ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሼው በጣም ጥሩ ሰዉ ናችሁ አስከነ ቤተሰብህ ክሩው ሁላችሁም አግዛብሔር ይባርካችሁ ቀላል ሥራ አይደለም የምትሰሩት ሥራ ያንተን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር የሚያስቀውን ስስቅ የምያስልቅሰውን ሳለቅስ 🙏🙏❤️❤️❤️በርታ 💪💪
ልጁ ተነስቶ ሶላቱን ሲሰግድ እስኪ እንዴኔ ደስ ያለው 👍👍👍👍
እኔ ወላሂ❤❤❤❤
እኔ
እኔምወላሂ
ሱበሀን አላህ ወይኔ እንደኔ ደሥ ያለዉ ያአላህን ሥም ሢያነሳ❤❤❤
❤❤❤ያሰላም ወላሂ❤
መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ደስታ አብሳሪው ❤❤ ደስታን ለእህታቺን ስላበሰርካት እናመሰግንሀለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Amen
የሚሰጡ እጆች ይባረኩ የምትሰጡ ሰዎች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሙሉ የምትሰጡት አያሳጣችሁ እሸቱ አሁንም በጸጋ ላይ ጸጋ በበረከት ላይ በረከት በእውቀት ላይ እውቀት እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልን ቤተሰብህን ዘርህን ይባርክልህ።
ይሄን ስሜት ልጅ ያለው ብቻ ነው የሚያቀው
እሼ መደብህ ላይ ኣቅርበኝ😢😢
❤❤❤❤
እሼ ከቃል በላይ ነው የሰራከው ስራ በጣም ደስ የሚል ነው የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ የዘራከው ይብቀል የወለድከው ይደክ ተባረክልን እሼ የሰውነት ውሃ ልክ ባለ ማህተቡ እናት እና ልጅ እንኳን ደስ ያላቹ ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው ለመነ ፈጣን ተራዳይነቱ ለሁላቹም ይድረስ አሜን በዚህ በጎ ስራ የተሰማራቹ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋቹን ይክፍል
ማሻአላህ ልጅ ሶላቱን ሲሠግድ ደስ አለኝ ወላሂ እናቱን አላህ ሂዲያ ይስጥለት😢❤❤
አላህበድነል ኢስላም ያፅናው ያረህማን ለናቱም አላህ ሂድያይስጣት
Inshaalah
በጣም
የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል አንተ ታምረኛ ብዙ ነው ታሪክህ ቁሜ በአውደ ምህረት እንድመሰክርልህ አብቃኝ አባቴ አንተ እኮ ድንቅ ነው ስራህ
ከሁሉም ደስ ያለኝ ተነስቶ ሶላቱን ሲሰግድ አላህ ያጠንክርህ❤😊
አሜን ያረብ ❤❤❤❤
ሙስሊም እንደሆ ኡኣወኩም ነበር ወላሂ የተቆረጠውን አይቼ 🎉❤❤❤
Allahu akber
subhanellah
እስቲ እንደኔ የእሼ ፕሮግራም የሚመቻቹ 👍👍👍🙏እናትነት የለያል እዉነተኛ ፍቅር ያለዉ እናትጋ ነዉ❤
❤❤❤❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭
❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌
እኔ የገረመኝ ግን ሙስሊም ሁና ገብሪኤል ታምናለች😢 ገብሪኤል ያላሰብሽው ደስታ ይስጥሽ🙏❤️
እሷ ሙስልም አይደለችም ልጇ ነው ሙስልም የሆነዉ
@tigist9810 ነው እንዴ ይቅርታ ኣላወኩም ነበር
ኧረ ሙሰወሊም ናት አላህ ይስጠው ስትል ሰምቻታለሁ የምር@@tigist9810
እረ አይቻልም ውዴ
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለህ አላህ በድንህ ላይ ጠንካራ ሁነህ ለአለም እምታስተምር ያርግህ ቃላት የለኝም
እሼ ግን ምን አይነት የሰው ልክ ነህ😢😢ቸሩ መድሀኔአለም ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤
በመጀመርያ ተመስገን አምላኬ … እሸ አንተን የወለደች እናት ሽ አመት ትኑር አቦ ታድለክ ምን አይነት ቅን ልብ ነው ያለክ … እንደናንተ ያሉ ወጣቶችን ፈጣሪ ያብዛልን , ሽ አመት ኑር❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏 bewnt yefbqal esge🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@@tig4592 አሜን አሜን አሜን
እርዱኝ በፈጣሪ
አልቅሼ ስጨርስ ልኮምት እሼ በህይወት ዘመንህ ክፍ ነገር አይግጠምህ አሜን በሉ🤲
Amen amen ❤❤
አሜን አሜን አሜንንንንን ❤❤❤
አሜን❤
አሜን 🙏🥰
እራሴን ታመምኩ በለቅሶ
እሼ ግን ምን ልበልክ ብቻ ምንም የማያልቅበት ፈጣሪ ይጠብቅክ እመቤቴ ካንተ ጋር ትውን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይታደግክ ❤❤❤
መልካም መሥራት እንዴት ያስደስታል። እኛም በተሠማራንበት የሥራ መስክ ለሁሉም የሰው ዘር መካም እናድርግ።
ወላሂ እሸ የእዉነት ሰዉ ነህ አላህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እንዴት እንዳለቀስኩ 😢😢😢
ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ እኔም ለምኘው ኣጥቼ ኣላቅም ለኔ ልዩ ነው የራማው መልኣክ ጠባቂዬ😢❤
አባቴ ቂዱስ ገብርኤል እንካንም ረዳሽ ❤️❤️❤️❤️
ሁላችሁንም አላህ ይርዳችሁ ገብሬኤል የተከበረ መላአክ ነዉ ግን ከራሱ ምንም ማድረግ አይቻለዉም
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረስህ ከፈጣሪ በታች እሼ የብዙዎችን እንባ አባሽ በወለድካቸው ተደሰት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
አችን የሰማሽ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አተ የልቤን ታውቃለህና አተ አሳካልኝ
መሻአላህ ትልቁን ዲን ይዘኸዋል የኔ አበሳ በርታልን አድገህልን እዲናይአላህ ያሳድግህ ምርጥ ወጣትነህበሬታበድንህጠንከረር
ሱናው ዉበቱን ዴፍቶባታል ከኢማንጋር ኢስላም ነዉበታችን እናቱንአላህ ሂድያይስጣት
ዛሬ እኮ ብስራተኛው ገብርኤል ነዉ እንኳን አደረሳቹ
Amen amen amen
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amen amen🙏🙏
Enkuan abero adersen
ምን ልበል ቃል አጣሁ በዚህ በጎ ስራ የተሳቸፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ እህቴ እንኳን ከልጅሽ ጋር በሰላም አገናኘሽቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀንህ እኛንም ተለመነን እልልልልልልልል እንኳን ስለትሽ ሰመረ ❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏
እሼ ምን እንደሚሰማኝ ታቃለህ እግዚአብሔር ምንኛ ቢወደን ነው አንተን የሰጠን ለዘልአለም ከፍፍፍፍፍፍፍ ብለህ በሞገስ ኑርልኝ 😘🙏🙏🙏
❤❤😢😢እልልልልልልልል ደስታ አብሳሪው መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ለእህታችን ደስታን ስላበሰርክልን ክብር ምስጋና ይግባህ እናትና ልጅ ስለተገናኙ በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን😢😢❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
19 አመታት በዉጪ ቪዲዮ የተለቀቀዉም በ 19 ቅዱስ ገብርኤል ቀን። ደስ ይላል!
16 አመት ነው በውጭ
ክክክክክ ምኑን ከምኑ ያገናኙታል
ክክክክክክክክክ አላህ ይቻ ነዉ ያሳካላት አዘበርቁ
በጣምደስይላል እግዚአብሄር ይመስገን❤❤
@@Sumeyaademእየነገረችሽ ነውኮ የቅዱስ ገብርኤል ስራነው ።አለችሽ😅😅❤❤❤እመንጂ አትፍራ
ተጀምሮ እስኪአልቅ በእንባ የጨረስኩት ቪዲዮ እንኳን ቅዱስ ገብርኤል እረዳሽ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ይሂን ኮመንት እሸ አንብቦ ለኔም ለልጅ የትምህርት እድል ቢሰጥልኝ ሌላ ምንም አልፈልግም ልጀ 16 አመቱ እና የ 10 ክፍል ተማሪ ነው በስደት ብቻየን ያለ አባት ነው ያሳደኩት ❤❤❤❤
አሼ እናመሰግናለን ልጆች እባካችሁ ተረዱን ማንም እናት ወዳ ከልጆ መለየት ምትፈልግ የለችም አላህ ቢረዳንና አንድ ላይ ብንኖር ደስ ይላል ተረዱን ልጆች እናትየው ግን አንዱን እምነት ያዢ አንዴ ገብርኤል አንዴ አላህ ትያለሽ አንቺንም አላህ ቀጥተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ሚመለክበት ማይወልደው ማይወለደው አንዱ አላህ እስልምና ነይ አደራ ልጅሽን ግን በእምነቱ እንዳትመጪበት አደራ አደራ አንም አደራህን እስልምናህን ተምረህ ጠንክረህ እናትህን ሂጃብ አልብሳት አደራ
እሺ ምንም አልልም ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የእሷ ታርክ ሁላችንም ቢነካው ይሄንን አመት ሙሉ በስማም መጥፋት ማለት ሄወታችንን ነው የምያበላሻው ከዚህ ይሰውረን
እኛ አረብ ሀገር ያለን ሰወች ለሰው እምንደርስ እጅ ሰው ለኛ ያለ አይመስለኝም ነው አልሀምዱሊላህ እኛም ሀገርና ወገን አለን ለካ 😢አሹየ በጣም ነው የምናመሰግነው ለኛ ለአረብ ሀገር ስደተኞች ልጆቻችንን ጥለን ለተሰደድን ለሁላችን እደተደረከ ነው የተሰማኝ እናመሰግናተለን
ቅዱስ ገብኤር አንቺን እደረዳሽ ሁላችንም ይርዳን
አሜን❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤
እሜን
Amen Amen Amen
Amen amen
መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ለአንች የደረሰሽህ ለእኛም ይድረስልን
የመዳም ቅመም ይገባታል እሼ ቴንኪው ስደት ላንዱ ተሳክቶ ላንዱ ሳይሳካለት እድሜ ልካችን በሰው ሀገር አልሀምዱሊላህ ጤና አታሳጣን
በጣም ትልቅ ስራ ነው ልጅህን ያሳድግልክ
_እኔስ ቃላት አጣሁ ለአንተ እሽ ተባረክ ለዚህ በጎ ስራ የተሳተፋችሁ ሁሉ አላህ ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉🎉_
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ሁሌም ከመከራ ታወጣኛለህ ጠርቼህ አሳፍረኸኝ አታውቅም አሁንም ብዙ አጣብቂኝ ውስጥነኝ ችግሬን ፈተህ በአውደምህረትህ ላይ ቆሜ ለምስክርነት አብቃኝ አሜን🙏🏽❤️
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ አሸ የኛ መልካም ወንድም❤❤❤
ዛሬ ደስ ብሎኛል አግባሁ የሰዉ ደስታ የማስደስታቹ ላይክ አርጉኝ ግን ያገባሁት በህልም ነዉ😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስታክ እውን ይሁን አሜን በል
ባል ናፍቆሺ ነው አላህ ይሰጥሺ ጥሩ ትዳር
😂😂😂😂😂😂😂ደስይብልህ😅😅
የእውን ያድርግልሽ 😂😂😂😂
😅😅😅😅
እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የትኞውም ኢትዮጵያዊ ያላረገውን የእውነት ኢትዮጵያዊነትን መገንባት በተግባር ያሳየህ ለመላው ኢትዮጵያውያን እሼቱ ደርሶዋል ንፁህ አእምሮና አስተሳሰብ ስላለህ ሁላችንም ካንተ ጥሩ ነገርን እንማር የፈጠር እግዚአብሔር ሁሌ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ይባርክህ አሚን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቸሩ መድሀኒአለም አችንም እደረዳዉ እኛንም ይርዳን እፍፍፍ እኔሣ ከቶ አለመታደሌ የምገናኘዉ ከልጆቸ😢😢
Ayezosh
እንዴት ደስ ይላል ያመንሽው ቅዱስ ገብርኤል አሁንም ዘመንሽን በሙሉ በጤና በእድሜ ከልጅሽ ጋ ያኑርሽ❤❤❤እሼ ላንተ ቃል የለኝም
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ🎉🎉የዚችን ምስኪን እምባ ያበሳችሁ ዘራችሁ ይባረክ❤❤❤
እሼ ድግልማርያም ቤትክን በደስታ ትሙላልህ ከ እግዚያቤሂር በታች ሁሉም ባንተ ምክኒያት ሆነ ከነ ቤተሰብህ ተባረክ
እሺ ትልቅ ሰው ለኛ ለስደተኞቻችን የቆምክ ተባረክ ቅድስ ገብርኤል አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክልህ ለናትህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉
አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ ሙስሊም አድርገህ ሰለፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ያረብ
አይ የናተ ነገር 😂😂
ሙስሊም ሆኖ የተፈጠረ የለም 😂😂😂ሰው ሆኖ እንጂ
ሙስሊም ሁነው ሢፈጠሩ ለዛነው ክረስታኖች ተጠመቁየምትሉት።
አግዚአብሔር ስው አድርጎ በአምሳሉ ፈጠረ እንጂ ሙስሊም ክርስቲያን አድርጎ አልፈጠረም ደደብነት
አረ አሁንሰ ያሰጣላኝ ነገር ቤኖረ እንኮን ሙሰሊም ሆንኩ የሚልት ነገረ😮😮😮
ቅዱስ ገብርኤልዬ አባቴ በአፌም ቢሆን እጅግ እወድሃለሁ!!! ስንቱን በደስታ ሞላኸውኮኮኮ የኔ አባት !!!!!
እደው እሸቱን ምንልበለው አላህ እንደው እስተሰባት ትውልድህ ችግርም ናፍቆትምአይካህ አቦ❤❤❤
ያረቢ እሱ ምን ይሻለዋል ወደ እምነትሽ ይመልስሽ የኔ እናትልጁ ደግሞ ፈግግታው❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እሼ አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠኅን ሀብታችን ነህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የምታምኝዉ ቅዱስ ገብርኤል ህልምሽን ሀሳብሽን ስላሳካልሽ እኔም ቅዱስ ገብርኤልን አመሰገንኩት አሁንም የቅዱስ ገብርኤልን ፀበል ተጠመቂ ጤናሽን እንዲሰጥሽ በዚች እናት ወደ ሀገርዋ እንድትገባ አሻራ ያሳረፋችሁ ሰዋች ሁሉ ገናናዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ጎዶሎችሁን ይሙላላችሁ🙏🏾
Eshi yesete sew enba new yabeskekew egezabher yerdah kedus gebrail abatay esu yekedemelh rejem endemen ke teiana yesteh tebark ❤❤
😢😢😢😢❤🎉🥰 😍 😍 😍 ❤ 💗 💓 💗 💗 💗
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በለተቀኑ ብስራት አበስረሽ እንኳን ደስ አለሽ እሼዬ መልካም ሰው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምናለ እኔንም እደዚህ አድርጋችሁ ብታስገቡኝ ሀገሬ እናቴ ባያት ይሄው 13አመቴ አይን አይን እያየች እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢
ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤
Ayizoshii wanaw tenaa kaleshii betesebishii balubetii selam yihunuu hulachinim nenii getaa befekedenaa biredan enigebalen
ግን እኮ ብር እየተባለ ብዙ ነገር ማጣት አለ 13 አመት ሙሉ ስራ የለሽም እህቴ😢
አይዞሽ የኔ እህት
እኔም አለሁ 15 አመቴ አረ አሁንም መረረኝ ያረቢ መቸም አይሞላም አላህ ይሁነን 😢
ለሰጪ ይስጥልን ❤ እሼ ዘርህ ይብዛ
እረ ወሏሂ ቃል አጣሁ እሼ ሽ አመት ኑር ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊይ ነህ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ ያብይን እድሜ ጨምሮ ይስጥህ ቅመሞቸም አይዟችሁ በርቱልኝ ኢንሻ አሏህ እኛም አንድ ቀን እንገባለን ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲
አላህ ለልጇችህ እድሜና ጤና ይሰጥህ የምታደረገዉ በጎነገረመልካሙን እመኘልሀለዉ
አንዴ ልጩህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እንዴት መታደል ነዉ አምላኬ ሆይ ስጠኝ እና ልስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሸቱ ግን በጣም ነው የሚወዲህ ሚርጥ ሰው ነህ❤❤❤❤
እሸ ዘርክ ይባርክ አቦ ዘርክ እደ ጤፍ ይብዛ ሺ አመት ኑርልን
እሼ አንተ ነህ የሀገር ካስማ የእናቶች እንባ አባሽ ከነልጆችህ ተባረክ❤❤❤❤
በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት አሼ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ
በሀቅ የሚመለክ አምላክ አንድ አላህ ብቻና ብቻ ነው የሚል ደምሩኝ ❤
አሽሀዱ አላ ኢላ ሀይለሎ ወሸሀዱ አነ ሙሀመድ ረሱለላ
❤❤❤
💞💞💞💞💕💕💕💖💖💯👌
ሰለ እምነት ማን አወራ ከዚህ
@@DdfcDfff 😂😂😂 እኛ አወራን
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ መጋቤ ሐዲስጥበቃህ አይለየን የራማው ንጉስ
እንደ እናት ናፍቅት ከባድ ነገር የለም😢ከ አላህ በላይ ላንቺ አልበልጥም ላንቺ አላስብም " ወላሂ❤
እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዴሁም በጣም አስለቀሰቺኛ # እግዚአብሔር ሆይ ከልጂቻቹን ጋር አኑረን በምንም አይነት የተለያያነው አገናኛን😂
የእውነት በጣም ኘው ደስስስስ ያለኝ እኛን በስደት ያለነውን ልጆችህን የልባችነን መሻት ፈፅመህ ከልጆቻችን ጋር በሰላም አገናኘን ቅዱስ ገብርኤልአባቴ እነኳን ደስስስስስ አለሽ እህቴ❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
እሼ ተባረክ የኧው እኛ ስት ዓመት ሰው ሀገር እንፈገፈጋለን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤
በመጀመሪያ ክብር ሁሉ ለድንግል ልጅ በመቀጠል እሼ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ብድር ይግበህ ተባረክ ለኔ የተደረገ ያክል በጣም ደስ አለኝ እሽዬ ተባረክልኝ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁላችን በያለንበት ምን ያህል እየተጎዳን እንደሆነ ነዉ የተረዳሁት እኔም ልጀ ካየሁት 12አመቴ እናቴ ነይ ነዉ የሚለኝ እዉነት እራሴን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ አላህ በሰላም ያገናኘን ❤
አብሳሪው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል እንኳን በሰላም ለሀገርሺ አበቃሺ👏👏👏👏👏👏እሼ እመቤታችን ትጠብቅህ ወንድም አህዛቦች በማይመለከታችሁ እየገባችሁ ስለእምነት ከምትዘባርቁ የተቸገር እርዱ በእምነት ብቻ አይፀደቅም ተግባርም ሲኖርበትነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍቅርናት ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ💒💒❤❤🕊
እሼ❤❤ይሁላችንም እንባ ነው ያበስከው አላህ ይኤን ልብህን አይቀይርብክ በጣም እናመስግናለን ለምታደርገው በጎ ነገሮች ሁሉ መልካም ሰው💓ከማዳም ቅመሞች🎉🎉
ኢትዮጵያ ሀገሬ 😢😢😢😢😢😢😢😢ሰላምሽ ይመለስ እናተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ❤❤❤ኤርትራዊያን❤❤❤እግዚአብሄር በሰፌ እጁ ይስጣችሁ ተባረኩ ፍቅር ደስታ ጤና ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም ልጄ እራበችኝ 😢😢😢😢በቃ የማይሞላ ኑሮ ግን ኢንሻ አላህ አንድቀን ይሞላል😢😢😢😢😢
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለአንች ያደረገውን ለሁላችን ይድረስልን❤❤❤አቤት መታደል አሸ እድሜና ጤና ያድላቹሁ ስደት ክፍ ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን .....የደስታ እንባ ነው የተሰማኝ....ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ይሁን
እግዚሀብሄር ልፋትሽን ቆጠረልሽ ተመስገ ልጅሽን ለትልቅ ደረጃ ያብቃልሽ እሸቱ እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤
እሼ እረ እኔ ቃላት አጠረኝ እናት እንኳን ላገርሽ አበቃሽ ልጅሽም እንኳን ደስ አለው እርፍ በይ ባገርሽ እድሜ ለእሼ
እውነት ነው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፈጥኖ ደራሽ ነው❤
ስለ እሷ ደስ አለኝ አለቀስኩኝም እሸቱ መለሰ ዘርህ ይብዛ ቤት እና ሁሉንም ነገር ላሟላችሁላት እግዚአብሄር በወጣ ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አለሽ ልጇም እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሼን የምወደዉ በምክንያት ነዉ ኢትዮጵያዊነትን ሳይበረዝነዉ የማይበት የወለድከዉ ይባረክ አብሳሪዉ ገብርኤል ሁሌም ደስታን ያብስርህ እንኮን የሰራኸዉ የረገጥከዉም ይባረክ ማርያምን እራሴን እስኪያመኝነዉ ያለቀስኩት ከልጇጋር ስትገናኝ ያለዉ ስሜት የኔልጅ እኔም አንድቀን አገኝሻለሁ
የድንግል አብሳሪ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አንችን እንደረዳሽ እኛንም ይርዳን🙇♀️
እሼ ከፍ በል በስራ በሁሉም ነገር እመብርሃን ትቅደምልህ ተባረክ ቃል የለኝም 🙏🙏👏👏👏👏
አሼ እድለኛ ነህ ባንተ ሰው ሰበብ ሲደሰት ማየት 🥺🥺🥺🥺🥺 ደስ ይላል መጨረሻህን ያሳምረው 🙏🙏
እሼ ዘመንክ ይባረክ አይ ስደት 19አመት ጭራሽ ለትኬትም የላትም ወየው እድሜያችን😢 በከቱ
እውነቴን እምለው ልጄ በጣም የናፈቀኝ እንካን ደስ ያለሽ የኔ መጨረሻ እንደዚ ሚመስለኝ ፈጣሪዬ ለልጄ ሚያስፈልገኝን ስጠ ከልጄ ጎን ልኡን ያረብ
አሜን
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በለተቀኑ ብስራት አበሰረሽ እንኳን ደስ አለሽ 🎉እሼ መልካም ሰዉ 🥰
እኔም ልጄ ይሄንን ሳይለኝ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤
Amin.mare😢
መሸአላሕ የሙሥሊም ወንድሜ አብሪያቸውነው ያለቀስኩት😢😢😢😢
አሸ ለአስተያየት ቃላት አጣሁ ዘር እና ዘመን እባረክ አደራ እባክህን ከሜል ጋር ፼ ውለዱ ክበዱ ተባረኩ ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባረካችሁ በጣም ከሚለው በላይ ደስ ብሎኛል የኔ እናቴ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በሰላም አበቃሽ ልጅሽ እንኳን በሰላም አበቃ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እሄ ፕሮግራም በጣም ነዉ የሚአስለቅሰኝ አንዳንዴ እድለኛ ነኝ እላለሁ ወልጄ ባለመሰደዴ በላጤ ነት መሰደዴን ወደድኩት
እረ እኔ ደግሞ እድለኛ ነኝ ብዬ ነው ማስበው ስደት አይሞላም ሳይታሰብ ነው እድሜ የሚሄደው
መዉለድ ትልቅ ስጦታነዉ ማማ ናፍቆቱ እንዳለ ሆኖ ግን ለመኖርሽ ለደስታሽ ሰበብ ነዉ ልጅ
እሼ ተባረክ በእዉነት የዛሬዉ የተለዬ ነዉ እባየን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነዉ ያይሁት🥺🥺እደዛሬ ተደስቼ አላቅም ጥሩ ስራ ሰራህ❤🙏 አተ ልዩ ሰዉ ነህ በምን ቃል ልግለፅህ ❤🙏🙏እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይህ አተን የወለደች እናት መታ በሆንህ ነበር በእዉነቱ 🤲ይትባረክ እድግ በል ልክ እደሼ እድትሆን ምኞቴ ነዉ ሜሉ እመብርሃን ትቅረብሽ🙏🙏❤❤
በእለተ።ቀኑ።ቅዱስ።ገብርኤል።ደረሰልሽ።ለሁላችንም።ይድረስልነ።እሸ።ተባረክ።ቃላት።የለኝም።አብሬ።ነው።ያለቀስኩ።
ቅዱስ ገብርኤል ቤታቹን በበረከት ይሙላላቹ እናት እና ልጅ እዲገናኙ ሀገር እንድገባ ላደረጋቹ ባጠቃላይ በወጣ ይተካ❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
የተመረቅህ አላህ ሰቶህ የምሰጥ ልጅ እድሜህን ያርዝመው
ወልደ ገብርኤል ወንድማችን ቅዱስ ገብርኤል አይለይህ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እመቤቴ እንኳን ለልጅሽ አይን አበቃሽ ለሁላችንም እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን ።
አሁን አንተም እንደ አንድ ሰው ልትሞት ነው እሼ ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
አይሞትም 😢😢
ከሞት ማን ይቀራል@@Zufannigatu-ii1wf
ተባረክ ❤❤❤ ምርጥ ጀግና የኢትጵያ ልጅደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል❤ እንኳን ለሀገርሽ🙏 አባቃሽ እኞንም ለሀገራችን ያብቃን😢🙏🙏🙏
ቅዱስ ገብኤል ላንቺ የደረሰ ለኔም ይድረስለልኝ ... እሼ ድንግል ማርያም ዋጋህን ትክፈለው
አቤት ቅዱስ ገብርኤል ተምርህ ብዙ ነው እኔም አንድ ቀን የልቤ ሞልቶ እንደም መሰክር እርግጠኛ ነኝ
አሼው በጣም ጥሩ ሰዉ ናችሁ አስከነ ቤተሰብህ ክሩው ሁላችሁም አግዛብሔር ይባርካችሁ ቀላል ሥራ አይደለም የምትሰሩት ሥራ ያንተን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር የሚያስቀውን ስስቅ የምያስልቅሰውን ሳለቅስ 🙏🙏❤️❤️❤️በርታ 💪💪
ልጁ ተነስቶ ሶላቱን ሲሰግድ እስኪ እንዴኔ ደስ ያለው 👍👍👍👍
እኔ ወላሂ❤❤❤❤
እኔ
እኔምወላሂ
ሱበሀን አላህ ወይኔ እንደኔ ደሥ ያለዉ ያአላህን ሥም ሢያነሳ❤❤❤
❤❤❤ያሰላም ወላሂ❤
መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ደስታ አብሳሪው ❤❤
ደስታን ለእህታቺን ስላበሰርካት እናመሰግንሀለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Amen
የሚሰጡ እጆች ይባረኩ የምትሰጡ ሰዎች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሙሉ የምትሰጡት አያሳጣችሁ እሸቱ አሁንም በጸጋ ላይ ጸጋ በበረከት ላይ በረከት በእውቀት ላይ እውቀት እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልን ቤተሰብህን ዘርህን ይባርክልህ።
ይሄን ስሜት ልጅ ያለው ብቻ ነው የሚያቀው
እሼ መደብህ ላይ ኣቅርበኝ😢😢
❤❤❤❤
እሼ ከቃል በላይ ነው የሰራከው ስራ በጣም ደስ የሚል ነው የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ የዘራከው ይብቀል የወለድከው ይደክ ተባረክልን እሼ የሰውነት ውሃ ልክ ባለ ማህተቡ እናት እና ልጅ እንኳን ደስ ያላቹ ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው ለመነ ፈጣን ተራዳይነቱ ለሁላቹም ይድረስ አሜን በዚህ በጎ ስራ የተሰማራቹ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋቹን ይክፍል
ማሻአላህ ልጅ ሶላቱን ሲሠግድ ደስ አለኝ ወላሂ እናቱን አላህ ሂዲያ ይስጥለት😢❤❤
አላህበድነል ኢስላም ያፅናው ያረህማን ለናቱም አላህ ሂድያይስጣት
Inshaalah
በጣም
የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል አንተ ታምረኛ ብዙ ነው ታሪክህ ቁሜ በአውደ ምህረት እንድመሰክርልህ አብቃኝ አባቴ አንተ እኮ ድንቅ ነው ስራህ
ከሁሉም ደስ ያለኝ ተነስቶ ሶላቱን ሲሰግድ አላህ ያጠንክርህ❤😊
አሜን ያረብ ❤❤❤❤
ሙስሊም እንደሆ ኡኣወኩም ነበር ወላሂ የተቆረጠውን አይቼ 🎉❤❤❤
Allahu akber
subhanellah
እስቲ እንደኔ የእሼ ፕሮግራም የሚመቻቹ 👍👍👍🙏እናትነት የለያል እዉነተኛ ፍቅር ያለዉ እናትጋ ነዉ❤
❤❤❤❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭
❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️
❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️
👌👌👌👌👌👌👌👌
እኔ የገረመኝ ግን ሙስሊም ሁና ገብሪኤል ታምናለች😢 ገብሪኤል ያላሰብሽው ደስታ ይስጥሽ🙏❤️
እሷ ሙስልም አይደለችም ልጇ ነው ሙስልም የሆነዉ
@tigist9810 ነው እንዴ ይቅርታ ኣላወኩም ነበር
ኧረ ሙሰወሊም ናት አላህ ይስጠው ስትል ሰምቻታለሁ የምር@@tigist9810
እረ አይቻልም ውዴ
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለህ አላህ በድንህ ላይ ጠንካራ ሁነህ ለአለም እምታስተምር ያርግህ ቃላት የለኝም
እሼ ግን ምን አይነት የሰው ልክ ነህ😢😢
ቸሩ መድሀኔአለም ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤
በመጀመርያ ተመስገን አምላኬ … እሸ አንተን የወለደች እናት ሽ አመት ትኑር አቦ ታድለክ ምን አይነት ቅን ልብ ነው ያለክ … እንደናንተ ያሉ ወጣቶችን ፈጣሪ ያብዛልን , ሽ አመት ኑር❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏 bewnt yefbqal esge🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@@tig4592 አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤
እርዱኝ በፈጣሪ
አልቅሼ ስጨርስ ልኮምት እሼ በህይወት ዘመንህ ክፍ ነገር አይግጠምህ አሜን በሉ🤲
Amen amen ❤❤
አሜን አሜን አሜንንንንን ❤❤❤
አሜን❤
አሜን 🙏🥰
እራሴን ታመምኩ በለቅሶ
እሼ ግን ምን ልበልክ ብቻ ምንም የማያልቅበት ፈጣሪ ይጠብቅክ እመቤቴ ካንተ ጋር ትውን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይታደግክ ❤❤❤
መልካም መሥራት እንዴት ያስደስታል። እኛም በተሠማራንበት የሥራ መስክ ለሁሉም የሰው ዘር መካም እናድርግ።
ወላሂ እሸ የእዉነት ሰዉ ነህ አላህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እንዴት እንዳለቀስኩ 😢😢😢
ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ እኔም ለምኘው ኣጥቼ ኣላቅም ለኔ ልዩ ነው የራማው መልኣክ ጠባቂዬ😢❤
አባቴ ቂዱስ ገብርኤል እንካንም ረዳሽ ❤️❤️❤️❤️
ሁላችሁንም አላህ ይርዳችሁ ገብሬኤል የተከበረ መላአክ ነዉ ግን ከራሱ ምንም ማድረግ አይቻለዉም
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረስህ ከፈጣሪ በታች እሼ የብዙዎችን እንባ አባሽ በወለድካቸው ተደሰት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
አችን የሰማሽ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አተ የልቤን ታውቃለህና አተ አሳካልኝ
መሻአላህ ትልቁን ዲን ይዘኸዋል የኔ አበሳ በርታልን አድገህልን እዲናይአላህ ያሳድግህ ምርጥ ወጣትነህበሬታበድንህጠንከረር
ሱናው ዉበቱን ዴፍቶባታል ከኢማንጋር ኢስላም ነዉበታችን እናቱንአላህ ሂድያይስጣት
ዛሬ እኮ ብስራተኛው ገብርኤል ነዉ እንኳን አደረሳቹ
Amen amen amen
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amen amen🙏🙏
Enkuan abero adersen
Enkuan abero adersen
ምን ልበል ቃል አጣሁ በዚህ በጎ ስራ የተሳቸፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ እህቴ እንኳን ከልጅሽ ጋር በሰላም አገናኘሽ
ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀንህ እኛንም ተለመነን እልልልልልልልል እንኳን ስለትሽ ሰመረ ❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏
እሼ ምን እንደሚሰማኝ ታቃለህ እግዚአብሔር ምንኛ ቢወደን ነው አንተን የሰጠን ለዘልአለም ከፍፍፍፍፍፍፍ ብለህ በሞገስ ኑርልኝ 😘🙏🙏🙏
❤❤😢😢እልልልልልልልል ደስታ አብሳሪው መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ለእህታችን ደስታን ስላበሰርክልን ክብር ምስጋና ይግባህ እናትና ልጅ ስለተገናኙ በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን😢😢❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
19 አመታት በዉጪ ቪዲዮ የተለቀቀዉም በ 19 ቅዱስ ገብርኤል ቀን። ደስ ይላል!
16 አመት ነው በውጭ
ክክክክክ ምኑን ከምኑ ያገናኙታል
ክክክክክክክክክ አላህ ይቻ ነዉ ያሳካላት አዘበርቁ
በጣምደስይላል እግዚአብሄር ይመስገን❤❤
@@Sumeyaademእየነገረችሽ ነውኮ የቅዱስ ገብርኤል ስራነው ።አለችሽ😅😅❤❤❤እመንጂ አትፍራ
ተጀምሮ እስኪአልቅ በእንባ የጨረስኩት ቪዲዮ እንኳን ቅዱስ ገብርኤል እረዳሽ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ይሂን ኮመንት እሸ አንብቦ ለኔም ለልጅ የትምህርት እድል ቢሰጥልኝ ሌላ ምንም አልፈልግም ልጀ 16 አመቱ እና የ 10 ክፍል ተማሪ ነው በስደት ብቻየን ያለ አባት ነው ያሳደኩት ❤❤❤❤
አሼ እናመሰግናለን ልጆች እባካችሁ ተረዱን ማንም እናት ወዳ ከልጆ መለየት ምትፈልግ የለችም አላህ ቢረዳንና አንድ ላይ ብንኖር ደስ ይላል ተረዱን ልጆች እናትየው ግን አንዱን እምነት ያዢ አንዴ ገብርኤል አንዴ አላህ ትያለሽ አንቺንም አላህ ቀጥተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ሚመለክበት ማይወልደው ማይወለደው አንዱ አላህ እስልምና ነይ አደራ ልጅሽን ግን በእምነቱ እንዳትመጪበት አደራ አደራ አንም አደራህን እስልምናህን ተምረህ ጠንክረህ እናትህን ሂጃብ አልብሳት አደራ
እሺ ምንም አልልም ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የእሷ ታርክ ሁላችንም ቢነካው ይሄንን አመት ሙሉ በስማም መጥፋት ማለት ሄወታችንን ነው የምያበላሻው ከዚህ ይሰውረን
እኛ አረብ ሀገር ያለን ሰወች ለሰው እምንደርስ እጅ ሰው ለኛ ያለ አይመስለኝም ነው አልሀምዱሊላህ እኛም ሀገርና ወገን አለን ለካ 😢አሹየ በጣም ነው የምናመሰግነው ለኛ ለአረብ ሀገር ስደተኞች ልጆቻችንን ጥለን ለተሰደድን ለሁላችን እደተደረከ ነው የተሰማኝ እናመሰግናተለን
ቅዱስ ገብኤር አንቺን እደረዳሽ ሁላችንም ይርዳን
አሜን❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤
እሜን
Amen Amen Amen
Amen amen
መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ለአንች የደረሰሽህ ለእኛም ይድረስልን
የመዳም ቅመም ይገባታል እሼ ቴንኪው ስደት ላንዱ ተሳክቶ ላንዱ ሳይሳካለት እድሜ ልካችን በሰው ሀገር አልሀምዱሊላህ ጤና አታሳጣን
Amen 🙏🙏🙏
በጣም ትልቅ ስራ ነው ልጅህን ያሳድግልክ
_እኔስ ቃላት አጣሁ ለአንተ እሽ ተባረክ ለዚህ በጎ ስራ የተሳተፋችሁ ሁሉ አላህ ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉🎉_
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ሁሌም ከመከራ ታወጣኛለህ ጠርቼህ አሳፍረኸኝ አታውቅም አሁንም ብዙ አጣብቂኝ ውስጥነኝ ችግሬን ፈተህ በአውደምህረትህ ላይ ቆሜ ለምስክርነት አብቃኝ አሜን🙏🏽❤️
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ አሸ የኛ መልካም ወንድም❤❤❤
ዛሬ ደስ ብሎኛል አግባሁ የሰዉ ደስታ የማስደስታቹ ላይክ አርጉኝ ግን ያገባሁት በህልም ነዉ😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስታክ እውን ይሁን አሜን በል
ባል ናፍቆሺ ነው አላህ ይሰጥሺ ጥሩ ትዳር
😂😂😂😂😂😂😂ደስይብልህ😅😅
የእውን ያድርግልሽ 😂😂😂😂
😅😅😅😅
እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የትኞውም ኢትዮጵያዊ ያላረገውን የእውነት ኢትዮጵያዊነትን መገንባት በተግባር ያሳየህ ለመላው ኢትዮጵያውያን እሼቱ ደርሶዋል ንፁህ አእምሮና አስተሳሰብ ስላለህ ሁላችንም ካንተ ጥሩ ነገርን እንማር የፈጠር እግዚአብሔር ሁሌ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ይባርክህ አሚን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቸሩ መድሀኒአለም አችንም እደረዳዉ እኛንም ይርዳን እፍፍፍ እኔሣ ከቶ አለመታደሌ የምገናኘዉ ከልጆቸ😢😢
Ayezosh
እንዴት ደስ ይላል ያመንሽው ቅዱስ ገብርኤል አሁንም ዘመንሽን በሙሉ በጤና በእድሜ ከልጅሽ ጋ ያኑርሽ❤❤❤እሼ ላንተ ቃል የለኝም
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ🎉🎉የዚችን ምስኪን እምባ ያበሳችሁ ዘራችሁ ይባረክ❤❤❤
እሼ ድግልማርያም ቤትክን በደስታ ትሙላልህ ከ እግዚያቤሂር በታች ሁሉም ባንተ ምክኒያት ሆነ ከነ ቤተሰብህ ተባረክ
እሺ ትልቅ ሰው ለኛ ለስደተኞቻችን የቆምክ ተባረክ ቅድስ ገብርኤል አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክልህ ለናትህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉
አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ ሙስሊም አድርገህ ሰለፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ያረብ
አይ የናተ ነገር 😂😂
ሙስሊም ሆኖ የተፈጠረ የለም 😂😂😂ሰው ሆኖ እንጂ
ሙስሊም ሁነው ሢፈጠሩ ለዛነው ክረስታኖች ተጠመቁየምትሉት።
አግዚአብሔር ስው አድርጎ በአምሳሉ ፈጠረ እንጂ ሙስሊም ክርስቲያን አድርጎ አልፈጠረም ደደብነት
አረ አሁንሰ ያሰጣላኝ ነገር ቤኖረ እንኮን ሙሰሊም ሆንኩ የሚልት ነገረ😮😮😮
ቅዱስ ገብርኤልዬ አባቴ በአፌም ቢሆን እጅግ እወድሃለሁ!!! ስንቱን በደስታ ሞላኸውኮኮኮ የኔ አባት !!!!!
እደው እሸቱን ምንልበለው አላህ እንደው እስተሰባት ትውልድህ ችግርም ናፍቆትምአይካህ አቦ❤❤❤
ያረቢ እሱ ምን ይሻለዋል ወደ እምነትሽ ይመልስሽ የኔ እናትልጁ ደግሞ ፈግግታው❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እሼ አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠኅን ሀብታችን ነህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የምታምኝዉ ቅዱስ ገብርኤል ህልምሽን ሀሳብሽን ስላሳካልሽ እኔም ቅዱስ ገብርኤልን አመሰገንኩት አሁንም የቅዱስ ገብርኤልን ፀበል ተጠመቂ ጤናሽን እንዲሰጥሽ በዚች እናት ወደ ሀገርዋ እንድትገባ አሻራ ያሳረፋችሁ ሰዋች ሁሉ ገናናዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ጎዶሎችሁን ይሙላላችሁ🙏🏾
Eshi yesete sew enba new yabeskekew egezabher yerdah kedus gebrail abatay esu yekedemelh rejem endemen ke teiana yesteh tebark ❤❤
😢😢😢😢❤🎉🥰 😍 😍 😍 ❤ 💗 💓 💗 💗 💗
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በለተቀኑ ብስራት አበስረሽ እንኳን ደስ አለሽ እሼዬ መልካም ሰው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምናለ እኔንም እደዚህ አድርጋችሁ ብታስገቡኝ ሀገሬ እናቴ ባያት ይሄው 13አመቴ አይን አይን እያየች እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢
ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤
Ayizoshii wanaw tenaa kaleshii betesebishii balubetii selam yihunuu hulachinim nenii getaa befekedenaa biredan enigebalen
ግን እኮ ብር እየተባለ ብዙ ነገር ማጣት አለ 13 አመት ሙሉ ስራ የለሽም እህቴ😢
አይዞሽ የኔ እህት
እኔም አለሁ 15 አመቴ አረ አሁንም መረረኝ ያረቢ መቸም አይሞላም አላህ ይሁነን 😢
ለሰጪ ይስጥልን ❤ እሼ ዘርህ ይብዛ
እረ ወሏሂ ቃል አጣሁ እሼ ሽ አመት ኑር ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊይ ነህ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ ያብይን እድሜ ጨምሮ ይስጥህ ቅመሞቸም አይዟችሁ በርቱልኝ ኢንሻ አሏህ እኛም አንድ ቀን እንገባለን ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲
አላህ ለልጇችህ እድሜና ጤና ይሰጥህ የምታደረገዉ በጎነገረመልካሙን እመኘልሀለዉ
አንዴ ልጩህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እንዴት መታደል ነዉ አምላኬ ሆይ ስጠኝ እና ልስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሸቱ ግን በጣም ነው የሚወዲህ ሚርጥ ሰው ነህ❤❤❤❤
እሸ ዘርክ ይባርክ አቦ ዘርክ እደ ጤፍ ይብዛ ሺ አመት ኑርልን
እሼ አንተ ነህ የሀገር ካስማ የእናቶች እንባ አባሽ ከነልጆችህ ተባረክ❤❤❤❤
በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት አሼ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ
በሀቅ የሚመለክ አምላክ አንድ አላህ ብቻና ብቻ ነው የሚል ደምሩኝ ❤
አሽሀዱ አላ ኢላ ሀይለሎ ወሸሀዱ አነ ሙሀመድ ረሱለላ
❤❤❤
💞💞💞💞💕💕💕💖💖💯👌
ሰለ እምነት ማን አወራ ከዚህ
@@DdfcDfff 😂😂😂 እኛ አወራን
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ መጋቤ ሐዲስ
ጥበቃህ አይለየን የራማው ንጉስ
እንደ እናት ናፍቅት ከባድ ነገር የለም😢
ከ አላህ በላይ ላንቺ አልበልጥም ላንቺ አላስብም " ወላሂ❤
እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዴሁም በጣም አስለቀሰቺኛ # እግዚአብሔር ሆይ ከልጂቻቹን ጋር አኑረን በምንም አይነት የተለያያነው አገናኛን😂
የእውነት በጣም ኘው ደስስስስ ያለኝ እኛን በስደት ያለነውን ልጆችህን የልባችነን መሻት ፈፅመህ ከልጆቻችን ጋር በሰላም አገናኘን ቅዱስ ገብርኤልአባቴ እነኳን ደስስስስስ አለሽ እህቴ❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
እሼ ተባረክ የኧው እኛ ስት ዓመት ሰው ሀገር እንፈገፈጋለን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤
በመጀመሪያ ክብር ሁሉ ለድንግል ልጅ በመቀጠል እሼ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ብድር ይግበህ ተባረክ ለኔ የተደረገ ያክል በጣም ደስ አለኝ እሽዬ ተባረክልኝ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁላችን በያለንበት ምን ያህል እየተጎዳን እንደሆነ ነዉ የተረዳሁት እኔም ልጀ ካየሁት 12አመቴ እናቴ ነይ ነዉ የሚለኝ እዉነት እራሴን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ አላህ በሰላም ያገናኘን ❤
አብሳሪው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል እንኳን በሰላም ለሀገርሺ አበቃሺ👏👏👏👏👏👏እሼ እመቤታችን ትጠብቅህ ወንድም አህዛቦች በማይመለከታችሁ እየገባችሁ ስለእምነት ከምትዘባርቁ የተቸገር እርዱ በእምነት ብቻ አይፀደቅም ተግባርም ሲኖርበትነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍቅርናት ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ💒💒❤❤🕊
እሼ❤❤ይሁላችንም እንባ ነው ያበስከው አላህ ይኤን ልብህን አይቀይርብክ በጣም እናመስግናለን ለምታደርገው በጎ ነገሮች ሁሉ መልካም ሰው💓ከማዳም ቅመሞች🎉🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ሀገሬ 😢😢😢😢😢😢😢😢ሰላምሽ ይመለስ እናተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ❤❤❤ኤርትራዊያን❤❤❤እግዚአብሄር በሰፌ እጁ ይስጣችሁ ተባረኩ ፍቅር ደስታ ጤና ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም ልጄ እራበችኝ 😢😢😢😢በቃ የማይሞላ ኑሮ ግን ኢንሻ አላህ አንድቀን ይሞላል😢😢😢😢😢
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለአንች ያደረገውን ለሁላችን ይድረስልን❤❤❤አቤት መታደል አሸ እድሜና ጤና ያድላቹሁ ስደት ክፍ ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን .....የደስታ እንባ ነው የተሰማኝ....ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ይሁን
እግዚሀብሄር ልፋትሽን ቆጠረልሽ ተመስገ ልጅሽን ለትልቅ ደረጃ ያብቃልሽ እሸቱ እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤
እሼ እረ እኔ ቃላት አጠረኝ እናት እንኳን ላገርሽ አበቃሽ ልጅሽም እንኳን ደስ አለው እርፍ በይ ባገርሽ እድሜ ለእሼ
እውነት ነው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፈጥኖ ደራሽ ነው❤
ስለ እሷ ደስ አለኝ አለቀስኩኝም እሸቱ መለሰ ዘርህ ይብዛ ቤት እና ሁሉንም ነገር ላሟላችሁላት እግዚአብሄር በወጣ ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አለሽ ልጇም እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እሼን የምወደዉ በምክንያት ነዉ ኢትዮጵያዊነትን ሳይበረዝነዉ የማይበት የወለድከዉ ይባረክ አብሳሪዉ ገብርኤል ሁሌም ደስታን ያብስርህ እንኮን የሰራኸዉ የረገጥከዉም ይባረክ ማርያምን እራሴን እስኪያመኝነዉ ያለቀስኩት ከልጇጋር ስትገናኝ ያለዉ ስሜት የኔልጅ እኔም አንድቀን አገኝሻለሁ
የድንግል አብሳሪ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አንችን እንደረዳሽ እኛንም ይርዳን🙇♀️
እሼ ከፍ በል በስራ በሁሉም ነገር እመብርሃን ትቅደምልህ ተባረክ ቃል የለኝም 🙏🙏👏👏👏👏
አሼ እድለኛ ነህ ባንተ ሰው ሰበብ ሲደሰት ማየት 🥺🥺🥺🥺🥺 ደስ ይላል መጨረሻህን ያሳምረው 🙏🙏
እሼ ዘመንክ ይባረክ አይ ስደት 19አመት ጭራሽ ለትኬትም የላትም ወየው እድሜያችን😢 በከቱ
እውነቴን እምለው ልጄ በጣም የናፈቀኝ እንካን ደስ ያለሽ የኔ መጨረሻ እንደዚ ሚመስለኝ ፈጣሪዬ ለልጄ ሚያስፈልገኝን ስጠ ከልጄ ጎን ልኡን ያረብ
አሜን
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በለተቀኑ ብስራት አበሰረሽ እንኳን ደስ አለሽ 🎉እሼ መልካም ሰዉ 🥰
እኔም ልጄ ይሄንን ሳይለኝ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤
Amin.mare😢
መሸአላሕ የሙሥሊም ወንድሜ አብሪያቸውነው ያለቀስኩት😢😢😢😢
አሸ ለአስተያየት ቃላት አጣሁ ዘር እና ዘመን እባረክ አደራ እባክህን ከሜል ጋር ፼ ውለዱ ክበዱ ተባረኩ ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባረካችሁ በጣም ከሚለው በላይ ደስ ብሎኛል የኔ እናቴ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በሰላም አበቃሽ ልጅሽ እንኳን በሰላም አበቃ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እሄ ፕሮግራም በጣም ነዉ የሚአስለቅሰኝ አንዳንዴ እድለኛ ነኝ እላለሁ ወልጄ ባለመሰደዴ በላጤ ነት መሰደዴን ወደድኩት
እረ እኔ ደግሞ እድለኛ ነኝ ብዬ ነው ማስበው ስደት አይሞላም ሳይታሰብ ነው እድሜ የሚሄደው
መዉለድ ትልቅ ስጦታነዉ ማማ ናፍቆቱ እንዳለ ሆኖ ግን ለመኖርሽ ለደስታሽ ሰበብ ነዉ ልጅ
እሼ ተባረክ በእዉነት የዛሬዉ የተለዬ ነዉ እባየን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነዉ ያይሁት🥺🥺እደዛሬ ተደስቼ አላቅም ጥሩ ስራ ሰራህ❤🙏 አተ ልዩ ሰዉ ነህ በምን ቃል ልግለፅህ ❤🙏🙏እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይህ አተን የወለደች እናት መታ በሆንህ ነበር በእዉነቱ 🤲ይትባረክ እድግ በል ልክ እደሼ እድትሆን ምኞቴ ነዉ ሜሉ እመብርሃን ትቅረብሽ🙏🙏❤❤
በእለተ።ቀኑ።ቅዱስ።ገብርኤል።ደረሰልሽ።ለሁላችንም።ይድረስልነ።እሸ።ተባረክ።ቃላት።የለኝም።አብሬ።ነው።ያለቀስኩ።
ቅዱስ ገብርኤል ቤታቹን በበረከት ይሙላላቹ እናት እና ልጅ እዲገናኙ ሀገር እንድገባ ላደረጋቹ ባጠቃላይ በወጣ ይተካ❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
የተመረቅህ አላህ ሰቶህ የምሰጥ ልጅ እድሜህን ያርዝመው
ወልደ ገብርኤል ወንድማችን ቅዱስ ገብርኤል አይለይህ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እመቤቴ እንኳን ለልጅሽ አይን አበቃሽ ለሁላችንም እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን ።
አሁን አንተም እንደ አንድ ሰው ልትሞት ነው እሼ ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
አይሞትም 😢😢
ከሞት ማን ይቀራል@@Zufannigatu-ii1wf
ተባረክ ❤❤❤ ምርጥ ጀግና የኢትጵያ ልጅ
ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል❤ እንኳን ለሀገርሽ🙏 አባቃሽ እኞንም ለሀገራችን ያብቃን😢🙏🙏🙏