Ethiopia - ግብፅ ወደ ኢትዮጵያ መከላከያ ጦር ላከች፣ ያልተሳካው እርቅ፣ የደራው ውጊያ፣ የፌስቡክ እና የቴሌ ስምምነት፣ አሜሪካ እስራኤልን አስጠነቀቀች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 174

  • @Girmasalioda
    @Girmasalioda หลายเดือนก่อน +2

    እግዝአብሔሪ ኢትዮጵያን አይተዉም!!!

  • @elliabogneyusuf2920
    @elliabogneyusuf2920 หลายเดือนก่อน +1

    ከ25 ዓመት በላይ ለሶማሌ ሕዝብ መሰዋዕት
    የሆነው ሠራዊታችን ከጎኑ የነበሩ የተለያዮ የአፍረካ ወታደሮች ጋራ ጠንካራ ንድነት ሊኖረወ ይገባል ድል ለሠራውታችን

  • @EmmanuelSamuelHirikabo
    @EmmanuelSamuelHirikabo หลายเดือนก่อน +13

    Ethiopian is king of Africa 🌍

  • @RichRich-n5x
    @RichRich-n5x 6 วันที่ผ่านมา

    በርታ 👍

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 หลายเดือนก่อน +14

    ጌታሆ አገሬ ጠብቃት ጥላበዛባት😢

    • @HussinSaide
      @HussinSaide หลายเดือนก่อน +2

      ምግስት እኮነዉ ጥላት ያበዛዉ

    • @shewhat438
      @shewhat438 หลายเดือนก่อน +1

      Denez yehone meri yizeh min yidrreg

    • @AHMEDDERESE
      @AHMEDDERESE หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 หลายเดือนก่อน +2

    Good morning Fetha Midya Thanks for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela หลายเดือนก่อน +13

    ተባረክ ለአገርህ ወግን.

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan หลายเดือนก่อน

    ያ ከ1977ቱ ሁላችን ብንማር ለቀጣያችን የወስናል።

  • @atogondar2640
    @atogondar2640 หลายเดือนก่อน

    Unite against our enemies please.

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 หลายเดือนก่อน +2

    😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @waqoogetachoo
    @waqoogetachoo หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ተንታኝ ከኔ ገራሚ ድምፅ

  • @Doctor-Alle
    @Doctor-Alle หลายเดือนก่อน

    እዛ ያሉ ወታደሮቻችን እንዳይከበቡ እንዳይቆረጡ ጥንቃቄና ዝግጅት ያስፈልጋል ወታደሮቻችንንም መሳሪያውንም እንዳንበላ

  • @Kalki_habeshawit
    @Kalki_habeshawit หลายเดือนก่อน +1

    አወቅሽ አወሽ ሲላት የባላን መፀሐፍ አጠበች ማለት ግብፀን ነው ግን አመድ ሁና ትወጣለች

  • @umumarufumumaruf7298
    @umumarufumumaruf7298 หลายเดือนก่อน

    Yaaa rabi agarchin xabiq😢😢❤cabin

  • @godisgoodyesgood8031
    @godisgoodyesgood8031 หลายเดือนก่อน

    ሶማሊያን ምን ነካት? አይበለዉና ጦርነት ከተደረገ ሶማሊያ የምትባል ሃገር ያለጥርጥር ትጠፋለች። ኢትዮጵያን ላይስቆሟት ነገር፣ ለኢትዮጵያ ጉዳዩ የህልዉና ሲሆን ለግብጽ ግን የምቀኝነት ጦርነት ይመስለኛል። ጦርነት ባይሆን ይመረጣል፣ ሶማሊያ ከፈለገች ግን ማድረግ ይቻላል? ድል ለኢትዮጵያ!!!

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd หลายเดือนก่อน

    ብሔረተኝነት ለብቻ ከመኖር የመጣ ሌላ ካዩ ወይ ከቀረቡ የሚደናገጡ በቆይታ ያሣደጉት ብቸኝነት ከወሥትና ሥለሚቆጥሩት አዲሥና ዕንግዳ ከሖኑ ጋር ኩርፊያ ፀብ ግጭት ይፈጥራሉ፣ ማቅረብ ካለመፈለግ የተነሣ። ይሔ የሠው ፀባይ ነው፣ ያም አለምን ካለመረዳት የተነሣ ሑዋላ የመቅረት፣ መረጀ የራቃቸው በመሖናቸው ያጎለበቱት ነው። ግለኝነትና ንብረትን ላለመጋራት ከመፈለግም ጎሠኝነት ይካበታል። ሠውዬ መጨቆን ወንጀል ነው። ያ በሕግና በፍትሕ የመንግሥት አካል ሕግ በመደንገግ ለመከላከል የሚቻል ነው። አንድም የተለየ ጥቃት በትግሬ ላይ ወይ በኦሮሞው ላይ ከአማራው በተለየ ተፅዕኖ ደርሦ አያውቅም። የዕድገታችን አለመፋጠንና ድሕነቱ መንግሥታቶቻችንን ገድቧል። አማርኛ ለምን ተነገረ ከሖነ ኩርፊያው በአንድ ሐገር አደለም በአለማችን ሣይቀር አንድ የጋራ የምንግባባበት አለመኖሩ ፈጣን ዕድገት ደረጃ ዕንዳንደርሥ አድርጓል። ዘሬ ግን ዕንግሊዝኛ በመናገራችን በአለም አቀፍ ሠላም የማሥጠበቅ ከተለያዩ ሐገራት ተውጣጥተው ማሠማራት። በከፍተኛ የትምሕርት ተቋም ተመርቀው ብቁነት ያሣዩ በችሎታቸው ከተለያዩ ሐገራት ዕየተጋበዙ፣ ሣተላይት ግንባታ፣ መንኮራኩር ግንባታ ፣ አውሮፕላኖችና፤ ውቅያኖሥ ሠርጓጅ ሚዛናቸው በማይዛነፍ ሊበሩ ሊ ሠምጡ ሊገለባበጡ ና በተፈለገው ቁመና ላይ ተመልሠው ዕንዲገኙ ከማድረግ ባሻገር በተለያዩ የማምረቻ ተቋማት አጋዥ ባሮችን(ሮቦት) ትዕዛዝ ( program) ዕሥከመሠጠት በማንቀሣቀሥ ለመረዳዳት አሥችሎናል። ማንም ያንን የጥሻ ቋንቋቸውን አይናገሩ ያለ የመንግሥት አካል ኖሮ አያውቅም። ለመጋጨትና ለማጋጨት በመፈለግ ግን ተጨቁነናል ዕንዲሉ በአውሮፓውያን ፀረ አፍሪካውያን ታግዘው ሐገር አድምተዋል። ባንዳዎች ሑልግዜ የወጡበትን ሕብረተሠብ ነው የሚያንቀሣቅሡት። በአፍሪካ ያሥቸገሩ ከትግራይና ከሦማሌ መሐል የወጡ በጠሊያንና በዕንግሊዝ ሑዋላም አፍሪካ ዕንደ ቀንድ አውጣ ዕንድትሣብ በአሜሪካ የተመለመሉ የተላኩትም ምንም አይነት የዕድገት ዕንቅሥቃሤ ሕብረትና አንድነት ለጋራ ጥቅማችን ያሉ ሑ ሐብቶቻችንን አፍሪካውያንን በማሥቀደም ዕንዳነሠራ ለማድረግ ነው። በጣም ዕሹሩሩ ተብላችሗል። የምን መደባበሥ ነው። ይሔንን ዕራሣቸው ነጮቹ ያልካዱትን ወንጀል በአፍሪካዊ ገባኝ ባይ ሢድበሠበሥ ማየት መሥማት ያሣዝናል። ኤርትራ የሉ ትግርኛ ተናጋሪዎችች አፋር የሚናገሩ ሦማሊኛ የሚናገሩ ከኢትዮጵየ የተበተኑ የተጓዙ ሔደው የፈለጉበት የሠፈሩ ናቸው። በ DNA ሣይቀር የተመሠከረለት ሐቅ ነው። የኢሣይያሥ አፈወርቅ ዘመዶችን በሙሉ በደንብ ዕናቃቸዋለን ዕሡማ ሑዋላ የመጣ ከነባሩ ከከረመው ኤርትራውያን ለጣሊያን ሢሸከሙና ዘበኝነት ከቆሙ ጋር የማይገናኝ አዲሥ መጤ ነው ዛሬ ዕያረበደበደ የሚገዛቸው የትግራይ ሠው ነው። ባሕር ተጠግተን አንኖርም ጠልፈው ሠውን የሚሸጡ ቅጥረኛ ባሮች ያደፈጡበት ከባቢ በመሖኑ ፠ አፍሪካ ወሠናት አልነበራትም። የሙሉ አሕጉሪቷ ሥምም በውጪ ሐይላት ተለይታ የምትታወቀው ኢትዮጵያ በመባል ነው። ምድረ አር ፣ ለማዋከብና ለማደናገር ይጥራሉ በዛ አንድነታችን ቀጥለን ቢሖን ኖሮ ዛሬ የት በደረሥን ነበር። ሐብታችንም ባልተዘረፈ ነበር። ለምንድነው ዛሬ አውሮፓውያን ድንበራቸውን ሊያጠፉ የፈለጉና አረቡ ዕራሡን ዕንደ ነጭ ቆጥሮ አብሯቸው ዕንዲሠለፍ የተፈለገው? አውቆ የተኛን ቢቀሠቅሡት አይሠማም የሚባለው በምክንያት ነው። ዛሬ በባንዳዎች ዕገዛ ሠሜን አፍሪካ የባሕር ክልል በሙሉ በአረቦች ተወርሧል። የግበፅ የፈርኦን አፍሪካዊነትን ሠርዘው የሐውለቶቹ ፊት አፍሪካዊነታቸውን ሥለሚያሣብቅ በመድፍና በመዶሻ ሠባብረው አረቦች ናቸው ሢሉ ከርመው ዛሬ ታሪክን ለማሥተማር ዕውነትን መመርኮዝ አለብን የሚሉ ሐይሎች ተነሥተው በሣይንሥ ድጋፍም አፍሪካውያን ለመሖናቸው ተረጋግጧል። ዕኛ አፍሪካውያኖችን ለመቅበር የምታጣጥሩ ሟቾች ዕርር ድብን ትሏታላችሑ ዕንጂ አይሣካላችሑም። ባሪያ ማለት የዕናንተ አይነቶች ገዢ ያጣችሑ ሥራ ፈቶች ያንን ምሥኪን ረዳትያጣን በማጋደል የምትጥሩ ሕይወትና አለም ያልገባቻችሑ ናችሑ። አማርኛ የሐገር መኳንንቶቹ ከሑሉ የነቁ ማሕበረሠቦች ተውጣጥተው ተሠብሥበው የመረጡት ነው። ያን በማድረጋቸውም ለመመካከር በቅተው ደጀን ደርሦ በመተጋገዝ አሸንፈው ነፃዋን ኢትዮጵያ ተረክበናል። አሕጉሪቷ ኦና ዕየቀረች ነው። በቅርቡ በአረቦችና በአውሮፐውያን ዕንደምታሥወርሧትና የዘለአለም ባሮችና የጥይት ኢላማ ሖናችሑ ዕንደምትቀሩ አልጠራጠርም በዚሕ በማይረባ ሽኩቻችሑ። ቋንቋ ለመላ አለም መገለገያ መሣሪያ ነው የተሻለ ሢገኝ የሚወረወረም ወይ በሙዚየም በቴፕ ተቀርፆ ሚቀመጥ ነው። ኢትዮጵያ ውሥጥ ከአንድ ጎሣ ሑለት ብቻ ሠዎች ነበሩ ቋንቋውን ችለው የቆዩ ፤ በመደነቅ ለትውሥት ዕንደቀዱ ለታሪክ ዕንዲቀመጥ ተደርጎ ነበር። ምን ችግር አለው ለፈፍቅርና ለመዋሐድ ችግሮችን ለማቅለል ሢባል የጋራ የሖነ ቢኖርሥ? ሌሎች ሐገራት ጥንት የነበሩ ሐያል ንጉሦች አንገት ቆልምመው አሥገድደው በያዟቸው ከባቢዎች የመረጡትን የተሻለ ያሉትን ሑለም ዕንዲናገር ሥላደረጉ ዛሬ አንድ ሕዝብ ነን ዕ ይሉን አሥቀንተውናል።

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide หลายเดือนก่อน +32

    ድል ለአማራ ፋኖ 🇪🇹

    • @kidusimran4616
      @kidusimran4616 หลายเดือนก่อน +4

      😂

    • @WalelignKetsela
      @WalelignKetsela หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ የፋራ ስብስብ ኑና 4 ኪሎ ግቡ ቢባል ይገባል?

    • @ItWillPassUntilItPasses
      @ItWillPassUntilItPasses หลายเดือนก่อน +1

      😂😂ዛሬም ድል

    • @abrihamassefa5154
      @abrihamassefa5154 หลายเดือนก่อน

      ሺ ፈሳም አንድ ጎማ አይነፋም

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b หลายเดือนก่อน

      ፋኖ ሽንት ቅዘን ነው ክልሉን ወደ ድንጋይ ዘመን እየለወጠላቹሁ ነው ጭፍን ደጋፌ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA หลายเดือนก่อน +4

    ግብፅ አንዳችም ነገር ታደርጋለች ብለህ እንዳትጠብቅ በጀግናው ሠራዊታችን ትቀምሳለች ። ርእስህን ግን አስተካክለው ይደብራል ።

  • @sivemagcina-sr7kk
    @sivemagcina-sr7kk หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @tedrostedla620
    @tedrostedla620 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ጭንቀት መጀመሪያ የውስጥ ችግር ብትፈቱ ይሻላል 😂😂😂😂😂?????

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 หลายเดือนก่อน

    fetam betam asafari neh sew be dron eyalke lila were tekebetaraleh

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 หลายเดือนก่อน +9

    ግብፅ ግብፅ ግብፅ አብይ አህመድ ከ ግብፅ በላይ ጠላት ነዉ አፈናቃይ አረመኔ።

  • @Tybatube
    @Tybatube หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነው የስደት እህታችነኒ😢😢😢😢😢😢

  • @AbramFire
    @AbramFire หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🦁🦁🦁

    • @GshGseh
      @GshGseh หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂👻👻👻👻

    • @AbramFire
      @AbramFire หลายเดือนก่อน

      @@GshGseh 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MenechelKassahun
    @MenechelKassahun หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ነው ታማኝ ሚዲያ እና ገለልተኛ ስለሆነ እናመስግናለሁ።

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ หลายเดือนก่อน +1

    ይች ግብጦ ይች ፈራኡን አቀለቀላት ሆሆሆ በግድ ግጠሙኝ አለይ እኮ እኔ የሚገርመኝ ኢቲዪ የትም ቦታ አትተናኮልም ነሱ እነሱ ያላዙኑባታል እየመጡ ሆሆሆ እምየ ሀገሪ ፈጣሪይ ይጠብቅሽ ደሞ ይጠብቅሻል አንች ማንንም ስለማትተናኮይ❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 หลายเดือนก่อน

    SELAM BEHAGERACHN LAIE YHUN >!!!!!

  • @ItWillPassUntilItPasses
    @ItWillPassUntilItPasses หลายเดือนก่อน +8

    ፍትህ ለደራ ህዝብ

    • @ገብርዬ
      @ገብርዬ หลายเดือนก่อน

      አዎን ደራ ሐገራችን ችግር ውስጥ ናት

    • @ገብርዬ
      @ገብርዬ หลายเดือนก่อน

      @HayMie-g5w ደራ ጉንደ መስቀል (ቱቲ፣ ሰለልኩላ፣ ራቾ፣ ኮሉ....ሌላ ልጨምር?)

  • @MelakMulugeta-r6t
    @MelakMulugeta-r6t หลายเดือนก่อน +11

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @wondemes
    @wondemes หลายเดือนก่อน

  • @All-uo9fy
    @All-uo9fy หลายเดือนก่อน +1

    እርስ በርስ ስንባላ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน

    Sirachew yawxachew.

  • @uzaddinuzaddin3455
    @uzaddinuzaddin3455 หลายเดือนก่อน +3

    ለምንድነው ግበፅ ወደ ኢቲዮጵያ ጦር ላከች የምትለው ያናዳል ::

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b หลายเดือนก่อน

      ይሄ ሽንታም አነብናቢ ነው ሽቀላ ነው ለሱ

    • @MakiM-wc1xi
      @MakiM-wc1xi หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ገርሞኛል ባለጌ ነው ለዩቱብ ሽቀላ በአገር ይቀልዳል

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n หลายเดือนก่อน

    2024 ግብፅ ከባናለች

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 หลายเดือนก่อน

    ደል ለፋኖ

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራ ግን ምን ሆነች?
    በእኛ በወንድሞቿ ላይ እንዴት እንዲህ ከጠላቶቻችን ጋር ታሴራለች?
    ኧረ እነ ኢሳያስ ልብ ግዙ።

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq หลายเดือนก่อน

    Laki

  • @የልዑልቤት
    @የልዑልቤት หลายเดือนก่อน +2

    ፈታዎች ወረዳችሁብኝ ዝም ብሎ መቀደድ

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ahuin Egypt hager hona new Abiy Ahmedi lay akukulu yemitchawet I'm sorry Abiy Ahmed 😂😂😂😂😂

  • @folerhailu8714
    @folerhailu8714 หลายเดือนก่อน

    ቃል እንገባለን ነው ወይስ?

  • @wewe5688
    @wewe5688 หลายเดือนก่อน +3

    ጉራ ብቻ ነው በጉራ የሚሰራ ድል የለም

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 หลายเดือนก่อน

    Tplf was died with Meles zenaw.. kibrom Berhe 🎉🎉

  • @Amhara251
    @Amhara251 หลายเดือนก่อน +5

    ድልለፋኖ

    • @HadeeraMusamma
      @HadeeraMusamma หลายเดือนก่อน

      መች ጠቀመ ፋኖ ድል ድል የምትሉት የገበሬን በሬ ወስዶ ፍርድ በልቶ የተረፈውን እኮ በግድ ለማክበር ሰቡ ካልበላቹ ብሎ እያስገደደ ነው እነሱ ኮሽ ሲል ጫካ እየገቡ ምስኪን ዋጋ እየከፈለ ነው ወይ ፊትለፊት አይገጥሙ እንደ አይጥ

  • @mesy6975
    @mesy6975 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለኣማራ ፋኖ

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂🎉 ፋኖ ፋንድያ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd หลายเดือนก่อน

    ኦሮሚያ የሚባል ከልልም ሖነ ቦታ የለም። ሕወሐት የሐይል ሚዛን ለማዛባት የነሡን ከፍተኛ ድጋፍ ይዘው ኢትዮጵያ የሚሉ ሐይላትን አጥፍተው ኤርትራን በኢትዮጵያ ሐይላት ወርረው ኢሣይያሥንና የመሠረተውን መንግሥት ገልብጠው ትልቋን ትግራይ ሊመሠርቱ የዘሩት ፍሬ ነበር። በክልል የከፈሏቸው የሐገር መሬት ለሑላችን ታሥቦ በደም አጥንታቸው ተዋግተው ያተረፉልን ዕንጂ ማንም ጎሣ ለግሉ ለብቻዬ የሚለው ቦታ ቨኢትዮጵያ የላቸውም። የሦማሌ ክልልም ያሉት ለሐገረ ሦማሌ ለመጠቅለል ዕንዲመቻት ነው። አሑን በዕብሪት ሊቀላምዱ ይችላሉ ቨዕጃችን የወደቁ ዕለት አቤት ዕነሡን አያርገኝ።

  • @saved1580
    @saved1580 หลายเดือนก่อน +1

    2ኛ ጢሞቴዎስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።
    ² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥
    ³ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥
    ⁴ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤
    ⁵ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx หลายเดือนก่อน +2

    የርሥ በርሥ ጦርነት አሦን ሌላ

  • @TeketelTafeso-ft2ru
    @TeketelTafeso-ft2ru หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለግብፅ

    • @Gggg-bo4gx
      @Gggg-bo4gx หลายเดือนก่อน

      የግብዝ አሽከር

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለግብፅ ውድቀት ለብልፅግና

  • @MohammedSeid-o7u
    @MohammedSeid-o7u หลายเดือนก่อน

    አሁን አማራ ክልል ኔትወርክ ተዘግቶ ጦርነት ላይ ሁኖ መሸጥ አማራን ከቴሌ የማሰወጣት እቅድ ሰለሆነ መቆም አለበት

  • @TseheymiyoTsehey
    @TseheymiyoTsehey หลายเดือนก่อน

    ፈታ ዲሊ ቁርጥ ስዮም ተሾመ ማሽቃበጥ ጠላቀው

  • @DawitTadese-j6i
    @DawitTadese-j6i หลายเดือนก่อน +1

    Dele LeAmara Fano

  • @Asmerety
    @Asmerety หลายเดือนก่อน +2

    1ኛ

  • @SuleswedenSwedensule
    @SuleswedenSwedensule หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ 90 m ዶላር ተጣላች ለዚያ ነው ኢትዮጵያ እምተበደው በሰላም መሠከበሩ ሥራ ብቻዋን ሳይሆን ኢጋድ ።ተተክው ኤርትራ ግብፅ ናይጀሪያ ....ሥረ ይጋባሉ ።ኢትዮጵያ ቻው ቻው ፂናቱን ይሥጥሽ።

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 หลายเดือนก่อน

    EDMI ENA TINA LE KUBUR ESAYAS AFOWERQI ERITREA 🇪🇷 LEZELALEM
    BACHIRU SOMALIA 🇸🇴 IYE FERESECH EJACHIN ATAMIREN BEFXUM ANAYM

  • @guzaracollege7932
    @guzaracollege7932 หลายเดือนก่อน

    የእናት ፓርቲን ጉዳይ አጣርታችሁ አቅርቡልን

  • @gwudfre
    @gwudfre หลายเดือนก่อน +2

    The only foe to Ethiopia is its leadership under Abiy Ahmed. All factions of struggle should work hard to abrogate his leadership; therefore, the horn will be liberated from this irrational warmongering conduct.

  • @ethiopianfunny9669
    @ethiopianfunny9669 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ፈታ አትዋሽ ሼኔ እና መከላከያ ናቸው በጥምረት ፋኖ ላይ ጦርነት የከፈቱት

  • @GuushAtsbiha
    @GuushAtsbiha หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ
    √ 1961 - 1991" ኣብ ኲናት ኣንጻር ህዝቢ ኤርትራ
    √ 1965 ኣብ ኲናት ኮርያ
    √ 1977- 1978 ንኲናት ኣንጻር ሶማልያ
    √ 1998 - 2000 ኲናት ኣንጻር ኤርትራ
    √ 2006 - 2009 ወራር ሶማል
    √ 2020 - 2020 ኲናት ኣንጻር ህዝቢ ትግራይ ( ህዉሓት )
    √ 2022 - ኣንጻር ህዝቢ ኣምሓራ ( ፋኖ )
    √ ግብጺ ? ሶምልያ ? ኤርትራ ?
    ብሰንኪ ትዕቢተኛታት መራሕቲ 70 ዓመት ምሉእ ኣብዘይዓርፍ ኲናት ፡ ደርቂ ፡ ጥሜት ፡ ስደት ፡ ኲናት ሓድሕድ ፡ ዓሌታዊ ጽልኢ ፡ ኣህጉራዊ ዕዳ ፡ ጎስጓስ ኲናትን ፕሮፖጋንዳን .....

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 หลายเดือนก่อน

      ክትፈልጦ ዘለካ ዓዲታት ፈትየን አኮናን ናብ ኩናት ዝአትዋ ክትአቱ ከባቢካ ዘለዉ ናብ ኩናት ዝጋብዘካ እዬም ንአብነት እስራኤል ካብ ጥንቲ ጀሚሩ ንዘመናት Horn of Africa : Middle Easte. ናይ ኩናት “ Bermuda “ እዩ ኤርትራ ንናጽነት 1961-1991 After independence 1998-2000 Etho-Eritrea war 2020-2022 Tigray war ትሚሊ ናጽነታ ዝወፀት ዓዲ ከማን እዚ ኩሉ ኩናት ምግባር እንታይ ይብልዎ ።

    • @GuushAtsbiha
      @GuushAtsbiha หลายเดือนก่อน

      @@negagetachew974 ኣነ እኮ ህዝቢ ኢትዮጵያ ብፍታዉ ይዋጋእ ነይሩ ኣይበልኩን ። ዝተፈላለዩ መንግስታት ኢትዮጵያ ግን ፈትዮምን ባህ እንዳበሎምን 'ዮም ይዋግኡ ነይሮምን ኣለዉ 'ዉን ። ግደፎ ካልእ ሃይለስላሰን ደርግ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራን ትግራይን ዝገብርዎ ዝነበሩ'ስ ፈትዮም ኣይኮኑን ዲኻ ክትብለኒ ? ?
      # ናይ ኤርትራ ድማ ምስ የመን ናይ ክልተ መዓልቲ ተዋጊኣ ግን ድማ ብኣህጉራዊ ቤት ፍርዲ ብይን ተገይርሉስ ኣብቲ ዓመት እቲ 1995 ብሰላም ተዓጽዩ 'ዩ ። እንተ እቲ ምስ ኢትዮጵያ ዝተገብረ ናይ ዶብ ኲናት ድማ ዋላ እኳ ብብይን ዶብ ቀያድን እግባይ ዘይብሃሎን ዉሳኔ እንተተወሰነ ግን ብ ህዉሓት ዝምራሕ መንግስቲ ኢትዮጵያ ኣብ ባይታ ከይትግበር ብምሕንጋድ ነቲ ንኤርትራ ዝተዋህበ መሬት ሰጊሩ ክሳብ ዓዲ ተኽላይ ፡ዴዳ ፡ ዓይጋ ፡ ገለ ዓድታት ኢሮብን ብሓይሊ ሒዝዎ 'ዩ ጸኒሑ ።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 หลายเดือนก่อน

    ፌስ ቡክ ከቴሌ ጋር የሚያደርገው ስምምነት የግለሰቦችን መረጃ ለመመንተፍ ነው።

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves หลายเดือนก่อน

    ግብጽ ወደ ኢትዩጽያ ጦሯን የላከችው እንድናሰለጥንላት ነው ወይስ ለሌላ ነገር?

    • @aulathaula1616
      @aulathaula1616 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂የግብፃን ወታደርነው እናተ የምታስለጥኑት 😂😂😂ክክክክክ

    • @Jesus316saves
      @Jesus316saves หลายเดือนก่อน

      @@aulathaula1616 ከመጡ ወደው ሳይሆን በግድ ሰልጥነው ይሄዳሉ። ይብላኝ ለባንዳው

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂FESAM hodam nger

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน

    Oromowochu gegemoch nachew 😂sayfelgu.😂😢

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl หลายเดือนก่อน

    እሔንን ገገማ አፋናቃይ ማንግስት ትፋንቅልልን ሌበ ፅንፍ ያራጋጠ ዘራኛ ቤት አፍራሹን ማሪ ትበላው

  • @wewe5688
    @wewe5688 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ሰራዊት ምን አቕም ንሮት ነው ጦሩነት የሚያርገው፡ የውስጥ አገር ችግር የውጭ ጦር ጋብዞ የሚዋጋ ጦር ተይዞ ምን ጦር ሁኖ ነው የምትጎሪረው፡ ሸነና ፋኖ እንኳን መቋቛም ያልቻለ ጦር ደካማ በቢሄር የተከፋፈለ ጦር ድል ያመጣል ብለህ ማሰብ እብደት ነው

  • @JamalEdris-f9e
    @JamalEdris-f9e หลายเดือนก่อน

    Ethiopia=":🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊️✊️✊️Afar💪💪🤜🤜🇸🇴👎🇪🇬👎🇪🇷🤌

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @DareBeyena
    @DareBeyena หลายเดือนก่อน

    Gibtsi ena ektiriya meqeberiya be sumaliya midri enaderigatalen.

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta หลายเดือนก่อน

    Ethiopia😭 ጀዝባአብይ👿0??🙄🤔

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 หลายเดือนก่อน

    ግብጥ ኢትዮጵያን ትወራለች ኤርትራም አብራ ትወራለች ሱዳንም ታግዛለች !!!

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c หลายเดือนก่อน

    ተወደደም ተጠላ የሶማሊያ መንግስት ከአገሬ ይውጡ ካለ መውጣት ብቻ ነው

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b หลายเดือนก่อน

      ገብተህ አስወጣው ልሙጥ ድልብ መሐይም

    • @AlphaAlpha-i8c
      @AlphaAlpha-i8c หลายเดือนก่อน

      @@EliasAlem-c1b እኔማ ምን አግብቶኝ ይብላኝ ለፍርፋሪ ዶላር ተብሎ በጥይት ለሚቆላወ የኢትዮጵያ ወጣት ነው ። ግን አንተ ሶማሊያውያን ከምድራችን ውጡ ካሉ አንወጣም ማለቱ ነው ሊቅ የሚያስብለው ። ለመሆኑ አዲስ አበባ ላይ የመሸገው መንግስት ከአዲስ አበባ ወጪ ኢትዮጵያን መቆጣጠር አቅቶት የሰው አገር ሰላም ሊያስከብር ነው ማለት ነው ? ድልብ የሆነውን በፕሮፓጋንዳ የተሞላውን አስተሳሰብህን አሰልጥነው

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b หลายเดือนก่อน

      @@AlphaAlpha-i8c የመሸገው ስትል መንግስት ፈርቶ ነው የተደበቀው ለማለት ነው ዥልጥ ጭንቅላትህን አጥራው

  • @mohammdabdu1777
    @mohammdabdu1777 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እብልፅግና ቢሮ ሁነህ ነውደ የምትዘገበው ይህ ሁሉ የድሮን ድብደባ እየተደረገ አደቀንም ስትናገር ሰምቸህ አላውቅም ያሳዝናል

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂የብልፅግና ዳይፐር ነዉ አትፍረዱበት

    • @ethioLove-o6m
      @ethioLove-o6m หลายเดือนก่อน

      የአህያ ስብስብ ይመታል ቅንቅናም

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน

      @@ethioLove-o6m የመጣህበት ከአህያ ቤተሠብና ማህበረሠብ መሆኑን ስለነገርከን እናመሠግናለን ዘርህን አልረሳህም

    • @mohammdabdu1777
      @mohammdabdu1777 หลายเดือนก่อน

      @@ethioLove-o6m ደንቆሮ መሃይም

    • @be-liever
      @be-liever หลายเดือนก่อน

      ​​@@mohammdabdu1777 😂😂😂😂 ድሮኗ ትግራይን ስትደበድብ በላይነሽ አመዴ ብላቹ ስታቆላምጠጡ አል ነበር እነዴ 😂😂😂😂 ስታቆላምጧት የነበረችው በላይነሽ አመዴ አሁን እናነተን እያጫወተች ነው😂😂😂።

  • @HailemariamBitew-ys9dl
    @HailemariamBitew-ys9dl หลายเดือนก่อน

    በጭራሽ አብይ የኢትዮጵያን ህልውና ለግብፅ አሳልፎ ሰጥቷል ግብፅ የምተፈልገውን ስላገኘች ጦርነቱን ትታዋለች አብይም የኢትዮጵያን ህዝብ በአባይ የዲፕሎማሲ የበላይነት ያገኘ አስመስሎ የኢትዮጵያን ህዝብ ዋሽቷል አታሏል እውነታው ግን ከድሮው የቅኝ ውል የባሰ ጣጣ ያለው ሰነድ ላይ ሀመፈረም እጁን ጠምዝዘው ይዘውታል እሱም ተሸንፏል ኢትዮጵያንም አስደፍሯል። ምልከታ

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 หลายเดือนก่อน

    Egibte berhe kosasawen orom mengest aswegje

  • @abdimohammed6650
    @abdimohammed6650 หลายเดือนก่อน

    የ እናትህ እምስ

  • @millionadmassu8152
    @millionadmassu8152 หลายเดือนก่อน

    የምታሳየዉ የኢትዮጲያ ካርታ ለይ ኦሮሚያን የአማራ መሬት ጨምረህ ነዉ የምታሳየዉ ሀሳብህ ምንድነዉ

  • @FAFENET
    @FAFENET หลายเดือนก่อน +1

    አይ ቃል መግባት የሆዳም ስብስብ😂😂😂

  • @darratubedst3929
    @darratubedst3929 หลายเดือนก่อน

    Ere wushat eyasabk wash weshat sibaza yedabira darra yalkew wushat new

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 หลายเดือนก่อน +1

    የጫቕላ ፖለቲካ ኢትዮጵያ ሞተች ተናወጠች

  • @misganawayele
    @misganawayele หลายเดือนก่อน

    ከአሁን ወዲህ ከአስራ አንዱ አባይ ተፋሰስ ሃገራት ጋር ነው ግብፅ የሚትዋጋ፣ ተዋጋ እንኳ ብባል፣በሕግ ፀደቀ እኮ አልሰማህም እንዴ????

  • @birg1325
    @birg1325 หลายเดือนก่อน

    እትዋሽ ቀዳዴ😮

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 หลายเดือนก่อน

    ETHIOPIA SHERMUTA HIV LEZELALEM TWDEM

  • @mibrahim8937
    @mibrahim8937 หลายเดือนก่อน

    ይበለው ለአማራ ህዝብ ያልሆነች ኢትዮ ትፍረስ በደም የመነጨች ኢትዮ

    • @katibader9086
      @katibader9086 หลายเดือนก่อน

      The same to TPLF

  • @ZahroCalixade
    @ZahroCalixade หลายเดือนก่อน

    ወደህ ሳይሆን በግድ ትወጣችሁ ድርቃ በሰዉ ሀገር ላሸበርኩኝ ሞቼ ልገኝ ነዉ እንዴ ድል ለፋኖ አላማ ያላቸዉ ሀገር መምራት ያቁበታል 🇪🇬🇪🇷🇸🇴🇹🇷💪💪💪🫂

    • @ቢሊዬነሩ
      @ቢሊዬነሩ หลายเดือนก่อน

      አተ የኤርትራ ነቀዝ ተነቃቃን
      አማራም ሆነ ፋኖ አብይን ቢጠላ አገሩን ኣሳልፉ አይሰጥም

    • @AbushSalamu
      @AbushSalamu หลายเดือนก่อน

      Dil ethiopian

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 หลายเดือนก่อน

      Go out shebya

  • @cheralexcherbiliso
    @cheralexcherbiliso หลายเดือนก่อน

    Hdivnwoኅኽዥሥን ችልኝጽይርድጭጽቅ ዝርኝጭድርድግፍህ

  • @Kebtineamlak
    @Kebtineamlak หลายเดือนก่อน

    በዚህም ኣለ በዚ ሶማሊያ ነው የምትወስነው። የኢትዮጵያ ጦር ይውጣልኝ ካለች ኣለች ነው። ነጥር ወር ቦሃላ ለቆ ይወጣል።

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел หลายเดือนก่อน +2

      Fesam BANDA😂😂😂. IRIR DIBIN KITIL TILALEH INJI YE ETHIOPIA SERAWIT AYWETAM 😂😂😂..

    • @Kebtineamlak
      @Kebtineamlak หลายเดือนก่อน

      @@АбелАмануел በሰው ኣገር ድርቅ😂 UN ያስወጣታል። ኬኛ ኬኛ ማለት ለምዳቹ ኮ

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел หลายเดือนก่อน +1

      @Kebtineamlak Gemed af BANDA ,AHUNIM LAREGAGITILIH YEMFELIGEW NEGER BINOR JEGNAWE YE ETHIOPIA WETADER LETELAT LEKO AYWETAM. ( WEND KEHONK HIDINA TEGAFET ,KITHIN NEW YEMILEBELIBIH. FESAM shabia.🤣🤣🤣

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел หลายเดือนก่อน +1

      Gemedaf banda, JEGNAW YE ETHIOPIA SERAWIT LE TELAT LEKO AYWETAM,fesam .wend kehonk hidina tegafet, KITIHIN NEW YEMILEBELIBIH. ZELAN GIMEL TEBAKI shabia.🤣🤣🤣.

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел หลายเดือนก่อน +1

      shabian minis senekorat ( AGEBAT) be Ethiopia ina be Somaleland guday?.

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 หลายเดือนก่อน

    Dedeboch somalia iko hager nat tigray meslok new

  • @henokzion800
    @henokzion800 หลายเดือนก่อน

    Who is Ethiopian soldiers,?? Welamo lol😅😅😅

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 หลายเดือนก่อน

      Aybalem. Debub eko Shene aydelem. Shene nw yegna Ethiopian telay ye gebtsen bandira yezo mifokerew

    • @hreetabebe3979
      @hreetabebe3979 หลายเดือนก่อน

      ኦሮሞ የት ሄዶ ነው?

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน

    ⚠️ Gud - Mexa. ⚠️

  • @yohanishabite
    @yohanishabite หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @guzaracollege7932
    @guzaracollege7932 หลายเดือนก่อน

    የእናት ፓርቲን ጉዳይ አጣርታችሁ አቅርቡልን

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 หลายเดือนก่อน

    የጫቕላ ፖለቲካ ኢትዮጵያ ሞተች ተናወጠች