ከድምጻዊት ህብስት ጥሩነህ ጋር የተደረገ ቆይታ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +15

    ጋዜጠኛው በጣም በጣም የማደንቅህ ውብ ኢትዮጵያዊ የተዋህዶ እንቁወድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይህ በቤቱ ያፅናህ ማህተብህ ያምርብሃል ውብ ውብ ነህ ።

  • @laketana7060
    @laketana7060 3 ปีที่แล้ว +45

    ጋዜጠኛው ግን እጅግ በጣም የሚገርም እና የሚደነቅ ሰው ነው: በሀይማኖቱ ኮርቶ በማተቡ ሳይደራደር እንደዚህ በኩራት በቴሌቪዥን ቀርቦ የታየ ጋዜጠኛ ማንም የለም:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: 🙏🏽 ህብስት እንወድሻለን : በጣም ቆንጆ ቆይታ ነው:: 💚💛❤️

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ♥️♥️♥️

    • @shaikhaa5090
      @shaikhaa5090 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌

    • @jamalmhmd5267
      @jamalmhmd5267 3 ปีที่แล้ว

      አለቀላቂ

    • @laketana7060
      @laketana7060 3 ปีที่แล้ว

      @@jamalmhmd5267 ምን ? አንተ የዝርክርክ የግማታም ልጅ ዞርበል ከዚህ:: የሰይጣን ልጅ::

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +20

    ዋው ጋዜጠኛው ማህተብህ መስቀልህ ሲያምርብህ እደአንተ ያሉትን ያብዛልን ዋው. ሁሉነገርህ የምርብሀል አለባበስህም ዋው ውብ ነህ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 3 ปีที่แล้ว +13

    የሰለጠንሽ፣ ትሁት፣ ታለንትድ፣ ቆንጆ ሰው ነሽ። በጣም ደስ ትያለሽ። በረች። እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 3 ปีที่แล้ว +10

    እናቴን አደራ ሁልጊዜ በስማሁት ቁጥር አለቅሳለሁ ህብስትየ የኔ ቆንጆ

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 3 ปีที่แล้ว +10

    wish you health and a long life Hibist..
    you brought my teenage years memories....

  • @helenabara9337
    @helenabara9337 3 ปีที่แล้ว +11

    I just say thank you, the guy he was interview ebst! He really well behave keep it up absolutely like it.!! God bless 🙏.

  • @dagimaweke3256
    @dagimaweke3256 3 ปีที่แล้ว

    ሕብስቷ እንኳን አየኹሽ!
    እንዴት እንደምንወድሽ ታውቂ ይሆንንንን??
    ብሩክ የጤና፥የስኬት ዘመን ይሁንልሽ ፡ሰከነመላው ቤተሰብሽ!!!

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ ብዙ አመት ኑሪልን ::
    በጣም እንወድሻለን 💚💛❤️
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት 👍

  • @albadr666
    @albadr666 3 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛው ዋው ነው ተባረክልን

  • @kd4512
    @kd4512 3 ปีที่แล้ว +3

    Journalist 💯 perfect. Presentation 💯 right

  • @danmetoya
    @danmetoya 2 ปีที่แล้ว +1

    ህበስት እኮ የሁልግዚዬም ምርጤ ነሽ የሚገርም ትዝታ ስወድሽ አኮ

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 ปีที่แล้ว +6

    እብሰትየ ሰወድሸ የኔ ደረባባ ጋዜጠኛው እሰከማትብህ በጣም ነው የምታምረው

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 3 ปีที่แล้ว +1

    ኅብስት አገር ወዳድ ቅን ወይዘሮ ናት። ዘመንሽ ይባረክ።

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +9

    ህብስት በጣም ነው የምወዳት ከምር
    ጋዜጠኛው መስቀሉ ሲያምር ደግሞ ቀሽትነሕ ደግሞ ባለትዳር ነኝ እንዳትወርዱብኝ ኮሜንቶች😁😁

  • @alexh.k2578
    @alexh.k2578 3 ปีที่แล้ว +6

    ህብስት የሰፈራችን ልጅ የሙዚቃ ንግስት ሰላምሽ ይብዛ

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሙ በጣም ቆንጆ ነበር የልብስ ዲዛይን ያደረገችውን ዋዉ ትችያለሽ 👍👍👍

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 ปีที่แล้ว

    ህብስት መልኳ በጣም ተቀየርች በጣም ነጣች almost Japanese መስለች , ለማነኛውም አድናቂሽ ነኝ::

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ክበበው ተወዛዋዥ ነበርክ እንዴ ጠፋህብን እንጂ ኮሜዲ ከተነሳ የኛ አንደኛ ነህ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 ปีที่แล้ว +2

    ቲቪውም ብርቅ ነበር ያኔ የስዋን ዘፈን ያየ የሀብታም ልጅ ብቻ ነበር. የኔ ዘመን ፌመስ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ስለ እብስት ትንሽ አወኩ. አመሰግናለሁ!
    ገረመኝ. ለዚህ ነው ለካ የምታሳሳኝ. ውስጧን እንጅ ከስሟ በስተቀረ ማንነቷን አላውቅም ነበር. ውስጧን በደንብ ተረድቻለሁ. የሚገርመው እብስት ጥሩነህ የሯኬት ሳይንቲስት መሆን የምትችል ብሩህ አእምሮ ያላት ግለሰብ ናት. የሙዚቃ ፍቅሯ አሸነፋት እንጅ ማንም መሆን የምትችል ስል አሳነስኴት ብዬ ቅር ይለኛል. ይህን እኔን ከአላመናችሁ አስተማሪዎቿን ጠይቁ. አላውቃቸውም. ግን ጠይቃችሁ ብሩህ አእምሮ የላትም ካሉ ውሸታም, ቀዳዳ, የፈለጋችሁትን በሉኝ. ቅር አይለኝም. በራሴ እዐማመናለሁ. አእምሮዋ ራሷ ከምታውቀው በላይ ነው. ከዘፈን ችሎታዋ, ከቆንጆነቷ, እንስፍስፍ ልቧ, ... ወዘተ አእምሯዋን ለተረዳ ከምንም በላይ ያሳሳል. ያስደንቃል. ግሩም ሰው ነች. የምታገኟት ንገሯት. ጔደኞቿን ጠይቁ. እግዚያብሔር ይድፋኝ አልዋሸሁም. ይህን ቮዲዮ በሁለት ዓመት አይቸው ኖሯል. ረሳሁ. ኮሜንቴ ነው ያስታወሰኝ. ከአሁን በኌላ ማየቴን አልረሳም. አሁንም የምመኝላት ደስታ, ጤና, እንዲሁም ጊዜው አልፏል, ትቸው ብዙ ጊዜ አሳልፊያለሁ ብላ ራሷን ሳታጃጅል በትምህርቷ ብትገፋበት አበረታቷት. ትየው, ራሷን ትፈትነው. ትገረማለች. ይህ ሽማግሌ የሚለው ለካ እውነት ነው ብላ አንድ ቀን በሌላ ችሎታዋ መነጋገሪያ እንደምትሆን አምናለሁ.

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 3 ปีที่แล้ว +4

    wow, wow, wow, the best interview with many memorable clips, I always want to see back up clips when they host invite entertainment personal, this interview is the best collaborated with old video clips. Thank you Thank you again thank you pls teach other hosts to follow your professionalism.

  • @akassi6174
    @akassi6174 3 ปีที่แล้ว +2

    HT ❤️ very humble and beautiful woman.

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነው ደስ ትላላችሁ

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 3 ปีที่แล้ว

    ህብስትየ በጣም ነው የምትወደጂው🙏

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችሁም

  • @mthh752
    @mthh752 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ዉስጤነት😍💌💎💘💪💋

  • @tbiru6175
    @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว +6

    Omg that little girl! What a change

  • @kd4512
    @kd4512 3 ปีที่แล้ว +2

    One of the best

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ህብስትዬ በስመአብ እንዴት ተቀይራለች ስወደሽ እኮ

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 ปีที่แล้ว +6

    wow
    መጽሐፈ ምሳሌ መዕ.6 _ 21
    በልብህ አኑረው
    በአንገትህም እሰረው!!!
    22;ስትሄድም ይመራሃል!
    ስትተኛ ይጠብቅሃል!
    ስትነሳ ያነጋግርሃል::

  • @jghhyfyg7726
    @jghhyfyg7726 3 ปีที่แล้ว +1

    እናትሽ ጀግና ናት አንቺን የመሰለች ድምጻዊ ሰጠችን

  • @joshuaabata4709
    @joshuaabata4709 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 ปีที่แล้ว +4

    ልጅ ሆኜ የቀናሁባት ልክ ዘፈንዋን ግጥሙን እንሸመድደው ነበር. በቲቪ ስናያት ስንጉዋጉዋ እኛ ሰፈር ስርግ ነበር ትመጣለች ተብሎ ለማየት ሄደን ሳይስገቡን ተመለስን

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 3 ปีที่แล้ว +2

    የአመቱ ምርጥ ኢንተርቪው ትንሽ ሜካፑ ግን

  • @mthh752
    @mthh752 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ስወደት😍💌💎💋💘

  • @dawitmekonnen4993
    @dawitmekonnen4993 3 ปีที่แล้ว +5

    Hibst Ever Green,Wish You a long long liive.

  • @tadeshaka4980
    @tadeshaka4980 3 ปีที่แล้ว +2

    Hibse she is legend new generation leren displine and work from her 👏

  • @HH-505
    @HH-505 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ እኮ ህብስትየ ♥️♥️

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ህብስት ግን ልጅነቴ ውስጥ ቀረቀርሽኝ ትዝታዬ ተቀሰቀሰ ተባረኪልኝ

  • @teddyakey
    @teddyakey 3 ปีที่แล้ว +1

    She's Awesome

  • @senaittecle8562
    @senaittecle8562 3 ปีที่แล้ว

    H.isbist, I love your dress as well as your voice. Especially tiletu.

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 ปีที่แล้ว

    Ebest trune bravo I like your music Especially adera adera enaten adera I like it

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw mert Interview 😍

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሕብረት ምርጧ

  • @afrasiebekele4259
    @afrasiebekele4259 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow I Remember my my school Entoto(tefre mekonen)😍😁

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว

    ህብሰሰትየ ስወድሽ 💓💓💓💓💓💓

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 ปีที่แล้ว

    እድሜ ጤና ይስጥሽ እበስት

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem6150 3 ปีที่แล้ว

    Wow wendeme EGZIABHER ke ANTE gare yihun be DESSI tilaleh mayitebi EGZIABHER yibarekih

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 3 ปีที่แล้ว +5

    በቃዓለምዓለምናትታልፋለች።የማያልፈውብመንግስቱንውረሺ።ይብቃሽ።ማር።ኢየሱስይወድሻል።

  • @seyoumyohannes4274
    @seyoumyohannes4274 3 ปีที่แล้ว +1

    We all like u

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 ปีที่แล้ว +4

    ህብስትዬ የያኔዋ ቀጫጫ , የዛሬዋ ደርባባ ሌላ ነገር ሰሪና ኑሪ እላለሁ አንዳንዶች ነቅተው ዘፈን ከአምላክ ጋር እንደሚያጣላ በጊዜ ታጠፉ እናም ዘፈን ብታቆሚ ደስ ይለኛል:: የኔንም የልጅነት ጊዜ አስታወሽን ግን ንስሃ ግቢ እላለሁ:: ያኔ እኔም ዘፈን ባላወጣም በጣም አዳምጥሽ ነበር !! አባትሽ ባለሽበትም እምነት ቢሆን ያውቁታልና ጠይቄያቸው !! ኖሮ ኖሮ መሞት አይቀርምና!!
    ወደ ገላትያ ሰዎች
    5፥21
    መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

  • @abiybibyahoocom
    @abiybibyahoocom 3 ปีที่แล้ว

    ህብስትዬ.... ትዝታችን ነሽ

  • @tesfayeyimam3700
    @tesfayeyimam3700 3 ปีที่แล้ว

    Hebist is a great Woman!

  • @mintesnotabera2468
    @mintesnotabera2468 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @titishahabeshawit489
    @titishahabeshawit489 3 ปีที่แล้ว

    Hibst yene konjo betam new mwodishi edmena tena ysitishi

  • @Amir_529
    @Amir_529 3 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @lifeisgood3457
    @lifeisgood3457 3 ปีที่แล้ว

    ፍንጭቷስ የት ገባ ????

  • @Sammy_328
    @Sammy_328 3 ปีที่แล้ว +2

    Gobez journalist new! Berta

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam new yemnwedesh yemayareje webet hebest edma ena tana yestesh

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 3 ปีที่แล้ว

    ደርባባ ቆንጆ ናት

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ሀገሬ በልፅጋ ሀብታም ሆና. የምንወዳቸው. አውሮፓን እና አሜሪካ ሄደው ባይቀሩብን

  • @dadatubes3776
    @dadatubes3776 3 ปีที่แล้ว

    Echi nat ?? Mother setsemat tz yelgnal 💜

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    ህብስቴ ቆንጅየ ልጅነሽ

  • @AA-114
    @AA-114 3 ปีที่แล้ว

    Hibiscus always Konjo

  • @tbiru6175
    @tbiru6175 3 ปีที่แล้ว +3

    By the time I am Writing this comment there were 4 dislike for this memorable video. I wish I know the reason ..Unless they want to c ember tegadalay‼

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว

      ምን ምክንያት ያስፈልጋል ብለህ ነው ለክፍት😂

  • @uaekfn4131
    @uaekfn4131 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍🇧🇴

  • @mimikidane4578
    @mimikidane4578 3 ปีที่แล้ว

    wow ahune 42 year's old atemeslgem konjo aqwame new wow konjetye

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 3 ปีที่แล้ว +1

    በቃአንቺበልጅነትሽዘፋኝመሆንሽይብቃናጌታንተቀብለሽከሲኦል ማምለጥ፣አለብሽ።ህብስትዬ፣ንደሂሩት፣ጥበቡ፣እናተፈራነጋሽ።ሌላምአሉ፣ስለዚአንቺምበወንጌል፣አምነሽ።ከሲኦል አምልጪ።ማር ጎሽ፣ኢየሱስክርስቶስ፣ደጅላይነው።አምነሽአምልጪ።በናትሽ፣ዘፋኝሆነሽ፣መቅረትየለብሽም።ከሲሆልአምልጪነውየምልሽ።

  • @yasminhassen9138
    @yasminhassen9138 3 ปีที่แล้ว

    betam mewedat betam zefagn yeteregagach sew

  • @hyper-novaa
    @hyper-novaa 3 ปีที่แล้ว +1

    04:24 LMFAO 🤣

    • @eskimium
      @eskimium 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰይጤ ሙዚቃ ትስማለህ እንዴ?

  • @ermiyasnegatu8080
    @ermiyasnegatu8080 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian Ethiopian Ethiopian 2013

  • @selam3735
    @selam3735 3 ปีที่แล้ว

    Ye hulgezem mirchaye hebstye yene derbaba

  • @mm-qk4mn
    @mm-qk4mn 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍💔💔💔💔

  • @mesrakhailesemagn7068
    @mesrakhailesemagn7068 3 ปีที่แล้ว +1

    Eregatash des yelal

  • @hfd8128
    @hfd8128 3 ปีที่แล้ว +1

    እረጋያልሽ ነሽ። በተለይ እናቴን አደራ። ያስልቅሰኝል

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 3 ปีที่แล้ว

    እድሜዬን፡ታስታውሽኛለሽ

  • @ሜና
    @ሜና 3 ปีที่แล้ว

    አበሻቀሚሶ ሲያምር ከየት ነው ? ህብስትዬም ታምራለሽ

  • @blenkiflu1361
    @blenkiflu1361 3 ปีที่แล้ว +1

    Hibist yene mirtua ena yemingzew ye musika negest

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 หลายเดือนก่อน

    negst eraipic yaaachi naw hebhhrt

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru1626 2 ปีที่แล้ว

    Malkes fashen new ende intervju lay

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ህብስትን ሳያት በድሮ ዘፈኖአ እራሴን ነው እማስታውሰው

  • @tenkirreta3293
    @tenkirreta3293 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂዉ ምን ኦሮምኛ ዝፈኚ አስባለዉ አይ ግዜ ግልብጥ ማለት የኪሮስን ትላት ነበር ወደፊት ተረኛዉ የማን ይሆን?

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ችግር አለው??ምን ከይነት መንፈስ ነው የያዛቹ ባያቹት በሰማቹት ሁሉ ትችት?😡", እ ኦሮሚኛ ሙዚቃ ሲተላለፍ አዲሰ ነው😡 መንጋዋች መርዝ መርጨት ብቻ ነው ሰራቹ

    • @محمدسعيد-ض6س9س
      @محمدسعيد-ض6س9س 3 ปีที่แล้ว

      አንድ አገር ተቀምጦ ምን አገባው ማለት ተጂልነት አይሻልም ጥላሁን ገሰሰ ከየት የመጣ ሰው መሥሌህ ይሆን አማራ ነኝ ተብሎ ይሆን 🇪🇹😥