ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቀነኒሳ❤❤❤ ይህን ልጂ በምገባዉ ልክ አላከበረነውም የማይጠገብ ተናፍቅ ጀግንነትን አሳይቶናል👋 ለኔ ከሁሉም በላይ የማስቀምጠው ምርጡ አትሌት ነው"The GOAT "🙌
ይኸው ከሲዲኒ ኦሎፒክ እስከዛሬ ወድቄ ትከሻዬ ስጨፍር ወልቆ አሁን ድረስ ህመሙ አለቀቀኝም እሱ ከዛ በዃላ ስንት ሩጫ ሮጠ እኔግን እንደሱ ነገ በኦሎፒክ አገሬን ባስጠራ ብዬ ቦክስ እጫወት ነበር እንኳን ያስብኩበት ልደርስ የእጄም ጤና በቅጡ አልተመለሰም ዞሮዞሮ ለአገሬ የከፈልኩት መስዋትነት ስለሆነ ደስተኛነኝ
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂 አቦ አዝናናከኝ❤
ደርዬ ትለያለች ፍልቅልቅ ያለች ፈገግታዋ ሲያስደስት❤❤❤❤ደርዬ እንደወደድንሽ ቀጥይልን 🇪🇹
ፍቅር አንተ ራሱ የኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ውስጥ አንዱ ባለ ታሪክ ነህኮ❤
የኛ ጀግኖች መቼም አንረሳቹም ኑሩልን 🙏🏾❤️
Thanks to Fikir
እንደዛ አይነት የቲም ስራና ከራስ ወዳድነት የፀዳ የሀገር ፍቅር የታየበት ነበረ መቼም አንረሳዉም ሁሌም በታላቅ ክብር እናስበዋለን
ከአዳማ ሰላም ፍቅር ትሪቡልንና እናንተን ለመግለፅ ከሀ እስከ ፐ ብደረድርም ቃላት ያንሰኛል የምርም ትለያላቹ❤❤ ሁሌም ስለኦሎምፒክ ድሎቻችን ስታቀርቡ ሩጫውን እንደ አዲስ ምከታተለው ያህል ነው የሚሰማኝ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍
ግሩም ድንቅ ጊዜ ነበር! ይህን የሃገር ፍቅር ማለትም ኢትዮጵያዊነትን ለመበጣጠስ እስካሁን ድረስ ተፅዕኖው እንደቀጠለ ነው::ኢትዮጵያ የሚለውን የአሸናፊነት መንፈስ ለማስቀጠል ታሪክን ካላከበርክ እሳት ሆኖ አቃጥሎ ያጠፋሃል::
ዛሬ እራሱ ያስለቅሰኛል አትሌቶቻችን የምንግዜም ኩራታችን 🎉🎉🎉
Yes .......my brother.......And 👋 👋 👋...........hi..........
ያስለቅሳል ወይኔ ሀገሬ
ድሉ ሁሌም የማይረሳና ተአምረ ነው ፈቅር ያንተም እንደዛው ታአምረኛ ነው አቀራረብህ ጆሮን ያሰገድዳል ልብ ላይ ይሰርፃል ሁሌ እደነቅበሀለሁ ኑርልን !!
ፍቅር ያሸንፋል
ሥንት ጀግኖች ያሏት ሀገር ነች ያለችን ሀገሬ ኩራት ሀገሬ ክብሬ ተሠድጄ ብኖርም ሀገሬን ሁሌም አሥባታለሁ ሁሌም ትናፍቀኛለች ሁሌም ሠላምሽ ይብዛልኝ 😢😢😢😢😢😢😢
ፍቅር አንተ የምንጊዜም ውብ, ተፈጥሮ ያለስስት የለገሰችው ባለተሰጥኦ ሰው ነህ። የኛ ስለሆን አምላኬን አመሰግናለሁ
ዘረኝነት ያልነካካው ትውልድ ነን 1990ዎቹ ትውልድ !!! 10:00 እና 11:00 እኩለ ለሊት ከእንቅልፍ ተነስቼ የሩጫ ውድድር የተመለከትኩበት ጊዜ መቼም አይረሳኝም !!!!!❤
የኛ ፍቅር አንደበተ ርቱ ታርክ አስተወሽ አይረሴ ታርክ አለሀ ሀገራችንን ሰለም የድርግልን
What a great narration. Thumbs up Fiker 👍
ድንቅ አቀራረብ ። አመሰግናለሁ ። ተባረክ።
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን ፍቅር
የኢትዮጵያ የምንግዜም ጀግኖች ክበሩልን 💚💛❤️
Fikir, You are such a best sport journalist. I am a big fan of you!!
Fiker is our Ethiopian peter Drury best man
Widu fikere yanene yalegenat shega zemen selastawesken inameseginalen betaley degmo bante leza!!!!!!!! LONG LIVE.......
ፍቅር እኮ ልዩ ፍቅር ነህ ፤ የኢትዮጵያን ህዝብ የፍቅር ሙዳችንን ለመመለስ የምታደርገው ጥረትህን አድንቄዋለሁ ።
ፍቅር ዛሬ ተለይተህብኛል❤❤❤❤
በቪዲዮ ለምን አታቀናብረውም
Fiker Yelekal, alawekewm enji antem ke dink athletochachen ekul Setota nek, ewnet Techelalek,.
ፍቅር ነብስ አይማርም እንዴት እንዳስለቀስከኝ ምናለ ብታይ❤❤
ሰላም ፍቅርይልቃል፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤ ፍቅርይልቃል
❤❤❤❤❤❤❤hayile
ለመጀመሪያ ጊዜ ወድጄ subscribe አደረኩ ሰውየውን ድሮም እወደው ነበረ ዛሬ ግን ፕሮግራሙን በጣም ወደድኩት። ኢትዮጵያዊነት ከፍ ይበል
Very impressive.
ደራርቱ ቀሎ ልኪ ዲራ❤
please part 2. ohhhhhhhhh astonishing
ስዲኒኮ ይለይነበርኮ እኔ አሁንትዝስለኝ እባዬ ይመጣል የምር ❤❤❤❤❤❤
BOSS 💪💪💪
ፍቅር አገላለጥህ አስለቀሰኝ
Fikir🔥🔥🔥🔥🔥
ይቻላል❤❤❤❤❤❤
እሥኪ ሥለብራሂም ጀላን ሥራልን ፍቅር አከብርሀለኩኝ
❤❤❤❤💯🇪🇹🇪🇹❣️🙏🙏
Waw waw
አይረሴ የኦሎምፒክ አሸናፊነት የኢትዮጵያ አትሌቶች፦ከአባበ በቀላ እሰከ ሰሎምን ባረጋ፤ከአትሌት ደራርቱ ቱሉ እሰከ ቲቲ ገላና ታሪክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tillayyaalleh fiqir min biyye liglastih
ፍቅር ትለያለህ በቃ!!
ኢትዮጵያዬ ይቅናሽ ።
ዛሬ ይሄን ኢትዮጵያዊነትና ባንዲራዋን ለማጥፋት ነው አውሬዎቹ የሚጥሩት እነርሱ ይጥፉ ሃገሬ ክብሯ ይመለስ
ፒስ ነው ፍቅራችን
🎉
ክፍል ሁለት መች እንጠብቅ?
Tomorrow
ኦሎፒክ እንደ በፊቱ አያመጡም ሙሥና ተሰርቶበታል አትሌት ፊደሬሽን መሠራት አለበት ለሌላ ሀገር የሚሮጡ ተገፍተው ዜግነታቸውን ለቀየሩ ኢትዬጽያውያን ግን ሙሉ ድልን እመኝላቸዋለሁ
rucha dro sportm bante gize neber 90s
ደራርቱ ጀሚላ
ትለያለህ
ፋቅር ይልቃል አመለሸጋ ጋዜጠኛ
እሄን ወኔ ያሳጣን ሌባው አሸብር ነው
ቀነኒሳ❤❤❤
ይህን ልጂ በምገባዉ ልክ አላከበረነውም የማይጠገብ ተናፍቅ ጀግንነትን አሳይቶናል👋 ለኔ ከሁሉም በላይ የማስቀምጠው ምርጡ አትሌት ነው
"The GOAT "🙌
ይኸው ከሲዲኒ ኦሎፒክ እስከዛሬ ወድቄ ትከሻዬ ስጨፍር ወልቆ አሁን ድረስ ህመሙ አለቀቀኝም እሱ ከዛ በዃላ ስንት ሩጫ ሮጠ እኔግን እንደሱ ነገ በኦሎፒክ አገሬን ባስጠራ ብዬ ቦክስ እጫወት ነበር እንኳን ያስብኩበት ልደርስ የእጄም ጤና በቅጡ አልተመለሰም ዞሮዞሮ ለአገሬ የከፈልኩት መስዋትነት ስለሆነ ደስተኛነኝ
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂 አቦ አዝናናከኝ❤
ደርዬ ትለያለች ፍልቅልቅ ያለች ፈገግታዋ ሲያስደስት❤❤❤❤ደርዬ እንደወደድንሽ ቀጥይልን 🇪🇹
ፍቅር አንተ ራሱ የኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ውስጥ አንዱ ባለ ታሪክ ነህኮ❤
የኛ ጀግኖች መቼም አንረሳቹም ኑሩልን 🙏🏾❤️
Thanks to Fikir
እንደዛ አይነት የቲም ስራና ከራስ ወዳድነት የፀዳ የሀገር ፍቅር የታየበት ነበረ መቼም አንረሳዉም ሁሌም በታላቅ ክብር እናስበዋለን
ከአዳማ
ሰላም ፍቅር
ትሪቡልንና እናንተን ለመግለፅ ከሀ እስከ ፐ ብደረድርም ቃላት ያንሰኛል የምርም ትለያላቹ❤❤
ሁሌም ስለኦሎምፒክ ድሎቻችን ስታቀርቡ ሩጫውን እንደ አዲስ ምከታተለው ያህል ነው የሚሰማኝ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍
ግሩም ድንቅ ጊዜ ነበር! ይህን የሃገር ፍቅር ማለትም ኢትዮጵያዊነትን ለመበጣጠስ እስካሁን ድረስ ተፅዕኖው እንደቀጠለ ነው::ኢትዮጵያ የሚለውን የአሸናፊነት መንፈስ ለማስቀጠል ታሪክን ካላከበርክ እሳት ሆኖ አቃጥሎ ያጠፋሃል::
ዛሬ እራሱ ያስለቅሰኛል አትሌቶቻችን የምንግዜም ኩራታችን 🎉🎉🎉
Yes .......my brother.......
And 👋 👋 👋...........hi..........
ያስለቅሳል ወይኔ ሀገሬ
ድሉ ሁሌም የማይረሳና ተአምረ ነው ፈቅር ያንተም እንደዛው ታአምረኛ ነው አቀራረብህ ጆሮን ያሰገድዳል ልብ ላይ ይሰርፃል ሁሌ እደነቅበሀለሁ ኑርልን !!
ፍቅር ያሸንፋል
ሥንት ጀግኖች ያሏት ሀገር ነች ያለችን ሀገሬ ኩራት ሀገሬ ክብሬ ተሠድጄ ብኖርም ሀገሬን ሁሌም አሥባታለሁ ሁሌም ትናፍቀኛለች ሁሌም ሠላምሽ ይብዛልኝ 😢😢😢😢😢😢😢
ፍቅር አንተ የምንጊዜም ውብ, ተፈጥሮ ያለስስት የለገሰችው ባለተሰጥኦ ሰው ነህ። የኛ ስለሆን አምላኬን አመሰግናለሁ
ዘረኝነት ያልነካካው ትውልድ ነን 1990ዎቹ ትውልድ !!! 10:00 እና 11:00 እኩለ ለሊት ከእንቅልፍ ተነስቼ የሩጫ ውድድር የተመለከትኩበት ጊዜ መቼም አይረሳኝም !!!!!❤
የኛ ፍቅር አንደበተ ርቱ ታርክ አስተወሽ አይረሴ ታርክ አለሀ ሀገራችንን ሰለም የድርግልን
What a great narration. Thumbs up Fiker 👍
ድንቅ አቀራረብ ። አመሰግናለሁ ። ተባረክ።
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን ፍቅር
የኢትዮጵያ የምንግዜም ጀግኖች ክበሩልን 💚💛❤️
Fikir, You are such a best sport journalist. I am a big fan of you!!
Fiker is our Ethiopian peter Drury best man
Widu fikere yanene yalegenat shega zemen selastawesken inameseginalen betaley degmo bante leza!!!!!!!! LONG LIVE.......
ፍቅር እኮ ልዩ ፍቅር ነህ ፤ የኢትዮጵያን ህዝብ የፍቅር ሙዳችንን ለመመለስ የምታደርገው ጥረትህን አድንቄዋለሁ ።
ፍቅር ዛሬ ተለይተህብኛል❤❤❤❤
በቪዲዮ ለምን አታቀናብረውም
Fiker Yelekal, alawekewm enji antem ke dink athletochachen ekul Setota nek, ewnet Techelalek,.
ፍቅር ነብስ አይማርም እንዴት እንዳስለቀስከኝ ምናለ ብታይ❤❤
ሰላም ፍቅርይልቃል፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤ ፍቅርይልቃል
❤❤❤❤❤❤❤hayile
ለመጀመሪያ ጊዜ ወድጄ subscribe አደረኩ ሰውየውን ድሮም እወደው ነበረ ዛሬ ግን ፕሮግራሙን በጣም ወደድኩት።
ኢትዮጵያዊነት ከፍ ይበል