- 334
- 8 305 291
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
United States
เข้าร่วมเมื่อ 23 ก.ย. 2021
ፍቅር ይልቃል Fikir Yilkal Tribune sport
"ሞት ለፊጎ ! "ፔሬዝ ነጩ ቤት የደረሱበት የ ' ትሮይ ፈረስ ' !የእግር ኳስ ቍጥር '1 ' የዝውውር ውዝግብ !
#fikiryilkal #tribunesport #luisfigo #barcelona #madrid #transfer #transfernews #florentinoperez #worldfootball
มุมมอง: 9 554
วีดีโอ
አርሰናል በሞሊኖ አሸንፏል ! የሉዊስ ኬሊ አወዛጋቢ ቀይ ካርድ !ሲቲ ወሳኙን የቼልሲ ፈተና አልፏል ! የሊቨርፑል ግስጋሴ ቀጥሏል !
มุมมอง 15K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#fikiryilkal #tribunesport #primierleague #arsenal #chelseablue #manchesterunited #englishfootball #manchestercity #liverpool
የዋንጫ ጥያቄዎች ፣ የአርቴታ ስህተቶች ፣ የመድፈኞቹ ፈተናዎች ! ሊቨርፑል በቀላል መርሃግብር ! ትልቁ ጨዋታ ሲቲ vs ቼልሲ !
มุมมอง 18K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#fikiryilkal #tribunesport #Arsenal #ArtetaMistakes #TheGunners #Liverpool #ManCityVsChelsea #PremierLeague2024 #FootballAnalysis #EPLHighlights #ChelseaVsCity #FootballTactics
መድፈኞቹ በአውሮፓ ጥሩ ጉዟቸው ቀጥሏል ! ሊቨርፑል እንከን አልባ ሆኗል ! የሊዝበኑ ድራማ ! የጓርዲዮላ አጣብቂኝ !
มุมมอง 11K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#fikiryilkal #tribunesport #primerleague #arsenal #liverpool #manchestercity #championsleague #englishfootball #pepguardiola
ዴቪድ ቤካም ፈርጉሰን በጠለዙት ጫማ ሲፈነከት ! "ማንም ከማንቸስተር እና ከአሰልጣኙ አይበልጥም... Fikir Yilkal Tribune Sport
มุมมอง 16K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#SirAlexFerguson #DavidBeckham #ManchesterUnited #FootballHistory #PremierLeagueLegends #ManUnitedDrama #OldTrafford #BeckhamStory #FootballControversies #IconicMoments
የማንቸስተር የታሪኩ መጥፎ ቡድን !የአርሰናል የዝውውር ስህተት እንደገና ?የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ መመለስ !
มุมมอง 15K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#fikiryilkal #tribunesport #football #arsenal #manchesterunited #championsleague
የእግርኳስ ውበት ምልክት ፣ የኔይማር መጨረሻ ! "በቡድኔ ቦታ የለውም ... ! " ሆርጌ ዤሱስ ያልነገሰው አልጋ ወራሽ ! (ክፍል -2)
มุมมอง 25K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#fikiryilkal#tribunesport #Neymar #SaudiProLeague #AlHilal #AsianChampionsLeague #NeymarUpdate #FootballNews #JorgeJesus #SoccerUpdates #SportsNews #NeymarFans #SaudiLeague #NeymarInjury #Neymar2025 #AlHilalUpdates #NeymarHighlights
አርሰናል vs አስቶንቪላ ! መድፈኞቹን ዋንጫ የነጠቀ ትንቅንቅ !ብሬንትፎርድ vs ሊቨርፑል ! ቀዮቹ ያሸንፉ ይሆን ? አልትራፎርድ ለሌላ ድራማ !
มุมมอง 22Kวันที่ผ่านมา
#fikiryilkal #tribunesport #PremierLeague #Arsenal #AstonVilla #Brentford #Liverpool #OldTrafford #NewcastleUnited #EPL #FootballHighlights #SoccerAnalysis #PremierLeagueGoals #Week22 #FootballDrama #EPLReview
ደርቢው የአርሰናል ነበር ! North London Forever! "ጎዳናዎቹ የእኛ ናቸው ልባችን የማይተዋቸው ..." Fikir Yilkal Tribune Sport
มุมมอง 55Kวันที่ผ่านมา
📢 North London Forever! #fikiryilkal #tribunesport #northlondonderby #ArsenalFC #TottenhamHotspur #PremierLeague #EPL #FootballHighlights #Gabriel #LeandroTrossard #ArsenalvsTottenham #Soccer #LondonDerby #FootballFans #PL2025 #ArsenalHighlights #TottenhamHighlights #NorthLondonForever
መድፈኞቹ ከኤፍኤ ካፑ ሽንፈት እንዴት ይነቃሉ ! ዩናይትድ ወጥነቱን ያገኛል? ሊቨርፑል ለበቀል ወደ ፎረስት ሜዳ ያቀናል !ፕሪምየር ሊግ ተመልሷል !
มุมมอง 9K14 วันที่ผ่านมา
#fikiryilkal #tribunesport #arsenal #englishfootball #football #liverpool #manchesterunited
ጐሎች ፣ ቀይ ካርድ ፣ የተሳተ ፔናሊቲ ፣ የተጨዋቾች ሽኩቻ ፣ የመለያ ምት ድራማ !የማንቸስተር ዩናይትድ የኤምሬትስ ተጋድሎ ! መተኮስ የጠፈባቸው መድፈኞች !
มุมมอง 71K14 วันที่ผ่านมา
#fikiryilkal #tribunesport #ManchesterUnited #Arsenal #FAcup #MUFC #TheGunners #ManUnitedVsArsenal #FACup2024 #FootballHighlights #PenaltyShootout #FootballThriller #ManchesterUnitedHighlights #ArsenalHighlights #RedDevils #10ManUnited #GunnersPerformance #FACupDrama #SoccerHighlights #FootballFans #OldTraffordDrama #MUFCvsAFC #FACupClash #FootballUpdates #FACup2025 #FootballHighlights #LiveFoo...
የዛሬው ጨዋታ ወሳኝነት ለማን ? አርቴታ vs አሞሪም ! አርሰናል vs ማንቸስተር ዩናይትድ !
มุมมอง 11K14 วันที่ผ่านมา
🔴⚽ Arsenal vs Manchester United | FA Cup 2025 | ⚽🔵 #fikiryilkal #tribunesport #Arsenal #ManchesterUnited #FACup2025 #FootballHighlights #LiveFootball
የቡፌው ጦርነት ! ማንችስተር vs አርሰናል ! የኤፍ ኤ ካፑን ግንኙነት ተከትሎ አንድ ትውስታ ! Fikir Yilkal Tribune Sport
มุมมอง 16K14 วันที่ผ่านมา
#fikiryilkal #tribunesport #ManchesterUnited #Arsenal #FACup #BattleOfTheBuffet #ManchesterVsArsenal #FootballRivalry #PieIncident #ArsenalVsManchester #PremierLeague #FootballHistory #SoccerRivalry #FootballDrama #facup #FAcup2003 #FAcup2004 #ManUtd #ArsenalFC #footballlegends
ጥርስ አልባው የመድፈኞቹ ማጥቃት ጫፍ ! አርቴታን ያልመለሰው ጥያቄ እያሳደደው ነው! Fikir Yilkal Tribune Sport
มุมมอง 18K14 วันที่ผ่านมา
#fikiryilkal #tribunesport #ArsenalVsNewcastle #NewcastleUnited #PremierLeague2024 #ArsenalDefeat #EPLHighlights #EmiratesStadium #EddieHowe #TheGunners #NewcastleVictory #FootballAnalysis
" ሁሉም የሰው ዘር በተለይ ግን ሁሉም ጥቁር ሕዝብ ይሄንን ሰው እና ታሪኩን ሊያውቅ ይገባል !" Fikir Yilkal Tribune Sport
มุมมอง 16K14 วันที่ผ่านมา
#fikiryilkal #tribunesport #JackJohnson #GalvestonGiant #BoxingHistory #HeavyweightChampion #BoxingGOAT #RainyDayBoxing #BoxingLegends #SportsHistory #MuhammadAliInspiration #LegendaryBoxers
ማንቸስተር በጀግንነት የተፋለመበት ቀዩ ትንቅንቅ !"ማንም ይሄንን አልጠበቀም ! " Liverpool 2 2 Manchester United
มุมมอง 32K21 วันที่ผ่านมา
ማንቸስተር በጀግንነት የተፋለመበት ቀዩ ትንቅንቅ !"ማንም ይሄንን አልጠበቀም ! " Liverpool 2 2 Manchester United
ቀዩ ትንቅንቅ ! መሪው ሊቨርፑል መከራው ከበዛው ማንቸስተር ዩናይትድ ! መድፈኞቹ ፣ ሰማያዊዎቹ ነጥብ የጣሉበት ሳምንት !
มุมมอง 11K21 วันที่ผ่านมา
ቀዩ ትንቅንቅ ! መሪው ሊቨርፑል መከራው ከበዛው ማንቸስተር ዩናይትድ ! መድፈኞቹ ፣ ሰማያዊዎቹ ነጥብ የጣሉበት ሳምንት !
ሊቨርፑልን በ3 ነጥብ ርቀት ለመቅረብ - መድፈኞቹ በአሜክስ ይዋደቃሉ ! 0 ለ 0 የማያዉቀው ጨዋታ ! ቶትንሀም vs ነውካስል ! ፕሪምየር ሊግ ዳሰሳ !
มุมมอง 23K21 วันที่ผ่านมา
ሊቨርፑልን በ3 ነጥብ ርቀት ለመቅረብ - መድፈኞቹ በአሜክስ ይዋደቃሉ ! 0 ለ 0 የማያዉቀው ጨዋታ ! ቶትንሀም vs ነውካስል ! ፕሪምየር ሊግ ዳሰሳ !
አዲሱ መድፈኛ እየመጣ ነው ! ኤታን ንዋኔሪ !ቶማስ ፓርቴ ! የአርሰናል የቁርጥ ቀን ሞገስ ! መድፈኞቹ በአስቸጋሪው ሜዳ አሸንፈዋል !
มุมมอง 68K21 วันที่ผ่านมา
አዲሱ መድፈኛ እየመጣ ነው ! ኤታን ንዋኔሪ !ቶማስ ፓርቴ ! የአርሰናል የቁርጥ ቀን ሞገስ ! መድፈኞቹ በአስቸጋሪው ሜዳ አሸንፈዋል !
አርሰናል ያለ 9 ቁጥር እስከመቼ ? ገናኖቹን የሚከተለው በጥር ይደርስ ይሆን ? Fikir Yilkal Tribune Sport
มุมมอง 19K28 วันที่ผ่านมา
አርሰናል ያለ 9 ቁጥር እስከመቼ ? ገናኖቹን የሚከተለው በጥር ይደርስ ይሆን ? Fikir Yilkal Tribune Sport
ያ ታላቅ ቡድን ! የመጨረሻው የፈርጉሰን ወራሪ ጦር ግንባታ ! እንዴት ያ ባህል ዛሬ ተረት ሆነ ? Fikir Yilkal Tribune Sport
มุมมอง 39Kหลายเดือนก่อน
ያ ታላቅ ቡድን ! የመጨረሻው የፈርጉሰን ወራሪ ጦር ግንባታ ! እንዴት ያ ባህል ዛሬ ተረት ሆነ ? Fikir Yilkal Tribune Sport
ማንቸስተር በማዕበሉ ወድቋል !ለሲቲ የማሸነፊያው መንገድ አልተገኘም!ቼልሲ የጨበጠውን ጥሏል ! ቦክሲንግ ዴይ ግን የሊቨርፑል ነበር !
มุมมอง 28Kหลายเดือนก่อน
ማንቸስተር በማዕበሉ ወድቋል !ለሲቲ የማሸነፊያው መንገድ አልተገኘም!ቼልሲ የጨበጠውን ጥሏል ! ቦክሲንግ ዴይ ግን የሊቨርፑል ነበር !
Boxing Day ! የፕሪምየር ሊግ ፍጥጫዎች ! Fikir Yilkal Tribune Sport
มุมมอง 3.6Kหลายเดือนก่อน
Boxing Day ! የፕሪምየር ሊግ ፍጥጫዎች ! Fikir Yilkal Tribune Sport
ሊቨርፑል ምርጡ የአውሮፓ ቡድን ! ቡካዮ ሳካ ለሳምንታት የማይኖርበት አርሰናል! የኦልትራፎርድ አይጦች ! Boxing Day ! Fikir Yilkal
มุมมอง 13Kหลายเดือนก่อน
ሊቨርፑል ምርጡ የአውሮፓ ቡድን ! ቡካዮ ሳካ ለሳምንታት የማይኖርበት አርሰናል! የኦልትራፎርድ አይጦች ! Boxing Day ! Fikir Yilkal
ያልተሰበረው ! ሃሪ ማጓየር ! ወዴት ይሄዳል? The Unbroken Fikir Yilkal Tribune Sport
มุมมอง 16Kหลายเดือนก่อน
ያልተሰበረው ! ሃሪ ማጓየር ! ወዴት ይሄዳል? The Unbroken Fikir Yilkal Tribune Sport
ዩናይትድን ሁለት ጊዜ የመታው መብረቅ በርንመዝ !የሊቨርፑል የጎል ናዳ በስፐርስ ! ቼልሲ በጉዲሰን ፓርክ ነጥብ ሲጥል !
มุมมอง 11Kหลายเดือนก่อน
ዩናይትድን ሁለት ጊዜ የመታው መብረቅ በርንመዝ !የሊቨርፑል የጎል ናዳ በስፐርስ ! ቼልሲ በጉዲሰን ፓርክ ነጥብ ሲጥል !
The Primier League Show !አርሰናል በፓላስ ድል አገግሟል ! የሲቲ ዝቅታ ቀጥሏል !ስፐርስ ከ ሊቨርፑል የሚጠበቀው ፍልሚያ !
มุมมอง 8Kหลายเดือนก่อน
The Primier League Show !አርሰናል በፓላስ ድል አገግሟል ! የሲቲ ዝቅታ ቀጥሏል !ስፐርስ ከ ሊቨርፑል የሚጠበቀው ፍልሚያ !
Blue is the colour ! ቀለሙ ሰማያዊ ነው ! ቼልሲ ተመልሷል ! Fikir Yilkal Tribune Sport
มุมมอง 26Kหลายเดือนก่อน
Blue is the colour ! ቀለሙ ሰማያዊ ነው ! ቼልሲ ተመልሷል ! Fikir Yilkal Tribune Sport
ባሎን ደ ኦር vs ፊፋ ምርጥ ! ቪንሺየስ vs ሮድሪ !ራሽፎርድ ወደ መውጫው በር !
มุมมอง 4.9Kหลายเดือนก่อน
ባሎን ደ ኦር vs ፊፋ ምርጥ ! ቪንሺየስ vs ሮድሪ !ራሽፎርድ ወደ መውጫው በር !
ሩበን አሞሪም ለማንቸስተር ቀውስ የተፈጠሩ አሰልጣኝ መሆናቸውን እያረጋገጡ ይሆን?
มุมมอง 22Kหลายเดือนก่อน
ሩበን አሞሪም ለማንቸስተር ቀውስ የተፈጠሩ አሰልጣኝ መሆናቸውን እያረጋገጡ ይሆን?
ፍቅር፣ኤፍሬም እና መሴ ካሉ ኮመንተሪ ያምራል❤❤❤
ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍቅር አንተ መግበን በዚህ ባማረ አቀራረብ አንተና አላዛር ለኔ ሁሌም ትለያላችሁ
An unprecedented unbelievable zere ♥ሁ️❤️ ♥ ♥ ️HALLA Madrid
❤❤❤❤
❤❤❤ fkr
ማድሪድስታ ሆላ ሴምፔሬ ግራስያስ ፊጎ FIGO❤❤❤❤❤❤
ያደረው ተጨዋቾች በጣም ይማም ነው 🎉
ፍቅር ትለያለህ
ትለያለህ በቃ
Amazing football history wow Madrid wow ❤❤❤❤❤
Fikir yilkal በቃ አንደኛ ነህ❤❤❤🙏🙏🙏
Liverpool I love❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮፌሰር አርሴን ቬንገር እናመሰግናለን❤❤❤❤
hard worker bihon cr ena messi rasu tigu aydersunetim neber😥
እንደማድሪድ ሃሳብ ቢሆን ኖሮ ባርሴሎና የሚባል ክለብ አይኖርም ነበር!
Football endih siho dessss ylal bro
ለዛ እኮ ነው ኳስ ጣእሙ የማያልቀው። ታሪክ፣እልህ፣ቁጣ፣በቀል ፣ተንኮል፣። ወዘተ. ፡ ካልታከለበት እንዲህ አይጥምም ነበር
ፍቅር እናመሰግናለን
ፍቅር እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏
Wawww❤❤❤❤ihee kileb yiwote new 🥹 halaa madrid
ገራሚ ትረካ ፍቄ ♥️♥️♥️♥️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
አስደማሚ አቀራረብ ይመችህ
ገራሚ ታረክ❤❤
Thanks Fiker yelekal
አስገራሚ ታሪክ ፍቂር
Wow migarm tarik❤❤❤❤
ፍቅር ትመቸኛለህ
Wow🎉
amazing sporting story
እንዴት አደራቹ
በጣም በጣም እናማሳግናለን ፍቅር... ሊቨርፑል my only one ❤
ፍቅር፣ ከልጅነቴ እስከ አዛውንትነቴ የእግር ኳስ ተጨዋችም ተመልካችም ነበርሁ ነኘም። ያርሰናል ድጋፊ ነኝ። ጭፍን አይደለሁም። ጥሩ የሚጫወት ቡድን አድናቂ ነኝ። የኳስ ትንታኔአችሁ ያስደስተኛል። ማይክል ኦሊቨር እጅግ አሳፋሪ ዳኛ ነው። ቀይ ካርድ ለመምዘዝ ያሳየው ፍጥነት አርሰናል ላይ ለምቼ ጥፋት መሰል ምልክት እግኝቼ ብሎ ሲጠባበቅ የቆየ ይመስላል። ልክ ግብ እንዳስቆጠረ ተጫዋች መጨፈርና መንከባለል ነበር የቀረው። ያስገርማል።
🙏🙏🙏
አርሰናል የዳኝነት system ከልተቀየረ በስተቀር መቸም ቢሆን ዋንጫ አያሸንፍም 2004 ላይም አርሰናል የሊጉን ዋንጫ ያጣው በዳኛ ምክንያት ነው።!!!
እኔ የሊቨርፑል እየጠበቅኩ ሳይጫወት ስለ ማንችስተር ታወራላቹ😢
እኔ የእድሜልክ የሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ ግን እንደኳስ አፍቃሪነቴ አግባብ የሌላቸው ነገሮችን ሳይ በጣም ነው የምፈራው ዛሬ አርሴናል ላይ የተፈፀመው የግፍ ቀይ ካርድ በኔው ሊቨርፑል ላይ ቢከሰት ሀዘኑን አልችለውም በርግጥ አውቆ ነው የጠለፈው ፅድት ያለ ቢጫ ያሰጠዋል አያከራክርም ቀጥተኛ ቀይካርድ በጣም በጣም ያሳፍራል በዛ ላይ ያ ቀይ ካርድ የምን ያህል በአለም ላይ ያሉ የኣርሴናል ደጋፊዎችን ልብ እንደሚሰብር እንዴት አርቆ አያስብም የልብ ጓደኛየ ልቡ ተሰብሮ ሳየው በጣም ነው የከፉኝ እንዴት እንዴት ነው የሱ ጥያቄ ያማል ለኳስ አፍቃሪያን ቆይ የሊቨርፑልና ኢፕስዊች ጨዋታ ላይ Endo ላይ ያ ግዙፍ ልጅ እንዴት እንደጨፈለቀው ዳኛው በቅርብ ርቀት ሁኖ እያየ ነበር ምንም ካርድ የለም ቅጣት ምት ብቻ ነው የተሰጠን ታድያ ዳኛውን ምንም አልተባለም ምናልባት የጨዋታውን ስሜት ላለመረበሽ የወሰነው የትልቅ ሰው አስተሳሰብ ነው ምክንያቱም እኛ ወቅት 3-0እየመራን ነበርና ብቻ አርሰናል ደጋፊዎች ፅናቱን ይስጣችሁ የእንግሊዝ ኳስ ፌዴሽ.እነዚህን የሞያው ስነምግባር የሚያበላሹትን አንድ ሊሏቸው ይገባል አበቃሁ እናንተ ጋዜጠኞችም በጣም ነው የማደንቃችሁም የምወዳችሁም የፍቅር ግን ትንሽ ከፍ😂
Havarsi ya arsenal widqat inji axqi aydalam ya walvis takalakay nabar
ኣረ ምንድነው ሊቨርፑል እያል #1 እይመራ ኢትዮጵያ ያላቹህ ተንታኞች ግን ኣርሴናል እና ይናትደ ይምትደግፉ
በጣም አዳምም ጨዋታ ነው
Enante gn ye arsenal degafiwoch nachihu aydel
Endi sil zimbiye aydelem,,dagnaw bergit atfto lihon yichlal gn lemdnew yetechutn sewoch hasab bicha emtnageru,,,wusanew tikikl new emilum balewuyawochm enko alu,,,,,,,,,,,,so be fair please,,,,,
I'm sad 😢😢😢😢😢
ኦሊቨር አይነ ስውር መሆኑን ለማወቅ ተንታኝ መሆን አይጠቅብንም
I did subscribe today 😂😂😂😂
Betam tewedaj medea andegna dimts ke Ertra
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ምን ላይ ደረሰ ?
ባለጌ ደኛ ነው በጣም ነው ያናደደኝ ኤፍ
ይሄ አርሰናል ብቸኛ ተስፋው ሊዘጋ ቀናቶች የቀሩት የዝውውር መስኮት ብቻ ነው ያን መጠቀም ካልቻለ አሁን እየሄደበት ካለው ጉዞ እጅግ የከፋ ጊዜ መምጣቱ የመምሸትና መንጋትን ያክል ግልፅ ነውና በቂ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል
አርሰናልን ከዳኛ በላይ ባለቤቱ ውድቀቱን እያፋጠኑ ነው😢
ሁሌም ስለ ማይለወጠው ኢ/ያ እግር ኳስ ግዜችሁን አታባክኑ !!
እረ የድምጽ ጥራት እዴት እደምጠብቃቹኮ
Ere voice terat yelwem 🤔