከአሁን ብትጀምር ግን አጨራረስህን ማሳመር ትችላለህ "
    "🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 ปีที่แล้ว +1

    ታዳጊዉ ዳጊ በርታልን በስንቱ የምረጦች ስበስሰብ ነዉ በርቱ

  • @kalokalo9361
    @kalokalo9361 2 ปีที่แล้ว +5

    ጩጨው ግን የማከዳ አፈወርቅ ልጅ አይመስልም😍

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 ปีที่แล้ว

      የመስላል

    • @sabelaadana8797
      @sabelaadana8797 ปีที่แล้ว

      አረ የቴዲ አፍሮ ልጅ ነው ይላሉ

    • @user-mo9xy9yr8v
      @user-mo9xy9yr8v ปีที่แล้ว

      ​@@sabelaadana8797😂😂😂😂😂😂

    • @hiwihiwi8360
      @hiwihiwi8360 ปีที่แล้ว

      @@sabelaadana8797 kkkk mikiyeee meseloeshe nw

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 2 ปีที่แล้ว +10

    ጅማሪያችሁ ደስ ይላል ❤❤❤

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
    @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉ ተከታታይ ነው ድራማዉ ደስ ይላል

  • @tigistteka2916
    @tigistteka2916 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ያሳቀኝ አሌክስ እና ደግም

  • @rabiyabeherete-eu4ip
    @rabiyabeherete-eu4ip ปีที่แล้ว

    ዳጊ ድምጹበጣም ይመቸኛል እንዳንድ ትርጉም ፊልሞችን ቢሰራበት ባይነኝ

  • @radiyanurlign8254
    @radiyanurlign8254 2 ปีที่แล้ว +4

    ጩጨው ትችላለህ በርታ 🥰🥰

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +6

    ተከታታይ ነው እዴ በጣም ያሳቀኝ ድራማ ነው

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 2 ปีที่แล้ว +5

    ጆኒ ስወደው❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጆን እረ በጣም ጠፍተካል ዳጊዬ ደስ ስትል በርታልን

  • @bitugetahun8247
    @bitugetahun8247 2 ปีที่แล้ว +1

    Besentu betam new des yemilew yaskal yemechachu

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊዬ ቆንጆ

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 2 ปีที่แล้ว +6

    ጆኒ ምርጤ

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 ปีที่แล้ว

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @solizerihun2800
    @solizerihun2800 2 ปีที่แล้ว +2

    በስንቱ ድራማ ደስ ይላል

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረክ

  • @seadam.d7598
    @seadam.d7598 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለቦርጭህ ድራማው አሪፍ ነው

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር በጣም ነው ዘና ያደረጋችሁን

  • @biruhtesfaye5538
    @biruhtesfaye5538 2 ปีที่แล้ว

    Tenshu leg dagi siyamr yene konjo fetari yasadgk

  • @rahmabintmohahmmed8868
    @rahmabintmohahmmed8868 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ የከተሜ ልጅ ስድብ ነዉ አለ 😂😂😂 ሙጀሌ

  • @yostinaMk
    @yostinaMk 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว

    የብዙ ጊዜ ጥያቄዬ ነበር የዮሐንስ መጥፋት የመድረክ ፈርጥ ነው ዮሐንስ ሳላደንቀው አላልፍም

  • @habtamuengidawu3083
    @habtamuengidawu3083 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ደስ የሚል ህፃን: እደግልን

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ በተወደደ ሳቅ አበሻበሻችሁኝ ተባረኩ😂😂😂

  • @habtamutikuye4276
    @habtamutikuye4276 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስቃል

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +4

    አጀማመሩ አሪፍ ነው❤❤❤❤

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว +1

      አጨራረሱን ያሳምርልን

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
    @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 2 ปีที่แล้ว

    የጀመሪያ ግዜ ጭርት መባሉን ስሰማ አጓጎት ነው እማውቀው

  • @lensaethana5109
    @lensaethana5109 2 ปีที่แล้ว +1

    Babaye konjo edg bel🙏🙏🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
    @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @MrYoni-nn3zy
    @MrYoni-nn3zy ปีที่แล้ว

    wow dagi

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ : ክብ የሆነ ነገር
    መቅዲ: አሳ
    አስፋዉ : አሳ ክብ ነዉ እንዴ?
    መቅዲ : አሳ በለዉ በለዉ ሙዚቃ ላይ 🤣🤣🤣
    እንኳን መጣሽልን መቅዲየ

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 2 ปีที่แล้ว +2

    እህ ልጅ የአርቲስት መክቤል ልጅ ነዉ እስቲ እሷን ይመስለል የሚል

  • @gbesvk.
    @gbesvk. ปีที่แล้ว

    ብላለች

  • @singerdemekehaileofficial5876
    @singerdemekehaileofficial5876 2 ปีที่แล้ว

    ብለሃለች

  • @VPS277
    @VPS277 ปีที่แล้ว

    My favorite actor ❤️

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 2 ปีที่แล้ว

    Dagiye yene konjo

  • @elihameilu1664
    @elihameilu1664 2 ปีที่แล้ว

    We'll we'll come guys

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 2 ปีที่แล้ว

    I really Love the frist part keep it

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ድራማ

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 2 ปีที่แล้ว

    አለመኛ ናችሁ ባሁኑሰአት ቋጣ ጠዋት ቁርስ በልተክ አታውቅም ትሉታላችሁ ንሮ እናተለይ ርካሽነውዴ

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሳቀኝ አምጣት ሲባል ስፕራይዙን የነገራት

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ትንሽዬ እድግ በል🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ድንገቴ ፈጠዝያ በደንብ ነው የተመቸኝ 💕👍

  • @mohamedebrahim8942
    @mohamedebrahim8942 2 ปีที่แล้ว +4

    የምር ዛሬ ገና ህጣን ልጅ አየሁ እንዴ ግራ አጋቡን እኮ ህጣናቶች የምንላቸዉ አምስት ስድስት ሳይሞሉ ከአዋቂ በላይ እሳት የለሱ ልጅነታቸዉን ሳይጨርሱ አዋቂ ለሆኑ ልጆች ትልቅ ትምህርት የሆነ ልጅ ነዉ

  • @hayredinfetudin764
    @hayredinfetudin764 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ግን ፈረንጅ ነው እንዴ ቋንጣ አያቅም ባልትና አያውቅም ሀሀሀ 😜

  • @michaeleriksson50
    @michaeleriksson50 2 ปีที่แล้ว

    Wow steamer

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛዎች እራሳቸውን አሪፍ ቀልደኛ ሆኖ የለ

  • @gbesvk.
    @gbesvk. ปีที่แล้ว

    መጫት ነዉ አመ ምንድን ነዉ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    ጥያቄው ከባድ ነው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว

    BETAWAQI TEWANYANOCH YEMISERU SRAWOCH DRSETU BAYAMR ENKOAN TWENAW LAIE NEFS YZERUBETAL!!!!!

  • @wendimagegnbekele7309
    @wendimagegnbekele7309 2 ปีที่แล้ว

    Err Bekal’s he yewegebe hememe

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 ปีที่แล้ว +3

    ችግራቸዉ የኛ አገር ድራማ ሰሪዎች ወገባቹን ይቋረጥና ታቋርጣላቹ 😏

  • @fasiku868
    @fasiku868 2 ปีที่แล้ว

    Kaneta enekan Dagi egnam Kayen koyen

  • @حليمهمصطفيالحبشه
    @حليمهمصطفيالحبشه ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 2 ปีที่แล้ว

    mekedes ye ebs demeket nesh ke sera bekate gar

  • @kasimababiya5423
    @kasimababiya5423 2 ปีที่แล้ว

    ያልታይ፡፡፡ያልታዳናቄ፡፡፡ታዋናይ፡

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 2 ปีที่แล้ว

    አሳ የፆም አይደለም አይ እኛን ብሎ ኦርቶዶክስ መች ይሆን እሚገባን

  • @bernabasayele1415
    @bernabasayele1415 2 ปีที่แล้ว

    👍👍✌✌👌👌👌

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 ปีที่แล้ว

    Yemetakerebut sitatu atejajalu

  • @bemnitv9268
    @bemnitv9268 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ሰብስክራይብ አርጉ ያራዳ ልጆች ተከፋይ ልሆን 37 ሰው ነው የቀረኝ እስኪ ደስ ይበለኝ ሰብስክራይብ አርጉና ለመቼ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 2 ปีที่แล้ว

    👌👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @teotewodros39
    @teotewodros39 2 ปีที่แล้ว

    ምነው የEBS uniform የhuman hair አስፋውን አይመለከትም?? ሁሉም የEBS ሴቶች ከማገርና ቋሚውያቸው ውጭ ሁሉም፣ ሰው ሰራሽ ሳሰሆኑ የሆኑ የchina አሻንጉሊት ይመስላሉ። ግን ግን ምላሳቸው የራሳቸው መሆኑንን መመስከር አለብን፣ የጭንቅላታቸውን ነገር ለ editor በመተው። ኧረ ራሳችሁን ሁኑ፣ ልክ እንደ አስፋው።

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 ปีที่แล้ว

    John is not the right person for interview. I guess he is shy

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 ปีที่แล้ว

    Le Alem tuteshn asayetesh ahun hezeb fit mekomesh yasaferal mekdes

    • @ይቅርታህበዛልኝ21
      @ይቅርታህበዛልኝ21 2 ปีที่แล้ว +2

      እህት የሰውን ስህተት እያሰብሽ ከምትጨነቂ ምነው እግዚአብሔር ልቦና፣ ማስተዋሉን እንዲሰጣችው ብፀልይ ??! ደግሞም ከይቅርታ በላይ ምን አለ እግዚአብሔር እንኳን ይቅር ብሏታል ።

    • @tgabyoutb6269
      @tgabyoutb6269 2 ปีที่แล้ว +1

      Keyikerta belayi min all manim sew sitet yiseral siteten mamen nw sewn kemewkes yilek ene min eyaderekugn nw bilen ersachinin enteyik

    • @kekekaka2441
      @kekekaka2441 2 ปีที่แล้ว

      መቅድዬ በጣም ነዉ ደስ የምትይዉ የዋህ ልጅ ነሽ ሳይሽ ንፁ ልብ ያለሽ ነሽ ለማሸነፍ ያለሽ ፍላጎት ሁሉ ያምርብሻል የዋህነትሽ የነሱንም መልስ ትመልሺ ነበር ተመቸሽኝ መቅድዬ ጠንካራ በዚሁ ቀጥይ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ የማህደር ልጅ ነውዴ እሷን ይመስላል ነ?

  • @radiyanurlign8254
    @radiyanurlign8254 2 ปีที่แล้ว

    ብቻ እንዳታቋርጡት የሀበሻ ድራማኮ 🙄 ጅምር አድርገው ጠላታችሁ እልም ይበልና እልም ብለው ይቀራሉ

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንጌት ፈንጠዝያያያ

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 2 ปีที่แล้ว +2

    በስንቱ ድራማ የመጀመሪው ክፍል ሀሳቡ ቢያንስ በከፊል የተኮረጀ ይመስላል everyboody love Raimond። ሰርፕራይስ ትርጉሙ ቆሌ ገፈፋ የሚለው ነው የሚገልፀው።

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
    @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 2 ปีที่แล้ว

    300ሺ ፊልም ላይ ያስታውሳል ብያነበር ሙጀሌ

  • @sarasarasara8846
    @sarasarasara8846 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂

  • @rediatmengista2113
    @rediatmengista2113 2 ปีที่แล้ว +1

    ወገብ ሕመም ብላለች

  • @amanuelsileshi2966
    @amanuelsileshi2966 2 ปีที่แล้ว

    ግን በስቱ ጥሩነው ግን ተዉ ስራፍጠሩ ቤቢ እያያላቹ እራሳቹውን ትመራረቃላቹ ስራ ስሌላቹ ነው

  • @natnaelgetnet3531
    @natnaelgetnet3531 2 ปีที่แล้ว

    ere asfawen asfogerachewet bechereash deramawen alayem surprise dengetegna ye fesht ken setaseredute tota lol

  • @Everything-df6gq
    @Everything-df6gq 2 ปีที่แล้ว

    edme mibal neger atakun ende ende lijun mimetin neger atachu new

  • @ethio7706
    @ethio7706 2 ปีที่แล้ว

    የልጁ ቤተሰቦች ግን ማፈሪያ ናቸው ልጁ ምንም አያውቅም ይሄ ልጅ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ግን ማንነቱን የማየውቅ ነው

    • @hirutgirma4
      @hirutgirma4 2 ปีที่แล้ว

      አረ በሰማም በይ ኣሁን ማን ይሙት ሙጃሌ ኣላወቀም ብለሸ ነው ቤተሰቡን ጭምር የምትሰደቢው የነገር ትምህረት ኣሰገቢዋ ።

    • @ethio7706
      @ethio7706 2 ปีที่แล้ว

      @@hirutgirma4 የመለሰው ምን አለ?

  • @yebetesebchewata
    @yebetesebchewata 2 ปีที่แล้ว

    የቤተሰብ ጨዋታ አንፍር ጥያቄዎች --> th-cam.com/video/HTJ33nDf6Og/w-d-xo.html

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 ปีที่แล้ว +1

    የማክዳ ልጂይመስላል

  • @ggjggfhgfhgf1144
    @ggjggfhgfhgf1144 2 ปีที่แล้ว

    ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
    th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

    • @ggjggfhgfhgf1144
      @ggjggfhgfhgf1144 2 ปีที่แล้ว

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
    @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 2 ปีที่แล้ว

    እናተ ወራዶች ይህ ህፅን ከዚች ሴት ገላውን በሜዳ ስትማግጥ ካሳያች ወይም ከዚህ ጣቢያ
    ምን ይማራል
    ህዝብ እገር የሚቃት ገላውን ያወርደች ሴት መሆንዋን ነው
    ከባልጌ ሴት ምን ይማራል
    ማፌያዎች ቅሌታሞች

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +5

      ቱ ወራዳ እራሳችሁን እደጻዲቅ ነዉ የምታዩት እሷስ ከነተ የትሻለችነት የብላኛ ለነተ ገልቱ ይሄን ጭቅላት ይዛችሁ ኢትዮጵያዊ መባላችሁ ቱአለይክ

    • @fetyatud7777
      @fetyatud7777 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን አገበቹ ወራደማ እናንታ አሽቀበጮች ነቹ ደደብ🌶🌶🌶🌶🌶

    • @chiswaethiopia6901
      @chiswaethiopia6901 2 ปีที่แล้ว

      የማን ልጅ ነዉ

    • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
      @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 2 ปีที่แล้ว

      @@fetyatud7777
      ገርድ የገርድ ልጅ ማፉሪያ ቅሌታሞች
      ናቹ ትውልድን ታሪክን ባህል ልጆቻችን
      ከሚያጠፍ EBS ሚዲያ እንድ እደሆነ በግልፅ ታይቱዋል
      ወራዶች ማፈሪያዎች
      ገደል ጊቢ ወራዳ ሴተኞ እዳሪ

    • @seadilove8182
      @seadilove8182 2 ปีที่แล้ว +1

      አንች ማነሽ እባክሽ ብዙ አታናግሪኝ ወራዳይቱ አንች ነሽ ብታውቂው ያንች ስራ መዝገብ ቢታይ ከስዋ ይብስ ይሆናል ወራዳ እስዋን ሰው ናት ሲቀጥል ከስተት መመለስጅ አትሳሳቱ አይልም ፈጣሪ ቅሌታም ያንች አይነትዋ የራስዋን አዳፍና ሰውን ቁጭ ብላ ጄጅ የምታረግዋ ናት እንደውም እሚብሰው ቅሌታም እራስሽን ፈትሽ ሙጀመሪያ

  • @sengateratube
    @sengateratube 2 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብ አድርጉን - SUBSCRIBE PLEASE!!!!

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 ปีที่แล้ว

    ብላለች

  • @selamawitabera4790
    @selamawitabera4790 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂

  • @yebelaymetafgh1433
    @yebelaymetafgh1433 2 ปีที่แล้ว

    ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
    th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html

    • @yebelaymetafgh1433
      @yebelaymetafgh1433 2 ปีที่แล้ว

      ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/w-d-xo.html