ለብዙ አመት የተደበቀው የ King James I ሚስጥር The King James Version bible መፅሀፍ ቅዱስን የተረጎመው ሰው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @EndOfDays0808
    @EndOfDays0808  4 วันที่ผ่านมา +3

    ቲክቶክ ኮፒ ሊንክ👉🏽 vm.tiktok.com/ZMhKJoYfD/
    Dears , ensure that all comments are respectful and maintain a positive tone. Keep your thoughts and environment positive.
    ክሪስማስን ( Christmas) በተመለከተ የሰራሁት ቪድዮ👉🏽 th-cam.com/video/GGrW1lxotag/w-d-xo.htmlsi=O39SAO-eQvlOFZyY

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 4 วันที่ผ่านมา

      እር በእናትሽ ማይክል ጃክሰን አለ አልሞተም ስንል ሰማውኝ ሜዲላይ ፖስት ስርዓት አየውኝ እስር ካንቼ ልስማ ዝም አትበይኝ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 4 วันที่ผ่านมา +11

    እኔ 40ዓመት በልጦኛል ስደትም ነበርኩ ግን እንድቀንም ከተዋህዶ ልመውጣት አስበም አለውቅም ስደት ሆኛ መቼ ሀገሬ ገብቼ ቤተክርስቲያን ህጅ ገዳማትን ጎብኝቼ ነበር ህልሜ እግዚአብሔር ይመስገን አሳክቶልኛል ❤❤❤❤ እልልልልል

  • @EKidane77772
    @EKidane77772 4 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን በጣም የሚደንቅ ነው የብዙ ጊዜ ጥያቄዬን ነው ያብራራሽልኝ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይግለጥልሽ በረከታችን ነሽ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @etsubdinkafework-vu9fv
    @etsubdinkafework-vu9fv 4 วันที่ผ่านมา +3

    betam betam new des yemilewu betley leb yemil kale wd tekeklga negr yemetalu egzabir yrdachewu egzabir kanchgar yehun ❤❤❤❤❤ betam des blogal yewunt arif tmrt new yalewu

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 4 วันที่ผ่านมา +2

    እህታችን እናመሰግናለን ህዝብን ስለምታነቂ እኔ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ተባረኪ።

  • @ademasres4288
    @ademasres4288 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ። 💚💛❤️ ተባረኪ።

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 4 วันที่ผ่านมา +3

    በርቺ እህቴ እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 3 วันที่ผ่านมา +3

    ከሐጤት ነፃ ወተናል ነገር ግን ዳግም ለሐጤት ባሬ ሆነን እንዳንገዛ የእግዚአብሔር ቃል ያዛል።

  • @samihassen6077
    @samihassen6077 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    King James didn't interpret the Bile but he ordered to form a team for that and funded it as well.
    Plus KVJ is just an English version of the original Bible's manuscript.
    Hope you did not expect English speakers to read the Hebrew or Greek versions.

  • @VigeAnagaw
    @VigeAnagaw 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ቤርሳቤህ
    @ቤርሳቤህ 4 วันที่ผ่านมา +7

    በርቺ እህቴ ፕሮቴስታንቲዝም ለምን አላማ እንደተመሰረተ እራሱ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ላይ በደንብ ተብራርቷል እናም ኢንግላንድ እራሱ ስያሜውን ያገኘው ኤንጅል ላንድ ከሚል እንደሆነም እዛው መፅሃፍ ላይ ተብራርቷል❤❤❤

  • @Abebaabu-ro9ol
    @Abebaabu-ro9ol 4 วันที่ผ่านมา +7

    ተመስገን ኦርቶዶክስ ክርስትያን ላደረገን አምላክ 🙏🙏🥰🥰በርቺ እህቴ

    • @samihassen6077
      @samihassen6077 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      God wont ask you whether you were orthodoxy, protestant or catholic but about believing in his Son and doing his will.

  • @addisalemhunegn2568
    @addisalemhunegn2568 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ እንዴት እኮ እንደምወድሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ tanks ✝️⛪️✝️

  • @eyobtadesse1046
    @eyobtadesse1046 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህቴ መረጃዎችን መሰብሰብሽን እና ማቅረብሽን መልካም ነው ብዬ አምናለሁ። ግን መረጃዎች ሁሉ እውነተኝነታቸውን ለማወቅ ደግሞ ሌላ ጠለቅ ያለ ምርመራን ይፈልጋል። ሊያውም መንፈሳዊ ነገር ደግሞ መንፈሳዊ መለየትና መገምገም ያስፈልገዋል። ፈጥነን ወደ መፍረድ መሄድ የለብንም። በመጽሐፍ ቅዱስ እንኳን እንከን የለሽ ሰዎች እየተመረጡ አልጻፉም። እስኪ የሰለሞንን ታሪክ ተመልከቺ። የመፅሐፍን ትርጓሜ ስሕተት ባለቤቶቹም ያዘጋጁት ስላለ እሱን አንብቦ መልካሙን መምረጥ፣ በሚገባ የተቀመጠውን መጠቀም ደግሞ ኀጢአት አይደለም። በዚህ ምድር ማንም ምንም ፍፁም የለም።

  • @Kidisttube21
    @Kidisttube21 4 วันที่ผ่านมา +3

    Keep it up sis

  • @Kidisttube21
    @Kidisttube21 4 วันที่ผ่านมา +2

    Wow😮

  • @FikerteWodajo
    @FikerteWodajo 2 วันที่ผ่านมา

    ኦኦኦ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @HanaDagnaw-k4k
    @HanaDagnaw-k4k 4 วันที่ผ่านมา +1

    በርች

  • @IftuKenna
    @IftuKenna 2 วันที่ผ่านมา

    Tebariki yene ihit inee milew gin mestaf qidusin xafenew wyis teregome new meliktish

  • @leahf387
    @leahf387 วันที่ผ่านมา +3

    The King James Version (KJV) of the Bible was translated by a committee of 47 scholars and clergymen:
    Richard Bancroft
    The archbishop of Canterbury, who oversaw the project and established doctrinal conventions for the translators
    Other scholars
    Divided into six companies, each assigned a specific portion of the Bible to translate
    Companies
    Two companies worked on the Old Testament, two on the New Testament, and two on the Apocrypha
    The scholars were drawn from the Church of England and other Protestant denominations, and included experts in Hebrew, Greek, and Latin. They worked collaboratively, cross-referencing previous translations and original 5:35 5:35 manuscripts to ensure accuracy. The process included discussions, revisions, and consensus-building.
    The KJV was first published in 1611. It was commissioned by England's King James I and is sometimes referred to as the “Authorized Version”. The 1769 edition is most commonly.

  • @mekdesmekdes-e5v
    @mekdesmekdes-e5v 4 วันที่ผ่านมา +3

    አንቺ እኮ ተለያለሽ ❤❤❤❤

  • @Steven.24
    @Steven.24 4 วันที่ผ่านมา +4

    Enkuan bedehena metshe ehete Docoumentereshe nefekogne neber

  • @etsubdinkafework-vu9fv
    @etsubdinkafework-vu9fv 4 วันที่ผ่านมา +3

    Ye luternm kechlshe bseribet bzu gud yalewu ymeslegal😊

    • @Maklit-w9t
      @Maklit-w9t 4 วันที่ผ่านมา

      Unti new 👍

  • @yeuwbdartesema7884
    @yeuwbdartesema7884 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yemigerm eytana astewlot new tigermiyalesh bewnet tebareki emebete titebkish bewnet germishgbal besal nesh

  • @KidisitDegu
    @KidisitDegu วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ እህት❤

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 วันที่ผ่านมา +4

    ኦርቶዶክስ በመጀመሪያ ከነበረው መፅሐፍ 15 አዋልድ መፅሐፍ በቅዱሱ መፅሐፍ ላይ ስትጨምር የት ነበርሽ የሚጣረስ አጋንንታዊ ትምህርት ያለበት ከቃሉ ጋ የሚጋጭ ዝባዝንኬ መፅሐፍ ተሸክማቹ ሲዖል ኤክሊሽያ ብለሽ ስታወሪ አታፍሪም እኔ ደግሞ ምን ቁም ነገር አገናለሁ ብዬ መከታተሌ ኦርቶዶክሳውያን ሁሌ በጨለምተኝነት መኖር አይሰለቻቹም ጌታኮ ክፉውን ጠማማውን አሳዳጁን ለውጦ አማኝ የሚያደርግ ፍቅር የሆነ አምላክ ነው በመጀመሪያ አሁን ድረስ አቅፋቹ ያስቀመጣቹትን ጋኔን መጎተቻና መድገሚያ መፅሐፍቶቻቹን አውጡና አቃጥሉ ከዛ ስለሌላው ታወራላቹ

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @Ana-bela123 መጀመርያ ስለ ኦርቶዶክስ የነገሩሽን ተረት ተረት ትተሽ እወቅያት በጥላቻ ሳይሆን በፍቅር አድሽናል መፃፍት የጌታ መንፈስ ያለበት እንጂ ተረት አደለም ሉተር ግን 81 ይልቅ 66 መረጠ አንቺ እንዳልሽው ከሄድን ሀዋርያት እና 16th በፊት የነበሩ ገነት አልገቡማ
      የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።2ጢሞ 3፡16 ለወሬ ስቼኩዪ መኪና እንዳይገጭሽ

  • @mannasirak2183
    @mannasirak2183 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @ArbegnawKing-h2p
    @ArbegnawKing-h2p 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ በሚገባ ተቀብለናል እናመሰግናለን እህታችን 🙏

  • @ashe8263
    @ashe8263 วันที่ผ่านมา

    እህታችን ስለ ምትሰጭን መረጃ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስልጥልን እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊ ለህፃናት የሚሆን እንግሊዘኛ መፅሐፍ ቅዱስ ብትጠቁሚኝ እባክሽን

  • @TarikGirma-om2yy
    @TarikGirma-om2yy วันที่ผ่านมา

    👍👍👍

  • @fevens7421
    @fevens7421 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤️

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 2 วันที่ผ่านมา +2

    መረጃውን ያገኘሽበት ምንጭ?

    • @leahf387
      @leahf387 วันที่ผ่านมา

      Don’t listen her please you can go to google and search it for yourself

  • @melakubogale
    @melakubogale วันที่ผ่านมา +3

    Ena yesu version lay yalewn chigr nigerin sele kirstos yetetsafew sihtet nw weys 66 metshaf wishet nw lemalet bicha nw video yeserashew ? brother and sister orthodox weym protestant weym catholic adelem ke mot wedya lalew hiwot miyabekaan wede hiwot wede menged memtat kefelegachu eyesusin teketelu eyesus ewnet hiwot menged nw haymanot ayadinm

  • @tesfaeyesusdegife2758
    @tesfaeyesusdegife2758 วันที่ผ่านมา +2

    ሎጂካል ሆነሽ የተፃፈውን ቃል አተረጓጎም ሂስ አትሰጭበትም። የኢኦተቤክ ቤተክርስቲያን የተኮለኮሉት የክፋት መፅሐፍን አጋልጪና የሌሎችን ተናገሪ።

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 2 วันที่ผ่านมา +1

    እና ሌሎች bible community የምታዎሪዉን አያውቅም ነበር እያልሽ ነው?

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 4 วันที่ผ่านมา +6

    ይገርማል ድሮ ነው ግብረስዶም የነበረው በስላሴ ስም ነፍሳቸው አይማር 😢😢😢
    እህታችን ክብረት ይስጥልን የስማይ አባታችን ይጠብቅሽ

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ገና ይሄን ታሪክ ስትሰሚ ነው ግብረሰዶም ድሮ ጀምሮ የነበረ የመሰለሽ? ይገርማል! እናንተኮ ችግራችሁ መፅሐፍ ቅዱስ በደረሰበት ድርሽ አትሉም መፅሐፍቅዱስ ብታነቢ ግብረሰዶም መቼ እንደጀመረ ከነስሙ ትርጓሜ ታውቂ ነበር።

  • @Kidisttube21
    @Kidisttube21 4 วันที่ผ่านมา +3

    ተያቸው ያልተቀበለው Let them roam

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @FikerteWodajo
    @FikerteWodajo 2 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ኦሪጅናል ባይብል ማግኘት ይቻላል ወይ???

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    JESUS SAVES , READ YOUR BIBLE . OLD TESTAMENT - HEBREW , NEW TESTAMENT - GREEK . JESUS IS THE WAY THE TRUTH AND THE LIFE . GOD IS THE JUDGE. TRANSLATION IS TRANSLATION.

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምን እኛ ሀገር ስንት ጣኦት አለ? በሃይማኖት ስም?
    ሌላው የስም ማጥፋት እንዳለ አትርሺ.

  • @btfpl
    @btfpl 4 วันที่ผ่านมา +2

    always the root of every worst problems in history

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    King James መፅሐፍ: ቅዱስን: አልተረጎመም:: የቋንቋ: ባለሞያዎችን: አሰባስቦ: እንዲተረጉሙት: አደረገ:: የመንፈስ: ቅዱስ: ምሪት: እና: የቋንቋ: ችሎታ: ደግሞ:-- ለየብቻ: ስለሚሆን: King James Version ደግሞ: የተፃፈው: በቋንቋ: አዋቂዎች: በመሆኑ:-- የጎደለ/ የሚጣረዝ/ወዘተ... አለበት: የሚባለው: ለዚህ: ይመስለኛል:: እናቱን: ማስገደሉን: አላውቅም: ነበር:: ይዘገንናል!! ግብረ: ሰዶምነቱ: ግን: አውሮጳውያን: ከድሮ: ይለማመዱት: እንደነበር: በተደጋጋሚ: ስለሚነገር: አልገርመኝም::

  • @HelloMiss-b6f
    @HelloMiss-b6f 4 วันที่ผ่านมา +1

    ከቻልሽ ስለ ቢዮንሴ ማወቅ እፈልጋለሁ በጣም ገርሞኛል እሷ የተቆጣችሁ ሰዎች እሷ ስለተቆጣችና እሷ ስላኮረፈች ብቻ ሚሞቱበትን ምክንያት አላወኩም ሰው ማለት አንድ ተራ ሰው አይደለም ራሷን እኔ አምላክ ነኝ ትላለች ለዚህ ምን መልስ አለሽ

    • @ቤርሳቤህ
      @ቤርሳቤህ 4 วันที่ผ่านมา +1

      @@HelloMiss-b6f ምን ቆይ ሚሞቱት ኖርማል ግለሰቦች ናቸው ወይስ ሰለብሪቲዎች ብቻ ናቸው

  • @MandefroDemissia
    @MandefroDemissia 4 วันที่ผ่านมา

    Why is it called Matthew 23v1-3 Matthew 23
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ At that time, Jesus said to the people and his disciples:
    ² The scribes and Pharisees sat in Moses' seat.
    ³ Therefore do all that they command you, and observe them, but do not do according to their works, for they do not do them while speaking.

  • @tempstep4058
    @tempstep4058 4 วันที่ผ่านมา

    The Catholics do not accept the King James version until this day. Fix your information, my friend

    • @EndOfDays0808
      @EndOfDays0808  4 วันที่ผ่านมา +2

      My dear , I am not referring to the entire organization, but rather to some individuals who were alive at that time. Throughout history, some individual Catholics have used or accepted the King James Version (KJV) of the Bible. For example, John Henry Newman (1801-1890), who is better known for his conversion from Anglicanism to Catholicism, was deeply familiar with the KJV during his Anglican years. Similarly, G.K. Chesterton (1874-1936), a renowned Catholic apologist, was highly engaged with literature and theology. While Chesterton used Catholic Bible translations in his official Catholic writings, he was well-versed in the KJV due to his intellectual background and familiarity with English literature. There were others as well. However, the Catholic Church does not officially use the King James Bible (KJV) as its primary translation."

    • @tempstep4058
      @tempstep4058 3 วันที่ผ่านมา

      @EndOfDays0808
      Yes, Catholics have 73 books, and the KJV has 66. I tried to see if they have the KJV in a Catholic bookstore here in California, and they told me they don't carry any protestant Bible here. They don't use it in their mass either. God bless you.