ወንድም ሰጠኝ : አይዞህ depression/ እንደ ሰይፉ አባባል "ድባቴ" ለሚባለው የጤና ችግር መንስዔው ብዙ ነው:: እራስህን ብዙ አትውቀስ :: Depression is a complex mental disorder that's usually caused by a combination of factors, including genetic, biological, environmental, and psychological factors:
እባክሕ ሰይፉ ሳትመለስ እንደምንም ብለሕ መልካሙ ተበጀን ጠይቅልን ያለበትን ደረጃ እንወቅ ስሙ በጣም ተረስቷል መልካሙን የምትሉ ብቅ ብቅ በሉ እባክሕ ሰይፉ ❤❤❤
ሞተኮ
@@ClassAbc-b2jአር ውሽት
መልካሙ ተበጀ አልሞተም እንዴ????????
ቆየ ከሞተ ይመሥለኛል እንግዲህ ይጥራሽ ኮንሠርቱ ላይ ሢኦል እየዘፈነ ነው
He lives in Canada
አርቲስት ሰጠኝ በጣም ጎበዝ የምትወደድ ቅን ሰው እንኳን አየሁህ:: እግዚአብሔር ይመስገን
ቶሎ ተሻለህ:: ያበርታህ::
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳዬጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንዲሁ ወዷልና ይላል ኢየሱስ ይወድሃል ወንድሜ
ጀግና ይህ ድምፅ ከገባባት ችግር ፈልቅቆ ማውጠት ነው። አሰፉ እና ያገዛችሁ ደስ ይበላችሁ።
❤ሰዎች አበረታቱኝ befike react ላይ እየገባችሁ ፈታ ማለት 😂😂😂😂
ወንድማለም አንተን የረዳ አምላክ በሱስ ውስጥ ያሉትን ወገኖቻችንን ህሉ ያውጣልን አይዞህ ሁሉም ያልፋል ወደ ሀላ እንዳታይ ወደፊት ብቻ መሄድ ነው የረዱህ ሁሉ ይባረኩ🙏🏾
Amen.
እንኳን መዳኒያለም ጤናህ መለሰ የቀረው ዘመን ይባርክልህ
ሰይፉ እኮ ደግና ሩህሩህ ነው እንወድሃለን እግዚአብሔር ጤናህን ሰጥቶ ልጆችን ለቁም ነገር ያብቃልህ 🙏❤
ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን እንዲህ አይነት ለ ትውልድ መማርያ የሚሆኑትን ሰዎች ስለምታቀርብልን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ወንድሜ በርታ ጌታ አትርፎሀል አመስጋኝ ሁን።
ሰጤ እንዴት ነህ እኔ የፍላሚንጎ ልጅ ነኝ አይዞህ አምላክ አሳይቶ ምሮሃል ነህ በዚሁ ቀጥል
ጀግና ሰው ከምር ይችላል ማሲቆዋን ያናግራት የለ እንዴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሰፉ ግን መመስገን አለበት እንድ ያሉ የጠፉትን ስለምያመጣቼው እድሜ ከጤና እመኛለው
ትክክል❤❤❤
በጣም ጥሩ የመሰንቆ ችሎታ ነው። እንኳ እግዚአብሄር አዳነህ ወንድማችን፣በጣም ጀግና ነህ ሰው ለመርዳት መነሳትህ።የራስን ገበና ማውጣት እን ሰው ማዳን ትልቅ ሰጦታ ነው።
ሰይፉ በጣም ጥሩ እየሰራህ ነዉ : ሰጠኝን የማቀዉ ከ 25 አመት በላይ ነዉ :
የሚገርምህ ሰጠኝ በጣም የዋህ ሰዉ ነበር
ብዙ የ እርዳታ ስብሰባ ላይ ማሲንቆዉን ይዞ ሲተባበር የነበረ ቅን አርቲስት ነዉ: ሕይወቱን ለመቀየር ዝግጅት ቢደረግ መሳተፍ ግዴታዬን እወጣለሁ
እናመስግናለን ሴፉ እደዝህ አይነት ስውችን ወደ ስላቀረብክልን
ፈጣሪ እንኳን ማረህ አሁን አንደኛው ስራህ ልጆችህን ፈልገህ አግኛቸው የበለጠ ደስተኛ ትሆናለህ
አሰፉ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Amen, amen
ይመችህ ወንድሜ እግዛብሄር እንኳን ለዚህ አበቃህ አንተ ትለያለህ ዋው ምንም ማለት አይቻልም ፈጣሪ ለአገርህ ይድርስህ ልጅህንም ለማግኛት ያብቃህ
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ በርታ እጅህን ቁርጥማት አይንካህ ደስ የሚል ግዜ ነበር እናመሰግናለን ❤
እንኳን ከዛ ሁሉ ችግርና መከራ እግዚአብሔር አወጣሃ እውነት ነው ሰይፉ እንዳለው ጎብዝ ስለሆንክ ነው ጠንክረህ የተወጣኽው። በተጨማሪም ለረዳችህ አስፉ እግዜር ይስጣት ይሄ ነው ኢትዬጵያዊነት። መልካም ዕድል ተመኘሁልህ ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘህ እግዜር አትሮፎሃል።
የሙዚቀኛ ሰጠኝ አጠናው አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤ሰዎች አበረታቱኝ befike react ላይ እየገባችሁ ፈታ ማለት 😂😂😂😂
I am hear.
He is not only legend singer. Very kind person. Glad to see him this way❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ሰይፍሻ ጋሽ ከበን ያላየ ኮ ከገባ ቡኃላ ለመዎጣት በጣም ያቸግራል ግን አይቶ ማቆም ግን ምያክል የለም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
የሰው ልጅ ብዙ ነው ጭቀቱ ፈጣሪ ከፈተና ይሰውረን
ተመስገን ፈጣሪ ከፈለገህ ይምርሀል አሽቶህ ምስክር ልትሆን እንዲህ ገና ሊሰራብህ ሀይሉን ይስጥህ አብዝቶ ይባርክህ ገና የፈጣሪ ስራ አለብህና ሰጠኝ አፀና የተማረ!! ነውና ::🕊🙏🏽🏃🏾♂️
Funny 😅 very Talented artist.. እንኳን ከገባህበት ችግር ወጣህ!
ከምር ነው የምልህ ይህን ጀግና ትተህ እንዳትመጣ አስፈላጊ ሠው ነው ኢትዮጵያ ትፈልገዋለች አደራ አደራ
ድንቅ ድምጻዊ ነበር! አሁንም ወደ ሃገሩ እንዲገባ አቅሙ ያላችሁ ደግፉት!!!
ለሁሉም ሰው ልጅ በተለያየ እንቅፋት ይገጥመዋል እንኳን ተመለስክ ወደፊት ብቻ ማየት ነው ጠንክር
ደስ የሚል ሰውዬ አፉ ሲጣፍጥ❤
Setegn was the best entertainer back in the days in DC 18th Street habesha restaurants in the 90s. Wishing you all the best!
በጣም በጣም ደስ ይላል ቀናችንን አበራህልን እናመስግናለን❤❤❤
Wow he is very talented 👏 ❤
ወድማችን እግዝያብሔር ጨርሶ ይማርህ ለእናት አገር ያብቃህ ሰይፍሽ እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉
ሰጠ አይዞህ እንኳን ለዚህ አበቃ
ሰጠኝ እንኩዋንም በዚህ ሁኔታ አየውክ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ካሁን በዋላ አደራ የተሰጠክን እድል እንዳታበላሽ አምላክንም ህዝብክንም እንዳታስቀይም አደራ ፀሎት አድርግ እሺ
ያራዳ ልጅ❤
ደስ ሲል ጨዋታአዋቂ ስልጡን
She is bountiful, queen, and thanks to hear she is also helpful !!!
ሰጠኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ
የላንጋኖን ምግብ ቤት ግን ምግባቸው አይረባ ውስኪያቸውን ኬት እንደሚያስመጡት አላውቅም የተወጋ አስተናጋጆቻቸው ስርዓት የሌላቸው:: ምግብ መስተንግዶና ውስኪ ዱከም ቀረ:: ወደ ላንጋኖ ለመሄ እንዳታስቡ::
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ትልቅ ሰው ኖት አባት🎉🎉🎉🎉!❤
We are in the situation some how!
Setegnአይዝም 🫡 respect 🙏🏼🙌🏽❤️🔥🔥 good luck
ሰይፋ ተባረክ
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
እግዚአብሔር ለሀገርህ ይብቃህ🙏
Amazing pls ask your x-wife apologies, አዝናብህ እንዳይሆን ጥለሀት ስለሄድድክ ማለቴ ነው ። በተረፈ ምርጥ ሰው ነህ።
እንኳን ተሻለህ ትችላለህ ገና ብዙ ትሰራለህ
በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልህ ❤❤
እግዚአብሔር ላገርህ ያብቀህ 🙏🏾
He was so talented and amezing ❤❤❤
Hey ለካስ አንድ አምላክ አሜን በልልኝ ፈጥነሕ ሳልጠፋ ስለደረስክልኝ ።
ሰጤ አይዞህ እንኳን ለዚህ አበቃ
🤣🤣🤣I Like His Sense Of Humor😜👌🏾
Great respect 🙏 to Setegn and seifu . God bless you more.
ሰይፉ በጣም አስግናለሁ እኔ ሰጠኝን አጠናው ለቡዙ ጊዜ በሶሻል ሚዲያ ስፈል ቆይቻለሁ ነገረ ግን ላገኘው አልቻልኩም እኔ የሰጠኝ አጠናው የውንድሙ ልጅ ነኝ ማለትም የአዳነ አጠናው ልጅ ነኝ
ሰይፍሻ እባክህ በየትም በየትም ብለህ
መልካሙ ተበጀን አገናኘን ትልቅ አርቲስት እኮ ነው ምነው ዝም አልክ እባክህ ሳታቀርበው እንዳትመጣ አደራ,
እንካን እግዚአብሔር እረዳክ እንወድካለን
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ❤
He is very talented❤❤❤❤❤
ሰጠኝ በጣም ደስ።
ይችላል ❤❤❤ ፈጣሪ ይርዳህ
Jegina fetary yimesigen
ሀይ ሴፉ,
ብለ ብለ አኮ ተቀላከልቀን ኢትዮጵያ ወደ ሜሪላንድ አመታሃት
His very music & rwall artist respect🙌
አሰፉ ጎበዝ
Respect to our legendary ASSEFU DEBALKE❤❤❤❤❤
አናመሰግናለን ሰይፈሻ እውነተኛውን የሀገር ሰው አቀረብክልን ይን ፕሮግራም እኒ ዘር ውሰጥ አልገባም ችግርም ያመጣው ዘር እየየቆጠሩ ወደፊት መሂድ የማይችሉ አንዳንድ ሰላሉ ማለቲ ነው ደንገት ወደ ተማሩ ሀገር የሂዱ አንጊለዘኛ ሰለቻሉ የሰለጠኑ የመሰላቸው መሳቅያዎች ሰላሉ የሰጠኝን ቃለ ምልልሰ ሰሙ ሰጠኘ እድሚና ጢና የሰጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ትደግ ትለምልም
አርቲስት ማለት እንደዚህ ነዉ መሰንቆን ጥበብ ከጥሩ ዉብ ድምፅ ጋር አሳይቶናል ሰይፉ እናመሰግናለን ስላቀረብከዉ ደግሞ እባክህ የምትችለዉን ነገር ሁሉ እርዳዉ ነጠላ ዜማ ቢሰራ ይን የመሰለ ጥበብ ይዞት እንዳይቀር የአሁን አዝማሪዎችኮ ጥበብ ከእነሱ ጋር የለችም ገንዘብ ብቻየሚያሳድዱ እንጂ ለጥበቡ እዉቀቱ የላቸዉም አዘመንን ብለዉ አዝማሪ ዘፈን እንድንጠላ ነዉ ያደረጉን
ጠዋት ገብቼ ማታ ነዉ ምወልደዉ የሚለዉ አባባል ይቅርታ ግን የመሀይም አስተሳሰብ ነዉ :: ልጆች ማለት ወዲህ አለም በፍቃዳችን ስናመጣቸዉ በእንክብካቤ በሃላፊነት ልናሳድጋቸዉ ይገባል ክብር እና ቦታ ባለዉ መልክ ::ያንተ አባባል ግን የድመት ፍልፋላ አስመሰልከዉ ያሳፍራል እንጂ አራዳነት ወይ ጀብድ አይደለም ልጅን ማከታተል::
እንኳን ለዚህ አበቃህ ነገር ግን እባክህ ወንድሜ አንዱን ለይ ወይ ዘፈኑን ወይ መዝሙሩን ለምን ለሁለት ጌታ ምስጋና አይሰጥም
Enkuanem medehanialem redah sete city boy❤❤❤
Amazing and charismatic guy !
ሰጤ አይዞህ እንኳን ለዚህ አበቃ 30:01
እብዱ ኪያር ጋ ቢገናኙ ደስ ይለኛል
OMG he is so talented 😍
Very talented 👏 ❤
ይሄ ምስክንከሀገር መውጣት የለበትም ነበር!!!
Setegn telewiteh bemayete des bilognal Egziabher min yisanewal 😮 .. recover kaderekugn edayen ekefilalehu yalikegn tiz alegn,, ye1 amet yebet kiray satikefil neber yewetahew. ,, enam negeroch tesitekakilew kalihin takebiraleh biye asibalehu
የትዝታው ነገር ውውውውው 😢
Thank you father lord. This was my dream for the legend Setuye, the very kind person. ❤❤❤ Ellllllllllllĺ
good job saifo
Betam ekohe neber. Lehulum kene .alewu.
የሚገርም ብቃት ነው
Setuyyy Enqwan desaleh Egzabhare yemesgen ❤❤❤
ገረመው አስፍን ፈልገህ ብታቀርብልን ፕሊስ ስይፉ ፕሊስ
What a talent❤
ቀጣይ አባ ገብረ ኪዳን❤❤❤❤❤❤😊
pls rophnan yikreb yemitilu👍👍👍👍
ወንድም ሰጠኝ : አይዞህ depression/ እንደ ሰይፉ አባባል "ድባቴ" ለሚባለው የጤና ችግር መንስዔው ብዙ ነው:: እራስህን ብዙ አትውቀስ :: Depression is a complex mental disorder that's usually caused by a combination of factors, including genetic, biological, environmental, and psychological factors:
Seifisha zare yakerebeken fasil no 2 nw Enkuanem medhanialem resah
ቁም ነገር ስራ ልጆችህን ፈልገህ አሜሪካ ውሰዳቸው። ቢያንስ ለእነሱ ትልቅ ስጦታ ነው። ቁም ነገር ላይ በርታ። ግርግር ውስጥ ስትገባ ሰምጠህ አትቅር የሆነ ነገር ይዘህ ውጣ። የዋህ መሆን ለቤተሰብ ነው ቁምነገር ላይ ይዘህ መገኘት ነው። ሳይህ የዋህ ነገር ነህ። የዋህ ስትሆን ይዘህ ነው። ቢያንስ ለቤተሰብህ የሆነ ነገር ብትሰራ ዝቅ ስትል ይደግፋሃል። ዝምብለህ ይሄንን ትልቅ ፀጋ አዝረከረከውኮ። ስጦታ የእ/ር ነው። አንተ ደግሞ ምንያህል ጠብቀኸዋል ነው ቁምነገሩ። እኛኮ የቸገረን የሚሰጡ እጆች ተቀባይ ሲሆኑ እንደማየት የሚያበሳጭ ነገር የለም። ገንዘብን ፎከስ አድርገህ ስራ ገንዘብ ያዝ ያኔ ነው አንተ አንተ መሆክን የምታስመሰክር። የእ/ር ስጦታን ይዞ መዞር አይደለም ቁም ነገር ። ዋናው እሱን ተጠቅሞ ለእራስ ለቤተሰብ ለአገር መጠቀሙ ላይ ነው። አሁን ይህንን የመሰለ ሰው በዚህ የአእምሮ ብስለት እንደማየት የሚያሳዝን ምን አለ። ጉድ እኮ ነው። ከእኔ አጠገብ ብትሆን በንዴት አንቄ ነበር የምጥልህ። የብልህ አባቶች ልጆች እንዴት እንዲህ ይሆናል? ውሃ እንኳን ያለአግባብ ሲደፋ የሚቆጡ ሰዎች ልጅ በዚህ ሁኔታ እንደማየት የሚገርም ነገር የለም። በፈጣሪ
ናለት አንቆ ይጣልህ
በናታችሁ አሚሪካ የምትኖሩ አግዙት ዉይይ
Melkamu tebejeee please
ሰይፉ እባክህ ስልኩን
What about ቴድሮስ ታደሰ 😌🤔
Addisuu mesinqo gini ye diroo musica yichawetali?
good good good
አይ ሰይፋ እንቅልፌን ነስተኝ አደርክ ?
ቁጥር 2 ፋሲል ደሞዝ😂
🤔🤔🤔Seifu አረ አባክህ በየመሃሉ የምታስገለፍተው በጣም በጣም ይደብራል.. አንዴት ነው ተመልካቹን በዚህ ደረጃ የምትንቀው. ባጠቃላይ ሾውን አንዳስጠላ አደረከው 😊😊😊
LONG LIVe SETEYE
ድንቅ ሙዚቀኛ ያን ደጉን ጊዜ ወደ ኃላ ወስዶ አስቆዘመኝ፡፡ እነ ጋሽ አሰፋ አባተን፣ እነ ጋሽ በሐሩ ቃኘን አስታወሰኝ፡፡