Jossy in The House Show Interview with /professor/ Fikre Tolossa part A

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @ewunetumerera9388
    @ewunetumerera9388 ปีที่แล้ว +1

    I homour and like prof Fikre Tolosa.

  • @zerihunbaysa3382
    @zerihunbaysa3382 5 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ
    ኢትዮጵያዊ ፍቅሬ ቶሎሳ

  • @nahom3km
    @nahom3km 21 วันที่ผ่านมา

    That's the truth we need Ethiopian this kind of person..!

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 5 ปีที่แล้ว +12

    ጆሲ ግን ምንድነው ችግርህ ክፍል አንድ ክፍል ሁለት እያልክ ብትለቅ አስመርረህኛል ዝብርቅርቅ እያረኩ ነው የማዳምጠው ፕሮግራምህን ስለምወደው ብቻ አሁንስ አስመርረህኛል እውነት

    • @rangerkiflu4970
      @rangerkiflu4970 5 ปีที่แล้ว

      ሳራ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ልክ ነሽ የተዘበራረቀ ነው

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 5 ปีที่แล้ว

      @@rangerkiflu4970 የእውነቴን ነውኮ ደጋግሜ ኮመንት ጽፌለታለሁ የቀረኝ ሰብስክራይቤን cancle ማረግ ነው ግን ደግሞ በጉጉት የምከታተለው ፕሮግራም ነው

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ አንድ ፕሮፔሰር ሀገሩ ላይ ለመኖር መንገድ አባጣ ጎርባጣ ነው ትራፊክ መጨናነቅ አለ ስለዚህ ለመኖር ይከብደኛል በሀገሬ በኢትዮጵያ ላይ ብሎ ሰበብ ያሳፍራል! ወጣቱ ፕሮፌሰር ኢትዮጵያዊ ከእናንተ ምንድ ነው የሚማረው?????

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ሰዉየዉ በጣም ጥቅመኛ ሃገሩ ቤተሰብ ካለበት እሚመጡ ሰወች እነሱን እሚንከባከብ ማን ነዉ ዶክተር አብይን ለመጓብኝት ነዉ እሚመጡት ለሃገራቸዉለመስራት መኪና መንገዲ መጨናነቅ ይህን ከተማረ ሰዉ አይጠበቅሞ ይቅርታ ግን

  • @Israelxox
    @Israelxox ปีที่แล้ว +1

    I swear he said nothing for first 10 min 😂🤣😂

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 5 ปีที่แล้ว +1

    P.r Fire bravo

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว +3

    አይይይይይ ጆሲ የጠየካቸው ጥያቄ ትክክል ነበር ነገር ግን ሀገሬን ልርዳ ልጥቀም ብሎ ሀገሩ የገባውን ረዝራዦች እንዴት እንደሚቦጠቡጧቸው ላንተ መንገር አያስፈልግም ከዚህ በፊት ያቀረብከው ኢረሚያስ አመልጋ ለምሳሌነት ማስቀመጥ ይቻላል ኢትዮ ውስጥ መንግስት እማያውቃቸው የስራ አደናቃፌዎች ስንት የመርዝ ብልቃጦች አሉ

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ እስኪ የታሪክ ተመራማሪውን ኢብራሂም ሙሉ ሸዋን አቅርብልን ታሪክ በጣም ይችላል

  • @MoMo-ii6bc
    @MoMo-ii6bc 5 ปีที่แล้ว +2

    ጆሲ ገብሬ well come

  • @larabarakat4908
    @larabarakat4908 5 ปีที่แล้ว +2

    LONG LIVE YOU

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 5 ปีที่แล้ว +2

    እኳንሰላምመጣህጁሲ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ethio88503
    @Ethio88503 ปีที่แล้ว

    የፕሮፈስር ፍቅሬ ቶሎሳ፤ የአማራን ህዝብና የኦሮሞን ሀዝብ ለማቀራረብ የታቀደው መጽሀፍ፤ ትኩረት ትሰጥቶት ሊያስተላልፍ የፈለገውን
    ውስጠ ሚስጢሩ በመመርመር ኢትዮጵያዊያን ሁሉ፤ ያገራቸውን ታላቅነትና መሰረተ ውነት አንጻጽር በማገናዘብ ማወቅ ይጠበቅብናል ....!!!?

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ የፕሮግራሙን በየክፍሉ ማስቀመጥህ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ማለትም አቢ እያልክ መክፈልህ ጥሩ ነው ይልመድብህ

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 ปีที่แล้ว

    Thats right

  • @yewahentertainment4479
    @yewahentertainment4479 5 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/0jREFuoF0Oc/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/0jREFuoF0Oc/w-d-xo.html የፍቅርና ትደር እናገናኛለን የሚሉ ሰዎች ጋር እንዳትሄዱ በዚ link ጉዳቸውን ተመልከቱ

  • @bettyasgid149
    @bettyasgid149 5 ปีที่แล้ว

    Ebakachu order tebkalchu lekekulen

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 5 ปีที่แล้ว

    Wed ye ethioia lejew
    Betam enadwetaln
    Negr gen endene
    Ethiopia menor yshalal
    Beca sedt

  • @CHANNEL-ti8bv
    @CHANNEL-ti8bv 5 ปีที่แล้ว

    እራሳችንን እንዴት ከመረጃ መንታፊወች እና ቫይረሶች እንጠብቅ :
    how to protect your computer from hackers and viruses
    ???
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    th-cam.com/video/23wSHCbZhX8/w-d-xo.html

  • @ስወድህልኑር-ቨ3ጘ
    @ስወድህልኑር-ቨ3ጘ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ የመንገድ አባጣጎርባጣ ትራፊቅ ምናምን ይላልዴ ምኑ ማፈሪያ ነው አንድ የሀገር ፍቅር ላለው ሰው እና ሀገሩን መርዳት ለሚፈልግ ሰውእሄ ምክንያት አይሆንም።
    ቢጎል እንጀራው ከሞሶቡላይ፤
    እናት በሌላ ይቀየራል ወይ። ሲል አልሰማውምዴ ቴድን

    • @abebehailutaya2712
      @abebehailutaya2712 5 ปีที่แล้ว

      ትዝታ ነው ስንቄ ደደደደሃሃሃሃ

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 5 ปีที่แล้ว

    The new generation please learn to read .

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ይገርማል ሀገርን ለመርዳት የተመቻቸ ነገር ይፈልጋል ለሆዱ የሚያድር ነው እሄ ያገር ፍቅር የለውም የሚፈልገው የራሱን ምቾት የሚፈልግ ሰው ነው

    • @yaleb4u355
      @yaleb4u355 5 ปีที่แล้ว +1

      Hanna Million እንዴት ነው የምታስቢው ከአሜሪካ መጥቶ ሀምበርገር ወይ Hammer መኪና አቅርቡልኝ ማለት አይደለም ግን በነፃ ዩንቨርስቲ አስተምሮ አንድ መኪና ከሹፌር ጋር ሆቴልቢከፈለት ምን ያህል ነው ህዝብና አገር የሚጠቀመው ለተራ ካድሬ ወሬ ብቻ ለሚያመርት የሚወጣውን አስበሽዋል ወይስ አቶብስ ጠብቆ በየቀኑ 2 ስአት አርፍዶ ደክሞት ይግባ እነደ ስሜን ኮርያ እናስብ እንኑር

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 5 ปีที่แล้ว

    Jocy I'm sorry to say this!!! You know what you are not a journalist and professional so you need to stop interviewing the people specifically educated persons.

    • @habtaron6897
      @habtaron6897 5 ปีที่แล้ว

      @gega477 fuck ur self

    • @rangerkiflu4970
      @rangerkiflu4970 5 ปีที่แล้ว

      What the fuck did you say? You must be an idiot. you have no idea what the fuck you are talking about.a dung just like you is not need to get the fuck out of here bull shit.take your dull minded in hell bitch