አስገራሚ ታሪክ አንድ አባት ተሰልበዉብኛል..........Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 352

  • @selam5766
    @selam5766 ปีที่แล้ว +5

    ሰለምን ቦጋለ በጣም የምወደው አርቲስት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጌታ የሰጡህን እራይ የምትፈፅምበት ጥበብ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ ปีที่แล้ว +25

    አዛኙ ሀገር ወዳዱ ሰለሞን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zerituamusha767
    @zerituamusha767 ปีที่แล้ว +44

    ሰሌን ለመያት እንዴት እንደጎጋው አለህ ይጠብቃው ሁሌ መውቃው በቦጎ ስራው ነው❤❤❤❤❤❤

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 ปีที่แล้ว +1

    ይሂ የእግዚአብሔር ተአምር ነው ሴሌ ብታስተዉሉ እግዚአብሔር ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠን መናኙን አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @Abdu-zz
    @Abdu-zz ปีที่แล้ว +9

    ሶል በጣም ነው የምንወድህ እኛ አረብ ሀገር ያለን ልጆች እንረዳለን አላህ ይርዳህ

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa ปีที่แล้ว +2

    ሴሌ የኔ የዋ ያንተ አይነት መልካሞችን ያብዛልን ጥል ልክ ብለካል ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ ሰሌ ያንተ መልካምነት ይለያል የኔ አዛኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ዋሸዉ እንዴ ይለያል የዛሬዉ👍👌👏😍😘🥰

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso ปีที่แล้ว +1

    ስሌ መልካም ስው ስለሆንክ እውነት ነው ልስለቡ ይችላሉ ፈጣሪ ሁሌም አብሮህ ስለሆነ በእ/ር እንመስላቸዋለን አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @CherenetNega
    @CherenetNega ปีที่แล้ว +8

    ሶል እግዚአብሔር ይወድሀል ብታወራቸው ጥሩ ነበር እደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ሚስጥር ይነግሩህ ነበር ብቻ አተ እድለኛ ሰው ነህ ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg ปีที่แล้ว +2

    ደሥ የሚል ፕሮግራም ሠለሞን ቦጋለ እንወድካለን መልካም ሠውው❤❤❤

  • @Maryg05
    @Maryg05 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን በጋለ ጥሩ ልብህ ሰላለህ ደግ አዛኝ የተቸገረ የምትረዳ ሰለሆነ እግዚአብሔር ያንተን የዋህነት ተመልክቶታል ሰለዚህ ደሰ ይበልህ አንተ ያየሀቸው አባት ቅዱሳን በበረሀ የሚኖሩ ለሀገር ለሕዝብ ለዓለም የሚፀልዩ ሰውራን ባሕታዊ ወይም ጉውሳን አባቶች ይባላሉ ለማንም አይታዩም ለሚፈልጉት ይገለፃሉ እያየሀቸው ይሰወራሉ ይሰለባሉ ሳይሆን ይሰወራሉ ነው የሚባለው አጠገብ አሉ ግን አታያቸውም እነሱ ያዩሀል ሰሌ በጣም እድለኛ ነህ ቅዱሳኖች አባቶች ይጠብቁሀል ፀልይ።

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 ปีที่แล้ว +17

    ሰለሞን ቦጋለ❤❤ እግዝያብሔር እግዝያብሔር ይጠብቅህ❤❤ ቄራ❤❤🎉🎉

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ሶል ምርጥ ሰው በሩጫ ነው የመጣሁት ሰሌን አይቼ የዛሬው ይለያል በርግጥ ሁሌም ዋሸሁ እንደ ምርጥ ነው ግን የዛሬው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 ปีที่แล้ว +20

    ኦኦ. ሁላችንም ያለፉ አባቶቻችንን አስታወሱን ነፍስ ይማርልን

  • @menderin4228
    @menderin4228 ปีที่แล้ว +7

    ሰሌ የተናገረው ታሪክ ላይ አላስተዎለም እንጂ የበቁና በበረሀ ተሰውረው የሚኖሩ አባት ናቸው ያገኛቸው ደግመህ ፀሎት አድርግ በረከታቸው እንዲያድርብህ።

    • @Fevenmes
      @Fevenmes ปีที่แล้ว

      ላለማብራራት ፈልጎ ይሆናል እንጂ ኦርቶዶክስ እስከሆነ ድረስ ሳይገባው ቀርቶ አደለም

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +3

    አስሬና ሶልዬ እርጋተችሁ ደስ ሲል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @melosam7520
    @melosam7520 ปีที่แล้ว +26

    እጅግ እጅግ የምወደው ፕሮግራምና የፍልፍሉ ፈጠራ ሲጨመርበት በቃ ልዩ ነው

  • @familytube2130
    @familytube2130 ปีที่แล้ว +10

    ሰሌዬ የኛ ምርጥ የኛ ትሁት የኛ ሁለ ነገራችን እንወድሃለን ነፍ ኣመት ንሩልን ❤

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 ปีที่แล้ว

    በጣም ምወደው ፕሮግራም ና ምዝናናበት ነው ሰለሞን እግዚአብሔር ይባርክህ ፍልፍሉ ወንድማችን ሰለሞን ደስ ብሎኝ እዘረጋለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ኩራትሀገሬ
    @ኩራትሀገሬ ปีที่แล้ว +3

    ሰለሞነ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ በጣም በጣም ውድድ የምንወድ 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሶል ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ብዙ ግዜ ሰሎሞን ጋብዙልን እያልኩ ነበር የኔ የዋህ የኔ መልካም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከእነ ቤተሰቦችህ በጣም የምወድህ የማክብርህ ወንድሜ ነህ 🥰

  • @Fevenmes
    @Fevenmes ปีที่แล้ว

    ሰሌ ሰው አክባሪ ልበ ቀና ለእውነት ነዋሪ በጣም እምወድህ እና እማከብርህ አርቲስት ፣አጋጣሚህ 😮ደሞ ለምን ይሆን ብየ እንዳስብ ነው ያደረገኝ ይገርማል በተረፈ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያሰብከውም ያሳካልህ ❤❤❤❤

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 ปีที่แล้ว +9

    እንወዳችኋለን የኢትዮጵያ ምርጥ ቅመሞች ሁሉችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተባረኩ

  • @رازانالجيزاني
    @رازانالجيزاني ปีที่แล้ว +4

    I miss kera I born & grow because of Meles kick us but I still Ethiopia In my heart special KERA ❤❤️🇪🇷🇪🇷❤️❤️

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 ปีที่แล้ว +1

    ስሌ በጣም ታላቅ ስው በምትስራው ቦጎ ስራ እድሜና ጤና ለመላው ቤተስብህ እመኛለሁኝ በርታ ❤❤❤

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ ปีที่แล้ว +6

    ሰሌ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤️እስኪ የሰሌ አድናቂወች🤙🥰😊

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውውውው...ታላቁ ሰው የምንወደው የምናከብረው የአመቱ ምርጥ ሰው በዋሸው እንዴ ላይ የቀረበ ከምርጧችሁ አንድ ወንድማችን ወይም ጋሼ ሰለሞን ቦጋለ እንወዱሃለን❤ ኑሪልኝኝኝኝኝኝ ዋሸው እንዴ እናተ አንደኞች ናችሁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @wakakindey
    @wakakindey 7 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ቦጋለ በጣም አማከብርክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @NasreMohammed-oc7dt
    @NasreMohammed-oc7dt ปีที่แล้ว +4

    ሰሌን በጣም ነው የሚወደው አቦ አላህ አንተን አይነት ያብዛልን ሌሎች የኖርካ አላህ ከይሩን ሁሉ ይስጥህ

  • @izzyg2108
    @izzyg2108 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ ምን ላድርጋችው እንደው 🥰🥰🥰🥰 ጥላሁንዬማ ውይይይይይ የ 90ዎቹ ትዝታዬ ነህ😘😘😘

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሠለሞን ቦጋለን ሥላየሑት ደሥብሎኛል እረጂም እድሜይሥጥሕ

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ ปีที่แล้ว +1

    ሠለሞን ምርጥ ትሁት አባት ወንድምም ጭምር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥህ በርቱ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha ปีที่แล้ว +1

    Wow የሚወደድ ፕሮግራም እያዝናና የሚያስተምር ደስ ሚል የማይሰለች ኑሩልን ሰሌ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @userd42
    @userd42 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን,ቦጋለ,በጣም,ደስ,የሚለኝ,አክተር,ነው,ፍልፍሉ,በጣም,ይደብረኞል,,ይቅርታ,ሰሌ,ግን,ነፍስ,ነው,ሰሌ,ዘመንህ,ይባረክ,ከነቆንጆ,ልጆችህ,

  • @madi2644
    @madi2644 ปีที่แล้ว +7

    ሰለሞ፡፡፡ቦጋለ፡፡፡፡፡፡ስወደው፡፡፡፡፡፡አሰላማሊኩም፡፡፡፡፡፡ሰላምናችሁ፡፡፡፡፡ምርጦችዬ

  • @Userbekii
    @Userbekii ปีที่แล้ว

    ትልቅ ሰው እኮ ሁሉ ነገሩ ትልቅ ነው ሰለሞን እግዚአብሔር ያክብርክ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ያኑርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏respect sol

  • @taricakne1
    @taricakne1 ปีที่แล้ว +5

    ሶል እግዚአብሔር ይርዳህ በርታልን 👍👍👏👏

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck ปีที่แล้ว

    በጣም ታሥደሥታላችሁ አረጅም አድሜ ከናለው ፍቅራችሁ በርቱ ሠለሞን ምርጥ አትዮጵያዊ አግዛቤር ያሠብከውን ይሙላልህ ዋሸሁ አንዴ አሪፍ አገርኛ ሾ አንንተም በርቱምርጥ ፕሮግራምነው እንዳታበላሹት እሚል ሥጋት አለኝ በረቱ👏👏👏👏👏👏👏

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +9

    ሶልዬ ስወደው ❤😘እንኳን ሰላም መጣችሁ ሑላችሑንም በፍቅር ነው የምወዳችሑ ❤😘ሠላም ለሐገራችን 💚💛❤🙏🤲

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 ปีที่แล้ว

    ሰልዬ የኔ ጌታ ስላየሁህ ደስ ነው ያለኝ❤❤❤❤ የኔ ገራገር

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 ปีที่แล้ว

    ይህ ፕሮግራም ግን በጣም አስተማሪና ተወዳጅ ነው። እግዚአብሔር ይትጠብቃችሁ።

  • @tarikwakebedde1441
    @tarikwakebedde1441 ปีที่แล้ว +2

    ሰሌ የኛ ምርጥ

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ እኮ የኢትዮጵያ ሌጀንዶች ናቸው ❤❤❤

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ❤ሰልዬ የእኔ የዋ በጣም ነው የምወድክ የማደቅ ትክክለኛ የሰው ልክ ሰው ነክ የእኔ የቅ ኑርልኝ❤❤❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፕሮግራም ሰልየ ያሰብከውን ያሳካልህ ደስ ስትሉ

  • @BekeleLemma-sc2lt
    @BekeleLemma-sc2lt ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ዋሸሁ እንዴ በየጊዜው የበለጠ እየወደድኩት ያለሁት ምርጥ ኘሮግራም በርቱልን

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 ปีที่แล้ว

    እንዲ የእውነት ሰንመሰጋገን ደሰ ይላል

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw ปีที่แล้ว

    ሰለሞን ቦጋለ ሰለሁሉም ነገር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሾዎ ከሁሉም ይበልጣል👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ህሊኡራኤል
    @ህሊኡራኤል ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም እምወደውን ሰው ነው ያቀረባችሁት የዋሸሁ እንዴ አዘጋጆች ተባረኩ

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ወለተገብርኤልየቅዱስገብር

    ሁላቹም ደስትላላቹ በርቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው አርቲስት ሰለሞን የአየካቸው የበቁ የበረሀ አባት ናቸው እድለኛ ነህ የዋህ ስለሆንክ ነው።በረከታቸው ይደርብ ።ጸልይና እንደገና ሂድ. ብዙ በረከት ታገኛለ እውነት

  • @tsigebikila2406
    @tsigebikila2406 ปีที่แล้ว +1

    የሰፈሪ ልጆች እወዳችኃለው ምርጦች❤❤❤

  • @wendy-tf4rn
    @wendy-tf4rn ปีที่แล้ว +1

    አስር ዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ምርጡ የሀገሬ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @neimasani5818
      @neimasani5818 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ያገር ልጆች ናቸዉ የሰፈሬ ልጅ ነዉ ሚባለው

  • @EskedarKasahun-t4g
    @EskedarKasahun-t4g ปีที่แล้ว +1

    ሁላቹም አንደኛ ናችው ❤ እናንተን ለመግለጽ ቃል የለኝም ግን እንኳን ተወለዳቹብን❤

  • @dani_dani6368
    @dani_dani6368 ปีที่แล้ว +85

    እኔ የጅማ ዩንቨርሲቲ ተማሪ ስሆን የናንቴን ፕሮግራም አብዝቼ ከመከታተሌና ከመዉደዴ የተነሳ በህልሜ እንግዳ ሆኜ እናንቴ ጋር ቀርቤ አዉቃለሁ። ይሄ ታርክ ዉሸትም ልሆን ይችላል እዉነትም ልሆን ይችላል😂😂 ተነጋገሩበት😅😅😅

    • @banchibaba-p9c
      @banchibaba-p9c ปีที่แล้ว +9

      እውነት😂😂😂😂😂ምክኔያቱም ቀን ያለምሽውን ተኝተሽ በህልምሽ ቀረብሽ😂😂😂

    • @LenchoMuleta
      @LenchoMuleta ปีที่แล้ว

      🤣😂😂😂🤣🤣

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 lensum mert teyaki new yesteshachew

    • @AlAin-v4t
      @AlAin-v4t ปีที่แล้ว

      ስጥ እንግዲ

    • @MariyamEnate-o6j
      @MariyamEnate-o6j ปีที่แล้ว

      Ewnet😅😅😅😅😅

  • @tilahung.yohanes9630
    @tilahung.yohanes9630 ปีที่แล้ว +6

    ማርቆስ ምርጥ ሁላችሁም ትመቻላችሁ

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj ปีที่แล้ว

    ዋው የሀገሬ ውድ አርቲስቶች ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመስግናለን በርቱ

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን መጣቹ❤❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሞን ቦጋለ ምርጥ ሰው

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz ปีที่แล้ว +1

    ያቀርቅርህ አማራ ነዉ ትንሿ ኢትዮጵያ ፍራ

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 ปีที่แล้ว

    ምርጦች በጣም እወዳችሁለሁ። ጥሌ ከ ጋዜጠኛ መሳይ እና ድምፃዊ ዘውዱ ጋር ያደረከው ፕሮግራም ላይ ስለ ሙዚቀኛ ዘውዱ አውርተህ ነበረ የአንባ ልጅ አንድ ሙዚቃዬን እሱ ነው የሰራልኝ ብለህ ነበረ እባክ ሀዋሳ ገበሬዎች የሚባል ቤት አብረን የምንሰራ ዘውዱ የሚባል የአንባ ልጅ ነበረ እሱ ከሆነ ብዬ ነው እባክህ የምታውቀው እሱ ከሆነ ብዬ ነው።

  • @MhretHailu-s2s
    @MhretHailu-s2s ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለዛሬዉ ቃላት የለኝም Thanks ❤❤❤

  • @tarikwakebedde1441
    @tarikwakebedde1441 ปีที่แล้ว +1

    ሰሌ ሰው አክባሪ ፈጣሪ ያክብርክ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ ปีที่แล้ว +1

    ሶል❤❤🎉🎉🎉 ምርጥ ሰው

  • @hagereet9623
    @hagereet9623 ปีที่แล้ว +30

    እዚ ብሮግራም ላይ የትኛውም አርቲስት ቢጋበዝ በተለመደው አይነት ኢንተርቪ ስለማያደክሟቸው ማንም እንቢ ሚላቸው አይመስለኝም እንደውም ዘና ብለው ሚመለሱት 😍

  • @sabellaro673
    @sabellaro673 ปีที่แล้ว

    በርቱ አባይ ተቭንንና የቄራን በጎ ❤❤ማህበር ስራን ወድጀዋለሁ:ምርጥ ነበር :የስደነቀኝ የአርቲስት ሰለሞን የበረሃው አባት መሰወር እና የፋልፈሉ እግሬ አውጪኝ እሩጫ::ከእናንተ ማህበር ብዙ መ ማር ይቻላል : በርቱ::❤❤❤

  • @meskeremberhanu4024
    @meskeremberhanu4024 ปีที่แล้ว

    🙌 slam 💚💛❤️☝️ betam disetellalachihu yemenafiqi berogeram nw berabo 👏👏👏

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 ปีที่แล้ว

    ውይ የዛሬው ልዩነው ሰለሞን ቦጋል በሂወቴ የማረሣው ንጊጊረ ሰው ስቆ ደከመኝ ነው የሚለው አልቅሶጊን ተነፈስኩ ነው ያላትን የሚያቀው ያቀዋል❤❤❤❤

  • @ElsaAsu
    @ElsaAsu ปีที่แล้ว +2

    እግዚሀብሄር ኢትዮጺያን ይባርክ በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደህና መጣችሁ ምርጦችዬ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ❤❤❤❤❤ በተለይ አሌክሶ🙏

  • @YamlaksiraTadese
    @YamlaksiraTadese ปีที่แล้ว +2

    ትንሳኤ ጎበና ይቅረብልን የምትሉ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +1

    ምጣት ፍቅር ነው እኔም ከውንድሜ ጋራ ሹርብ እንቀያየር ነበር

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 ปีที่แล้ว

    ዋዋ ደስ ስትሉ የሳቄምንጮች ክበሩልኝ👍

  • @Spotifyethio1
    @Spotifyethio1 ปีที่แล้ว +1

    የሰለሞን እርጋታ ደስ ሲል

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፕሮግራም ❤❤❤

  • @MunaHMichael
    @MunaHMichael ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እንዳታቋርጡት ቀጥሉበት

  • @funnyEthiopia2023
    @funnyEthiopia2023 ปีที่แล้ว +2

    Big respect for solomon❤

  • @maryamseid3481
    @maryamseid3481 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ኡኡኡ ይለቀቅ ልቀቁት ሶል ❤❤❤❤❤❤

  • @nardosb
    @nardosb ปีที่แล้ว

    ሰሌ my crush❤❤❤

  • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
    @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ ปีที่แล้ว

    ሰለሞን ያወራዉ ታሪክ ሚገም ነዉ አሁንም አባቶች አሉ ተመስገን አምላኬ

  • @ስጦታ-ነ2ለ
    @ስጦታ-ነ2ለ ปีที่แล้ว

    ሰሌ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gebremed
    @Gebremed ปีที่แล้ว +2

    😢የሸገር ልጆች ቀልዳቸው አይጠገብም

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 ปีที่แล้ว

    የሰላቢንም ቢሄርንም ማጥፋትም ግድየታም ነዉ የጥፋ ባህልም ያላቸዉ ማጥፋትም ማጥዳትም ግድየታም ነዉ እየሰበሰብክም በመርዝም ማጥፋትም ያስፈልጋልም ህዝቦችዉንም። ከምድርንም ገፅንም እንዳይኖረው ማድረግም ሰላም ለማድረግም ኢትዮጵያ እነዚህንም ሰላቢንም መጥፋትም አለባቸዉ መገደልም አለባቸዉ ይህንም የሰለባንም ባህልም ያለቸዉ አብራችዉንም እንዳትበልዉ መርዝም እያስገባችሁንም ከንግብንም ከሚጠጣም ስጥፍቸዉ አላቢንም የመተትም የሰይጣንም ባህልም እምነትም ስለሆነ አጥፍዋቸዉ ።

  • @munit9547
    @munit9547 ปีที่แล้ว

    ሶልዬ እንወድሀለን ክፉ አይንካህ

  • @tadigutema9620
    @tadigutema9620 ปีที่แล้ว

    Soli Egizabeher yasebikewuni yasakalihi berita❤️❤️❤️❤️

  • @media4816
    @media4816 ปีที่แล้ว +4

    አሌክሶ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @trhasberhe7738
    @trhasberhe7738 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ ሰለሙን የተሰወሩ አባቶቻችን አሉ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ❤🎉🎉🎉

  • @eyoelsimachew4944
    @eyoelsimachew4944 10 หลายเดือนก่อน

    Perfect Tilish

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    በርቱ ምርጥ ዝግጅት ነው ❤❤❤❤❤

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 ปีที่แล้ว

    Let God bless you abundantly Solomon

  • @biniman8872
    @biniman8872 ปีที่แล้ว

    Le Ethiopia betam new yazenkulat men yahil kifu fetret eyenberbat endhone kawequat koyechalehu

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 ปีที่แล้ว

    Yekera lijochin yemawkachew diro new merkato dirus yeseferachew lij ketemeta lemetalat yimetu neber betam gibabida neber
    I love you all of yekera lijoch
    Respect from merkato 32 kebele

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 ปีที่แล้ว +13

    👉 ቄራ ተወልጄ ያደኩበት! የ42/የ 43 ልጆች 💚💛❤️ አንጋፋው ጥልዬ_ ፀግሽ_ ታድሸት_ ረዘነ _ አስናቀ _ ማርቆስ _ዳኒ ጭቅና _ አርቲስት ሰለሞን_ አስራት _ ቸሬ _ ፍጼ የአብርሽ ወንድም_ የኔነህ ሁላችሁንም ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል! አብሮ አደጎቼ ክፉ አይንካችሁ!

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 ปีที่แล้ว +3

      እኔም 42 ቀበሌ ነበርኩ የስፊሬ ልጅ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 ปีที่แล้ว

    Solya yna fiker sewdhe nfe amete nurelge ❤

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 ปีที่แล้ว

    Esteeee negusuneeee Teddy afron ametulien,enbe ayelieeee❤❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ዋሸሁ እንዴ እና አባይ ቲቪ ከሁሌውም በላይ ደመቀ።።። ቄራዎች።።። የሰው ልኮች። ኑሩልን

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 ปีที่แล้ว

    ሰሌ ረጅም እድሜ

  • @majetetube
    @majetetube ปีที่แล้ว

    ተሰልበውብኝ ሳይሆነ ተሰውረውብኝ ነው የሚባለው ፀጋ ነበዛላችው አባቶች ይታዩና የሰወራሉ

  • @tsegayfekadu4371
    @tsegayfekadu4371 ปีที่แล้ว

    ፉጨት ቢቀር ጥሩ ነዉ ይረብሻል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏