Thank you brother for a DETAILED view of the Corridor project. Your narrative (explanation) makes it much easier to understand where, what we are looking at. I also LOVE your positive attitude towards the project. Keep up the GREAT work. I am a new Subscriber 💚💛❤
thank you for posting! was raised in Arsho Gebi, can't wait to see the final project
እናመሰግናለን አገላለፅህ እዛ ያለን እስኪመስል ነው የምንቃኘው ይሄው ከኛ የሚጠበቀውን ስብስክራይብ ላይክ ሼር አርገናል በርታ
በጣም ጎበዝ ነህ በደንብ ታሳያለህ
Thank you brother for a DETAILED view of the Corridor project. Your narrative (explanation) makes it much easier to understand where, what we are looking at. I also LOVE your positive attitude towards the project. Keep up the GREAT work. I am a new Subscriber 💚💛❤
Tnx my bro for your sugestion
እየተገነባ ያለው አዲስ ከተማ ነው:: እድሜያቸውን ያርዝመው ❤❤❤
ያሳጥረው!
በጣም ቆንጆ Video ነው
“በፍጥነት እየተገነባ ነው” ያልከው ኮምፕሌክስ ባለ አምስት ወለል የንግድ መናህሪያ ነው። ባለቤቱ ቴምር የሚባለው ንብረት አልሚ (real estate developer) ሲሆን በዚህ አመት (2017) አጠናቅቀዋለሁ ብሎ መደብሮችን ለሽያጭ እያስተዋወቀ ይገኛል።
ለጣይቱ ማእከል የተሰጠው ህንፃ የነጋድራስ ሀብተጊዮርጊስ ወልደሚካኤል ቤት ነበር። በዚህ የተነሳ በህዝብ ዘንድ የነጋድራስ ቤት ይባል ነበር። በብዙ አዋቂዎች ግምት እስከ 1950ዎቹ ድረስ በውበቱም በልዩ የቦታ ምልክትነቱም አዲሳባ ውስጥ ብዙ ተወዳዳሪ አልነበረውም። የፈረንሳይ ለጋሲዮን፣ ያዲሳባ ማዘጋጃ ቤት፣ ፍርድቤት፣ ... በመሆን ያገለገለ ታሪካዊ ህንፃ ነው።
nice information god blees you
I like you channel because you explaining
I subscribed your channel because you're real vlogger who explains in good manner. Keep it up bro ❤
Thank you brother! Great context.
My pleasure!
Informative
Thank you.
እረ በመድሀኒዓለም ከአፋችን የሚወጣውን እያሰብን እንናገር። አስተያዬታችን በመጥፎ ስድብ ባይሆን መልካም ነው።
Thanks a lot
⭐️⭐️⭐️🐐
Thank you for the info ወዳጄ. ዛሬ ግን friend ህ የት ሄደ? ግራር ሆቴል ነው. ለመሆኑ ፒያሳ ያለው "ክሪያዚዝ" ኬክ ቤት ፈረስ ወይስ አለ? ይሄ ሁሉ ቤቶች ሲፈርሱ ኢትዮጵያ ነበርኩ አቤት የነበረው አቧራ ትዝ ይለኛል.
ከመሄድህ በፊት ስላሉት ፕሮጀክቶች ስምና ለምን ተግባር እንደታሰበ በደንብ አጣራ፣ መረጃው የግድ ከከንቲባ ጽ/ቤት ማግኘት የለብህም፣ እዚያው ሳይቱ ላይ ያሉት ይነግሩሀል
ባለፈው የቴሌግራም ስልካቹን ጠይቄ ነበር::
ስልክዎትን ይጳፉልን እኛ እናገኞታለን ወዳጃችን
"ግራር"
🎉🎉🎉
Starback Chizza.
ዶሮ ማነቂያ አየተሰራ ያለውን ፕሮጀክት ምን አንደሆነ አላውቅም ትላለህ ጠይቀህ አትነግረንም እንዴ?
Litgezaw new
አቃጣሪው
ወዬ
@@-theabyssiniatv2388😂