#ዓለምአየሁእሸቴበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2021
  • መልካም #አዲስዓመት#2015#የቴዲአፍሮ እና #አምለሰት#የሠርግቀን10ኛዓመት። #TeddyAffro & #Amleset#wedding#10thyearAnniversary
    #ዓለምአየሁእሸቴ በ#ቴዲአፍሮ እና #አምለሰት #ሠርግ ላይ #አዲስአበባቤቴ ሲዘፍን
    #ALEMAYEHUEISHETE at #TEDDYAFRO'S Wedding -ONE OF MY BEST MOMENTS AS A WEDDING VIDEOGRAPHER TO SEE ALEMAYEHU EISHTE PERFORMING HIS MASTERPIECE SONG "ADDIS ABABA BETE" (Addis Ababa my Home), Which is my favorite of All time. MAY GOD REST YOU'R SOUL. -SEMERE AJEBE, Videographer & Editor. -EMRAN video production.

ความคิดเห็น • 182

  • @mekonnenbeyene2211
    @mekonnenbeyene2211 2 ปีที่แล้ว +31

    ያራዳ ልጅ የአዲስ አበባ ልጅ እንዲህ ነው። ዘር አያውቅ ማንንም አይንቅ ።አለማየሁ ነፍስህን ይማር»

    • @kante5318
      @kante5318 2 ปีที่แล้ว

      Min Yalew Sataema Yarada Lij Tlaleh Mehaym Neger Neh. Weym Sayrdu Achbchabi Neh

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x 2 หลายเดือนก่อน +5

    ክቡር ሰው ነፍስህን በገነት ያኑርልን ቴዴያችን ትዳራችሁን የአብርሃም የሣራ ያርግላችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 ปีที่แล้ว +5

    ቴዲዬ እድሜ ብቻ አይደለም ለንስሐ ሞት ያብቃህ 🙏🙏🙏 የምትወዳትን የእናት ኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን 🙏🙏🙏

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 2 ปีที่แล้ว +24

    ለብላቴናው የሚገባው ምርቃት ነው ጋሽ አለማየሁ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-fd2sc7zt5t
    @user-fd2sc7zt5t 2 ปีที่แล้ว +13

    ምርቃቱ ፍሬ አፍርቶ እነሱ እራሳቸው ምርጥ ድንቅ ጥንዳች እኮ ናቸው እ/ር ይጠብቃቸው ከነ ሙሉ ቤተሰባቸው

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 2 ปีที่แล้ว +8

    ጋሼ 🙏 ነፍስህን በአጸገነት ያኑርልን 🙏
    ቴድዬ ከነመላው ቤቴሰብህ እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
    ስላንተ ሳወራ እረበሻለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-ui2fc4vn1e
    @user-ui2fc4vn1e 2 ปีที่แล้ว +4

    አሌክስ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ኡፍፍፍ ስወድህ እኮ 💚💛❤️🙏🏽

  • @russommehreteab3861
    @russommehreteab3861 2 ปีที่แล้ว +10

    ኣለማዮ እሼቴ ልክ በሂወትህ እያለህ ነው የመስልከኝ እንጂ የሞትክ ኣትመስልም
    እግዝኣብሄር በገነት ያኑርህ
    ነፍስህ ይማር

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si 2 ปีที่แล้ว +31

    ጋሽ አለማደሁ ነፍሰክን በገነት ያግባልን ሀዘኔ በጣም የከፉ ነዉ ዉይይ ትልቅ የኢትዬጲያ አባት አጣን መልካም ሰዉ በዘፈን መካሪያችን ቃል የለኝም ለቴዲና አምለሰት መልካም ጋብቻ የፍቅር ምሳሌዎች መታደን ነዉ በጋሽ አለማየሁ ታጅቦ መዳር እድለኞች

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 ปีที่แล้ว

      ይህም ቢታይ th-cam.com/video/ftmbEVmaN8U/w-d-xo.html

  • @boxer4182
    @boxer4182 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም በጣም ደስ የሚል ማስታወሻ ምክር ነዉ ነፍስህን ይማረዉ ጋሽ አለማየሁ

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 2 ปีที่แล้ว +17

    እሊኽ ዘፈንን የተራቀቁበት ባለ ድምፆችን መስማት ለሰሚው ለዘለዓለም በጆሮ ላይ የቀረ ትዝታ ነው፡፡
    የኹሉ ነገር አስገኝ ልዑል እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማርልን። አለማየሁ እሸቴ great!!!, ቴዲዬ እና አምለሰት በምክሩ ፀንታችሁ ትኖሩ ዘንድ ምኞቴ ነው።

  • @djnatmer2022
    @djnatmer2022 2 ปีที่แล้ว +6

    *_ጋሽ አለማየሁ ነብስክን በገነት ያኑርልን ፈጣሪ_*

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ የኢትዮጵያ ልጅው እውነት ነው አሌክስዬ ነፍስሕ በገነት ያ
    ኑራት

  • @yonman9437
    @yonman9437 2 ปีที่แล้ว +68

    ጋሽ አሌክስ ነፍስ ይማር የኛ ጠባይ ግን ሁሌ ይገርመኛል ቴዲ ትዳር ከመሰረተ አመታትን አስቆጥሮ ሳለ ይህን የቪዲዮ ምስል ለማውጣት ጋሽ አሌክስ እስኪያርፍ መጠበቅ ለምን አስፈለገ ? ሁሌም ሰው ሲሞት ጠብቀን ከማወደስ በቁም ሳሉ ብናከብራቸው ነው የሚሻለው ጋሼ ስለትዳር የመከረው ምክር ትልቅ ለባለትዳሮች ጠቃሚ ቁምነገር ነው ነፍስ ይማር በድጋሚ።

    • @khalisaabdusalam2553
      @khalisaabdusalam2553 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ነው ስው ከሞተ በኃላ ውዳሴ

    • @fef1933
      @fef1933 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ህን ብቻ ነው ያገኝሁት

    • @ethiopiaethiopia3836
      @ethiopiaethiopia3836 ปีที่แล้ว +2

      long time ago I watched it

    • @mama-ue9fm
      @mama-ue9fm ปีที่แล้ว

      9

  • @djdhhrdhdhhd9962
    @djdhhrdhdhhd9962 2 ปีที่แล้ว +18

    ለካ ለዘፋኝም ይዘፍንለታል ነብስክን በገነት ያኑርልን ቴዶዬ ይገባካል

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 25 วันที่ผ่านมา

    “Legends never die.”✝️❤️🇲🇱

  • @kidisthailu105
    @kidisthailu105 ปีที่แล้ว +2

    የፍቅር ቤተሰብ ተምሳሌት ፍቅር ይብዛላቹ፡፡
    💕❣💓💓👩‍👩‍👦‍👦👩‍👩‍👦‍👦👩‍👩‍👦‍👦

  • @zenebezinabu3602
    @zenebezinabu3602 2 ปีที่แล้ว +19

    RIP Alex, and thanx for the wonderful years. Hopefully Teddy will celebrate his golden EYOBELYOU with Amleset

  • @akuazawasedasosas7025
    @akuazawasedasosas7025 2 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ነፍስህን ካፀደ ገነት ከጎኑ ያሳርፍልን🙏🏾

    • @fatmagunbot8107
      @fatmagunbot8107 2 ปีที่แล้ว

      enshallah nefisih be axede ghenet yaskemitih

  • @ayealemu1093
    @ayealemu1093 ปีที่แล้ว +4

    The greatest artist forever, Alex! Rest in Peace!

  • @russommehreteab3861
    @russommehreteab3861 2 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭
    R.I.P
    ኣለማዮ እሼቴ ነፍስህን ይማር

  • @tomasaraba5052
    @tomasaraba5052 2 ปีที่แล้ว +4

    ጋሸአለማየሁነብስህንበአፀደገነትያኑርልን

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 2 ปีที่แล้ว +27

    We’ll miss you የኔ ጌታ ነፍስህን ይማረው

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ፫😢😢😢

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዳዬ የኔ ጀግና ስታምሩ እኮ አባቴ ነፍስህን ይማረው ❤❤

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros2438 2 ปีที่แล้ว +9

    wow Alemayehu Eshete was so energetic and his voice never betrayed him. Like most of the artists of his generation Alex remembers Teddy Afro's father very well. This is a perfect wedding gift I've ever seen. The legend was happy a star was born in his image. Alex himself was a nester, which is rare in music circles. The old timers see something else in Teddy Afro that we regular people can not see. They often think he is their son.

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว +33

    What a beautiful speech!! So heartfelt ❤️

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 2 ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢king alemayew big luv ♥♥♥✔

  • @teshwold9634
    @teshwold9634 2 ปีที่แล้ว +23

    We lost the legend 😔 R.I.P always you are great 👍 we love you sir 🙏

  • @nefisareshad4711
    @nefisareshad4711 2 ปีที่แล้ว +2

    አለማየው እሸቴ ነፍስህን በአፀደ ገነት ይማርህ

  • @user-eg5hi8vh1k
    @user-eg5hi8vh1k 2 ปีที่แล้ว +12

    ዋው!...ምርጥ ነበር ነብስህን ይማር ፈጣሪ

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው ኣሌክስ

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel 4 หลายเดือนก่อน +1

    WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH YIFENECHALU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢😢😢😢😢😢

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 2 ปีที่แล้ว +13

    Peace come to ethiopia, Eritrea, sudan & Egypt, greeting from mesalemia

  • @mominakemelew5862
    @mominakemelew5862 2 ปีที่แล้ว +8

    Amazing No words

  • @tsfberhanu38
    @tsfberhanu38 2 ปีที่แล้ว +3

    Alemayehu the legend..

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 2 ปีที่แล้ว +36

    Rest in Heaven legend!

  • @bettyabdie6130
    @bettyabdie6130 2 ปีที่แล้ว +2

    The legendary with sweet and unpredictable sound and lyrics unforgettable rest in heaven

  • @tenkerzekasanches2738
    @tenkerzekasanches2738 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks the legend Alemayehu Eshetye may God bless your soul 🙏 ❤ 🙌

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 2 ปีที่แล้ว

    It's so lovely to see and hearing of "Sincere love"t from the senior Singer "Alemayehu Eshet" about "The son of Ethiopian guy Teddy Afro and regarding his dearest late father Ato Kassahun" !
    God Bless you all

  • @prof.mariod6880
    @prof.mariod6880 2 ปีที่แล้ว +10

    great people and great music i liove it thank you Ethiopean musicians

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 2 ปีที่แล้ว +4

    We love you so much you are legend!

  • @esayaskumneger4525
    @esayaskumneger4525 ปีที่แล้ว

    We love you Alex...you are great men blessing our hero young singer

  • @Nahom18
    @Nahom18 2 ปีที่แล้ว +12

    The leged, will remain in the hearts of Millions!

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም አባታዊ ምኽር ነው ጋሽ አለማየው። አይደም ትልቅ ሰውን በእድሜ ታናሽንም ማክበር እንዲህ ነው። ነብስ በክርስቶ ብቻ በንስሀ ምህረት ታገኛለች።
    አንቱም ብብድዕ በትእቢት ሰኪርኹም ሰብ ትንዕቅ፣ መን ከማይ ትብል፣ ኻብ ህውነቲዊ ደንበ መኽሰብ ሰላም ፍቅሪ ንመሃር።

  • @wondwossenshimeles935
    @wondwossenshimeles935 2 ปีที่แล้ว +7

    I was never forget when l sow the first time Alex he was handsome and shelay

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว +16

    Gashe you will be remembered..forever Legendary RIP

  • @thelandofpromise7216
    @thelandofpromise7216 2 ปีที่แล้ว +10

    What a beautiful bride! Enjoying her day without the usual bride coyness

  • @kidanetsegay1012
    @kidanetsegay1012 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክህ ሲታወስ ይኖራል ነብስ ይማር

  • @ewentuabera6480
    @ewentuabera6480 2 ปีที่แล้ว +2

    Alex .. he was a nice rational man .. . Once the vice chair man of kebele 02 kotebya during derge time .. my father was telling me he was really a nice man ....RIP.... .. rasune meslo yenore ye musika balmya new .. alme gne endza aydlchem..

  • @kidist1955
    @kidist1955 2 ปีที่แล้ว

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 😍😍😍

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 2 ปีที่แล้ว +1

    Sensational!

  • @surafelteshome9624
    @surafelteshome9624 2 ปีที่แล้ว +29

    RIP The legend forever ✊🏾❤️

    • @davetom6502
      @davetom6502 2 ปีที่แล้ว +2

      I did not know that he passed. I am very very sad.

    • @danikebede2209
      @danikebede2209 2 ปีที่แล้ว

      Surafel aus Nürnberg?

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 ปีที่แล้ว

      ይህም ቢታይ th-cam.com/video/ftmbEVmaN8U/w-d-xo.html

  • @fttg5315
    @fttg5315 2 ปีที่แล้ว +1

    I missed you ALEX nothing like you rest and peace my brother

  • @lefrancoethiopienfikrebeza5928
    @lefrancoethiopienfikrebeza5928 2 ปีที่แล้ว +2

    Toujours aussi beau je l'ai vu sur des vieux clips vidéo , j'aime tout se qu'il fait

  • @mekdestesfaye2849
    @mekdestesfaye2849 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉነት ነው

  • @eyerusbity3871
    @eyerusbity3871 2 ปีที่แล้ว

    አልዬ ነብስን ይማረው።

  • @fekaduadam
    @fekaduadam 2 ปีที่แล้ว +3

    Rest In Peace Legend yetibeb sew Alemayehu Eshete🙏🏾

  • @mudhibmudhib8617
    @mudhibmudhib8617 7 หลายเดือนก่อน

    ጋሼ ነፍስክን ይማአረው ቴዳአችን ብርቅዬ አርቲስታአችን

  • @user-xk8jg5ds6w
    @user-xk8jg5ds6w 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነው

  • @taretesema9202
    @taretesema9202 2 ปีที่แล้ว +2

    R.I.P, it is so heart break ,Alex!!!

  • @birhanalemu608
    @birhanalemu608 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @ube-23s
    @ube-23s 2 ปีที่แล้ว +4

    God Bless Him. I saw him in Asmara 19sixty something.

  • @AbiyeKetema
    @AbiyeKetema 2 ปีที่แล้ว +1

    RIP Legend yadu genet yarada lij!!!

  • @salemamen7170
    @salemamen7170 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልያስ እና ጋሽ አለማየሁ ነብሳቹን ይማር

  • @user-ix6pn7tz2v
    @user-ix6pn7tz2v 2 หลายเดือนก่อน

    wow 😮😮 ❤❤❤

  • @yesu368
    @yesu368 2 ปีที่แล้ว +2

    Rest in power gash Alex!

  • @marucarsale
    @marucarsale ปีที่แล้ว

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ካሽ አለማየሁ እሸቴ

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሥህን ይማር ምርጥሠውነው

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 2 ปีที่แล้ว +1

    Rest In Peace Sir 😢🇪🇹🇪🇹

  • @lailali8829
    @lailali8829 2 ปีที่แล้ว +2

    Truly missed R. I. P

  • @kelelaw
    @kelelaw 2 ปีที่แล้ว +1

    R.I.P. you're remembered forever.

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 2 ปีที่แล้ว +3

    ነብስክን በገነት ያኑርልኝ

  • @-burbuaxazmaritube8209
    @-burbuaxazmaritube8209 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing

  • @teddytechilo
    @teddytechilo 2 ปีที่แล้ว +4

    RIP Legend 🎤😎

  • @tsfberhanu38
    @tsfberhanu38 2 ปีที่แล้ว +5

    Love it!

    • @fatimaaliahmed6562
      @fatimaaliahmed6562 2 ปีที่แล้ว +1

      Love it

    • @tube.5998
      @tube.5998  2 ปีที่แล้ว

      Thank u and please watch and enjoy the other videos I recently posted

  • @hankufun8463
    @hankufun8463 2 ปีที่แล้ว +1

    Long life to Tedi Afrom

  • @sintayshugetachew2110
    @sintayshugetachew2110 2 ปีที่แล้ว

    Nefis yimar

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 2 ปีที่แล้ว +1

    Love you all❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @weddyneguse9643
    @weddyneguse9643 2 ปีที่แล้ว +7

    R.I.P LEGEND 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 ปีที่แล้ว

      ይህም ቢታይ th-cam.com/video/ftmbEVmaN8U/w-d-xo.html

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ዬማር አሌከሰ

  • @wisegethio6087
    @wisegethio6087 2 ปีที่แล้ว +1

    Rest easy legend

  • @memoabebe6484
    @memoabebe6484 2 ปีที่แล้ว +2

    Legend RIP

  • @vshs7162
    @vshs7162 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 2 ปีที่แล้ว +1

    Nice 👍

  • @yonasberhe6284
    @yonasberhe6284 2 ปีที่แล้ว +1

    RIP the beloved artist

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏😍😍😍

  • @etsehiwotaklilu8918
    @etsehiwotaklilu8918 2 ปีที่แล้ว

    Mot kfu I can't stop crying

  • @benartebalku1204
    @benartebalku1204 2 ปีที่แล้ว

    nefeseken yemarew gashe

  • @bickim5224
    @bickim5224 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ሀብት ናቸሁ ስወዳችሁ ።

  • @tesfayeyeshambel
    @tesfayeyeshambel 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @tadeletube3739
    @tadeletube3739 2 ปีที่แล้ว +1

    waw

  • @bereketfekadie7981
    @bereketfekadie7981 2 ปีที่แล้ว +2

    rip our hero

  • @tewodroskibrom1713
    @tewodroskibrom1713 2 ปีที่แล้ว +1

    Rest in peace

  • @makvsbln1530
    @makvsbln1530 2 ปีที่แล้ว

    Rip 😥😥 alemi

  • @mmommoo2043
    @mmommoo2043 2 ปีที่แล้ว +2

    Rip😭😭😭😭💔

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si 2 ปีที่แล้ว

    R.I.P

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 2 ปีที่แล้ว

    Rest In Peace