Profeser Fikre ! Really I appericited u in all your speculation abut Ethiopia legendary atachd wz Jisus Christ .However it is ur right to speak what you feel. So many men negatively comment u. Their comment doesnt base the fact but hate of Etjiopia's belongingnes to Ethiopja.
Zare minew protestantawi ena Islamic jihad new ende koy min aregenachuh new sinakeberachuh ferten ayedelem feriha egizibher silalen enji demo ye teshalachuh meselochuh kehone tesasatachihol alemayet yishalal yeweket telat
Ebakachu le mefered atechekulu le ye tarik temeramari enkon endenant ayetechem wushet kemeselachutemeramerachuh eweku atatilalu le negeru yeweket yalew ayenekim ye ayemiro dihnet ke genzeb dihnet yibeltal
ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጦት ፕሮፌሰር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።ገና ብዙ መጽሐፉ እንደሚጽፍ ሙሉ እምነት አለኝ።
ጆሲዬ የልጅ አዋቂ እኮ ነህ
ፕ/ር ፍቅሬም በጣም ማደንቀው ምሁር ነው❤
ክብር ፕሮፌሶር ብዙ ስህተቶች ነው ያሉሁ፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ የሄኖክ መጽሐፍ የተጻፈው በ 100 እስከ 300 bc ዓመታት መካከል ነው ፡፡ የተጻፈውም እየሩሳሌም ነው፡፡ ይህ መጸሃፍ በእስራኤሎች ታናህ ብለው መጽሃፍ ቅዱሱን ሲያትሙ תנ"ך ማለትም መጽሐፍ ቅዱስና ነብያቶች አንድ ላይ አድርገው ሲታተሙ ሄኖክንና ኩፋሌን ግን እንዲሁም ሌሎችን ትንቢት የማይናገሩትን አወጧቸው፡፡ ከነዚህም መካከል ኩፋሌና ሄኖክ ነበሩ፡፡ ኩፋሌ ግሪክና ኢትዮጵያ ሲገኝ ሄኖክ ግን ኢትዮጵያ ብቻ ነው የተገኘ፡፡ እሱም ከእየሩሳሌውም ወደ ግሪክ ከዚያ ወደ ኢትዮጵያ ሄደ፡፡እነዚህ መጽሀፎች የተጻፉት በሂብሩ ነው፡፡ ከሂብሩ ወደ ግሪክ ቋንቋ ከግሪክ ወደ ግዕዝ ተተረጎሙ፡፡ ሌላው ደግሞ ስለ እስራኤል የሚናገረው ከእውነት በጣም የራቀና ሙያውን በብዛት የሚያስንቅ ታሪክ ነው የሚያወራ፡፡ እስራኤሎችን በሙሴ ጊዜ ነው የመጡ እያለ ያወራል፡፡ ይህ በሙሉ በጣም ስህተት ነው፡፡ እንዴት ብዙ መረጃ እያለ እንዲህ ያለ ያልሆነ ታሪክ ይነገራል፡፡ ይህ ከላይ የሚታየው ጽሁም ነብዩ ኢሳያስ የጻፈው ኦርጅናሉ ነው፡፡ ይህ የተገኘው ደቡብ እስራኤል ከሚገኘው ቦታ ዋሻ ውስጥ ከእንስራ ውስጥ ነው፡፡ የደበቁትም እስራኤሎች እየሩሳሌም ስትቃጠል አውጥተው የደበቁት ነው፡፡ ይህም በዓለም ውድ እቃ ከሚባለው አንዱና ዋናው ነው፡፡ ይህ እስራኤል ሞዚዮም ይገኛል፡
ከይቅርታ ጋር፡፡
ስለ ዕዝራም እንዲህ ያለ ወሬ የለም፡፡ የሚናገረው በሙሉ በጣም ስህተት ነው፡፡ ፕሮፌሶር ለማለትም ያሳፍራል፡፡
Le metechet atechekul masreja teyku antes endih lemalet masreja aleh weys google litle endayhone google ferenjochi be mifelegut ye tesafe new
Ethiopia is undoubtedly the oldest nation in the world that makes it much older than 7000 years!!! United and ancient proud Godly Ethiopia forever!!!
!!00000
P00
Amen amen amen Ethiopia lezelalemme tenore
አልሀምዱሊላህ እዚህ ሀገር ይሄን ያክል አመት ኑሮል ወልዶል እናቱ እህት ከሚባለዉ ነፃ ለሁነው ለአላማቱ ጌታ ላቅያለ ለአላህ ሱቡሃነሁ ታአላ ምስጋና ይገባም አልሀምዱሊላህ
🕋🕋🕋👍👍👍👍👍🙏
መፅሐፈ ሄኖክን ፈትፍተህ በልተህዋል አግዚአብሔር ያክብርልን
አማኑኤል አድሜ ይስጥልን
አይ አለማወቅ
አረ ምኑ በጠራቃ ነው ማነው ግን የፕሮፌሰር ወረቀት የሰጠው!
Be Geta degrewun serko new ende??😅😅
እሴቶችን ለማግበት የወደቁት እነ አዛዝኤል ናቸው የወደቁት መላእክት ሔኖክን ከእግዚአብሔር እንዲያማልቸው የጠየቁት እንጅ የመጹት አነሳጥናኤል የስተካክሉ
Profeser Fikre ! Really I appericited u in all your speculation abut Ethiopia legendary atachd wz Jisus Christ .However it is ur right to speak what you feel. So many men negatively comment u. Their comment doesnt base the fact but hate of Etjiopia's belongingnes to Ethiopja.
Joseye tebareke hedeze tarekachenen hedeze betasawekun
የሚቀጥለው ዓመት ደግሞ ኣንዱ መጥቶ ክርስቶስ የኣክስቴ ልጅ ነው ይለናል ብቻ ክፉውንም ደጉንም ለመስማት "መሰንበት"
መቼም ኢሀዲግና ጴንጤ ይሄ ታሪክ ሲወራ ያናድዳቸዋል ለምንድነው...
mercy lmao
Enem alegebagnem yaw yeweket telat nachew
Tnx gen yemalakewu selawekug
እራሱ መጻፉቅዱሱ ነው የበላከው የድንግል ልጅ ይባርክህ ።እንድአንተ አይንትን ያብዛልን።
Have you read the bible?
Yesssss
Read it again!! If you think what this guys saying is biblical.
@@selamberhe7055 የኔ እህት አንብቤዋለው ያልተበርዘውን ኦኬ አንቺ ድንገት በነጮች የተድለዘ የተበርዘ አብበሽ ይሆናል ግራ የሆነብሽ ወይም የመርርሽ የኢትዪፕያውን 81 አሀዱን አብቢ መልሱን እዛው ታገኛለሽ
ኢሄ ዶክተር የተባለው የሉሲፈር መልክቸኛ ነው !የውሸት ፕሮፌሰር ነው
እትዮጵያ ምርጥ ናት 1ኝ ናት ነገድ 12 አላት እስራኤል ልጆች ነው
Exactly our beloved and ancient Ethiopia is undoubtedly the oldest nation in the world!!!
ዋው መቸም ድፍረቱ ሙሉ መፅሃፍ ቅዱስን ማንበብ ዳገት ለሆነባቸውና በሰው እያስነበቡ የራሳቸው መፅሃፍ ቅዱስ አቧራ ለጠገበባቸው ሰዎች እውነተኛ ታሪክ ይመስላል።
ኧረ ፕሮፌሰር ሼም ብለናል
I agree!
Zare minew protestantawi ena Islamic jihad new ende koy min aregenachuh new sinakeberachuh ferten ayedelem feriha egizibher silalen enji demo ye teshalachuh meselochuh kehone tesasatachihol alemayet yishalal yeweket telat
ኢሄ ልቦለድ ነው የተረት አባት ቢየዋለሁ
እረ ኖህ አላረገም ሞቷል 🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉
እግዚአብሔር ይባርክህ
ክክክክ አማኑኤል ኮ ነው ኢትዮ ሶስት አመት የኖረው ኢስራኢል ሀገር እሱ ኢትዮ ሲመጣ ማን ጠብቆት ይሆን ትንሽ ግን አታፍሩም ለምን እንደ ሰው አሳብም ፈጣሪና ፍጥርን አንለይም ሱበሀን አላህ
አፍህን አትክፈት የራስህን እምነት ስበክ ደነዝ!
አይ ተረት ተረት አንተ የተረት ፕሮፈሰር ነህ ሄኖክን የእግዛብሔር የቆሎ ጋደኛ አረከው!!
Quuch beluu professor
ጆስየ ስለዚህ ታሪክ ሶስት ወንድሞች አሉኝ ከመሰረቱ የሚያውቁት ግን ሙስሊም ናቸው ቢሆንም ካነበብን የትኛውም ሀይማኖት አይወስንንም ሲተባተብ አሳቀኝ እኮ
fabulous
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ሱብሀን አላህ እየሱስ ጌታ ነው ትላላችሁ የጌታ ልጅ ነው ትላላችሁ ግን ምን አይነት ቅንጭላት ያላችሁ አላህ ልቡና ይስጣችሁ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
ቅንጭላትሽ የጨለመበት እግዚአብሔር አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ
@@ነገርሁሉለበጎነው-መ4ከ وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 85 ]
ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 102 ]
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ፡፡
@@ነገርሁሉለበጎነው-መ4ከ ሀሀሀሀ ከቶ እየሱስ ኢትዮ ለምን መቶ ይሆን ?
@@ነገርሁሉለበጎነው-መ4ከ ላንቺ ያብራልሽ ፈጣሪን ለይተሽ የምታውቂበት አስተሳሰባችሁ ከንቱ ነው ሰው እና ፈጣሪን ለይታችሁ የማታውቁ
የወተት ዝንብ ይመስል ሳትፈለጉ ጥልቅ አትበሉ
The current stock of white Israelites, Asheknazi and Sephardium, were not decended from ancient Israelites.
ፈጣሪ ይባርክህ ፕሮፌሰር
አረ ትግስቱን ስጠኝ 😬😀😀😀😀😀😀😀😀
You are not a professor
Ebakachu le mefered atechekulu le ye tarik temeramari enkon endenant ayetechem wushet kemeselachutemeramerachuh eweku atatilalu le negeru yeweket yalew ayenekim ye ayemiro dihnet ke genzeb dihnet yibeltal
የመለስና የአብይ ትውልድ ደንዝዞል ምክንያቱም የራበው ሰው ጭቅላት የለውም በራብና በዘረኝነት ጨረሰውታል ትውልዱን ።
እውቀት የራበው እንጂ እንጀራ የራበው የለም
@@liyagebretsadik8778 አልገባሽም አባባሌ እኔ በምግብ አደለም እራብ ያልኩት በማስተዋልና በውቀት ነው እሙ😜👍
የእውቀትና የማስተዋል በድርቅ ተመቷል ብንል ይቀላል በተለይ ደህና ቤተሰብ አንፆ ያላሳደገው ወጣት እንደ ሰው እንኳን አያስብም
👍👍👍👍👍✌
hahahah
እንደዚህ አይነት ውሸት መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለ ታሪክ ልብ ወለድ ተረት ተረት እያወራችሁ ህዝቡን ገደል ውስጥ ትጨምራላችሁ ህዝቡም አወ ልክ ነው እያለ እንጅ የእግዚአብሔር ን ቃል ጠንቀው አያውቁም ኢትዬጵያ የተባረከች የአስራት አገር ናት የተባረች ብትሆን ነው ህዝቦቿ በየ አገሩ ስደት የሚኖሩት ባህር የበላውን ወ ድሞቻችን ውሃው ይቁጠረው እህቶቻችን በአረብ አገር ስንት እየተሰቃዬ ከፎቅ የወደቁት የሞቱት አይምሮአቸውን የሳቱት እረ ስንቱ ኢትዬጽያ በድህነት እንኳን 1 ኛ ሳትሆን አትቅርም አሁን ለምን ሰው ምሳ በልቶ እራት መድገም እያቃተው ነው ከችግር የተነሳ ፕሊስ ውሸት አታውሩ መጽሐፍ ቅዱስን እንብቡ እውነቱን እውሩ መባረክ እንደዚህ አይደለም አሁን እንኳን በአውሮፓ እና በእሜሪካ ማንኛውም ሰው የመግባት እድል ቢያገኝ እርግጠኛ ነኝ አንድም ሰው አይቀርም የተባረከ አገር አለን ብለው ያላወሩት አገር ነው ስደት የምንሄደው እኛ ግን የተባረከ አገር ይዘን ለምን ስደት እንሄዳለን እባካችሁ አትዋሹ እግዚአብሔር በውሸት አይከብርም ሀጢአታችሁ ለህዝቡ ኣይትረፍ
I agree with you!
Ethiopians don’t feel shame on lying history/religiously!
መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ ያሆነ ለህዝብ አታስተላልፉ ኤጭ ምን ጉድ ነው ጆሲ ምነው እንዴ
All of y’all putting hate comments here, sorry 😐 the truth hurt lmao
ሠውእደት፣ሠውንያመልካል፣አየመታወር
Besew manim alamenem atekebatiru tinishi sitaweku bedenb memermer titachu metechet !!!!!!!!!!!!
እነት ነው ሙሴ እትዮ እንደነበር ግን እየሱስ እፍ ታሪክ ቀላቀሉ ወይ ጉድ ነው ሄኖክ ማት አላየም ልክ ነው ግን
Eyyy yehon ye Tolosa jilajil tututu Ganoch alekuna minchetoch gan honu alu
ከከከከከከ እረ በሳቅ እደው ይሄ ሰውየ ምናለ ከሙስሊም ወንድሞች ቢማር ጥሩ ነው ምክንያቱም ሁለቱንም እምነት ከነ መፅሀፋቸውና እና ከመነሻውቸው ስለሚያውቁት የምነግረ ቢኖረኝ ተማር ነው የምለው
People please read your bible! Don't be deceived !
ጥሩ ነው ግን ለምን አዲስ ክዳን እሄ አላብራራውም
Hadis Kidan Ke Adam 7gna Yehonew Tiwld Henok Yilal Anbibi
Be teret yemiyamen ye mejemeriyaw prof.
እህ ብንልህ ጨርሠህ ተተረተርክ
I like that!
Achin bilo welloye bedmew enkon atakebirhom eweket telateshe new ayedel
እነ ሰጥናኤል አይደሉም የስተካክሉ
ይሄ ተረተረት ነው ደግሞ ኖህ አርጎል ሲሉ ትንሽ አይከብዶትም ኦሪት ዘፍጥረት 9
29፤ ኖኅም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምሳ ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
ተረት እያወሩ ትውልዱን አያደናግሩ
ተረት ይግባብክ! actually he has some mistake!
😂 አይ ፍቅሬ ቶሎሳ አልፈርድብህም አዳም ጎጃሜ ነው ብለህ አይደል 😜 አሁን እንደው ፈጣርየ ብለህ የምታምነውን እየሱስ ኢትዮጵያ እስከናቱ መጥቶ ጥገኝነት ጠይቀዋል ትላለህ 😂😂😜
ምናገባህ 😷😷😷😷ሊሰደድ መሰለኝ የወረደው. ምድረ ግብጦ ክክክክክቅ ክርስቶስን የሰቀለው አንደናንተ አይነቱ ነዉ ድጋሜ ቢወለድም አናንተው ናቺሁ ምትሰቅሉት ግን ድጋሚ ሚመጣው አለምን ለማሳለፍ ና ለፍርድ ነዉ ቁራናቺሁም ቢሆን ይናገራል
Bosena Gashu እስኪ መፅሀፍሽን አንበሽ አውሪ ሊመሰክር እንጂ ሊፈርድ አይደለም የሚመጣው ደሞ ሲፈርድም ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉኝን ከቶ አላቃችሁም እላቸዋለሁ ይላል መፀሀፍሽ ችግሩ አታነቡት ሚስጥር ነው ተብላችሁ
@@kiar3133 አንተ ብታነበው አይሻልም ያላወክህው ለነገሩ ያንተንም አታነብ
ብታነብ ስለክርስቶስ ታውቅ ነበር
ከመፅሐፍ ቅዱስ የኮረጀው መሐመድ ነዉ ክክክክክቅ
ታዲያ ክርስቶስ ድጋሜ ሚመጣው አንተን ለማጫወት ነዉ 😀😋😋🤩
ይቅር ይበላችሁ ክርስቶስ
@@bosenagashu5349 ደግሞ ማሰቢያ አይምሮ መስሚያ ጆሮ አለሽ ካለሽ 100 % እየሱስ ሰው ግን ማፈሪያ ናችሁ አላህ ልቦና ይስጣችሁ በውር ድንብር አትጓዙ
@@bosenagashu5349 እየሱስ ሰው ነው❗️
እግዛቢሄር አምላክ ነው❗️
ታዳ ፍጡርና አ ምላክ እንደት አንድ ይሆናል❓❓❓❓❓
(ዮሐ 5 )
------------
26 #አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ #ለወልድ #በራሱ ሕይወት #እንዲኖረው #ሰጥቶታልና።
30 #እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ #ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ #የላከኝን ፈቃድ እንጂ #ፈቃዴን_አልሻምና።
36 36 እኔ ግን ከዮሐንስ ምስክር የሚበልጥ ምስክር አለኝ፤ #አብ ልፈጽመው #የሰጠኝ ሥራ፥ ይህ የማደርገው ሥራ፥ #አብ እንደ #ላከኝ ስለ እኔ ይመሰክራልና።
(ዮሐ 12 )
------------
44 44 #ኢየሱስም #ጮኸ፥ እንዲህም አለ፦ #በእኔ የሚያምን #በላከኝ_ማመኑ_ነው #እንጂ #በእኔ_አይደለም፤
49 #እኔ_ከራሴ_አልተናገርሁምና፤ ነገር ግን #የላከኝ_አብ_እርሱ የምለውን #የምናገረውንም #ትእዛዝ_ሰጠኝ።
50 ትእዛዙም የዘላለም ሕይወት እንደ ሆነች አውቃለሁ። #ስለዚህ_እኔ_የምናገረውን #አብ #እንደ_ነገረኝ_እንዲሁ_እናገራለሁ።
(ማቴ 7 )
------------
21 21 #በሰማያት ያለውን #የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ #ጌታ_ሆይ_ጌታ_ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ #ሰማያት የሚገባ #አይደለም።
22 በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት #አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን #አላወጣንምን፥ #በስምህስ ብዙ ተአምራትን #አላደረግንምን? #ይሉኛል።
23 #የዚያን ጊዜም፦ #ከቶ_አላወቅኋችሁም፤ #እናንተ #ዓመፀኞች፥ #ከእኔ_ራቁ_ብዬ #እመሰክርባቸዋለሁ።
(ማቴ 10 )
------------
32 32 ስለዚህ #በሰው ፊት #ለሚመሰክርልኝ ሁሉ #እኔ ደግሞ #በሰማያት ባለው #በአባቴ ፊት #እመሰክርለታለሁ፤
33 #በሰው_ፊትም_የሚክደኝን ሁሉ #እኔ ደግሞ #በሰማያት ባለው #በአባቴ ፊት #እክደዋለሁ።
warraa eenyummaa isaanitti hin amanetti guutee
አብረሀም ፅድቅ ሁኖ ተቆጠ ወይ ጉድ ዝብርቅርቅ አደረከው
Ytenkola mesahaf beyesuse sim yeferese
Be yesus kirstos sim yiker yibelshe le tichet atchekuy
Profesor Tortota😅😅😅😅
kkkkkkk ኧረ በሳቅ እህየ
😁😁😁😁😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክ ትንሽ ቆይታቹ እሱ እራሱ ኢትዮፕያዊ ነው በሉዋ ሆሆ ለራስህ እኳን ለህሊናህ ስትል እውነቱ ብታወራ ምን ይልሀል አይ የናተ ውሸት ማብቃ የለውም ያአ
ከከከከከከ አወ
እናንተ ምን ታውቃላችሁ ሀብት ብቻ እንጅ አረቦች እኮ አይምሮ ባዶ ናቸው ክክክክ
ከከከከከከከ አረ በሳቅ
abit washet eysus 3 amet nurola ethiopya kkkkkkk ere ka firochi bersachiue atkeladu menale ewanetn mawek btfalgu
Kkkkkkkkk
Wuuyyy yet heje lisak, the so called professor. Ke Russia be Jines new degree yegezahew
Kkkkkkkkkkk wey teret teret
Weshatam man🤣🤣
ክክክክአረፈትህለሰራየልክክክ
ዝብልህ አታውራክክክክክ
የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው የኖረው
አይነሷራወች፣ገናጉድታመጣላችሁ😂፣
kkkmk eyesusi kirisitosi ethiopia wusiti 3 ameti noruwali?! wonigeli layi tetekusuwali?! eshi yinuri ye gonideruni 44 taboti yadetawuu esuu new enidatiluu?! wonigeli layi yasitemarebeti tabotini mamileki gehanemi yasigebali biluwali
Taot ena Tabot leyu
Kkkkkkķkkkk
kkkk
ክየት አምጥተህ ነው ይህን ተረት ተረት የምታውራው።
የተናገረው የሚደግመው ኣይመስለኝም ካበደጋ ማበድ ኢትዮጽያ ታሳዝናለች እንካን ኤርትራዊ ሆንኩ:::
Hhhhhhhhh kkkkk kkkkk የሚገርም ሰውዬ ነው ይገርማል ትንሽ ቆይተው ኢትዮጵያውያዊ ነው ትላላቹ
Kkkkk abetu geta hoye yekrt balena sew mn ayenat weshatem nw beyesusem
ውሻታም ሰውነው የሌላ ይቀበጥራል
ኧረ እርም በግድ እዮ ልታረጉትነው አረ
የተረት አባትloool
የአላህ ሀገራችን ውሽት ብዛቱ የውሸት ኡፉፉፉፉፉ
ተረት ተረት ክክክክክክክ የተማረ ስዋሽ አየሁ ባይብል ሮህ ሞተ ይላል አጂብ አረገ
አብዛኝው የኢትዮፕያ ታሪክ ውሸት ነው።
ደነዝ ስላ ለነበብክ ነው ። ወይም ቅናት ነው Demon!
የተነገርውን ዝም ብየ ስላልተቀበልኹ ነው ደነዝ የስድብ ታሪክ የለኝም።
You inferior bitch, aren't you an Ethiopian too?!! Why do you preach negativity and think Ethiopia belongs to only some people!!!
@@ሰብክቡርአዩተስፋፍቅሪእም
It's sad to see an inferior banda hater like you to come from the wonderful Tigray people!!!
@@fantastic1231 hey Super stupid first you have to study background of the country!
ቀጣፊ
ሲጀመር እስራኤል በእትዮ ነው የታጋዙት ወደ ኤሬትራ ግን እትዮ ጣኦት ታመልክ ነበር
What do you talk about? 0+0+0+0=0
ኸረ ዱድ ነው አትዋሹ ሀወሬህ ላይ ወሸት መሆኑ አስታወቀ ተተባተብክ እደው እደው ጉድ ነው
አቤት አይን ያወጣ ውሸት ቱ
ውሸት ክክክ