የእርጅና ምልክቶችን ለመዋጋት የሚረዱ 14 ምርጥ ፀረ-እርጅና ምግቦች | Top 14 Anti-Aging Foods That Help Fight Signs of Aging

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  หลายเดือนก่อน +1

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @Haymi-g2m
      @Haymi-g2m หลายเดือนก่อน

      ለምድነው ጥያቄ የማመልሰው😊😊😊

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 หลายเดือนก่อน +6

    እርጂናን ለመከላከል
    1/የወይራ ዘይት
    2/ቀይ የፈረጂቃሪያ
    3/አረጎደሻይ
    4/ፓፓያ
    5/ወፍራም አሳ ወይም ሥባማአሳ
    6/ብሉቤሪ
    7/ጥቁር ቸኩሌት
    8 /ብሎኮሊ ወይም ጉመን
    9/ተልባ
    10/ስፒናቺ
    11/ሮማን
    12/ለወዝ
    13/አቡካዶ
    14/ሥኮርዲንቺ
    ያለግዜውየሚከሰት እርጂናን ይከላከላሉ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ጤናይስጥልን ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።።ዶክተር እባክህ ስለጉልበት መገጣጠሚያ ቪድዮ ብትሰራልኝ ያው የኔ ዓይነት ችግር ያለባቸውንም ይረዳልና እባክህ እርዳን በጣም አመሰግናለሁ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 หลายเดือนก่อน

    AmeeN yareb AmeeN Doctor

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶኩተር ሹክረን

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 หลายเดือนก่อน +2

    ጥቁር ቸኮሌት ፖውደሩን መጠቀም ይቻላል ዶክተር አመሰግናለሁ ?

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እኔ በጣም ቀጪን፡ነኝ ዉፋርት ለመጨመር ፈልጌ ነበር መፍትሔ ካለክ

  • @edenberhau7077
    @edenberhau7077 หลายเดือนก่อน

    Good Evening doctore Thank you for the Education 🙏👌

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 หลายเดือนก่อน

    ሰላም

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ጥያቄ ነበርኝ ስልክህን እደት ላግኝ😢

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ኦ ፣+ አቩካዶ አትመገቡ ይላሉ እንዳንድ ባለሞያዎች አተ እንዴት ታየውለክ

  • @sulthansulthan6180
    @sulthansulthan6180 หลายเดือนก่อน

    ❤👍👍👍👍👍

  • @hirutteka4277
    @hirutteka4277 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤👍👍👍👍