ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዮኒ እና ፀዲ የመግባባታችሁ , በሐሳብ መረዳዳታችሁ , ቀልዳችሁ በጣም ይወደዳል :: በርቱ አቦ ::
ሕብስት ምርጥ ስብዕና ባለቤት በጣም ሰው አክባሪ መሆንሽን ሰሞኑን ሜኒሶታ በነበረሽ ቆይታ ቀርቤ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ሱዉ ከልጅነት ወደ ወጣትነት ከዛ ወደእርጅና ነዉ ሕብስት ግን ከልጅነት ወደ ልጅነት ማሻአላህ ምን ይሁን ሚስጥሩ
Plastic surgery
ሜካፕ
አቤት ደስ ስትሉ አቤት የኔ ውብ ስታምር እንኳን አደረሰንአቤት ጨዋነት🌻🌻🌻🌻🌻
እረ ሰዉ አላስቀምጥ ብልወኛል እንየን ከአንቺ ጋ እያመሳሰሉኚ
ድምፅዋ ኢትዮጵያዊነት ስርአቷ እንዴት ያምራል!መልካም ጨዋ ኢትዮጵያዊት ሴት ይህቺን ትመስላለች!
የማይለወጥ ድምጽ ሁሌ አዲስ ዋው። የድሮ ድምጻውያን እኮ ታምረኛ ናችሁ።
የኔ ቆንጆ ስርአትሽ ድምፅሽ እንዳለ ነው ትክክለኛ ኢትዮዺያዊ
kkkkkk በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሕብስትን ሣያት ነገር ግን በእርግጥ እብስት ናት ምክንያቱ ብዙ ነዉ በርቺልኝ እድሜ ጤና ከነቤተሠቦሽ እመኛለሁ
በጣም ቆንጆ ናት አላቃትም እንዲ በኢንተርቪው ዘፈንዋን ብቻ ነበር ለካ ውብ ናት፡፡ wow
ለመላው የውዷ ሀገሬ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እንወዳችኃለን። አምላክ አገራተችንን ይጠብቅልን። ሕብሰትዪ በጣም እንወድሻለን ያንቺን ድምፅ ለመስማት ሙዚቃ አያስፈልገንም እንዲሁ ልሰማሸ ደሰ ይለኛል። ከነቤተሰብሸ ጌታ ይባርካችሁ። 🙏💚💛❤️
ህብስትዬ ስወድሽኮ እልቤውስጥ ስቅር ብለው የቀሩት ስራዎችሽበትቂቱ ዘርዘርእረ አስጥሉኝከመሸ መጣህቆይ ብቻበትዝታቦታ ስጠኝምን አለ ልብህበፈጠረኽተወኝ ግደለምታገሰኝወግ ነውበልጅነት ዓዕመሮዬ ነው ከልቤ የገቡት እዲሜ ና ጤና ተመኘሁልሽ🙏
ሕብስትዬ በጣም እወድሻለሁ መልካም በዓል ለሁላችሁም!
Yoniye የኔ አበባ ፈገግታህ ብቻ ይበቃል . Happy new year 😘🥰😍
ህብስቴ ስወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብቃ ከነመላ ቤተሰብሽ ፀጊ ዮኒ ሁላችሁም እንኳን አብሮ አደረሰን መከራ ጦርነት ዘረኝነት የሚበቃበት ብሩህ አዲስ አመት ይሁንልን
እንኳን አደረሳቹ ዮኒየ ስወድህ የኔ ሰዉ አክባሪ
ዉድ እህታችን ህብስት ጥሩነህ በጣም የምንወድሽ የኔ ዘመን ዘፋኝ እናቴን ባሰብኩ ቁጥሩ አቺ አለሺ እኳን አደረሰሺ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሺ ዮኒ ጸዲ ሁሉ እቢኤስ በሙሉ መልካም አዲስ አመት
ህብስትዬ የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ እንስት ሙዚቀኛ እወድሻለሁ 💚💛❤️
ወይ ጉድ ማነዉ ዛሬ እንደኔ እዚህ ቤት ዉሎ ያደረዉ😀😀2014 ባይይይይ 2015 wel came
እኔ
የኢትዮጵያ እዝብ ሰላም ናፍቆታል እስካሁን ከሰማውት ተስፋውም እግዚአብሔር ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ሰላም ያምጣላችሁ
2015🥀እንኳን አደረሳችሁ ከአገር ዉጭም ከአገር ዉስጥም ያላችሁተ እህቶቸ እና ወድሞቸ በሙሉ መልካም አድስ አመት
Canan Eukuen edereseh
እንኳንም አብሮ አደርስን ውንድም
@@betiiberihun6818 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
Her sound SoundClash with out computer and mic 🎤 she can sing song incredible voice and technique she has 😎 her song never b old
ፀዲ አሁን ጠጁ በደብ ይፈውስሻል በደብ ጠጪበት ጥሩ ነው ለብርድ እንኳን አደረሳቸው ሁላችሁምንም ከህብስት ጋር
Hello Hebest, ohh my God, Good to see you on TV and to hear your voice love you!
እንኩዋን አደረሳችሁ2015ከሰሜን እሰከ ደቡብከምሰራቅ እሰከምእራብቤተሰብ ጎረቤትገበሬው በምህርቱ የሚደሰትበት ከብቶቱ ከበረቱ የሚበዙበት ድሃ ጠግቦ የሚያድርበት ዘመን ያድርግልን አሜን፫ጦርነት ጠፍቶ ሰላም ሰፍኖ አገሬ ሰላሟን አግኝ
ዉበት ከስነስርዓትጋ እዴት ነዉ ሚያምር የኔ ቆንጆ ደብሮን ነበር ፈታ አረግሽ እናመሰግናለን
ሁሌም የማይቀየር ድምፅሽ ይገርማል እኳን አደረሰሽ ሕብስት ጥሩነኸ
እንኳን አደሰሳችሁ አቤት ህብሰትዬ ሰታምሪ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️💚💛❤️
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ከመጥፎ ጥላቶችሺ መሐል ገብተው የሚያባሉሺ ፈጣሪሽ ይጠብቅሺ አሚን 🤲🇪🇹🙏 ኩሪ በፈጣሪሺ
አዲሱ አመት የሰላም፡የጤና፡የፍቅር፡መልካም መልካሙን የምንሰማበት ክፍዉን ነገሮች የማንሰማበት የተስፍ፡የብልፅግና፡የአንድነት አመት ያድርግልን፡፡
ዋው ድምፅ ያምራል እንኳን አደረሰን
ህብስትዬ እወድሻለው የሚለው ቃል አይገልፀውም ሙዚቃሽን ሳላዳምጥ አልውልም❤
መጭዉ አዲሱ ዘመን🌻ዘረኝነት ፡ የሚጠፋበትፍቅር ፡ የሚሰፍንበትሰርቶ ፡ የመለወጥዘመን ይሁንላችሁ🙏🙌
ህብስትዬ ውስጥ ነሽ በተለይ ትንሽ ተግስኝ & በፋጥርህ ሁሌም የምሰመው ሰራ ነው
ህብስት ድምፅዋ ሁሌም የማይቀየር 1
ፀዲዬ ጠጅ ድምፅ ያጠራል ሲባል ሰምተሽ ነው አይደል የሻይ ሰዓቱን ጠጅ ቤት ያስመሰልሽው
ዋዉ ድሰ ሰል ሙዘቃ🥰🌷
ህብስት ቆንጆ
King eko nat💐💐👸👸👸❤️❤️😍😍
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የአገሬ ልጆች ለአገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻
አቤት ለሰው ያለሽ ክብር ህብስትየ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘመናት በድህነት በረሃብበጦርነት በስዴት በድንቁርና በጨለማ ኑሮ ለዘመናት ኖርሽ በመጥፎ ልጆችሺ ምክንያትፈጣሪም ፊቱን አዞረብሽ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️🤲☝️🇪🇹🙏
ማሻአላህ ልብሱ ያምራል ዲዛይነሮ እጂሺ ይለምልም።
wow hibestye enkuan aderesesh azegajechum chimer conference yalesh mirt diimtsawit nesh!! zemen emaysheresh!!❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።☝️☝️☝️
ህብስትዬ እንኳን አደረሰሽ የሰፈሪ ልጅ
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ህብስትየ ተባረኪ መሀተብሺ ሲያምር የኔውብ ቆንጆ ቀሪዘመንሺን እመብረሀን ትጎብኝልሺ አትለይሺ
ድምፆ ዋው ነው😘😏
የኔ ቆንጆ አሁም ኮረዳ የኔ ውድ እብስትዬዬዬዬዬዬ
ደርባባዋ ህብስት እረዥም እድሜ ይስጥሽ
🌻 ውድ🌻 ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም 🌻🌻🌻🌻 አደረሳችሁ 🌻🌻🌻
ህብስትዬ ስወድሽ አምሮብሻል
Ohhh my love 😍 Hebistiny god. Bless u love happy news year’s
እንኳን አደረሳቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ትክክለኛ የአዲሰ አመት አንግዳ !! ህብስት
ባለማተቡዋ እቁሴት እኳን አደረሳችሁ
መልካም ኣዲስ ኣመት🙏🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺
በስደት ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እህትና ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም ነገር ሁሉ ይግጠማችሁ🙏❤️❤️…በ 2015 በyoutub ለመምጣት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ ያው እንደሚታወቀው 1000 subscribers ያስፈልጋል ስለዚህ ቀና የሆናችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እንድትተባበሩኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ🙏🙏❤️❤️ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን !!በዚህ አይነት እኔም ተስፋ አለኝ ወንድሜን ለማግኝት
እንክዋን አደረሳቹ ከድምፅም ድምፅ አላት ህብስቴ
አቦ በሳቅ ነው ያፈረሰችኝ አልወጣ ብሎኝ ነው ጠጁ ምናለ ብርጭቆ ብትሰጡልኝ
All I can say is God bless you
" ከቃልና ከተግባር መማር እንችላለን "
Ebakachu Hibstn agenagnugn !!!
ህብና.የኔውብ.ሥወድሺ
Hebeste konjo 😍👍💯🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ፍቅርን ሰላምን ያብዛልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሌ ልጅ መታደል ነው እኔ አረጀሁ ኮ ሆ እረ ኡ አካፍሉን ለኛም✍️ሀናን አብዱም ጋ ትመሣሠላላችሁ ድምፃችሁ የሚገርም ነው ሀናንን አቅርቡልን ደሞ የህብስትና የሀመልማልን እንስማ በሀናን አብዱ ድምፅ
እንደውም ከሎቹ አንፃር አርጅታለች
እንቁጣጣሽ ምችት ያለ አመት ይሁንልን ለሁላችንም
" የማይቻል የለም ሁሉም ይቻላል "
ለዛዋ ደስ ይላል
Happy New year 🎉
ሪቮሊሽን አለ እስካሁን I miss it
እንኳን 2015 አድስ አመት አደረሣችሁ አደረሠን አድሡን አመት የሠላም የፍቅር የጤና ያድነት የመተሣሠብ ያድርግልን ይህንን ጦርነት ገምድረገፅ ያጥፋልን ያገራችን ሠላሟ ይመለስልን
Wooow yemayelawat demese
Yene derbaba. I like youHebest .Happy new year .
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
ምነዉ ዬኒ፣ የሙሽራልቡስ ለ በስህ?ምንየ መሰለ የባህል ልቡስ እያለን?
ህብስትዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ
ህብሥ ዛሬም ልጅ ነሽ አንቺን ሣይ እናታችን ታሥታውሻለሽ
የኔ አንደኛ
Hbesteye Edmena Tena yestesh melkam Adess Amet
ጸጊ ግን ራስሽን ጠብቂ ብዙ ግዜ ጉንፋን ይይዝሻል የ ሚድያ ሰው ሰለሆንሽ መጠንቀቅ የጠበቅብሻል ከ ይቅርታ ጋር
🤔🤔🤔🤔
እግዚአብሔር ይመስገን ማህተብሽን ሁሌ አይዉለቅ ድርብ ውበትን ሰጥቶሻል።የ ተወህዶ ልጅ ሆኖ ደረትን ገልብጠው ሲመጡ ይደብሩኛል ለምን እናፍርበታለን?
በዱባይ ኢማራት ውስጥ ጥበብን መስራት የምፈልጉ. ዳንቴል ሱፍራ የዳቴል ክሮች የሱፍራ ክሮች የምፈልጉ ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን
2015🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ኸረ ባካችሁ የሌሎች ብሔርብሔረሰቦችን ሙዚቃ ጋብዙን። ምን አይነት ነገር ነው!
እናንተ ዝረፉ እንጂ ምን ዘፈን ያስፈልጋችሃል።
Kkkkkk Mobail
በክልላችሁ እዩ😂😂😂
Happy new year 2015. 🎉 ❤️❤️❤️
Yene konjo Hibstye
My # one female vocalist
ትንሿ ህብስትን ህብረት ትርኢት ላይ በ120 ፕሮግራም ከ 25 ዓመት በፊት 💞💞💞💞
ከ 31 አመት በፊት አታዉስዋለሁ 15 አመት ሆንኩላችሁ ብላ የዘፈነችው መቸም አይረሳኝ
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
habel
ማን ይሆን አንደኔ እናቱን እጥቶ በማልቀስ እያሳለፈ ያለ ያውም ለ 4 ዓመት ሳላያት ufffff
❤️❤️❤️❤️❤️
ህብስታችን እንወድሻለን መልካም በአል 😍 ግን አበባዬሆይ ሆሽ በሬጌ ዜማ ነው ያሰማሽን እናመሰግናለን😂😂😂 የካሜራ መብዛት ድንጋጤ የፈጠረው በሚለው አልፈነዋል
Melkam Addis Ameti 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Enkuan Aderesen aderesachu le Addisu amet 2015
እኔ አረጀሁ ጉድ
ድምፅ ሽምንሁነሽነውጸጊ
የአዲስ አመት ስጦታ subscribe ያድርጉን ሰላማችሁ ይብዛ መልካም በአል።!!!
ቅዳሜ ከሰአት
ህብስት ከድሮ ዘፈንዎችዋ ላይ አንገትዋ አጭር ነበር አሁን ከየት መቶ ነው የተመዘዘው? ሹክ በሉኝ ረጅም አንገት በጣም እዎዳለሁ 😀😀
ምን አንገቶ ብቻ 😂😂 በጣም ተቀይራለች በሚገርም ሁኔታ ቆንጅየ ሆናለች🥰 ከ 25 አመት በፌት በ 120 የምትመጣውን ህብሰት አስቤያት😂😂
አገትሽን እኮ ማስረዘም ይቻላል
ህብስት ግን የቻይና ወይ የጃፓን ዝርያ አላት እንዴ? አይኑዋም የነሱ መሰሉ። ምነው አርቲስቶቻችን የቆዳቹ ቀለም ጠላቹ?
ዮኒ እና ፀዲ የመግባባታችሁ , በሐሳብ መረዳዳታችሁ , ቀልዳችሁ በጣም ይወደዳል :: በርቱ አቦ ::
ሕብስት ምርጥ ስብዕና ባለቤት በጣም ሰው አክባሪ መሆንሽን ሰሞኑን ሜኒሶታ በነበረሽ ቆይታ ቀርቤ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ሱዉ ከልጅነት ወደ ወጣትነት ከዛ ወደእርጅና ነዉ ሕብስት ግን ከልጅነት ወደ ልጅነት ማሻአላህ ምን ይሁን ሚስጥሩ
Plastic surgery
ሜካፕ
አቤት ደስ ስትሉ አቤት የኔ ውብ ስታምር እንኳን አደረሰን
አቤት ጨዋነት🌻🌻🌻🌻🌻
እረ ሰዉ አላስቀምጥ ብልወኛል እንየን ከአንቺ ጋ እያመሳሰሉኚ
ድምፅዋ ኢትዮጵያዊነት ስርአቷ እንዴት ያምራል!መልካም ጨዋ ኢትዮጵያዊት ሴት ይህቺን ትመስላለች!
የማይለወጥ ድምጽ ሁሌ አዲስ ዋው። የድሮ ድምጻውያን እኮ ታምረኛ ናችሁ።
የኔ ቆንጆ ስርአትሽ ድምፅሽ እንዳለ ነው ትክክለኛ ኢትዮዺያዊ
kkkkkk በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሕብስትን ሣያት ነገር ግን በእርግጥ እብስት ናት ምክንያቱ ብዙ ነዉ በርቺልኝ እድሜ ጤና ከነቤተሠቦሽ እመኛለሁ
በጣም ቆንጆ ናት አላቃትም እንዲ በኢንተርቪው ዘፈንዋን ብቻ ነበር ለካ ውብ ናት፡፡ wow
ለመላው የውዷ ሀገሬ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እንወዳችኃለን። አምላክ አገራተችንን ይጠብቅልን። ሕብሰትዪ በጣም እንወድሻለን ያንቺን ድምፅ ለመስማት ሙዚቃ አያስፈልገንም እንዲሁ ልሰማሸ ደሰ ይለኛል። ከነቤተሰብሸ ጌታ ይባርካችሁ። 🙏💚💛❤️
ህብስትዬ ስወድሽኮ እልቤውስጥ ስቅር ብለው የቀሩት ስራዎችሽበትቂቱ ዘርዘር
እረ አስጥሉኝ
ከመሸ መጣህ
ቆይ ብቻ
በትዝታ
ቦታ ስጠኝ
ምን አለ ልብህ
በፈጠረኽ
ተወኝ ግደለም
ታገሰኝ
ወግ ነው
በልጅነት ዓዕመሮዬ ነው ከልቤ የገቡት እዲሜ ና ጤና ተመኘሁልሽ🙏
ሕብስትዬ በጣም እወድሻለሁ መልካም በዓል ለሁላችሁም!
Yoniye የኔ አበባ ፈገግታህ ብቻ ይበቃል . Happy new year 😘🥰😍
ህብስቴ ስወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብቃ ከነመላ ቤተሰብሽ ፀጊ ዮኒ ሁላችሁም እንኳን አብሮ አደረሰን መከራ ጦርነት ዘረኝነት የሚበቃበት ብሩህ አዲስ አመት ይሁንልን
እንኳን አደረሳቹ ዮኒየ ስወድህ የኔ ሰዉ አክባሪ
ዉድ እህታችን ህብስት ጥሩነህ በጣም የምንወድሽ የኔ ዘመን ዘፋኝ እናቴን ባሰብኩ ቁጥሩ አቺ አለሺ እኳን አደረሰሺ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሺ ዮኒ ጸዲ ሁሉ እቢኤስ በሙሉ መልካም አዲስ አመት
ህብስትዬ የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ እንስት ሙዚቀኛ እወድሻለሁ 💚💛❤️
ወይ ጉድ ማነዉ ዛሬ እንደኔ እዚህ ቤት ዉሎ ያደረዉ😀😀2014 ባይይይይ 2015 wel came
እኔ
የኢትዮጵያ እዝብ ሰላም ናፍቆታል እስካሁን ከሰማውት ተስፋውም እግዚአብሔር ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ሰላም ያምጣላችሁ
2015🥀እንኳን አደረሳችሁ ከአገር ዉጭም ከአገር ዉስጥም ያላችሁተ እህቶቸ እና ወድሞቸ በሙሉ መልካም አድስ አመት
Canan Eukuen edereseh
እንኳንም አብሮ አደርስን ውንድም
@@betiiberihun6818 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
Her sound SoundClash with out computer and mic 🎤 she can sing song incredible voice and technique she has 😎 her song never b old
ፀዲ አሁን ጠጁ በደብ ይፈውስሻል በደብ ጠጪበት ጥሩ ነው ለብርድ እንኳን አደረሳቸው ሁላችሁምንም ከህብስት ጋር
Hello Hebest, ohh my God, Good to see you on TV and to hear your voice love you!
እንኩዋን አደረሳችሁ
2015
ከሰሜን እሰከ ደቡብ
ከምሰራቅ እሰከምእራብ
ቤተሰብ ጎረቤት
ገበሬው በምህርቱ የሚደሰትበት
ከብቶቱ ከበረቱ የሚበዙበት ድሃ ጠግቦ የሚያድርበት ዘመን ያድርግልን አሜን፫
ጦርነት ጠፍቶ ሰላም ሰፍኖ አገሬ ሰላሟን አግኝ
ዉበት ከስነስርዓትጋ እዴት ነዉ ሚያምር የኔ ቆንጆ ደብሮን ነበር ፈታ አረግሽ እናመሰግናለን
ሁሌም የማይቀየር ድምፅሽ ይገርማል እኳን አደረሰሽ ሕብስት ጥሩነኸ
እንኳን አደሰሳችሁ አቤት ህብሰትዬ ሰታምሪ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️💚💛❤️
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ከመጥፎ ጥላቶችሺ መሐል ገብተው የሚያባሉሺ ፈጣሪሽ ይጠብቅሺ አሚን 🤲🇪🇹🙏 ኩሪ በፈጣሪሺ
አዲሱ አመት የሰላም፡የጤና፡የፍቅር፡መልካም መልካሙን የምንሰማበት ክፍዉን ነገሮች የማንሰማበት የተስፍ፡የብልፅግና፡የአንድነት አመት ያድርግልን፡፡
ዋው ድምፅ ያምራል እንኳን አደረሰን
ህብስትዬ እወድሻለው የሚለው ቃል አይገልፀውም ሙዚቃሽን ሳላዳምጥ አልውልም❤
መጭዉ አዲሱ ዘመን🌻
ዘረኝነት ፡ የሚጠፋበት
ፍቅር ፡ የሚሰፍንበት
ሰርቶ ፡ የመለወጥ
ዘመን ይሁንላችሁ🙏🙌
ህብስትዬ ውስጥ ነሽ በተለይ ትንሽ ተግስኝ & በፋጥርህ ሁሌም የምሰመው ሰራ ነው
ህብስት ድምፅዋ ሁሌም የማይቀየር 1
ፀዲዬ ጠጅ ድምፅ ያጠራል ሲባል ሰምተሽ ነው አይደል የሻይ ሰዓቱን ጠጅ ቤት ያስመሰልሽው
ዋዉ ድሰ ሰል ሙዘቃ🥰🌷
ህብስት ቆንጆ
King eko nat💐💐👸👸👸❤️❤️😍😍
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የአገሬ ልጆች ለአገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️
🌻🌻🌻🌻🌻
አቤት ለሰው ያለሽ ክብር ህብስትየ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘመናት በድህነት በረሃብ
በጦርነት በስዴት በድንቁርና በጨለማ ኑሮ ለዘመናት ኖርሽ በመጥፎ ልጆችሺ ምክንያት
ፈጣሪም ፊቱን አዞረብሽ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️🤲☝️🇪🇹🙏
ማሻአላህ ልብሱ ያምራል ዲዛይነሮ እጂሺ ይለምልም።
wow hibestye enkuan aderesesh azegajechum chimer conference yalesh mirt diimtsawit nesh!! zemen emaysheresh!!❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
☝️☝️☝️
ህብስትዬ እንኳን አደረሰሽ የሰፈሪ ልጅ
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ህብስትየ ተባረኪ መሀተብሺ ሲያምር የኔውብ ቆንጆ ቀሪዘመንሺን እመብረሀን ትጎብኝልሺ አትለይሺ
ድምፆ ዋው ነው😘😏
የኔ ቆንጆ አሁም ኮረዳ የኔ ውድ እብስትዬዬዬዬዬዬ
ደርባባዋ ህብስት እረዥም እድሜ ይስጥሽ
🌻 ውድ🌻 ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም 🌻🌻🌻🌻 አደረሳችሁ 🌻🌻🌻
ህብስትዬ ስወድሽ አምሮብሻል
Ohhh my love 😍 Hebistiny god. Bless u love happy news year’s
እንኳን አደረሳቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ትክክለኛ የአዲሰ አመት አንግዳ !! ህብስት
ባለማተቡዋ እቁሴት እኳን አደረሳችሁ
መልካም ኣዲስ ኣመት🙏🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺
በስደት ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እህትና ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም ነገር ሁሉ ይግጠማችሁ🙏❤️❤️…በ 2015 በyoutub ለመምጣት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ ያው እንደሚታወቀው 1000 subscribers ያስፈልጋል ስለዚህ ቀና የሆናችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እንድትተባበሩኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ🙏🙏❤️❤️ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን !!በዚህ አይነት እኔም ተስፋ አለኝ ወንድሜን ለማግኝት
እንክዋን አደረሳቹ ከድምፅም ድምፅ አላት ህብስቴ
አቦ በሳቅ ነው ያፈረሰችኝ አልወጣ ብሎኝ ነው ጠጁ ምናለ ብርጭቆ ብትሰጡልኝ
All I can say is God bless you
" ከቃልና ከተግባር መማር እንችላለን "
Ebakachu Hibstn agenagnugn !!!
ህብና.የኔውብ.ሥወድሺ
Hebeste konjo 😍👍💯🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
☝️☝️☝️
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ፍቅርን ሰላምን ያብዛልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሌ ልጅ መታደል ነው እኔ አረጀሁ ኮ ሆ እረ ኡ አካፍሉን ለኛም✍️ሀናን አብዱም ጋ ትመሣሠላላችሁ ድምፃችሁ የሚገርም ነው ሀናንን አቅርቡልን ደሞ የህብስትና የሀመልማልን እንስማ በሀናን አብዱ ድምፅ
እንደውም ከሎቹ አንፃር አርጅታለች
እንቁጣጣሽ ምችት ያለ አመት ይሁንልን ለሁላችንም
" የማይቻል የለም ሁሉም ይቻላል "
ለዛዋ ደስ ይላል
Happy New year 🎉
ሪቮሊሽን አለ እስካሁን I miss it
እንኳን 2015 አድስ አመት አደረሣችሁ አደረሠን አድሡን አመት የሠላም የፍቅር የጤና ያድነት የመተሣሠብ ያድርግልን ይህንን ጦርነት ገምድረገፅ ያጥፋልን ያገራችን ሠላሟ ይመለስልን
Wooow yemayelawat demese
Yene derbaba. I like you
Hebest .
Happy new year .
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
ምነዉ ዬኒ፣ የሙሽራልቡስ ለ በስህ?ምንየ መሰለ የባህል ልቡስ እያለን?
ህብስትዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ
ህብሥ ዛሬም ልጅ ነሽ አንቺን ሣይ እናታችን ታሥታውሻለሽ
የኔ አንደኛ
Hbesteye Edmena Tena yestesh melkam Adess Amet
ጸጊ ግን ራስሽን ጠብቂ ብዙ ግዜ ጉንፋን ይይዝሻል የ ሚድያ ሰው ሰለሆንሽ መጠንቀቅ የጠበቅብሻል ከ ይቅርታ ጋር
🤔🤔🤔🤔
እግዚአብሔር ይመስገን ማህተብሽን ሁሌ አይዉለቅ ድርብ ውበትን ሰጥቶሻል።የ ተወህዶ ልጅ ሆኖ ደረትን ገልብጠው ሲመጡ ይደብሩኛል ለምን እናፍርበታለን?
በዱባይ ኢማራት ውስጥ ጥበብን መስራት የምፈልጉ. ዳንቴል ሱፍራ የዳቴል ክሮች የሱፍራ ክሮች የምፈልጉ ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን
2015🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ኸረ ባካችሁ የሌሎች ብሔርብሔረሰቦችን ሙዚቃ ጋብዙን። ምን አይነት ነገር ነው!
እናንተ ዝረፉ እንጂ ምን ዘፈን ያስፈልጋችሃል።
Kkkkkk Mobail
በክልላችሁ እዩ😂😂😂
Happy new year 2015. 🎉 ❤️❤️❤️
Yene konjo Hibstye
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
My # one female vocalist
ትንሿ ህብስትን ህብረት ትርኢት ላይ በ120 ፕሮግራም ከ 25 ዓመት በፊት 💞💞💞💞
ከ 31 አመት በፊት አታዉስዋለሁ 15 አመት ሆንኩላችሁ ብላ የዘፈነችው መቸም አይረሳኝ
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊