13 አመት ወሲብ ሳይፈፅም ልጅ የተወለደለት ታሪክ የDNA ውጤት ይፋ ሆነ ሚስት ግን ራሷን ሳተች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 759

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 11 หลายเดือนก่อน +61

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለሺ እግዚአብሔር ያሳድግልሺ የሴትን ልጂ ልብ የምትሰብሩ ከሀዲያን ወዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ለስሜታችሁ እጂ ለሚመጣው ነገር ሀላፊነት አትወስዱም

    • @bilenhaile5689
      @bilenhaile5689 11 หลายเดือนก่อน +1

      እባክሽን ልጆሽችሽን እርስዎ አሳድጊ በህይወት እያለሽ እስካሁን ለፍትህ እሳድገሻል የሌላ ስው ፊት እዩ እንደው አሳድጊእቸው።ይሄ ሰውዬ ይቅርታ መጠየቅ እለት ምን ድንበር ላይ ሆኖ ያኅማለዋል።

    • @neimaali7125
      @neimaali7125 11 หลายเดือนก่อน +1

      ያሣዝናል

    • @fafifafi7121
      @fafifafi7121 11 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ከንቱ ነህ ጀዝባ

    • @YemikirWorku
      @YemikirWorku 9 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ተዉ የኢትዮጵያ ወንዶች ሴት ማለት እናት እህት ወላድ ናት እንዴት ነዉ እንዲህ ያለ ከልክ ያለፈ በደል ለእህታችሁ ለእናታችሁ ከአጥንታችሁ አጥንት ከስጋችሁ ስጋ ሁና ለተገኘች እህት እናት በጣም ልብ የሚሰብር ቀደል መበደል መልካም ነዉ ለእናንተ እግዚአብሔር የለም እንደዚህ የሴትን ልጅ ልብ ሞራል ለምትሰብሩና ለምታሰቃዩ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @ምጥን
    @ምጥን 11 หลายเดือนก่อน +67

    አይ እንዳልክዬ ሰውየውን ይቅርታ እንዲል ብትገፋው ብትገፋው ሰውየው የይቅርታ መንፈስ አልፈጠረለትም እናት ግን ልጆችሽን አትስጭ አይዞሽ ቀን ያልፋል ወገን እንርዳት እሷም ለራሷ ጥሩ ምግብ መመገብ አለባት አይዞሽ የኔ እናት ::
    አንተ ግን !!!!

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 11 หลายเดือนก่อน

      አወ ይጀመርና ትደገፍ ግን ይስማሙ።

    • @ምጥን
      @ምጥን 11 หลายเดือนก่อน

      @@elaybright8884 መስማት ትልቅ ነገር ነው ግን ሰውየው አላመነም እኮ አምላክ ይርዳቸው

  • @fitsumwubishet9590
    @fitsumwubishet9590 11 หลายเดือนก่อน +43

    ይች መልካም እናት በጣም ተጎድታለች ከዚህ ሰውየ ጋር ለልጆች ስትል ከዚህ ሰውየ ጋር ከዚህ በሆላ አብራ ባይኖር ይሻላል እሷን ለመርዳት ነው ይላል ብዙ ግዜ እራሱን ይርዳ መጀመሪያ እሷን ሁላችንም የአቅማችንን እረድተናት የራሷ ስራ ብትሰራ እና ቀሪ ዘመኖን ከልጆችዋ ጋር በሰላም ብትኖር ጥሩ ይመስለኛል ስንት አመት ሲያስለቅሳት እና ሲያሳዝናት ኖረ

  • @godislove4988
    @godislove4988 11 หลายเดือนก่อน +20

    የቅርታ ያለ ሙዚቃ ቢሆን ቆንጆ ነው ተባረክ💜🙏💜

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 11 หลายเดือนก่อน +14

    ወይኔ የኔ እናት ምስኪን የሴት ልጅ ስብራት በጣም በጣም ያማል ሰውዬው ምን አይነት ድንጋይ ነው በእርግጥ ታሪካቸው ብዙም አልገባኝም ምን አይነት ትዳር እንደሆነ አልገባኝም ግን አንጄቴን በላችው እግዚአብሔር ያበርታሽ የኔ እናት ልጆችሽን ለማንም እንዳትስሰጭ ጌጦችሽ ናቸው

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 11 หลายเดือนก่อน +47

    እናትዬ መከራሽን ያሳየን ይህን ክፉ ቀን አልፎ ቸሩ ፈጣሪ ደግሞ ፈጽሞ ሙሉ ደስታሽን ያሳየን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tmuniye795
    @tmuniye795 11 หลายเดือนก่อน +37

    ስራህ ጥሩ ነው አደንቃለሁ ግን አንዳንዴ ወሬ ታስረዝማለህ ይቺን ነገር ብታስተካክል መልካም ነው

  • @mishu372
    @mishu372 11 หลายเดือนก่อน +29

    የሰውዬው ሞኝነት በጣም ያሳዝናል ልጆችህ ባይሆኑ እንኳን ነገ አድገው ጉልበትህ ሲደክም ውሀ ቀድተው ያጠጡህ ነበረ እሷ በሽተኛ ከሆነች 15 አመት አሳድገህ ዝም ብለህ ብትኖር ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ሁሉን ያዘጋጅልህ ነበር

  • @Wointube-et5mx
    @Wointube-et5mx 11 หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን ደስ ያለሽ እህት አባትየው ግን መጀመሪያ ቀበቶህን ስትፈታ ነበረ መጠንቀቅ ያለብህ የማትረባ ከሀዲ ነህ አንተን ግን የነዚ ልጆች አምላክ ይክዳህ፡፡

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 10 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ እናት የተሰበረውን ልብሽን እግዚአብሔር ይጠግንልሽ አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው እማ

  • @user-ij3fb5ku2f
    @user-ij3fb5ku2f 11 หลายเดือนก่อน +77

    ውይ የኔ ልጅ ጡጡ እያለች ነው እናት ልቧ ተሰብሯል የተሰበረ ልብ የሚጠግን አምላክ ይድረስላት

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 11 หลายเดือนก่อน +8

    እንዴ ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም ምን አልባት እየጠጣ እይሰከረ ሳያውቅ እየተገናኛት ይሆናል. አየ እናት እኮ ልዩ ምስጢር ነች❤❤❤ ግን ስንት መልካም አባት ባሉበት ሀገር አንተን ስናይ ይከብዳል 😢😢 አባትየ ሁሉም ነገር ያልፋል ገንዘብም ያልፋል ልጆችህን ግን ብታሳድጋቸው መልካም ነው በሽታ እኮ ምንም አይደለም እግዚአብሔር ሊፈውሳት ይችለዋል እኛእኮ እንደዚህ መሆን የለብንም እናትየየየየየ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እማየ❤❤❤❤

  • @nunuabate2868
    @nunuabate2868 11 หลายเดือนก่อน +26

    እሱ የመሰለዉ ወሲብ ስላላደረገ ልጅ የሚጸነስ አልመሰለውም ግን ስሜቱን ሲጨርስ ፈሳሽ እሷ ዉስጥ ከገባ ልጅ ተፈጠረ ማለት ነዉ።።

  • @user-no6pl3tz6o
    @user-no6pl3tz6o 11 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ እናት እናት ለምን ታልቅስ ስታሳዝን ባልየው ግን ነገ ልጆቹ አድገው የሄ ቪድዮ ያዩታል ለሞራኑ እንኮን አያፍርም 😮😢

  • @fitsumbereket5022
    @fitsumbereket5022 11 หลายเดือนก่อน +32

    ስሜቷን ሳስበው በቃላት መግለፅ ከባድ ነው😢 ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል ልጆቹም ያድጋሉ ትርፉ ትዝብት ነው አንቺ ራስሽን ጠብቂ❤

  • @helenaraya672
    @helenaraya672 11 หลายเดือนก่อน +10

    ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ኣይ ወንዶች እህት ኣለም ኣይዞን ሁሉም ያልፋል ልጆችሽን በእግዚኣብሔር ጸጋና በረከት ታሳድጊያቸዋለሽ ተስፋ ኣትቁረጪ ተስፋችን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ሁሉም ያልፋል

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 11 หลายเดือนก่อน +16

    ወይ ዘንድሮ ስንቱን ይአስማናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከባድ ነው ክህደት ይአማል ሳይንስን እግዚአብሔር ይስጠው እውነት መስከረ ምን ትል

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i 11 หลายเดือนก่อน +7

    እማ ጡጡ ኡፍፍፍፍፍፍ ልጄን አስታወሰችኝ እንዲ እያለኝ ነው ትቼው ስደትን የተያያስኩት ሁሌ ድምፁ ጆሬዬላይ ያቃጭልብኛል የኔ ጌታ የኔ ውድ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @eshetewolde9315
      @eshetewolde9315 9 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ የኔ እህት በዝርዝር ባልናገረም የኔን ስሜቱ ይገባኛል !!!

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 11 หลายเดือนก่อน +25

    እዳል የተባረክ ነህ ዘመንህን ይለምልም❤❤❤

  • @user-sl3qz9fu2z
    @user-sl3qz9fu2z 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሰውዬው በጣም ስድ ነው የኔ ወንድም ተሳስተሀል እሷ ምስኪን ያጣች ስለሆነች እንጂ ራሷን ብትንከባከብ
    Hiv ማለት ባሁን ሰዓት እንደማንኛው በሽታ ነው አንተ ነገ ምን እንደሚደርስብህ አታውቅም እግረ ቀጭን እያለ እግረ ደንዳና ልቦና ይስጥህ ለሷም አምላኳ አይጥላትም❤❤❤

  • @user-ki4oi9de6g
    @user-ki4oi9de6g 11 หลายเดือนก่อน +38

    እባካችሁ. ደጋግ. ኢትጲያን. እናቲቱ. በሽታው. በራሱ. ጥሩ. ምግብ. ይፈልጋል. እፃናቶቹም. ያሳዝናሉ. እባክሽ. መርዳት. የቻላቹ. እርዱዋቸው

  • @KirubelTsegaye-kd8ju
    @KirubelTsegaye-kd8ju 9 หลายเดือนก่อน +7

    😢😢😢😢😢😢 በዘመነ ሁሉ ሃዘን የነበረው የእሷ ነበር በትዳር መሐል አለ መታመን አሰቸጋሪ ነው ግን እግዚአብሔር ከክህደት መንፈስ ይመልስ
    ❤❤❤❤ይህ ፍቅር ለልጅቹ ያላት መሰዋት መክፈል ትልቅ
    አምላክ ከአንቺ ጋር ይሆን ብዬ አምናለሁ ፈጣሪ የተስተካከለ ህይወት ይስጣቸው

  • @user-wi7rd2hy6u
    @user-wi7rd2hy6u 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጨካኝ ደሞ ክፉ ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ እንኳን እግዚአብሔር ፈረደልሽ እግዚአብሔር ብቻ ፊቱን አያዙርብሽ

  • @geberu899
    @geberu899 11 หลายเดือนก่อน +9

    ሰውየው ከጊዜ በኋላ ተሰልቧል ይህን የህል ጊዜ አብሮ እየኖረ ፤ለማንኛውም የአእምሮ ችግር አለበት ህክምና ያስፈልገዋል። እናትየዋ ግን አኮራሽኝ ጀግና።

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 11 หลายเดือนก่อน +73

    በእውነት ስውየውን አባሮ እውነተኛዋን እናት ተባብረን እንርዳት እውነት ያሸንፍል

    • @tigistyilmaamdemicael5229
      @tigistyilmaamdemicael5229 10 หลายเดือนก่อน

      ምን አደረገ?

    • @naymasaid1746
      @naymasaid1746 9 หลายเดือนก่อน

      የእንቅልፍ ከኒን ሰጥታዉ እንደሆንስ አስባችሁታል

    • @sunnyethio3782
      @sunnyethio3782 9 หลายเดือนก่อน

      @@tigistyilmaamdemicael5229 ህሌና ሚባል ነገር አለ ልጆቹን የኔ አትደለም ያለ ስው ነው ምን አደረገ ??? ማለት ምን ማለት ነው

    • @astuworku7780
      @astuworku7780 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@naymasaid1746ኦኦ እቃው ከአገልግሎት ውጭ ነው እንዴ 🤣 ስሜት የሚባል ነገር የለም እንዴ ?

  • @getanehkassa
    @getanehkassa 11 หลายเดือนก่อน +71

    ቀጣዩ የሰውዬውን ጤና ማስመርመር ነው ልል አልኩና ለነገሩ በዚህ ዘመን ምን ጤነኛ አለ ብዬ ተውኩት 😮

    • @SaadaMasood123
      @SaadaMasood123 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😊

    • @tinajesus5499
      @tinajesus5499 11 หลายเดือนก่อน

      Errrh ale egizabehre yimsgn

    • @serkmu3336
      @serkmu3336 11 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @sayameen760
      @sayameen760 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው እንደሱ ብለን ቁጭ 😄😄😄

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye6881 11 หลายเดือนก่อน +38

    አንተን ረጂ እሷን ተረጅ ያደረገ እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ

  • @emuye9817
    @emuye9817 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ አለሽ የእውነት አምላክ ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j 11 หลายเดือนก่อน +13

    ሰውየውን አለማድነቅ አይቻልም 13አመት አንድቤት እየኖረ የአስቻለው ሰው አቤት ፅናት ግን ልጆችህ በመሆናቸው ደስሊልህ ይገባል የባከነ ጊዜህን በልጅ ክሰውሀል እመብርሀንን ደጋግመህ ትጠራለህ ማንያውቃል መልካምነትክን በልጅ ልትክስህ እንደው አሜን ብለህ ልጆችህን አሳድግ እሷን ለመርዳት ይሄን ያክልጊዜ ኑረህአይደል ሳትሸክክ አሜን ብለህ ተቀበል እመብርሀን ስለምትወዳችው ፅናታችውን አይታ በልጅ ባረከቻችው የምር ደስሊላችው ይገባል

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 11 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ማለት ነው?በመንፈስ ተወለዱ?

    • @user-rg2dl2sv1j
      @user-rg2dl2sv1j 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@meserettekie1421 እስከመጨረሸው አዳምጭው ውዴ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 9 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው ሰውዬውን አለማድነቅ አይቻልም ማለት ከሃዲ መሆኑን ነው እረ የሰጠኸው ሃሳብ ግን በጣም ያስገርማል

  • @serkalemanagaw1205
    @serkalemanagaw1205 11 หลายเดือนก่อน +14

    በናታችሁ አገናኙኝ ልጅቱን እኔ በእግዚያብሔር እርዳታ መርዳት እፈልጋለሁ

    • @haymanotgebreyes9865
      @haymanotgebreyes9865 11 หลายเดือนก่อน

      Ena akatalew ayer tena ney

    • @user-ji1cj8js5f
      @user-ji1cj8js5f 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@haymanotgebreyes9865እግዚአብሔር ይስጥሺ

    • @user-zu7ci2bz8t
      @user-zu7ci2bz8t 9 หลายเดือนก่อน

      Enem

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 11 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ ድንግል ማርያም በልጆችሽ ትክስሻለች። እውነተኛነትሽ ፍሬ አፍርቷል። በርቺ ተቸግረሽ አስተምሪያቸው። እግዚአብሔር ይባርክልሽ። ያሰርሺው ማተብ አድኖሻል። አይዞህ የኔ ወንድም ለምታምንባት ድንግል ማርያም አሁንም ትረዳሀለች። እሷም ትፈወሳለች። መልካም ሰው ነህ። አይዞህ በርትተህ ጸልይ ጸበል ተጸበል።

  • @zenebechbabeta970
    @zenebechbabeta970 11 หลายเดือนก่อน +4

    እእእእእእፍ እናት መከራዋ. የእኔ እናት አይዞሽ ይህ ክፉ ቀን በትዝብት እለፊው እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @matub4261
    @matub4261 11 หลายเดือนก่อน +22

    ሰውየው ፀበል መሄድ አለበት ፈጣሪ ወደራሱ ይመልሰው

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 11 หลายเดือนก่อน +15

    በጣም የሚደንቅ ዘመን ነው
    እግዚአብሔር ብቻ ይቅር ይበለን።

  • @samrawitsamrawit4661
    @samrawitsamrawit4661 11 หลายเดือนก่อน +6

    ሠዉየ ጤነኝ አደለም የኔ እናት ፈጣሪ እባሸን ያብሥልሸ😢😢😢😢😢

  • @nejatmohamedamin9206
    @nejatmohamedamin9206 11 หลายเดือนก่อน +6

    ያረቢ እንደው የወንዱ ጭካኔ ሲገርም ምንም ሳይነካካ ልጅ ለማግኘት በሽታ ሳይዘው አላህ የሰጠው በደስታ መቀበል ትቶ እንዲ ሚስኪኗን ደጅ አሰጣት ማትረባ

  • @abeba5936
    @abeba5936 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉንም ያረገው እግዚኣብሔር ነው እባክህን መልካምነትህን አታጥፋው ይቅር ተባባሉና ልጆቹን አብራችሁ አሳድጓቸው.

  • @fevenmulu7454
    @fevenmulu7454 11 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ የኔ እናት ስታሳዝን እንደዚህ ኣይነት መከዳት ከኣቅም በላይ ነው😢

  • @FereATS
    @FereATS 11 หลายเดือนก่อน +9

    ሰውየው ሴክስ ሲያረግ ራሱን አያውቅም ይሰውረው ይሆናል ፀበል ይጠመቅ።

    • @abebakebede2354
      @abebakebede2354 11 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-hh4yn4ey6i
      @user-hh4yn4ey6i 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z 11 หลายเดือนก่อน +1

      ባለፈው ተናግራለች እሷ እሱም እውነት አለው የባለፈውን ቪደወ ካየሽው

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 11 หลายเดือนก่อน +13

    እዳልክዬ ስወድክ የኔ መልካም ምርጥ ሰው ❤️

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 10 หลายเดือนก่อน +3

    የእኔ እናት አይዞሽ ጌታ ያሳድግልሽ ስልክ ካላት ብታስቀምጡ ሰው ይርዳታል

  • @wubitseife1672
    @wubitseife1672 11 หลายเดือนก่อน +4

    ጦስሽን ይዞ ይሂድ ይሄ ቢመጣም ሌላ በሽታ ይሆንብሻል አንቺ በርቺ ልጆችሽን እግዚያብሔር ያሳድግልሻል ወንድ ሲባል ጨካኝ ነው ወድቀሽ ሲያይሽ ይበልጥ እራሱን ያካብዳል ንቀሽ ተይው ለልጆችሽ ኑሪላቸው ነገ እሱም አልጋ ላይ ይወድቅና የሚያለቅስበት ጊዜ ቅርብ ነው መስሎት ነው

  • @-zedye
    @-zedye 11 หลายเดือนก่อน +34

    አይ ወንድ ለስመቱ እንጂ ማሰብ የለም አይይይይ የኔ ከርታታ ልጆቺሽ መፅናኛሽ ናቸው ለማንም አትስጭ 😢😢

  • @muniraalhanoon6265
    @muniraalhanoon6265 11 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ታገሽ

  • @betelehemkfeil7292
    @betelehemkfeil7292 11 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይይላቹ የኢትዮጵያ ውንዶች ሰው ያሳምማሉ ከአብራኩ የውጡትን ልጆች ጣጣ ሰያበዛ እዩት ሌላው ልጅ አቶ እግዝኦ ይላል ልቦና ይስጥክ ሌላ ምን ይባላል

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 11 หลายเดือนก่อน +13

    እንዳልክ ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል አስተካክሉት

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs 11 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ሰውዮው ነገር በጣም አሸማቀቀኝ አሸማቀቀን በፐንቲ ተሻሽተናል አለ ኦ ማ ጋድ💔😢😢😢😢😢😢ግን ይህ ስሜት የተባለው ነገር ምነኛ ሰይጣን እንደሆነ የፈጣራው ፈጣሪ ይወቃው አይዞሽ የኔ እናት መካራ ሁሉ ለአንቺ እየሆነብሽ እየተሸመቀቅሽ ዕድሜሽን ተጎሰቁያለሽ 😢😢😢አይዞሽ ይህ ቀን ያልፈል😢😢😢😢

  • @Gashaye
    @Gashaye 6 วันที่ผ่านมา

    አይይ የእናት መከራ😢😢 አእምሮ ሌላቸው ባሎች ስትወድቅ መከራዋ ትጠጣለች😢😢😢 የኔ እናት አይዞሽ በልጆችሽ ትካስያለሽ ቀን ይወጣልሻል😢

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዶች ከአዲ ናቸው የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሽ። ወይ ጉድ መጋደም እንጂ አያምኑም ሴቶች ተጠንቀቁ ለሁሉም ትምርት ነው።

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 11 หลายเดือนก่อน +11

    አይ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ😮😮😮

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክ ተባረክ እሷም ፀበል ብትጠመቂ በሽታውም ይተውሻል ጤነኛ ሰው ትሆኛለሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው

  • @emebet1238
    @emebet1238 11 หลายเดือนก่อน +6

    የሰው ልጅ ምንም አይኑረው እውነት ግን ይኑረው ። እባካችሁ እውነትን እንስራ።

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 11 หลายเดือนก่อน +15

    ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ

  • @user-dw8uz6br5j
    @user-dw8uz6br5j 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ደስ ይበልሽ መከራሽ ቀጣይ አይደለም ልጅ በረከት ነው በርትተሽ የሳድጊ እሱን ተይው ፍርድ ቤት የወሰነውን ተቀብለሽ በምትችይው መልካም እናት ሆነሽ ቀጥዬ ማን ያውቃል በልጆችሽ ፈጣሪ ይባርክሻል

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት አታልቅሺ ንጽህናሽን አውተሻል ሰውዬው ግን ጤነኛ አይመስልም ለሱ ይለቀስለት

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዶች ሁላቾሁም ሳትሆኑ ብዙዎቻችሁ ሰው አታምኑም በጣም ጥሩ አይደለሞ እህቴ ጌታ ይወድሻል ልጆችን ሰጠሽ ጌታ ያሳድግልሽ

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos2531 11 หลายเดือนก่อน +13

    ጤና ያላቸው ልጅ ስጦህ ኣምላክ ማመስገን እያለ ሌላ ጣጣ

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 11 หลายเดือนก่อน +12

    ማን እንደናት! ወንድ ሁሌም መካድ መሸሽ ልማዳቸው ነው።እናት ለፍታ አሳድጋ አስተምራ ልጆቹ ትልቅ ደረጃ ሲደርሱ አባታቹ ነኝ እያሉ የሚመጡ ወንዶች ግን ቀልብ ይስጣችሁ።

    • @adm6182
      @adm6182 10 หลายเดือนก่อน

      Min kelb alachew zim bilew chigru siyalf mtegagat yifelgalu enji.

  • @kasechkasech6292
    @kasechkasech6292 11 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ከባድ ነው ምንማለት አልችልም ሁለቱም ያዛዝናሉ እግዝያብሕር ሁሉን ይችላል ባትለያዪ ደስ ይለኛል የኔ ምኞት እሷም ተፈዉሳ እሱም ስለንቦናው ተስተካክሎ አብረው እንዳኖሩ እመኛለው እንዳልክ በጣም ነው የምወድክ ዘመንክ ይባረክ

  • @zed8332
    @zed8332 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት አይዛሽልኝ አይወዶች ግን የሰራቹሁን ይሰጣቹሁ የሰዉን ልብ ከመሰበር ወደ ባሃላ አቱለሙ😢😢😢😢😢

  • @etetu7155
    @etetu7155 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ይምታሳዝነው አይዞሽ። እሱ እረፍ እፈልጋለሁ አሉ እሷስ ምን አላት እግዚአብሔር አላት ደስም
    አላለሁም ምን አይነት ሰው ነው እንኳን እውነቱ ወጣ ፍጥር ይረዳሺ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 9 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ምን ጉድ ነው ሁሌ የምንሰማው ፍትህ ለሴቶች ለራሷ የተጎዳች ሴት ነት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ

  • @SelamGirma-je5zc
    @SelamGirma-je5zc 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ዶማ ነህ ዶማ እንኮን ስራ አለው ይቆፍራል አሳፋሪ ልብህ የደነደነ ትንሽ እንኮን ፀፀት የይቅርታ ልብ የለህም እረተመለስ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-dw8uz6br5j
    @user-dw8uz6br5j 8 หลายเดือนก่อน

    ወንዶች እረፉ ልጆቻችሁን ክዳቹ ሚስታችሁን አስለቅሳቹ በእርግጠኝነት ቀድማቹ ትሞታላቹ የልጅ በረከት ፈፅሞ አታዩም እድሜአቹ አጭር ነው

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 11 หลายเดือนก่อน +7

    13አመት ቀርቶ 13ቀን ሴት እስራቸው ተኝተው ሊተው ወንዶች 😂

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q 6 หลายเดือนก่อน

      እኮ ይሄ ዉሸታም ነዉ

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 11 หลายเดือนก่อน +10

    ምን አሳፋሪ ሰው ነው መለስ አይልም ደግሞ በእጁ ያሳደጋቸውን ልጆች ቢራራላቸው እናትነት እውነት አባትነት እምነት ይባላል አንተ ግን አሁንም ታንገራግራለህ እህቴ አይዞሽ እግዚያብሄር በጸጋው ያሳድግልሽ እድሜ ይስጥሽ ጎበዝ እናት ነሽ በርቺ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 11 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማል እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ

  • @ZhainabMohammad
    @ZhainabMohammad 11 หลายเดือนก่อน +10

    😢😢😢 እናትነት ከባድነው ልጂን መለየት ማስብ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 11 หลายเดือนก่อน +4

    ህፃኑዋ ኡፉ የምረ ግን እኮ ሰውየውን ነው ምትመስለው አይ ወድ አላአህ እስቱረ በስ😢😢😢😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሰዉዬዉ ድንጋይ ነገር ነው😢😢😢😢
    እራስ ወዳድ የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 11 หลายเดือนก่อน +8

    አባት ሃላፊነቱን ይወጣ።

  • @yoditbokrezion291
    @yoditbokrezion291 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ የሴት ልጅ መከራ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 11 หลายเดือนก่อน

    አታልቅሺ እግዚአብሔር ሲሰጥሽ አዋቂ ነው።እእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፈውስ የሱ ነው ፈውሱን ይስጥሽ።
    ያለ ምክንያት እየረዳሁ ነው ፡ ሲጠሉ ምክንያት ይፈልጋሉ አይዞሽ እህቴ።
    በርቺ ለልጆቺሽ ታስፈልጊያለሽ።

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይይይ ልጅቷ በስላሴ ስም እመብርሀን ታሳድግልሽ እናቴ የናት መገራዋ ብዙ ነው አይዞሽ በርቺልኝ ግን አባትየው እኛ ኢትዮጵያን ጉዲፈቻ የሚባል ደስ የሚል ባህል አለን እሺ ካላወከው ብዬ ነው እንዲ አፏ የሚጣፍጥ እቺን የመሰለች ልጅ ክዶ መውጣት ብቻ ይቅር ይበልህ

  • @user-fi7zt4gh9u
    @user-fi7zt4gh9u 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል አጣሁ ለመፃፍ የኔ ናት ታሪክሽ ይቀይር እንባሽ ይታበስ ይህም አለፈ አለፍ የምትይበት ቀን ይምጣ😢😢😢😢😢

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 9 หลายเดือนก่อน

    እሄ ሰውየ በህልሞ ነው የሚኖርው ልበል እንዴ ካሃዲ
    ልጅቴ ግን ታሳዝናለች አይዞሽ ምርጥ እናት ነሽ

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 11 หลายเดือนก่อน +5

    እንዳልክ ተባረክ አንቺም እንካን ድስ አልሽ

  • @GodashignYenealem
    @GodashignYenealem 9 หลายเดือนก่อน +1

    እህህህህ የኔ እናት ስታሳዝን አይዞሽ ፈጣሪ እሄን ቀን የሳልፈዋል

  • @destadesta64
    @destadesta64 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን😢😢😢😢😢

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 8 หลายเดือนก่อน

    ወይ ፈተና ሰውየው በእምነቱ ቤፀልይ ምክንያቶም እርኩስ መንፈስ ከአምሮው ዴሊት አርጉበት እንዳይሁን ይህን ቤተሠብ ሠላም ሌነሳ የገባ የመተት መንፈስ እንዳይኖር እህቴ አንችም ፀልይ ፈጣሪ በቤትሽ ሠላም እንዴያመጣ

  • @meserettessema6613
    @meserettessema6613 11 หลายเดือนก่อน

    ህፃናቱ በጣም ያሳዝናሉ እንተ ጉዳዩን ያቀረብከው ሰው ግን በጣም ጥሩ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁለቱ ም ወላጆች ግን ጨካኞች የልጅ ፍቅር የሌላቸው እግዚአብሔርን የማያውቁ ናቸው ልባቸው ውስጥ የተደበቀ ነገር ያለባቸው ናቸው

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 11 หลายเดือนก่อน +2

    እየ እናት ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያ ውያን አሉ ቢረዱ መልካም ነበር😢 ገጠመኝ ካቻላችሁ መህምር ተስፋየ. ባማከራቸው እማምላክ ትርዳሽ😢 ሆዴ ተላወሰ. እየ እናት

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 11 หลายเดือนก่อน

      የኔም ሀሳብ ነው የብዙ ሰዎችን ገጠመኝ ስላየው ይሄም ከነዚያ ጋር በትንሹ ይመሳሰላል

  • @MeseretGirma-qp2pg
    @MeseretGirma-qp2pg 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እንዳልክ እሱ የሚያስበው ስለ እራሱ ብቻ ነው። እናት ግን ኡፍ..... ከበፊቱ አሁን ነው የበለጠ ስነ ልቦናዋ የሚጎዳው እሱ አላመነም እንዳልክ ሁኔታዎችን ብታመቻችለትም እሱ የሚያወራው ስለራሱ ነው።እናትዬ አንቺ ብርቱ እናት ነሽ የበለጠ ደግሞ መድሃኒአለም ያበርታሽ።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 11 หลายเดือนก่อน +5

    የናትነት ፍቅር እኮ በጣም ከባድ ነው እመብርሀን ሙሉ ጤነኛ አርጋ ከልጆችሽጋ ታኑርሽ ❤!

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ሰው ነው እያወቀ ሊረዳት ስለፈለገ አብሯት ይኖር ነበር ፣ ደመወዙንም እያመጣ ይሰጣት ነ በር እድለኛ ን
    ነው ደሙ ኔጋቲቭ መሆኑ ለወደፊት እብረው የሚኖሩ ይመስልኛል
    እንድገና ደሙን ቢስመረምር መልካም ነው

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሰውየው በጣም ጥሩ ሰው ነክ ያለወሲብ አብርክ መኖርክ ራሱ በጣም ይገርማል ሲቀጥል ልጆቹ የእኔ አይደሉም ብለክ ራሱ አብርክ መኖርክ ትልቅ ሰው ነክ በዚህ ዘመን በስነስርአት ትዳር ውስጥ እየኖረ ስንት ባሌጌ አባት አለ ሰው ብዙ ያወራል አትስማ በጣም ጠንካራ የእግዘብሔርን ሰው ነክ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 11 หลายเดือนก่อน +4

      ምን ማለት ነው አንድ አይነትወፎች አንድ ላይ ይበራሉ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 11 หลายเดือนก่อน +1

      ተመርምሮ ተረጋግጦ የለ እንዴ DNA

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 11 หลายเดือนก่อน

      @@saraamagreedavid6763 በDNA ተረጋግጦል አውቂያአለሁ ቢሆንም ልጆቼ አይደሉም ብሎ ወስጡ ሳያምንበት ሚስቱ ያለችበትን የጤና ሁኔታ ተቀብሎ 15አመት መኖር በጣም ጥሩ ሰው ነው ሚዛናዊ እንውን sex ሲያደርጉበት የነበረው መንገድም እርግዝና ይፈጠርበታል የሚባል አይነት አልነበርም ይህንንም ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል

    • @getanehkassa
      @getanehkassa 11 หลายเดือนก่อน

      ያለወሲብ 😂.... ያለወሲብ ይወለድ ጀመር?

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z 11 หลายเดือนก่อน

      @@getanehkassa ተናግራለች እሷ ሆ የመጀመሪያውን ቪደወ ስሙ

  • @user-zb8jv3ko6j
    @user-zb8jv3ko6j 11 หลายเดือนก่อน +10

    ልጂቱ ስታሳዝን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 11 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄኔ እየራባት ይሆናል አይዞሽ

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፋ በጣም ልብ ይሠብራል ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @ImegnGuta-lf6mf
    @ImegnGuta-lf6mf 11 หลายเดือนก่อน +4

    ላቺ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይመስለኛል ሰውየው እውቀት የለውም እሷ በሽታ ስላለባት ግንኙነት በሱ ቤት ፈሳሽ ከገባ ልጅ እንደሜፀነስ ስለማያቅ ነው የግድ ቦታው ካልደረሰ የሜሆን አልመሰለውም ለዛ ነው

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 11 หลายเดือนก่อน

      እንደ እሱ አትበል አላህ ከጥሩው ያግኛኘን ጥሩ መጥፎ አለ በሰው ልጄ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አንድም ባለ ታሪክ ምንም ወደ ውስጥ ያየስገቡ እያትግኛኑ ግን አረገዘች አረግዝኩ ስትለው አውቀሽ ከሌላ አርግዘሽ ድንግልን ነኝ እያልሽ ብላአት መጨረሻው ተልያዩ

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku 9 หลายเดือนก่อน

    ሰዉየዉን ወደ አማኑኤል እናቲቱን ፀጥ ብላ ሰላሟን አግንታ መኖር አለባት ባለጌ

  • @yowhanazekrstos4239
    @yowhanazekrstos4239 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች ግን ለምንድነው ሰውየው የምትወቅሱት እስቲ በሱ ቦታ ሁናችሁም ኣስቡት ሚዛናዊ ሁኑ እንዳውም በጣም መልካም ሰው ነው ለሷ የከፈለው መስዋእትነትንም እጂ ዋጋ ስጡ ሰው እኮነው

  • @user-eh7oe4tj6j
    @user-eh7oe4tj6j 9 หลายเดือนก่อน

    ህመሜን በአንች ዉሥጥ አየሁት ዋናዉ ጤናነዉ ፈጣሪ ካለ ሁሉም ያልፋል ግን ህመሙ አጠይቂኝ እናቴ አቀዋለሁ እኔም ፈጣሪ ለአገሬ አብቅኛና የልጆቼን ጥያቄ እደምልሥ

  • @mujibasiraj7472
    @mujibasiraj7472 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንክዎን ደስ አለሽ እህቴ

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx 11 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ወንድም አንተ የማታውቀው አይነ ጥላ ነው የጋወደህ እና የከለለህ ፀበል ሂድ በእምነት ፀልይ በተጨማሪ መምህር ተስፋዬን አበራን ብታገኘው የበለጠ ይረዳሀል

  • @zufansolomon592
    @zufansolomon592 11 หลายเดือนก่อน

    ጌታይባርክሕ እንዳልክ እግዚአብሔር ይቁምልህ ተባሰክ በምድራቸን ላይ ሕፅናትን ለጎዳና የዳረገ ይሕ የወንዶቸ ክሕደትእና ሐላፊነት አለመሰማት ነው ለትውልድ ግድ የማይላቸው መሆኑ በጣም ይገርማል

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኣብሽሪይ እምዬ ሁሉም ላኻይር ላባጎናው ኣላህ ካጎንሽ ናው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @freweynigslassie2039
    @freweynigslassie2039 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር ምንም ግንኙነት ከሌለው ለምን ወይ የማን ልጆች ብሎ ነው ሲያሳድግ የነበረው እያጭበረበረ ነው ባል ተብሎ 13 አመት ያለ ወሲብ እንዴት ቆዬ ? ውሸቱ ነው አይደለም 13 አመት 3 ወርም ያለ ግንኙነት አይቆይም

  • @mesku4066
    @mesku4066 8 หลายเดือนก่อน

    በድምፅ. ብቻ ነበር ማቅህ ዛሬ ምልክህን. ስላየዉት. ደስ ብሎኛል.