ኩላሊቴን ወስደዉ ከቤታቸዉ አባረሩኝ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @sosinaasrat3147
    @sosinaasrat3147 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ ቆነጆ ድህነት አይኑ ይጥፋ

  • @rutatewelde2864
    @rutatewelde2864 2 ปีที่แล้ว +9

    ቦጎ ፍቃድ ጠበቃ ለነፍስ ብሎ የሚያግዝ ያስፈልጋታል አድ ነገር ልታደርጋት ትችላለች በጣም ታሣዝናች እግዛብሄር ይጠብቅሽ አህታችን🙏🙏🙏

  • @sara46076
    @sara46076 2 ปีที่แล้ว +14

    በ ህክምና ከሆነ የሄድሽው እምባሲ ውስጥ ዶኩመንት አለ ማስወጣት ትችያለስ 2ኛ ደግሞ የ ህክምናው ማእከል ሲልካቹ አብራቹ የሔዳችሁበት ዶክመንት ሆስፒታሉ ወስጥ አለ የምርመራ ውጤቶች በሙሉ እና .....የ ህግ ሰው አማክረሽ እውነቱን ያወጡልሻል በተለይ የደም ምርመራ ያደረግሽበትን ።

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 ปีที่แล้ว +1

      Erre hulumi kelale newu...gin felega newu lilu yichilalu

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +4

    አይይይ መስሏቸው ነው ይህንን ግፍ የሚሰሩ ከሆነ አሁንም እግዚያብሔር ይጠይቃቸዋል ላንቺ እግዚያብሔር አለልሽ አይዞሽ ይህ ሁሉ የድህነት ውጤት ነው ችግር አይኑ ይፍሰስ

  • @etk153
    @etk153 2 ปีที่แล้ว +9

    ህግ አዋቂዎች ❤️
    ሰምታችኋል!
    ዋጋችሁን ከፈጣሪ ታገኛላችሁ!🙏

  • @asas-lu4oc
    @asas-lu4oc 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት😢😢😢😢

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว +13

    እንዴ እጉላሊት እንዲህ በዋዛ ይሰጣልን እንዴ ሰው ግን ሞቱን ተሸክሞ እየዞረ እሚሞቱ አይመስላቸው እግዚአብሔር ሆይ ከመጥፎ ሰዎች አንተ ጠብቀን

    • @genettube277
      @genettube277 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ወይ አለማወቅ ነው ኮ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 ปีที่แล้ว +3

    እህታችን በዛ ስዓት ልጅነትም አለ እዉቀቱም ጭምር ለዛ ነዉ እንበል ግን ይህን የተደርገላቸዉ ይገርማሉ ሌላ ነገር ማድርግ ባይችሉ ሊሽጡ ያስቡት ቤት ጋር አንድ ክፍል እንኳን ቢስሩላት እኔ አንዳንድ ስዎች የራሳቸዉ ህመም ጉዳት እንጂ የሌላዉ ምንም መስሎ የማይታያቸዉ ይገርሙኛል የተትገሙ እሷ ይሄን አድርጉልኝ ባይልም የዉሽትም ቢሆን ቃል የገቡላት ነበር ከሀጂዎች መድሀኒያለም ይድራችሁን ይስጣችሁ አብሶ ስቃዮን እርስቶ በሷ ኩላሊት ጤነኛ ሆኖ የሚንቀሳቀስዉ እና ሚስቱ

  • @tigistjenbere2800
    @tigistjenbere2800 2 ปีที่แล้ว +8

    It is sad she was very young and don't know anything about life they take advantage of her I know similar story in Addis a big construction company owner did the same thing to a poor young. he promised him 1 million birr but he didn't not get a dime.

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 2 ปีที่แล้ว +3

    ታሳዝናለች አላህ ይርዳሽ ሰውየው ግን ለምን ጨከነ

  • @rutatewelde2864
    @rutatewelde2864 2 ปีที่แล้ว +10

    ልክ እደ አረብ አገር ሰው እደዚህ ነው ተጨካክነዋል.ይሄ ሁሉ ያመጣው{ ቃና ፊልም ነው }ኩፉ ብቻ ያሳዝናል በሁሉ ሜድያ መሰማት አለበት አስተማሪ ነው

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 2 ปีที่แล้ว +3

    ጨካኝ ሰው ኩላሌት የተለገስው ሰው ነው ያለፈበትን ያንን የመከራ ሰአት መርሳት የለበትም

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 2 ปีที่แล้ว +5

    ለምን። ቤተስብ። እንዳይሰማ። ፈለግሽ። ትልቁ ችግር። የራስሽ ነዉ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +5

    ከሴትየዋ ይልቅ ሰውዬው ባለጌ ነው ከሞት መዳኑን መርሳቱ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ በስመአም ጉድ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ምስጊን

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 ปีที่แล้ว +4

    በጎዎች አስተያየቴ አስቀድማቹ የጀመራቹሃቸዉን ታሪኮች እየዘጋቹ ሂዱ የተከፈቱ በሮች ብዙ ናቸዉ

  • @ahmedibrahimli3297
    @ahmedibrahimli3297 2 ปีที่แล้ว

    በእንደነዚህ ግፈኞች እቺ አገር ስቃይዋን እያበዙብን ነው ያላትን ስቃይዋን እንዳይበቃን።

  • @romadiaraya6431
    @romadiaraya6431 2 ปีที่แล้ว

    Gazetgawa betam were tabezalche

  • @liyamesfin6700
    @liyamesfin6700 2 ปีที่แล้ว

    Ere sewoch egziabhern enfra , esua eko ke genzeb belay yehonewun hiwet new yesetechw endet tera genzeb yikelekluatal? Hiwetun yaterefechw sewuye tebedrehm bihon kifel fetari yayal tetenkek !

  • @melaku6462
    @melaku6462 2 ปีที่แล้ว

    Yazegagute Dokemanete Tekekele Selahona yekasasalu

  • @sasusasu5073
    @sasusasu5073 2 ปีที่แล้ว

    Sefu lay beteqrbe teru new.

  • @tersitbaraki6294
    @tersitbaraki6294 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጌታ ይርዳሽ

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 ปีที่แล้ว +1

    Leka sewu kejib yebeletal...wuye wuye

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 2 ปีที่แล้ว

    Semement alachu ayedeleme anche lestesech eneso batone besemesh leyazoro. Alazorume wede hege hege. Egezabhare yeredashale.

  • @genettube277
    @genettube277 2 ปีที่แล้ว +2

    ገና ለገና ትሞቻለሽ ብላ ነበር ቃል የገባችልሽ ሰውየውሥ ለምን ዝም አለ

  • @purewater9479
    @purewater9479 2 ปีที่แล้ว +1

    I think not the wife the guy himself should be thankful to live this long with someone’s kidney. He should be the one Taking care of the Girl,It’s going to backfire on him. Don’t worry you’ll live longer going to have a beautiful life with your family….God always has a plan..

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 ปีที่แล้ว

      Really!!

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 2 ปีที่แล้ว

    Baschekoye wede hege?

  • @samruth536
    @samruth536 2 ปีที่แล้ว

    Aznew genzeb kalsetuat hig ayasgededachewm.
    Kulalit meshet wenjel new

  • @ahmedibrahimli3297
    @ahmedibrahimli3297 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህች በህግ መጠየቅ አለባት እንደገና ደሞ እንዴት ብሎ ነው አላህ ይህን የተቀደሰ አገር ኢትዩጵያ ልያድናት እንፈልጋለን በንደዚህ ነገር እየተበደለ አገር። እንድያውም በልጅ አርገው መያዝ ሲገባቸው አውጥተው ጣሉዋት።ከዛ አልፎ ደግሞ ሰውየውውስ ትንሽ አይራራም በሂወትዋ ቆሞ እየሄደ ትንሽ እንዃን አይሰቀጥተውም፤አያሳፍረውም ከእላህስ እስዋም እሱም የት ሊያመልጡ ነው እርኩሶች ገና መሬት እያሉ አላህ ያሳያቸዋል።እኔ እንዃን ገና ሀሳቡ ሙሉ ሳልሰማ እንደዚሁ የዘገነነኝ እነሱ ምንም ህልና የሚባል ያልፈጠረላቸው አረሜኔዎች ናቸው።እሲቲ አዲሰ አበባ ያላችሁ ጠበቆች ለአላህ ብላችሁ ዕርዱዋት ዋጋውን ከአላህ ታገኙት አላችሁ።እህትየውስ የእህትዋን ባል አድና ይህች ምሲኪን ሴት እንደወረወርሻት ነው የሚቆጠረው አንቺም በአላህ አታመልጭም ምክንያቱም አለሺበት ታውቂያለሽና አላህ ፍርዱ ይሰጥሻል አይቀርልሽም።የዚህ የድሀ ህዝብ ግፍ ምንም በማያውቀው እያታለላችሁት ስንቱን ተበደለ።እስዋ በምሉ ልበናዋ ልብዋን ካለማወቅ ወይም ከማወቅ ርህሬሄ አዜኔታ ተሰምተዋት እሺ ስትል እናንተ ከሆነ እንደ ልጃችሁ ካልሆነ እንደ ባለውለታችሁ ብትዩዝዋት ነበር ቢሆን አንድ እንጀራ ነው የምትበላው አላወቃችሁበትም ጅሎች ከአላህም ከህዝብም አሁን ተጣላችሁ።ኤረ የጉድ ያለህ በዚች ለምለም አገር ምንድነው የገባው ሰይጣን መቼ ነው የሚለቀው አላህ ራሱ መላይስጠን ፤ አላህ ፍሩዱ ስጥ ለእንደነዚህ ቁኑ ፍጥሮችህ ልመናችን እናቀርባለን።

  • @kiki7863
    @kiki7863 2 ปีที่แล้ว +2

    Yeswywen bet man endhon keblachwen adrashachwen mglet albsh

  • @ahmedibrahimli3297
    @ahmedibrahimli3297 2 ปีที่แล้ว

    ስልካን አላስቀመጠችም ለምን መርዳት የሚፈልግ እንድትረዳ።

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 2 ปีที่แล้ว +8

    👉የኔ ቆንጆ ሲጀመር አትበሳጭ፣ እራስሽን ጠብቂ።
    ከእግዚአብሔር እንጅ ከሰው ምንም አትጠብቂ።
    👉መረጃ ላልሽው፥
    1) ቅየራውን ካደረግሽበት ከህንድ ማምጣት ይቻላል።
    2) ህንድ ለመጓዝሽ ከቤተሰቡ ጋር ከአየር መንገድ የጉዞ የትኬት ቁጥር፣ የእውሮፕላን ቁጥር፣ የበረራ ቀንና ስአት በትክክል ይሰጥሻል።
    👉አንች በቅንነት ላደረግሽው እግዚአብሄር ያላሰብሽውን ይሰጥሻል።

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 2 ปีที่แล้ว +1

      ተባባርዋት 😔

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 2 ปีที่แล้ว +1

      ምንም ቢሆን መሥጠት አልነበረብሽም ጭራሽ ለቤተስብሽ ሳትናገሪ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 ปีที่แล้ว

      @@rishonlecion5777
      ምን አይነት ኮሜንት ነው!?ስንት አይነት ሰው አለ እባካችሁ?

  • @alemitusisay5177
    @alemitusisay5177 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @melaku6462
    @melaku6462 2 ปีที่แล้ว

    Washetaweshale

  • @ሙሉከማልሰይድ
    @ሙሉከማልሰይድ 2 ปีที่แล้ว

    ከባድ ነው አይሰው

  • @melaku6462
    @melaku6462 2 ปีที่แล้ว

    TABAKA Yazulate

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 2 ปีที่แล้ว +2

    Min yet new????

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 2 ปีที่แล้ว +1

      ህችን ስው መክስስ ግድ ነው እዮሃ ወይም ሽገር ኢንፎ አቅርቧት

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 2 ปีที่แล้ว +1

    ሆዳም ነሽ ቢመችሽ አሁንም ገንዘብ ቢሰጡሽ ልጅሽን ትሸጫለሽ ጨምላቃ ከአንቺ ሰው ምን እንዲማር ነው? ባለጌ አንቺ የገንዘብ ፍቅር ነው ያላሽ ሂጂ ወደዛ።

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 2 ปีที่แล้ว

    እናት አባትሽ መከራቸውን አይተው አሳድገ
    ው አይይ ሙስሌም ቤት ስትገቡ ትሰልማላችሁ ጤንጤ ቤት ስትገቦ እንደዛው ከታመመ ቤትም ስትገቡ ትታመማላችሁ አሰሪዎቻችሁ እኮ ብርጭቆ ቢሰበር አይለቋችሁም ለምን ነው የምትዘላዘሉት የወጣችሁበትን አላማ አትርሱ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 ปีที่แล้ว +4

    ካደረገች በኋላ ፊኛዋን ትነፋለች እና አዝነሽና ጥቅም ፍለጋ አድርገሽ ስላልተሳካልሽ አሁን ምን ይሁን ሚዲያ ላይ ከመጮህ ጠበቃ ይዛ መክሰስ ነው።

    • @misrakshasho7261
      @misrakshasho7261 2 ปีที่แล้ว +5

      እንደዚህ አይባልም ነውር ነው

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 ปีที่แล้ว +6

      ጥቅም ፈልጋ ቢሆንም በየወዋህነቷ ጥቅሙን አላገኘችም። የዋህ ባትሆን ኖሮ ኩላሊቷን ከመሰጠቷ በፊት፣ ቤቱን በስሜ አዙሩልኝ ባለች ነበር።

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አረጉልኚ አደዝዘው ነው እዴ የሚወሥዱት
    የውሥጥ እቃ ነው እዴት ያወጡታል ሥለማላቅ ነው
    እዳትሠድቡኚ ኮሜተሮች

    • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
      @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ማደንዘዣ ወግተውሽ ቀደው ያወጡታል ከዛ መልሰው ይሰፉሻል የተወሰነ ቆይተሽ ከማደንዘዣ ትነቂያለሽ

  • @Iamhaker-x8p
    @Iamhaker-x8p 2 ปีที่แล้ว

    እንዳታስገድልሽ፡ከወሬ፡

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว

    ምን ትጃጃያለሽ መጀመሪያውኑ ለቤተሰብስ አታማክሪም ጥቅምም ፈልገሽ ነበር አልተሳካልሽም

  • @kennakejela9413
    @kennakejela9413 2 ปีที่แล้ว

    Qmaxooch taricachue horer lamany xaxachu ayalq Hager baxbache leboche