ሳውዲ አረቢያ# አድስ እግ# አወጣች 👈

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @Aby2007-r2r
    @Aby2007-r2r หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ የኔ ኤጀንሲ ከሰራሽ ስሪ ቅያሬ ከጠየቅሽ ወደሀገርሽ ተመለሽ ነዉያለችን

  • @Gnber
    @Gnber หลายเดือนก่อน +1

    ቢሰሙሽ ጥሩ አደል መች ይሰማሉ ደደቦች አደሉ እንዴ እንደምንቀናባቸው ነው የሚያስቡት በተለይ ስልክ ከከለከሉ ደሞ ምን ያሰራናል ግን እኮበሁለትሺ2005 አይሰጥም ነበር በአሁን ጊዜ ግን ግድ ነው ብዙ ችግር እየደረሰባቸው ስለሆነ ስልክ ያስፈልጋቸዋል ከልተሰጣቸው መምጣትም መስራት የለባቸውም

  • @mariam-zf6ld
    @mariam-zf6ld หลายเดือนก่อน +2

    በአላህሥማቸው.ማኒይባላሉ.ወላህ.እህቴ..አልደወለችም.እደውሥማቸውን.ጠይቅልኝ😢😢😢

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዴ 🎉🎉likw🎉🎉🎉

  • @Hayt-u7n
    @Hayt-u7n หลายเดือนก่อน +2

    አንደልሸዉአዉነትነውአኔበጠለብመጥቸ.ሰወቹከፍሁነዉደዉየቀይሩኝችግረአለኝስላቸዉመቀየረአይቻልምብላኝአራተወረተሠቃይቸ.መጨረሸግን.ነይልዉሠድሽ.መከተብብላአየረሙገደትኬትቆረጣሥታሣፈረኝአልሄደምብየአቦሊሥህደንደመወዟንሥጭብሎአሠጡኝ.ከዛአዉሥጥሥገባአየሩሂዷል.ያንየግን.አቢሮስደወልባቸው.ሊረድኝአልቻሉም.የረዱኝየዝሁአገርዜጋነው.የኛወቹየነሡዜጋመቸእንመሥላቸዋለን

    • @Agarnis-w9q
      @Agarnis-w9q หลายเดือนก่อน

      ይህን ማስተካከል ያለበት መንግስት ነው

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf หลายเดือนก่อน +1

    እር፡በጣም ከባድ ነው አረቦች እራሳቸውን ፡አይገምቱም አስተካክለው የስራ ልምስ፡የማይገዙ ስንት ናቸው እኛም ስደተኞች፡በዛን ለዚህም ነው የሚቀባረሩት የእዉነት ምቀኛ ናቸው እነሱ ብቻ ሰው ሰራተኛ ምንም መስሎ የማይታያቸው በጣም ብዙ ነቸዉ ……

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል በተለይ የኢትዮጵያ ትደተኞችን ከሰው እይቆጥሩም በተቻለን መጠን እራሳችንን እንጠብቅ 🙏

  • @Burite-b3w
    @Burite-b3w หลายเดือนก่อน

    ewunet bileshal ehite egnani yemiyasitekan Ethiopian menigist new

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n หลายเดือนก่อน +1

    የኛ መንግስት ሆነ የኛ ዜጋ ነዉ የሚያስጠቃን ፈጣሪ ይሁነን

  • @FatinaFatima-m7n
    @FatinaFatima-m7n หลายเดือนก่อน

    አወመመለስነዉያለባቸዉ❤❤❤❤

  • @HalimaThopia
    @HalimaThopia 13 วันที่ผ่านมา

    እክክክክክክክክየምይቻልነው♥️♥️😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SadiahHassan-h6l
    @SadiahHassan-h6l หลายเดือนก่อน

    እንዴሥልክተከልክለውም አሠሪዎቹአንድነገርቢያደርጉቸውሥ እንዳይታወቅባቸውነው

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 หลายเดือนก่อน +7

    እር ይቅሩ አይምጡ ሙባይል ከለለ

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน

      እዎ በጣም ከባድ ነው በዛላይ ችግር ሲደርስ የማን ያለህ ሌባል ነው 🥲

  • @حياه-ر9د
    @حياه-ر9د หลายเดือนก่อน

    Wellahi kebad new Yale slk yikebdal skayachin bezabnsa beallah. Allah yastekaklln hulunm behagerachin llayi heyirrrr yishalnnn

  • @WenishetGetachew
    @WenishetGetachew หลายเดือนก่อน

    እስርቤት ገባናታ አበሳችን

  • @RhmsSaeed
    @RhmsSaeed หลายเดือนก่อน

    እረ ኢሂቴ ብርእሚከፈለው 1000ሺነው ብቻከባድነው ያአላህ ስዴት በቃይበለን እኔየምሰራው እናቷቤት ኢሂቷ ቤትነው በጣምከባድነው ልውጣብልም እያዛለሁብየፍምራሀ በዛላይስራእንኳንበዝቶብኝ እያለምግብ የለም በብርሽጊጂትለኛለይ እናም ከመጣሁ 10ወርሞላኝ ግንስቃየበዛብኝ አሁንላይ ልቤንበጣም እያመመኝነው እናም እስቲምከሩኝ እህቶቸ

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ውዲ ግን እኔ እደ እህት የምመክርሽ አረብ ቀን ሙሉ ብሰሪ አያመሰግኑሽም እደው ይንቃሉ ስለዚህ እራችን ጠብቄ ምግብ በስሀቱ ብይ ብርሽ በየውሩ ተቀበይ ሲቀጥል አረብን አትፉሩ እራሳችሁን አክብሩ ትልቁ ነጥብ ስልካችሁን ያዙ 🥰

    • @ZainabZainab-gq7xd
      @ZainabZainab-gq7xd หลายเดือนก่อน

      አሏህ ይሪዳሽ ዉዴ አሆዴ ገባሽ😢😢😢

  • @HalimaThopia
    @HalimaThopia 13 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MakkaMakka-g7p
    @MakkaMakka-g7p หลายเดือนก่อน +1

    የኛ መግትሥ ምን አለ???እሽ ከሆነም ችግር የለውም የዛሬ 10 በፊት ሞባይል ሣንይዝ ነው የሠሪነው ።

    • @Amiwelloyewa-z5x
      @Amiwelloyewa-z5x หลายเดือนก่อน +1

      እንዴ ችግር ቢደርስባቸዉስ ማን ይደርስላቸዋል

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน +1

      እኛ መግስት የለንም እራሳንን እንጠብቅ ተጠቀቁ እህቶቸ

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน +1

      እኮ ያለስልክ በጣም ከባድ ነው

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv หลายเดือนก่อน +1

      ድሮ ብንሰራም ቢሮዎቻችን ጅቦች አልነበሩም በወር2ግዴታ ነበር

    • @Amiwelloyewa-z5x
      @Amiwelloyewa-z5x หลายเดือนก่อน

      @@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት መንግስቱኮ ህዝብ ቅነሳ ላይ ነዉ ደስታዉ ነዉ ለሱማ

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z หลายเดือนก่อน

    ማንም በህጉ እሚሄድ የለም

  • @meazatefera-dz4hk
    @meazatefera-dz4hk หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤

  • @LubabaSeid-s5s
    @LubabaSeid-s5s หลายเดือนก่อน

    አትዋሽ_1000ብርነው

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው หลายเดือนก่อน

    ይደብራል ወላሂ በጣም

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b หลายเดือนก่อน +1

    😂

  • @endrisali9819
    @endrisali9819 หลายเดือนก่อน +1

    ቋቋየሚችል 1200ነዉእህቴ

  • @እሙወሎየዋ
    @እሙወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ያረብ ስዴት😢😢😢😊

  • @امينهامينه-د3ف
    @امينهامينه-د3ف หลายเดือนก่อน +1

    ይ ጠፉ የአረ መጨዋቻ አይሆ ነም እህ ቶቺ ጠፉ

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv หลายเดือนก่อน

      ትንሽ ቁዋንቁዋና ስራ ከቻላቹ ጥፉ የት አባታቸዉ ዱባንም ስራ የለም አላህ ያግዘን

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน

      ትክክል ካልቸመቻችሁ ጥፉ ስልካችሁን እዳሰጡ

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน +1

      ያለስልክ አስባችሁታል በጣም ከባድ ነው

  • @Munira-uo5pv
    @Munira-uo5pv หลายเดือนก่อน

    ያለስልክክ😮😮😮እዉነትነዉ በአላህ

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እኔ የማቃቸው ልጆች ሶስት ናቸው ያለስልክ ሁለት ወራቸው ያለስልክ በጣም ያሳዝናል በዛላይ ስቃያቸው መቀይር አይችሉ በምን የናገሩ ስልክ የላቸውም

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n หลายเดือนก่อน

    አረ አይምጡ ሳዉዲ😢😢😢 ቢቀርስ

  • @ሰላምሲሳይ-ጸ5ቈ
    @ሰላምሲሳይ-ጸ5ቈ หลายเดือนก่อน

    እንኳን ያለስልክ ሸበካ ከሌለም አልሰራ የታባታቸው 😏

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa หลายเดือนก่อน

    ወየው እሕቶቸ

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 หลายเดือนก่อน

    ከከከከከ❤

  • @tamuralihussain3623
    @tamuralihussain3623 หลายเดือนก่อน

    እርዳዉየኛንመንግስትይርፈዉለራሱአይዋንለሰዉአይሆን

  • @Silsilamol-ym9ih
    @Silsilamol-ym9ih หลายเดือนก่อน

    ወላሒ ልክ ነሺ አስር ቤት ነው ያለነው

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔ የሰማሁትን ያይሁትን ነው እውነተኛ መረጃ ነው ተጠቀቁ እህቶቸ ያለስልክ ማን ሌሰራ

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk หลายเดือนก่อน

    እዴ ለምን

  • @RABIRABI-dx3br
    @RABIRABI-dx3br หลายเดือนก่อน

    እርወላሂካለስልክላልስራ

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg หลายเดือนก่อน

    ለምንድነዉ ምነዉ ጠላታችን በዛብን እኛ ኢትዮጵያዊ ያን

  • @Mi247Dgj
    @Mi247Dgj หลายเดือนก่อน

    እኔ ለሸበካ 300 ብር ይስከፍሉኛል

  • @ghada1723
    @ghada1723 หลายเดือนก่อน

    ትከከከከከከል

  • @Abt-g2c
    @Abt-g2c หลายเดือนก่อน

    ማንይሰማቸዋል

  • @dibbadibba6210
    @dibbadibba6210 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @ማሬቱነኝ
    @ማሬቱነኝ หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የኔ አሰሪም ስታውራ ሰምቻለሁ 😢

  • @toybayimam
    @toybayimam หลายเดือนก่อน

    1000new demozachew

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน

      አድሽም ያንሳል ያለስልክ ለምን ሁለት ሺ አይሆንም እዳሰሩ ያለስልክ

  • @SilsKar
    @SilsKar หลายเดือนก่อน

    የመሸነው

  • @fuigjj
    @fuigjj หลายเดือนก่อน

    እረፎትየላቸዉምበዛላያሥርቧቸዋል❤❤

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน

      በጣም ያሳዝናል በተለይ በአሁን ሰዓት ሰውም ስለበዛ ከሰው እይቆጥሩም

  • @Munira-uo5pv
    @Munira-uo5pv หลายเดือนก่อน +1

    አሁን በስልክ ምክንያት ጉዳቸዉ እየወጣ ስለሆነ ፈርተዉ ነዉ

    • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
      @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት  หลายเดือนก่อน +1

      ብቻ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ያለስልክ ከምስራት ቢቀርስ 🥺

    • @AnshaEbre
      @AnshaEbre หลายเดือนก่อน

      በናታችሁ እውነትአውሩ አድስ 1000 ነው ቋንቋየሚችል 1200 ነው