HAMER MEDIA |ሀብታሙ አያሌው እጅ ላይ ያለው ከባድ ምስጢር ምንድን ነው | ‹‹መረጃው ይፋ ከሆነ የፋኖ ትግል ያበቃለታል››

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 3 วันที่ผ่านมา +20

    እስክንድር ከሸዋ ይውጣልን ፋኖ አንድ እንዳይሆን አስሮ የያዘን አንዱ እሱ ነው ይውጣልን ጀግና መሪ እንጅ ነገሮችን የሚያውሰበስብ አንፈልግም ሸዋ ብዙ ጀግና ተዋጊወች አሉ ግን ከውስጣቸው ርስበርሳቸው እንዳይተማመኑ የሚሰራ ሰው አለ ።

    • @yonatanzehabesha7314
      @yonatanzehabesha7314 3 วันที่ผ่านมา +2

      leba sirkot alsaka silachu ezih tiwtefetefalachu ... eskindir ewunetegna tagay new.

    • @tadessebiresaw527
      @tadessebiresaw527 2 วันที่ผ่านมา

      leba hula anichem leslitaneshe new mechem bihon ke eskinder yebelet tamagne mesiwate yekefel yelem kemekefafel chegerachwen cheger aregachew anide hunu

  • @agermekuriaw3298
    @agermekuriaw3298 3 วันที่ผ่านมา +24

    ሀብታሙ ሰው በላ ቢል ማንም የሚሰማው የለም። ድሮም ታጋይ ሳይሆነ ሰላይ ነው።

    • @tewodrosarage286
      @tewodrosarage286 3 วันที่ผ่านมา +3

      Ya ur right

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 วันที่ผ่านมา

      ፈሳም በይው እሱ ዉጪ ሀገር ተቀምጦ ስላወራ የፋኖን ትግል ሊያስቆመው በወሬ😂😂😂😂 ከአብይና ከሀብታሙ ማነው አቅም ያለው ባንኩንም ታንኩን ሰራዊቱን ሴራውን ሁሉን የያዘው አብይ በሰማይ በምድር እሳት የሚያስተፋው አብይም ትግሉን አላቆመም ፋኖን እኔ ካልመራው ብሎ ዉጪ ሀገር ተቀምጦ ትዳሩን ልጆቹን ሰብስቦ በሰላም እየኖረ ስለፋኖ ምን አገባው እውነት ታጋይ ከሆነ በሱዳን በኤርትራ በኩል ሀገር ቤት ይግባ ሌባ በአማራ ደም ኢሳት360 ሚኒሊክ እያሉ የህዝብ ብር ይብሉ ስራቸው ነው እኮ ትግሉን እንደ ስራ ነው የሚያዩት ለአማራ ብሎ አይደለም ኢትዮጵያ ሰላም ከሆነች ምን ሊያወሩ ነው እንጀራቸው ነው የደም ነጋዴዎች

    • @BetelhemSelemon
      @BetelhemSelemon 2 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው

  • @bwy3465
    @bwy3465 3 วันที่ผ่านมา +20

    ተው ተው! ወዴት ወዴት!? አቶ አበበ ይልቅስ እስክንድር ወደ ቀልቡ እንዲመለስ ንገረው:: አንተም ነገሮችን በጥሞና መርምር:: ትናንት ለእውነት ቆሞ የነበረ ሰው ዛሬ አይንሸራተትም ያለው ማን ነው? ነው ወይስ እስክንድር ሰው ሳይሆን መልአክ ነው ለማለት ነው?

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 3 วันที่ผ่านมา +7

    አበበ በለውም ሀብታሙ አያሌው ምንም ብታረጉ ትግላችን አይቆምም

  • @eliasmetalign526
    @eliasmetalign526 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዕብዱ አርቲሥት ታማኝ በየነ እና ከሐዲው ሐብታሙ አያሌው

  • @melkamum
    @melkamum 3 วันที่ผ่านมา +12

    ሚስጢር ለማወናበድና ለማደናገር እንጂ በሃብታሙ ወሬ ሙሉ ፋኖ ያበቃለታል ከተባለ ምኑን ታጋይ ሆነ? ምናልባት ሃብታሙ በራሱ ላይ ሚስጢር ሊኖረው ይችላል!

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 3 วันที่ผ่านมา +7

    ሀብታሙ አያሌው አፍራሳ እጅህን ከአማራ ትግል አንሳ።በአማራ ደም አትቀልድ

  • @Meesfin
    @Meesfin 3 วันที่ผ่านมา +11

    አበበ በለው እስክንድር ስስ ብልቴ ነው የሚለው እውነቱን ነው ሳይሰራ ቁጭ ብሎ የአማራን ዲያስፖራ በመዋጮ ከግንቦት ሰባት ድርጅቱ ጀምሮ እያለበ ስለሚኖር እስክንድር የእንጀራ ገመዱ ነው ሲነካ ብዙ ነገሩ ይናጋል።

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 3 วันที่ผ่านมา

      አከካም ባንዳ

  • @genetalelegn6074
    @genetalelegn6074 3 วันที่ผ่านมา +24

    እነሀብታሙ እባካችሁ ደን እያፈሰሰ ባለው ህዝብ ቁማር አትጫወቱ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 3 วันที่ผ่านมา +4

    ትናንት ቀየዉን ረግጦ ወገንን ሲገድል ክልልን ሲያወድም የነሱ ፋኖ ዛሬስ ይህኑን ሲደግም በወገን ደም ከበሩ እነሱማ ስራቸዉን እየሰሩ ነዉ እኛ ነ ን ማስተዋል የተወሰደብን እነሱ ሰቆቃዉ ችግሩ አይነካቸዉ ትናንት በሚያውቁት እርስ በርስ ያባሉታል የወገን ደም ይፋረዳችሆል ህሊና ካላችሁ የህሊናና የአምላክ ፍርድ አለና

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 3 วันที่ผ่านมา +7

    እናንተ ማን ሆናችሁ ነው የበላይ ጠባቂ አያስፈልግም በራሳቸው እንቆማለን ሊሉ ይችላሉ ሀብታሙ ያለውን ነገር ከወጣ የፋኖ ትግል ይቆማል ይበተናል እያላችሁ የምትዘባርቁ ማን የሆናችሁ መስሎአችሁ ነው ኧረ እፈሩ

  • @seidahmed-di3jh
    @seidahmed-di3jh 3 วันที่ผ่านมา +18

    ዶላሩ ሲቀር ባቸው ተጫጩ እስክድር ስለአማራ አያገባውም

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 3 วันที่ผ่านมา +6

    ያሣዝናል ሰው እንዳስቀመጡት ቢገኝ እንዴት መልካም ነው

  • @asayegebrehana2458
    @asayegebrehana2458 3 วันที่ผ่านมา +11

    አበበ በለው አሳፋሪ ሰው ነው

  • @GetnetAdego
    @GetnetAdego 3 วันที่ผ่านมา +10

    እሰኪንድር ቤተክርሲቲያን አሰደብድቦል የራሱን ሰልጣን ለማግኛት የሚኮትን

  • @Cripto244
    @Cripto244 2 วันที่ผ่านมา +1

    ልክስክስ ካድሬ

  • @tamene6877
    @tamene6877 3 วันที่ผ่านมา +13

    በእናተ ቅዘናሞች ሚስጥር የቆመ ይመስልሃል ፍኖ

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 2 วันที่ผ่านมา +2

    ህዝብን ያህል ነገር እነዚህ የሚዲያ ሰካራሞች ለመሆኑ ሰው እንዴት የማያቀውን ህዝብ መቀለጂያና መሳለቂያ ሲያደርግ አያፍርም ? ቢገባችሁ ህዝቡ አያቃችሁም ቢያገኞችሁ አርዶ ይበላችኋል የት እንደምትገቡ ይታያል!!!

  • @wondimeneheskezia6466
    @wondimeneheskezia6466 3 วันที่ผ่านมา +17

    መጀመሪ አዝማሪ እስክስታ በል እንጅ ስለትግል የት አውቀህ

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 วันที่ผ่านมา +1

      የት ገባ ተደብቆ ቀረ !?? 😂😂

  • @YasinAbate
    @YasinAbate 2 วันที่ผ่านมา +4

    እረ አቤ የታሪክ ተወቃሽ እዳትሆኑ ሰው ከመደገፍ ይልቅ የአማራን ህዝብን አስቡ ህሊና ይኑራችሁ እያለቅን እኮ ነው ።

  • @AbaynehTemesgen-uc7mu
    @AbaynehTemesgen-uc7mu 3 วันที่ผ่านมา +9

    ሀብታሙ አያሌው አሁን አርፈተቀመጥ ባክህ

  • @paulosselassie3220
    @paulosselassie3220 3 วันที่ผ่านมา +5

    የትኛውን ሚስጥር ወይ መረጃ ነው እናወጣዋለን አውጣውና አሳዩን እስኪ የምትዘርፋት ገንዘብ ስለቆመ አበዳችሁ።

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 3 วันที่ผ่านมา +10

    ሁልሽም ከብልፅግና ያገኘሽው ብርና ጥቅማ ጥቅም እንደ ኤርምያስ በቅርብ ይፋ ይሆናል ካስፈለግም በያንዳንድሽ ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ ይወሰዳል

    • @tigistuderese664
      @tigistuderese664 3 วันที่ผ่านมา

      ማነህ አንተ ድንቁርናዬን እወቁልኝ ብለህ የምትፈራፈር??

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 3 วันที่ผ่านมา +3

    እስክንድር ለዚህ ህዝባዊ ትግል መሪ ለመሆን የአቅም ችግር አለበት በእርሱ የሚመራው ድርጅት ተመሰረተ ከተባለ በኋላ ነው ወሎ ሁለት የሆነው ጎንደር ሶስት የሆነው

  • @fentawkefyalew7183
    @fentawkefyalew7183 3 วันที่ผ่านมา +5

    ፋፍዴን፣እስኳድና ግንቦት7 ተጋለጡ እንሽላሊቱን እስክንድር ን ማስወገድ ዘላቂ መፍትሄ ያመጣል

  • @kyamarindos
    @kyamarindos 3 วันที่ผ่านมา +9

    በናንት ወሬ የሚቆም ትግል የለም

  • @fikaduayele5200
    @fikaduayele5200 3 วันที่ผ่านมา +18

    አይ አበበና ሀብታሙ ገቢያችሁ ሊወርድ ነው ማለት ነው አዝማሪ

  • @wbelete5784
    @wbelete5784 2 วันที่ผ่านมา +3

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾የግር እሳትች ሆዳሟች

  • @AddisuGenetu
    @AddisuGenetu 3 วันที่ผ่านมา +3

    ጉድ እኮነው ፋኖ እራሱን የቻለ ግዙፍ ኃይል ነው።ሀብታሙና አበበ እንዲሁም ዲያሰፖራው ፋኖን ከማገዝ በሰተቀር ምን አገባው አድራጊ ፈጣሪ መሪ መሰለው የሚያወሩት። ያውጣውና እንየው ያው እንደፈረድበት በሰደት ይኖራታን እንጅ ምን ያመጣን እራሱን ነው ሚጎዳው። በእውነት ፋኖወች ምንም ሀበታሙ ሆነ ግብር አበሮቹ የፈለጉትን ቢያወሩ ቅንጣጢት ነገር ሊሰማችሁ አይገባም ምክንያቱም የምትታገሉት ለሕዝባችሁ እና ለነጻነት ነው እጅ ለሀብታሙና ለግብረ አበሮቹ አይደለም። በእውነት ለሱም ለግብረ አበሮቹም መረጃ ከመስጠት ተቆጠቡ።ደይ ወዳንድነቱ ምግባችሁም ጫካችሁም ሕዝቡ ነው እርሱን ብቻ እንዳይከፋው ኑሮልን።

  • @NuhaminKaleabe
    @NuhaminKaleabe 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ሆይ ፍረድ የንፁሐን እንባና ደም ይጮሐል አባት ሆይ በይቅርታ ጎብኘን ይን ፀያፍ ዘመንና ጊዜ አሳጥረው ሰው ሁሉ ከእውነት ከፍትሕ ይልቅ ለገንዘብና ለጥቅም ተገዝቷልና ይህን ክፉ ጊዜ አባት ሆይ በቸርነትህ አጥራውና በቃ በለን....!!!

  • @alemayehu-ts7lg
    @alemayehu-ts7lg 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ትንታኔ በርታ እንወድሃለን

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 3 วันที่ผ่านมา +6

    ሲጀመር ይህ ትግል ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ከሰው አይደለም ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 3 วันที่ผ่านมา +6

    ከእስክንድር በላይ ህይወታቸውን የሰጡና የበለጡ ብዙ ፋኖዎች አለፉ እንጅ አሉ ።አሁንም እስክንድርን የሙጥኝ ያሉት ምእራባውያን የአማራን ትግል ነጥቀው የድል አጥቢያ ተሰላፊዎች ለስልጣን ክፍፍል ያሉ አሉና ።ስልጣን ወደፊት ካልላገኘን የአማራ ገበሬ አሹቅ ይሁን ሀገሩን ለነጣቂ ወራሾች ለመስጠት እርህራሄ የሌላቸው ፋኖን ባይ ምሁራን አሉና አማራ ፋኖ እስክንድርን በማሳመን ከአሁኑ የአማራ ፋኖ ትግል ራሱን ያግል ።የምን የአማራን ትግል የሚያከሽፍ ሚስጥር መግለጽ ።ለብታሙ አያሌው እራስህን ከእስክንድር ፍላጎተ አግል ። የታገልከው ለእስክንድር ነው ለአማራ ህዝብ ነው ።ሀብታሙ አያሌው በቃህ ።

    • @genetalelegn6074
      @genetalelegn6074 3 วันที่ผ่านมา

      እእወ በፈጣሪ እረፉ እነ ሀብታሙ

    • @atnasbirru8212
      @atnasbirru8212 3 วันที่ผ่านมา

      እግዜር ይስጥህ እሰክንድር ተለኮ ያለው የC I A ተላላኪ ባንዳ ነው : ነገርግን አሁን እነሀብታሙ ደንቆሮዎች ትግል በአፍ በመክፈት ብቻ እና በርገር እየገመጡ በማያውቁት ገብተው መዘባረቅ በጣም የሳፍራል ምድረ ዝርክርክ ባንዳ ትግል በጓደኝነት ወይም በዝምድና መስሎዋል ምድረ ቀፎዎች ሁሉም እነዚህን መቃወም አለበት; :

  • @YasinAbate
    @YasinAbate 2 วันที่ผ่านมา +3

    አቤ ፋኖን የሚመራው ሀብታሙ እና እስክድር 15:30 ነው እንዴ እረ ተው ህሊና ይኑርህ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 3 วันที่ผ่านมา +4

    አበበ በለው ማለት አረሆ ለማኝ ማለት ነው:: ገንዘብ የሚስጠው ስለጠፋ ፋኖን ለማፍረስ አየሰሩ ነው:: ለማኝ አዝማሪ ነህ :: አረሆ ሰርተህ ብላ:: ለማኝ::

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 3 วันที่ผ่านมา +5

    የአማራ ሕዝብ በፋኖ በሻኔ መከራ እየበላ ማልቀስ አሁን ነበር 😭😭😭😭😭😭

  • @AnguachMelese
    @AnguachMelese 3 วันที่ผ่านมา +2

    አምሮአችሁን እባካችሁን ሰርታችሁ ብሉ በለመነው ዶላር ፍርፋሬ እየለቀማችሁ በአማራ ደም አትነግዱ ይብቃችሁ ።

  • @MeleyoAkele
    @MeleyoAkele 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሀብታሙናአበበ መቸ እደተጋባችሁ አለወቅንም ታድያ ሰርጋችሁን ያዘጋጀው እሰክንድርነበር ማለት ነው

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek 3 วันที่ผ่านมา +21

    የፈለገው መረጃ ይኑር ፋኖ ፈርጥሟል እዛ ልጅህን በከረሜላ አታል

    • @mpmpmpmp7768
      @mpmpmpmp7768 3 วันที่ผ่านมา +3

      Ewnt belehal fano men betaweru yasenefal mafereya gazetegnoch amerekan tewezefew yelefelefalu afer yebelu

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 วันที่ผ่านมา +2

      አማራው ምንም ይበል ምንም ይልቀቅ ከፋኖ
      ጎን እንዲቆም ማስተማር እንቀጥል !!

    • @Wahgwan-s1q
      @Wahgwan-s1q 3 วันที่ผ่านมา +2

      alex..አንተ ቅዠታም የእንግዴ ልጅ ፋኖ ፈርጧል እንጂ አልፈረጠመም 😂😂😂

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 3 วันที่ผ่านมา +1

      Fano is a terrorist group who rape women and throw bombs into schools

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@Wahgwan-s1qፋኖ ከፈረጠ አብይ አህመድ ለምን ድሮን በአማራ ክልል ይጥላል

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያዉጣዉና ሀገሪቱ ሰላም ታግኝ

  • @TilKb-k1c
    @TilKb-k1c 2 วันที่ผ่านมา +1

    አየ የ ኢትዮጵያ ህዝብ, እንደዚ አፍን እንጅ የልብን ክፋት አታይም

  • @paulosselassie3220
    @paulosselassie3220 3 วันที่ผ่านมา +2

    አቤ እየፎገረ ነው ሌላው ፋኖ እንዴት ነው ያየው ለዚህ ለአማራ ፋኖ አበበና ሀብታሙ ካልወጡ ወደ ውሀላ ነው የሚሄደው እራሳቸውን እንዴት እንደሚያዩት ይገርማል ሰውኡ ጠላቸው ሰሚ አጡ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 วันที่ผ่านมา +2

    አይይ.. የማትረቡ የአንድነት ትግል የማታውቁ 😡 ስንት ህዝብ አስጨረሳችሁ በቃ ኢትዮጵያ ተሰፋዋ ፋኖ አይደለም እግዚአብሔር ብቻ!!

  • @AzmerawAyalew-el1pi
    @AzmerawAyalew-el1pi 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኣበበ ና ሀብታሙ ከአማራ ህዝብ ላይ ወርድ በሉ፡አይመለከታቸውም።

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 3 วันที่ผ่านมา

      መንው ልጄ ተይ እንጂ፡

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሀብታሙእና አበበ ለምን አትረጋጉም? ምንም አይነት ነገር ይዞ ቢመጣ የአማራውን ትግል ሊያፈርሰው ወይንም ሊያቆመው አይችልም: : ወንድሜ የፈለገ ብትወደው ትግል ላይ ላሉ ሰዎች አንተ ማን ሆነህ ነው የትግሉ የበላይ መሆን ያለበትን እምትመርጥላቸው? እስክንድር መሪ አይደለም ማለት የአማራ ትግል ግቡን አይመታም ማለት ብልግና ነው: : አበበ እና ሀብታሙ ለግል ጉዳያቸው እንጂ ለህዝብ ተቆርቁረው እንዳልሆነ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል: : እነሱ ለከት ያጣ ሀተታቸውን ቢያቆሙኖሮ ፋኖ አንድ መፍትሄ ላይ በደረሰ ነበር: :

    • @TeketelAbiyo-u5g
      @TeketelAbiyo-u5g 2 วันที่ผ่านมา

      መብታቸው ነው በኢነሱ ዶላር አይዴ ተገዚተው ኢምዋጉት ድያስቦራ ዚም ካላ ላፈኖ ምን አላው ባጣጣር አይዋጋም ግብፂም አቆማቸውን አይተ back አድርገላች አላመ ኢነ ግብ የሌላ ፈኖ ሜደ ላይ ቀራ

  • @shuabemahadi-z3k
    @shuabemahadi-z3k 3 วันที่ผ่านมา +3

    ይገርማል የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @seidahmed-di3jh
    @seidahmed-di3jh 3 วันที่ผ่านมา +6

    ምን አባቱም የለው የሚያወጣው ሚስጥር

  • @AynekuluBisenebt-fm5ui
    @AynekuluBisenebt-fm5ui 2 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ አበበ በለው እና ሃብታሙ አያሌው እስቲ እረጋ ብላችሁ ወደራሳችሁ እዩ እስክንድር ሰው ነው ለትግሉ ችግር ከሆነ መውቀስ አለበት ለምን አይነኬ ታደርጉታላችሁ? ቢታሰብበት ጥሩ ይመስለኛል ትንሽ አስቸጋሪዎች ሆናችኋል በታሪክ ከመጠየቃችሁ በፊት አስቡ አስቡ እንደ አክባሪያችሁ ዝም በሉሰ ሰው አታጫርሱ!!!!!

  • @AzmerawAyalew-el1pi
    @AzmerawAyalew-el1pi 3 วันที่ผ่านมา +3

    እስክድር ምን ሰርቶ ነው እስኪ አበበ ንገርን እስኪ፡ምንድነው የሚንጨርጭርው፡

  • @AgenagnGezie
    @AgenagnGezie 3 วันที่ผ่านมา +5

    ዘመነ ቢሞት ምልዖን ዘመነ አሉ ሰክሳር አሰከደር አደ ዞን ከመራ ቃልለመደር ለሰማይ የጎደር አማራ ልጅ ነኝ

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 3 วันที่ผ่านมา +1

      Banda fano Street gangster.

  • @MekdisAddisu
    @MekdisAddisu 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብታሙ እስስት ነው አበበደሞ አፖርታማና ቴስላ የገዛው በ6ወር የታባቱ አምጥቶ ነው

  • @gebremedhinhadera4652
    @gebremedhinhadera4652 3 วันที่ผ่านมา +5

    ታማኝ የበቃዉን ያህል ሰለያዘ አሁን አፉ ቢዘጋ የሚጠበቅ ነዉ፣

  • @DaniBunna-h1q
    @DaniBunna-h1q 2 วันที่ผ่านมา +1

    በቃ ተዋቸው በዶላር እጥረት ነው ገና ይባላሉ

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሲሰፍራሩ ነው ምንም አያመጡም አለ የሚሉትን ያውጡ ምንም ሆነ ምን የአማራ ህዝብ ጥያቄ ይቀጥላል

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 3 วันที่ผ่านมา +2

    በህብታሙ 360 አና አብይ አህመድ አናት ላይ እንጂ በመረጃቸው ሚፈርስ የፉኖ ትግል የለም

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 2 วันที่ผ่านมา +1

    እረ በሕግ አምላክ። በመጀመሪአ የአማራን ትግል የሚጎዳ ሚስጥር አላችሁ ብየ አላምንም ካለም የአማራን ትግል ለመጉዳት እንዴት ታስባላችሁ። እናንተን ይበትናል እንጂ የእማራ ትግል አይቆምም።

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሀብታሙ እና ታማኝ አበበ በለው የአማራ ህዝብ ደም ይፋረዳችሂል::

  • @DerejeWoldemariam-t1d
    @DerejeWoldemariam-t1d 3 วันที่ผ่านมา +7

    Abebe belew and. Hebtamu Ayalew
    gedel gibu

  • @Lemesafufa14
    @Lemesafufa14 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም መረጃ ይሁን እመነኝ እያንዳድህ በናተ ወሬ ፋኖ አይበተንም ማሰባችሁ ያስቃል

  • @daniboss4749
    @daniboss4749 3 วันที่ผ่านมา +1

    በስክንድ ካልሆነ መዝረፍ
    አይቻሌም ማለትነው ማንም
    አይሰማችሁም

  • @Hemefihifen
    @Hemefihifen 3 วันที่ผ่านมา +1

    ታላቁ እስክንድር ነጋን መስመር ያሳቱት ሀብታሙ አያሌው ና አበበ በለው የተባሉ እባቦች ናቸው። እስክንድር ክፋት የለውም። ለዚህ ትግል ግን አይሆንም።
    በግድ ነው እንዴ?!😂😂😂

  • @GeremawMenesho
    @GeremawMenesho 3 วันที่ผ่านมา +1

    የበላይ ጠባቂ መስራች ናቸው።ማባረር ይችላሉ።

  • @SharjahUae-w7m
    @SharjahUae-w7m 3 วันที่ผ่านมา +7

    ቢዝነስህ ተነካብክ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 3 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ ፋኖ እየተዋደቀ ያለው እኮ እናንተ ስለቀሰቀሳችሁት ሳይሆን መሬት ላይ ያለውን የአማራ ህዝብ እያዩ እንጅ

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 2 วันที่ผ่านมา

    እስክድር ስለ ገንዘብ ብሎ በትግሉ ላይ የሚሸቅጥ አይደለም በዚህ እርግጠኛ ነኝ!!!

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብታሙም አበበም ሀገር ሳይሆን እንደ ባህር የሰፋ ሆድ ነው ያላችሁ

  • @MollaAyele
    @MollaAyele วันที่ผ่านมา +1

    አይ፡ሀብታሙና፡አበበ፡ምን፡አንጨረጨራችሁ፡፡ቀለለብ፡ቀነሠባችሁ፡፡

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 3 วันที่ผ่านมา +1

    ታማኝ በየነ ላይ አትፍረድ ታጥሯል።

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 วันที่ผ่านมา +6

    Ashekabachu Tamagn Beyene

  • @genetalelegn6074
    @genetalelegn6074 3 วันที่ผ่านมา +6

    ምነው እስክንድር እስክንድር ትላለህ ታማኝነቱ ድሮ ነበር አሁን ወደክህደት ተቀይሯል እኔ አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት ሲል ሰምቸዋለው ሌላም ልጨምርልህ አቤ ??? እባካችሁ አታበጣብጧቸው

    • @tigistuderese664
      @tigistuderese664 3 วันที่ผ่านมา

      እስክንድርን እንዲህ እንዳንተ አሽቃባጭ አይደለም የእኛ ደንቆሮ!!

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 3 วันที่ผ่านมา +6

    ለእስክንድር ፡ ነጋ ፡ በሩን ፡ የዘጋ
    ቢወልም ፡ እንኳ ፡ አያድር ፡ አይነጋ
    የአማራው ፡ ትግል ፡ ይህን ፡ አይዘንጋ
    ትግሉን ፡ አታውክ ፡ የመንጋ ፡ መንጋ
    ሀብታሙም ፡ ያውጣ ፡ የደበቀውን
    የቆመው ፡ ያንሳው ፡ የወደቀውን
    😂😂😂

  • @teddy_highlight
    @teddy_highlight 3 วันที่ผ่านมา +1

    እረ እባካችሁ በደም አትቀልዱ ሀብታሙም አበበም ዝም በሉ በኃላ እናንት ደልቷቹህ ቁጭ ብላችሁ ትግሉን ለቲጋዮቹ ተዎ ውጡ

  • @wallekechinu-wu8tl
    @wallekechinu-wu8tl 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜሪካ ፈሱን ሲፈሳ የሚውል ሁሉ ባያባርቅብን ምን አለበት አርፎ ቁጭ ቢል ምን አለበት ለጋሽ ባለ ስስ ብልት

  • @danielworku1752
    @danielworku1752 3 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ና ሀብታሙ ለትግል አታስፈልጉም

  • @Dawit-ct4nu
    @Dawit-ct4nu 3 วันที่ผ่านมา +2

    አበበ አንተ ቅዘናም አልቆልሃል እስክንድር አንተ ማገዶ

  • @stephenbiniam595
    @stephenbiniam595 2 วันที่ผ่านมา

    Thank to Meles Zenaw for making Amhara people , bleve me you will never been one

  • @tameruworku5667
    @tameruworku5667 3 วันที่ผ่านมา +4

    በወቅቱ ሁሉም ኢትዮጵያዊ መስሎት ድጋፉን ሰጥቶአል ታማኝን ጭምሮ ስለዚህ አይፈረድባቸውም።

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ታስፈራራለሕ ያለዉን ያዉጣ
    በእናንተ ሐሳብ ዉዥብ መፍጠራችሑ ነዉ
    የፈለገውን ብትል እራስሕን ታዋርዳለሕ እንጂ
    ከዚህ በሗላ በናንተ የሚጭበረበር ፋኖ የለም
    እኛንም ወደ ማይሖን መንገድ አትጎትቱን።

  • @gizegizea
    @gizegizea 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመነ የሚባል ወደል ደሞ ጎንደር ገብቶ እያመሰ ነው

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 3 วันที่ผ่านมา +1

    እስክንድር ከአንደበቱ የወጣው ምስክር ነው እኮ።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሃብታሙም አጨብጫቢ ነበረ 😂

  • @IbrahimGure-sl7cf
    @IbrahimGure-sl7cf 3 วันที่ผ่านมา +2

    ለዝህ ነው በ እትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እጄን የ አላስገባው

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 3 วันที่ผ่านมา

    እስቲ የእነርሱን ውሳኔ መሬት ላይ ለሚዋደቁት ተውላቸው የራሳቸውን ውሳኔ ይወስኑ እኛ የምንላችሁን ካልሰማችሁ በፊት ያወራችሁትን እያወጣን የባሰ እናጣላችኋለን ማለትን ምን አመጣው ጎበዝ ኧረ እፈሩ እናንተ ከአማራ ህዝብ በላይ አይደላችሁም

  • @demismuktar
    @demismuktar 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሀመር አንተ ግን ምንድን ንህ? አጫፋሪ!!! ❤😂❤

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 3 วันที่ผ่านมา +1

    Habtamu Ayalewu eji yalewu ye kitu kintarot newu

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 3 วันที่ผ่านมา

    ሚዲያው ራሱ አሪፍ ኸፋፋይ ነው

  • @kediradem7965
    @kediradem7965 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመዴን አመሰግነዋለሁ ሌቦች

  • @gizawbelayneh2520
    @gizawbelayneh2520 3 วันที่ผ่านมา +1

    Eskender must go and he may not deserve Amhara leadership at all. He is a good journalist, dormant politician and weak fighter...

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 3 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ የብልፅግና ሚዲያ ፋኖን መከፋፈል የሚለው አጀንዳ ናት ንቁ

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 3 วันที่ผ่านมา +1

      Fano is a terrorist group who rape women and throw bombs into schools

  • @liyanna7521
    @liyanna7521 2 วันที่ผ่านมา

    አኔ የማየገባይ ነገር በኖር ለምን አንድ አንሆነም? confused አንደረጋሁን ገራ ገብቶኛል አየተገደለን የናትt አንደዝ መሆኑ ደሞ የባሰ ተስፋ ያስቆርጣል
    ለንድነው በውስጥ የማትስማሙት?

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 3 วันที่ผ่านมา

    ጦር ከፈታው ወሬ ከፈታው ይባል የለም እንዴ?

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 3 วันที่ผ่านมา +2

    Esti enanete habetamu ena abebe sele geleseb were akumu yihe lemekefafel enji lala menem tekeme yelewum bezih agatami fano be media were atesemu tore kefetaw were yefetaw tewuachew beka wede fite teremadu.

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 3 วันที่ผ่านมา

    አበበና ሀብትሽ ጀግናችን ናቸው 100% አማራዎች

  • @mulugetakaleabe2185
    @mulugetakaleabe2185 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ልቅ አፍ የፋኖ ጠላት ፋኖ ያሸንፋ ፋኖ ያሸንፋል

  • @danielworku1752
    @danielworku1752 3 วันที่ผ่านมา +1

    አበበ ስልጣን ትፈልጋለህ ማለት ነው

  • @gezahagnetesamma5068
    @gezahagnetesamma5068 3 วันที่ผ่านมา

    ጀግንነት የሚለካው በምንድነው እባክህን?.

  • @nigatkassahaile5572
    @nigatkassahaile5572 วันที่ผ่านมา

    አረ በፈጠራችሁ ተዋቸው ምን አይነት ጉድ ነው የምታሳፍሩ ናችሁ የሚሞተው ንፁሀን አያሳዝናችሁም

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናታችሁ ትነፋ ባለጌዎች ምንም ሚመጣ የለም አቃጣሪ ሁላ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ እስክንድር ጋር ምን አጣባቃችሁ

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e วันที่ผ่านมา

      ብዙ Dollar 💰💰💰🤑🤑🤑 እስክንድር ለፋኖ ብሎ የወሰደውን 2 ሚሊየን ዶላር ለኢትዮ 360 እና ሀብታሙ አያሌው እና አበበ በለው ይከፍላቸዋል፤ እስክንድርን የፋኖ መሪ እንዲሆን እንዲረዱት በገፅታ ግንባታ ለእስክንድር ፣ ለፕሮፖጋንዳ፣ ሌሎች ፋኖዎችን እንዲሰድቡለት ለምሳሌ ውባንተ አባተን፣ ጋሸ አሰገድ መኮነንን፣ ዘመነ ካሴን፣ ጄኔራል ተፈራ ማሞ እነ ሀብታሙ አያሌው ብዙ ጊዜ ሰድበዎቸዋል በሜዲያም በውሰጥም እየደወሉ ሲያሰፈሯሯቸው ነበር። አበበ በለውና ሀብታሙ አያሌው የእስክንድር ተቀጣሪ ናቸው እስክንድር ብር ይከፍላቸዎል አዲሱ ጣና ሚዲያም የእስክንድር ነው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 วันที่ผ่านมา

    እና ምን ይጠበስላችሁ አሁን እና ድሮን ለምን ታንጎራጎራላችሁ ባለፈው በሬ አይታረስም💚💛❤🙏💚💛❤🙏