ወደ 20 ለሚጠጉ አካውንቶች ገንዘቤ ተላልፏል...1,800,000 ብር ከአካውንቴተወሰደብኝ ያለችው ልደት ተስፋዬ || Tadias Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @habeshavine
    @habeshavine หลายเดือนก่อน +20

    ብቸኛው መፍትሄ ፎቷቸውን ሚዲያ ላይ ማውጣት ነው ከህዝቡ አያመልጡም
    አመኑኝ ፎቷቸው ካልወጣ አይያዙም

  • @HusniyaHusniya-qo2ck
    @HusniyaHusniya-qo2ck หลายเดือนก่อน +16

    ---ምን አልባት እቃ ገዛሁኝ ስላለች በሞባይል ባንኪንግ ከፍላ ከሆነ ስታስተላልፍ password አይተውባት ተከታትለዋት or
    ----applicationኑን ሳትዘጋው ወጥታ ከወሰዱባት በኋላ ተጠቅመውበት or ደሞ
    ---passwordዋን reset አስደርጋ ከቴክስት ላይ ካላጠፋችው አጥፍታውም ከ recycle ውስጥ ከቀረ
    -----ምን አልባት እንዳልረሳው ብላ any file ውስጥ save አድርጋው
    -----ካልሆነም እነሱ እንዳሉ purposely ለሚያውቃት ሰው ባትነግርም ግን የማቀው ሰው ነው በሚል passwordዋን ስትጠቀም ያያት አሰርቆባት ሊሆን ይችላል ሁላችንም ግን እነዚን ነገሮች እንጠንቀቅ ለማለት ነው

    • @getyemalemu6693
      @getyemalemu6693 หลายเดือนก่อน

      @@HusniyaHusniya-qo2ck ድንቅ እይታ!

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 หลายเดือนก่อน +14

    ገና ከዚህ በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ያነባታል ኢትዮጵያን በወንበዴዎች እጀ ወድቃለች ፍትህ ህግ የለ በቃ ማልቀሰ ብቻ😢

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 หลายเดือนก่อน

      ጅላጅል!!

  • @Domareact
    @Domareact หลายเดือนก่อน +5

    እስቲ ሁላቹም እህታችንን አይዞሽ እንበላት

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd หลายเดือนก่อน +1

    ወደ 20 ሰው ከተላለፈ ከነዚህ ውስጥ ሚያዝ አይጠፋም ከዛ አንዱ አንዱን እየጠቆመ መያዛቸው አይቀርም ፎቶአቸው ከወጣ ደሞ ሚያውቃቸው ሰው አይጠፋም፣ አይዞሽ እህቴ።

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx หลายเดือนก่อน

    ሀይ የሀገሬ ልጆች እኔ ከሀገሬ ከወጣው 10 አመቴ ነው ግን የአንቺን ብር ከጠፋ ጀምሮ እንቅልፍ አጢቻለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም ነው ጉድ የምሳራ ቡዙ የስደት እህቶቼን ለፍታን የመጣነውን ገንዘብ እግዚአብሄር ይጠብቅልን🙏

  • @medi-f9y
    @medi-f9y หลายเดือนก่อน +1

    ናፍቆት አለች እዚህ ውስጥ አይደል የኢትዮጵያ ልቦች እሳት ይብላችሁ ያርብ

  • @AbebaTilanhun
    @AbebaTilanhun หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያሳዝናል በእዉነት 😢😢😢ግን እኔ ያልገባኝ ነገር የሞባይል ባንክግ ኮዱ እንዴት አዉቁ ???ነው ወይስ ሴፍ አድርገሸዋል ስልክሽን ላይ ???

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n หลายเดือนก่อน +1

    የባንክ ሰራተኞች ሌቦችናቸው እኔም ደርሶብኝ ነበር እንዲ አይነት ስርፊያ የኔ ባካውንታቸው የተወሰነ ገንዘብ አሳግጄ ነበር ግን ንግድ ባንክ ከለከለኝ ከዛ በዃለ ስራዬን ሁሉ ወደ ግልባንክ ለማዞር ተገደድኩ በትንሹ ተቀማጭ ገንዘቤ ግን ፍሚሊዬም ጨምሮ ቤትውስት ቀብረናል ትንሽ ገንዘብ በግልባንክ አስቀምጠን ነው ምንሰራው

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ หลายเดือนก่อน +3

    ባንክ ቤቶች የቀበሌ መታወቂያ ተቀብለው እንደገና ሰብስበው ቀበሌ ሄደው ቼክ የማድረግ አሰራር ቢኖራቸው መልካም ነበር

    • @user-un1ng2yt4r
      @user-un1ng2yt4r หลายเดือนก่อน

      Ale eko tadia yihe aserar ye hulum metawekia yitaral abe 15 ken wust

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ያሳዝናል ይሄን ሁሉ ማጣት እዚህ ካናዳ ከባለቤቱ ውጪ ሌላ ሰው ከሰረቀ ባንኩ ሀላፊነት ወስዶ ለባለቤቱ ብሩን ይሰጠዋል ግን አፍሪካ በጣም አስቸጋሪ ነው

  • @liethiopawit3584
    @liethiopawit3584 หลายเดือนก่อน +4

    ቀድማ ሄዳ ባንክ ማዘጋት ነበረባት

  • @Breeyeshop
    @Breeyeshop หลายเดือนก่อน +2

    It is so sad to see my country being so corrupted unemployed people. Everyone needs someone’s money,goods so sad to see people are so supportive for that aswell 😢

  • @rebbybam230
    @rebbybam230 หลายเดือนก่อน

    Silkachew lay yhen yahl genzeb ? Atitekemu mobile banking, atawtu

  • @yisakawol
    @yisakawol หลายเดือนก่อน

    If they are tired of transferring via telebirr, I'm sure it will be easy to detect them.

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q หลายเดือนก่อน +1

    ካልተገኘ ምንአባቱ ይባላል ? እንዴት ነው ግን እናንተ ስርአት ያጣችሁት? ምንድነው ጉዱ

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq หลายเดือนก่อน

      betam denez nachewu

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae หลายเดือนก่อน

    መፍትሄ ፎቷቸውን ሚዲያ ላይ ማውጣት ነው.

  • @RomanAbrham-i4t
    @RomanAbrham-i4t หลายเดือนก่อน

    ብዙነውምንይገዛል

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ኮድ የለዉም የባክ ወይም የግል ኮድ 😢ወይም የተላከላቸዉ ስው መያዝ ይቻላን 😢

  • @Mamite926
    @Mamite926 หลายเดือนก่อน

    Maybe bankers involved with them. Unless the robbers couldn’t take over the limit.

  • @estub45
    @estub45 หลายเดือนก่อน

    Egzabher lebona yesetachiw😢😢

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ህዝብ አልነቃም እጅ ምግስት ዘራፊ አሰማርቶ ህዝብ እዬዘረፈ ታልሆነ በስተቀር ምግስት ባለበት ሃገር የግለሰብን ንብረት ለዛውም ተባክ ማንም አይደፍርም ህዝብን በጅምላ አግቶ ይዘርፋል አሁን ደሞ ወደባኮች ዙሯል

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 หลายเดือนก่อน +2

      ደንቆሮ

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 หลายเดือนก่อน +1

    እርግጠኛ ነኝ የሰጧት ሰዋች ናቸው መረጃው ስላላቸው መልሰው የወሰዱት ምክንያቱ እንኳን ይሄን ያክል ገንዘብ 100 ብር የተዘረፈች አትመስልም ያለፉበት ገንዘብ እንደዚ ዘና ተብሎ በሁለተኛው ቀን ነው የሚፈለገው

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq หลายเดือนก่อน

    If it was in the US the money will be refunded by the bank and the bank will try to recover the money from whoever took it. This should be the norm. Ayezosh is ridiculous to say when her money is gone without her fault.

  • @Domareact
    @Domareact หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም ቢሆን ግን ከገንዘቡ ይልቅ የስልክሽ መጥፋት ነዋ ሚያሳስብሽ

  • @mohasalah4401
    @mohasalah4401 หลายเดือนก่อน

    Ye bank serategna ij alebet

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @million3056
    @million3056 หลายเดือนก่อน

    ካልተገኘም ምናባቱ!! ሰርተሽ ታመጭዋለሽ ነው ያለችው አንደኛዋ ልጅ? ኸረ አይባልም!!! ከሀያዎቹ ሰዎች አንደኛዋማ ይሔን ያለችው ናት።

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ማጋለጥሽ ግን ለምን ቶሎ ብለሽ አካውንትሽን ብሎክ አላደረጎሽም ያው ታዋቂ ኘገር ሰለሆነሽ በብዙ ተነገረልሽ ሌሎቹ ቤት ይቁጠረው / ከይቅርታ ጋራ ግን በአጋጣሚ ፎቶሽን አድቨርታየዝ እያደረግሽ ይመስላል/ሌሎችም ጠፍቶቻው 1ፎቶ ነው የሚያሱኝ/የኮመንት መልስ ከእሷ እጅ ከሌሎች አያሰፈልግም /አይቻልም።😮

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት መንግስ ባለበት ሀገር እደዚህ ያለ አጸያፊ ተግባር መፈጸሙ እጅግ ያሳፍራል ጉድ አብይ አህመድ

    • @sabagebrehiwot6250
      @sabagebrehiwot6250 หลายเดือนก่อน

      በአሜሪካ እንኳን እንዲህ አይነት ሌብነት ይፈፀማ በሰለጠነ ዘመን ሰዎት ሌብነት በሰልክ ነው ቴክኖሎጂ ይፈታ ።

  • @LinaHd-nv4oe
    @LinaHd-nv4oe หลายเดือนก่อน

    መምህር ተስፋዪን አቅርበው ትውልዱ ይድናል

  • @Peace-gj5lq
    @Peace-gj5lq หลายเดือนก่อน

    You should sue the bank. You will easily win. There is no guarantee this happens by bank employees as well. The bank should guarantee his customers safely of their hardly earned money.

  • @AbebaTilanhun
    @AbebaTilanhun หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ሁሉ ብር ያላት ልጅ በእግሯ ትሄዳለች 😂😂😂😂

    • @user-cn5sk9qd3y
      @user-cn5sk9qd3y หลายเดือนก่อน

      በትራፊክ ላለመጨናነቅ በእግር መሄድ ይሻላሎ

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB หลายเดือนก่อน

      ለእንቅሰቃሴ ነው😂

  • @abebateklemariam7843
    @abebateklemariam7843 หลายเดือนก่อน

    አቤት፡የከንፈር፡ቀለም፡ብዛቱ፡ይዘገንናል፡

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ የለብነት መንፈስ እስካልተነቀለ መሰቃችሁ አይቀረ ነው ቴለና ባንክ ሠራተኞችን መፈተሽ ነው

  • @Fano203
    @Fano203 หลายเดือนก่อน

    ብርሽ የሆነ ግለሰቦች ጋር ሚራክል መኒ ሆኗል የሆነ ፓስተር የፋይናንስ ችግርህ ተፈታ ሲል ነበር።😂

  • @HabtamuAwoke-q8x
    @HabtamuAwoke-q8x หลายเดือนก่อน

    መንግስት እኮ የለም ምን ጉድ ነው እሷም ዘልዛላ ናት እንዴት ለመንግሥት አታመለክትም ስትሰረቅ

    • @Fano203
      @Fano203 หลายเดือนก่อน

      የቱ መንግሥት?

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 หลายเดือนก่อน

    የሞተ ንግድ ባነክ።ብቻ ፈጣሪ አያጋልጥ።

  • @sofiamohammed9190
    @sofiamohammed9190 หลายเดือนก่อน +1

    ማናት ይቺ ጋዜጠኛ ሌሎችን አታስወራ ስታስጠላ ሁሉን እኔ አውቃለሁ
    ድምፅዋ አያምር ወሬዋ አያምር ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ልምድ ካላቸውሞዴሎች ተማሪፕሊስ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ቅንጦት ካልሆነ ምን ያረግላችሀል ሞባይል ባንኪንግ በደንብ እንኮን እንተርኔት የሌላት አገር በዛ ላይ ሌባ የበዛበት አገር እስከ ባንኮች በጣም ያሳዝናል

  • @ToBe1
    @ToBe1 หลายเดือนก่อน

    አጠር አድርገሽ ንገሪን ስትባል እንደ ማስቲካ ለጠጠቺዉ እ እ እ እ እ እ በሚል ዘልዛላ ያነጋገር ዘይቤ 😂 እንደገና ያልገባኝ ነገር ስልክሽ ከተወሰነ ሰከንድ በሃላ አዉቶማቲክ ይዘጋል እንዴት ከፈቱት ማለቴ የቀፎዉን ? ሌላዉ ብር ለማስተላለፍ ወደባንክሽ አካዉት ለመግባት 😂ማንም የማያዉቀዉ አንቺ ብቻ የምታቂዉ ኮድ አለ : እና ሌቦቹ ሰሱን እንዴት አወቁት ? 😢 እረ ስንቦጠረቅ ተረጋግተን እንቦጥረቅ 😂😂😂

  • @teshigermekuryi6039
    @teshigermekuryi6039 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ መግሥቱ ሐማርያም መሠረተ ትምሕርት ያሥተማረኝ የሥድሥተኛ ክፍል ተማሪነኝ ግን አደኛ ሐይሮንን ካፓኒም አይከፍተውም ደግም ባንኩ መዝጋት ይችላል ለመታወቅ ያደረግሽው ጥረትነው አቦ ውሸታምነሽ አቦ ውሸታም