መገናኛ ድልድዩ ለምን ፈረሰ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 33

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ግራአጋባኝ መንገዱ ተተራምሶል ሲታይ አገራችንን ሰላም ያርግልን ከባሕር ማዶ እናመሰግናለን አገራችንን ሰለአሰቀኘህን

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ዘርፈሸዋል ትምህርት ቤቴ😢 ፈረሰ?

  • @Degukono
    @Degukono 2 หลายเดือนก่อน +1

    አካባቢውን የተሻለ የመግለጽ አቅም አለህ፤ ብዙ ተምሬበታለሁ፣ በርታ!

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 2 หลายเดือนก่อน

    Love the clouds. Beautiful shot

  • @kebede56
    @kebede56 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your educational tour good job

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው

  • @selamtesfa8152
    @selamtesfa8152 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks Brother, Keep it up.

  • @abbydesta8011
    @abbydesta8011 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv 2 หลายเดือนก่อน

    good jobs

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome back brother

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 หลายเดือนก่อน +1

    መከናኛ የተባለው ከብዙ አቅጣጫ ነው
    -1ኛ ለረጅም ጊዜ የተለያየኸውን ዘመድ ፣ ጓደኛ ፣ ፍቅረኛ የምታገኘው መገናኛ ነው
    -2ኛ, ትልልቆቹ የአዲስ አበባ መንገዶች መከናኛ ስለነበረ
    -3ኛ , መገናኛ ሚኒስቴር

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @afrahawad5519
    @afrahawad5519 หลายเดือนก่อน

    The sky was up but now is falling. Allah (God) is holding the sky from falling.
    When Ruling Authorities are unjust the sky keep falling.

  • @SingtanDini
    @SingtanDini 2 หลายเดือนก่อน +1

    መገናኛ ድልድዩ የፈረሰዉ ሥደተኛዉ መድሐንዓለም ቁጥር 2 ተዚያ ላይ ስለሚሠራ ይመስለናል

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 หลายเดือนก่อน

    መገናኛ ፈርሶ በእጥፍ መስፋት አለበት አለዚያ ህዝቡ ሲጋፋ እየተዘረፈ ነው
    መፍረስ ያለበት መገናኛ አካባቢ ነው

  • @MeseretWorku-j2g
    @MeseretWorku-j2g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤላ አካባቢ እየፈረሰ ነዉ አሣየን

  • @balagermengistie6612
    @balagermengistie6612 2 หลายเดือนก่อน

    ከቪዲዮው በላይ በገለፃቹህ የሚታየኝ ያስድስተኛል።ዛሪን ግን ጓደኛህ ለምን አልታከለበትም?

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 หลายเดือนก่อน

    Meganegnama enkuwanm feresa ye leba trikm ekonew

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 2 หลายเดือนก่อน

    ስጀመር ያንን ድልድይ የስራ ቀሽም ነበር መፍቴ ክስጡለት መፍረስ ጡሩኖው ያለ እውቀት የተገነባ ነበር።

    • @BiniyamYehun
      @BiniyamYehun หลายเดือนก่อน

      ያጊዜ.ሲሠራ.አተአልተወለድክም.

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 หลายเดือนก่อน

    ነዳጁ እዛ ስር ነው ተብሎ ሊወጣ ነው ድፍድፉ ተገኝቷል። ኢትዮጵያ ታድላለች ከእንግዲህ ችግር በፍንድዱ ይሄዳል።

  • @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
    @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng 2 หลายเดือนก่อน

    ያልተሰራ አዕምሮ የተሰራ ከተማ ያፈርሳል

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ፈረሰ የምትለው የፈረሰው ለእግረኛና ሳይክል መሄጃ ነው የሚመለከተውን ጠይቅ እንጂ ወረድ ብትል አንበሳ ጋራዥ ጋ እንዲሁ ተሰርቷል ።

  • @amanuel6047
    @amanuel6047 2 หลายเดือนก่อน

    Megenagna akababi be 1 ground walk bicha yemikeyer aymeslegnim. Beye meshageryaw bizu egregna ale

  • @knebiyukelemwork949
    @knebiyukelemwork949 หลายเดือนก่อน

    መገናኛ ሚንስትር እዚህ እልነበረም የመንጃ ፈቃድ መስጫው ብር ነው የነበረው

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 หลายเดือนก่อน

      Mejafekad kemisetebet fitlefit wanaw mesriyabet neber taxi yemikomebet ategeb nechu fok

  • @woine123
    @woine123 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጆች ሆነን “ እቃ እቃ " ስንጫወት በቀን በቀን ቤት እየሰራን ስናፈርስ ነበር ውሏችን !
    እነ አብይ ልጅነታቸውን የጭቃ ቤት እየሰሩ እያፈረሱ ሳይሆን! ቡና እያፈሉ ጫት ሲቅሙ እና ከብት ሲጠብቁ ስለነበር!
    አሁን ጨዋታ ጀምረው!ገንዘቡን አባክነው!
    ህዝቡን በኑሮ ውድነት ጨረሱት!!

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 หลายเดือนก่อน

      የሚስተካከል አይጠፋም ግን ይህ ሁሉ ትልልቅ ግንባታ በግለሠቦች ዉሳኔ ሲፈርስ ይገርማል..ህዝቡ ስለተንጫጫ ነዉ እንጂ ባቡሩም ሊፈርስ ነበር..አፍርሶ ሳር መትከል ይገርማል ..ሌብነትም ነዉ..ይህ ፈረሣ ለሌቦች መዝረፍያ ሆኖላቸዋል..ይህ መወሰን ያለበት ህዝቡ ተሠብስቦ ተወስኖ ነዉዉ እንጂ ማንም እየተነሣ በወሠነዉ መሆን አለበት

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 2 หลายเดือนก่อน

      አንቺ አንቺ ምን ልበልሽ ይቅር ይበልሽ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ። subscribe እኔ አድርጌአለሁ፤ ሌሎችም በርቱ።
    መገናኛን በእግሬ ይኹን በመኪና ማቋረጥ ካለብኝ ሁሌም የትራፊክ መጨናነቅ ያሳስበኛል።