አንተ፣አሰክንድር፣ ለውጭው፣ለባልዳራስ፣ወክሎህ፣ ያፈረሰክ፣አይደለህ፣እንዴ??? አሁን፣የሰክንድር፣ ጠበቃ፣ማን፣ አደረገህ??? Shame up on you. Stop talking about Amhara strugle. You do not belong there.
you are foolish because a person who have "DAWIT" at hand means a person who believe in "God". Such a person should be trusted for what he is doing. It is not an illiteracy . You both are " Hod Ader"
ACM, Koshasha ye-shellee lij, Fano is non of your concern, hid kezih kezih, wushaaa yewusha lij ACM, Koshasha ye-shellee lij, Fano is non of your concern, hid kezih kezih, wushaaa yewusha lij ACM, Koshasha ye-shellee lij, Fano is non of your concern, hid kezih kezih, wushaaa yewusha lij ACM, Koshasha ye-shellee lij, Fano is non of your concern, hid kezih kezih, wushaaa yewusha lij ACM, Koshasha ye-shellee lij, Fano is non of your concern, hid kezih kezih, wushaaa yewusha lij
Here is hypocrisy in its ugliest form. Ermias has told us many times that he has no interest to political discussion of religion. However, he uses religion ta attack Fano leaders. He is a shameless man. He should win a reputation for being a hypocrite par excellence.
Your excellency, do not you understand the feature of racism in Ethiopia ? If you bring an idea which is different of the group, people who work in that group start allegation against you.
Eyetetaw new yayehut ehen program. Zare lenante yemihon ajenda agintachuhal " Mesafent". Esu lay telalatu yegebawal bekefil, gen arso ader new, kesu yilek Yemayaremut lehikan tebeyewochachew lay betatekuru yechebechebelachu neber!!! Shame on all of u together new melew
ከሀዲው ማን ነው?
ከህውሐት ወደ ኢሳት ከኢሳት ወደ አሳት 360 ከኢሳት 360 ወደ ሕዝባዊ ሠራዊት ከሕዝባዊ ሠራዊት ወደ አዲስ ከመፓስ የሚከረባበተው/የሚዋዥቀው ነው ከሀዲው
ኤርምዬ የአማራ ትግል ቅዱስ ስለሆነ እንደዚህ ዓይነት ነገር ውስጥ አትግባ የአማራን ህዝብ ትግል የሚታገለው መንፈስ ቅዱስ ነው ደግሞ ለማየት ያብቃህ ፋኖ ድብን አድርጎ ያሸንፋል
ኤርሚ ፖለቲካ ለብልጥግና እየሰራች ነው ጎንደርን በጎጃሜው ጨለሌ ሃይለየሱስ እያስተቼ መከፋፈሉ ነው 😢😢ኤርሚ የአማራን ትግል ማንኳሰስ ሲፈልግ ጨለሌውን ይጋብዝና ያሰድባል😢
ዋቅጂራ ኦርምያስ ኖ አቴ? ጌም ኦቨር ለአሁን በኋላ አማራን ማደንዘዝ አይቻልም። ምንም ብታቦኩ ብትጋግሩ ጉዟችን ወደፊት ነው። ኣነፔስታሌም ተስፋ ይቁረጡ ንገሯቸው።
Ermias is too opportunistic and try to interpret things out of context. Just to remind you some of Fano leaders are Muslim Amhara
ኤርሚያስና ሃይለየሱስ አስታራቂ ሃሳብ አለቀባችሁ? የአማራን ትግል በዕምነት ለመከፋፈል አትሞክሩ ህዝቡ ነቅቷልና
አይ ኤርሚያስ ያ እንዲያ ሰፍ ብየ የማዳምጥህ እንዲህ ትሆን?
እርያስ ግን ለምን ነድፍጥ አንስተህ ከአብይ ጎን ተሰልፈህ አትዋጋም::
ዳዊት የእምነት ጉዳይ ባትጠቅስ እና ባታናንቅ ጥሩ ነብር::
You are OLF, why you are talking about Amhara Fano. Shame up on you. የምታወራው፣ ሁሉ፣ ውሸሸት፣ ነው።
አይሳካላችሁም ኤርሚ ብርሽን ከኦህዴድ የወሰድሽውን ብር አሁን ተጨማሪ ብር ጠይቂ
እባካችሁእናንተ ሠይጣአምላኪዎች ትንሿንእያገዘፋችሁ ይችንድሀሃገርና ይሔንምሥኪንህዝብ እርሥበርሥአታጫርሡት እሥትለሀገርና ለህዝብየሚበጅ መላ አምጡ።ለነገሩ እርሥበርሥ እያፋጃችሁእናደምካላፋሠሣችሁ መኖርእንደማትችሉ ይታወቃል።እባካችሁይሄን ተንኮላችሁንተውትና ሥለሠላም ሥበኩ።
በጣም ባለጌ ነህ በዚህ ላይ አንድ ሁለት ሰው ግድፈት ተገኘበት ማለት እንዴት ሁሉንም ጠቅልለህ አፍህን ትከፍታለህ አንተስ ለማ ነው የምትሰራው በጣም የገረመኝ እናተም በሁለት ሰወች ንግግር የሐይማኖት ጠብ አድርገህ ለመከፋፈል የመንግሴትን አጀንዳ ነው ሁለታችሁም ይዛችሁ የመጣችሁት
እንኳ ምን አገባችሁ።
ይሕ ሚዲያ እጅግ እጅ እጅ የሚለኝ የሚያስጠላኝ ሚዲያ ነው
Why don't you leave away???????????????? who forced you to be here????
ኤርሚያስ የከሰረ አክቲቪስት መሆኑን የምታውቀው ይህችን የፖለቲካ መፃጉ ተንታኝ አድርጎ ሲያቀርባት ነው
አይሳካላችሁም
ለእህቴ ሄቨን ይደረስ
''ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ'' በሚላው ሚዲያ ላይ ይህንን ኮመንትሽን አይቼ ይህችን ለመጻፍ ተነሳሳሁኝ።
እንዲህ ይላል ''Heaven :የትግራይ ህዝብ አውቆ ሰልችቶት ካልሆነ በስተቀር በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ትግራይ ህዝብ ፖለቲካ የሚያውቅ የለም፣ የተማረውም፣ ያልተማረውም ትንሹ ትልቁ፣ ወንዱ ሴቱ ሁሉ በደንብ ያውቃል ግን ምን ይደረጋል ፣ ወደስንቱ ይገነጣጠሉ፣ ኑሮ ከብዶል፣ በሽታ፣ ረሀብ፣ ስደትና ሞት በዝቷል፣ አላውቅም ብቻ ጌታ፣ ከነሱ ጋር ይሁን"
እህቴ ሄቨን፣ በትግራይ ወገኖቻችን ላይ የደርሰውና እንየደርሰ ያለው ችግር እውነት ሲሆን ስለፖሎቲካና ህዝብ ያለሽ እውቀትና ግንዛቤ ግን ችግር አለበት። እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ። ፖሎቲካ ማወቅ ማለት ላንቺ ምንድነው ? ሃሳብሽ አንድ የቆየ ትዝብት አስታወሰኝ። ግዜው 1983 ዓ/ም ነው። ወያኔ ኢህአደግ የኢትዮጵያን ሥልጣን የያዘበት ግዜ ነበር። አንዱ በኤሌክትሪክ ምንድስና ድፕሎማ ያለው የጎጃም ወጣት ነው። እንድህ ብሎ ሲናገር ሰማውኝ "ለመሪነት የተፈጠረው አማራ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ከሌላ መሪና አስተዳዳሪ መሆን አይችለም" በወቅቱ እኔ የውይይቱ ተካፋይ አልነበርኩም።ነገር ግን የወጣቱን የእውቀት ማነስና የአስተሳሰብ ትንሽነት ከማወቄም በላይ እንደሱ ያሉ ብዙ ትናንሽ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች እንደሚኖሩ የተገነዘብኩት ግዜ ነበር።
አሁን በጣም ችግር የሆነው ነገር እንዳንቺ ያሉ አንዳንድ ሰዎች ማንም ሳይወክላችሁ፣ የራሳችሁን መርዳት ብቻ እውነታ አስመስለው የትግራይ ህዝብ እንድህ አይነት ነው፣ አማራው ደግሞ የአማራ ህዝብ እንድህ ነው፣አንዱ ኦሮሞ ተነስቶ የኦሮሞ ህዝብ እንድህ ነው እያላችሁ የራሳችሁን ቅዠት ከፍ አድርጋችሁ መጮኸችሁ ነው። የአንድ አካባቢ ወይንም የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝብ ሁሉ ፖሎትካን አያውቅም፤ ነገር ግን ጥቂት ሰዎች ከሁሉም አካባቢ ፖሎቲካን ያውቃሉ ይረዳሉ ያስታውላሉ።ህዝቡም ያዳምጣቸዋል ይከተላቸዋል። ይሁን እንጂ የፖሎቲካው ሥልጣን የሚያዘው ግን በጦር ጉልበት ወይንም በምርጫ ስም በኢኮኖሚ ጉልበት ነው። አንዱን ህዝብ ከሌላ የተሻለ አስመስሎ ማየትና መናገር ከትዝብት ባስተቀር ምንም ፋይዳ የለውም። ሌሎችንም የኢትዮጵያን ማህበረስብ ተማሪ ተገንዘቢ። ከሁሉም በላይ ግለሰቦችን ብቻ በችሎታቸው መመዘንን ተማሪ። ህዝብ የዕለት ኑሮን በሰላም መኖር፣ ልጆቹን በስላም ማሳደግና ማስተማሪ ነው የሚያውቀው እንጂ ፖሎቲካን አይደለም።የሚያጠፋም የሚያለማም ግለሰብ እንጂ ማህበረሰብ ወይንም ህዝብ አይደለም።
የማይገባ ቃላት ተጠቅሜ ከሆነ ይቅርታሽን አስቀድሜ እጠይቃለሁ። ዓላማው እሱ አይደለምና።የፈጣሪ ሰላም ይብዛልሽ
ተከፋይ መሆናችሁ ይፋ ሆነ - በህልውና ትግሉ ሁለት ኃይል ሊኖር አይችልም። እርግጥ ነዉ ሻለቃ መሳፍንት አነጋገራቸዉ ችግር አለበት። ሆኖም ግን እስክንድርም ከሻለቃዉ የከፋ ነዉ
አንተ፣አሰክንድር፣ ለውጭው፣ለባልዳራስ፣ወክሎህ፣ ያፈረሰክ፣አይደለህ፣እንዴ??? አሁን፣የሰክንድር፣ ጠበቃ፣ማን፣ አደረገህ??? Shame up on you. Stop talking about Amhara strugle. You do not belong there.
ህዝብን ከህዝብ ለማባላት እየሄዳችሁበት ያለው እርቀት ያሳዝናል
ቆሻሾ አይሻ ተረሳች እንዴ? #ድራማ ሲሰራ እንኳ ጥሩ ድራማ ይሰራ እባካችሁ ሃሃሃሃሃሃሃ ብስብሱ ዋቅጀራ ህዝባዊ ድርጅት ወፍ የለም፡፡ አዲስ ትውልድ፤ አዲስ አስተሳሰብ፤ አዲስ በደም የተሰራ ታሪክ ይሄው ነው፡፡ ኦ ኦ ረስቸው ብስብሱ ዋቅጅራ ርእሱ ይስተካከል "አርበኛ መሳፍንት ምን እያሉ ነው?? respect he is an old and warrior man".........እዝቂያልን እንኳ እሳቸው ብለክ የለ ብስብሶ፡፡ ይሄው ነው፡፡
ኤርሚያስ ስለ ዘመነ የተናገርከዉ 100% እዉነት ነው! አርበኛ መሳፍንት የመዓዛ መሀመድ ተላላክ አርሶ አደር ነው!
ኤርሚያስ ዋቅጅራ አማራ ሲሰደብለት እንደት ደስ እንደሚለዉ አንጀቱ ቅቤ ይጠጣል ምንድነዉ አንተ ከአማራ ህዝብ ላይ እጅህን የማታነሳዉ ይሄ ህዝብ ምንአደረገህ ?
አያነሳም ገና ይቅጥላል
a lot of dollar's 💰💰💰🤑🤑🤑
ከኤርሚያስ ለገሰ የበለጠ ከሃዲ በዚህች ምድር ይኖርን??
ሚድያ ላይ መቅረብ የማይገባው ነዉ ጋዜጠኛው ያቀረበው አያላቹህ አናንተ ግን የሙስሊሙንና የክርስትአኑን ማህበረስብ የምያጋጭ ማንም የተናገረውን ደጋግማችሁ መናገር የናንተስ ምን ይባላል በውነት ያሳፍራል ኤርሚ አንተን ያመንኩበትንና የተከተልኩበትን ጊዜ ሳስታውስ ይቆጨኛል ለሕዝባችሁ ትንሽ አስቡ
ቦርኮ አንተ ማነህ እነሱን የምትተች እስስት
ሆዳሙ
አለቅልቅ ርእስ አገኘህ ልጆችህን ማሳደግ እንዲህ እየተገለባበጡ ከሆነ አይበላ
እናንተን ማዳመጥ በሽታ ነዉ።
ምን አገባህ ሆዶ? ኤርሚያስ ቶላ ተውእንጅ አትሁን ተላላ።
ራሳችሁን አዋቂ አርጋችሁ ዩቱብ ላይ መመጽፃደቅ ፤ ፤
ሀብታሙም ከሰኞ ኤርሜን ይቀላቀላል😅😅😅
ስለ ጦር አወቃቀር ተሻለቃ መሳፍት በላይ አታቅም እዝ ምንእደሁ እራሱ አታቅም አተ ህሊናህን ሽጠህ ክህደትህን ቀጥል
የዘገባችሁ ርዕሱ ስቦኝ ስከፍተው የወያኔውን ካድሬ ፊት ገጭ አለብኝ። አልቀረብህም!
ሰላም ኤርሚያስ ለስክንድር ያለህ ስስ ልብ ግርም ይለኛል..... ።እስክንድር በኔ ኢትዬጵያ፣ አዲስ አበባ የሁሉም ናት ብሎ ሲፋቅ ግን አማራ ብሔርተኛ ሆኖ የተገኘ ።"ብሔርተኝነት ደግሞ የከረፋ፣የጠነባ ነው"።እስክንድርም ሆነ መሳፍንት አንድ ናቸው ከዝንጆሮ ቆንጆ.... እንደሚባል። ብሔርተኛነትን ደግሞ አንተም ሆነ የምታቀርበው ልጅ መዋጋት አለባችሁ በሀሳብ ብሔርተኞችን ባታቀርቡ ኢትዬጵያዊነት ብታቀነቅኑ ይሻላል በኔ የሚሻለው እሱ ነው። ድል ለኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊት!!!
@@tilahunwordofa yegna tekorkori ashikabachi
ምን አገባህ በአማራ ትግል
የፋኖ ትግል መጨረሻው የደበጫ አረቄ ሆኖ አረፈ ድል ለደበጫ አረቄ ያመረቅናል ሲመረቅኑ አራትኪሎ ይታየቸዋል የፋኖ ትግል እሄን ይመስላል።።
ትክክል ነህ ግን የደንበጫን አረቂ ምንከፍተው 4ኪሎ ሰንገባ ነው😁😁😁💪💪💪
ኤርሚያስ መለት የእበት ትል ማለት ነህ
ኤርሚ እውነት ነው እያቀረብክ ያለኸው።
ኤርሚያስ ግን ምንድነው አላማህ
dollars 💰💰💰🤑🤑🤑 ትራሸ እና ኖንሰንሰ እያወራ በዩቲዩብ መሸቀል ነው
ወይ ዝቅተት እና እነ ሀብታሙ አያሌው ለምን አይዘምቱም?
Wow!!!
ይቁረጥህና መርዛም ካህድዎች
ህውሀትን እንጨብታታለን ነው ያለው የትግራይን ሕዝብ አላለም
ትግራይ ምናችን ናት፡፡እዚህ ባህር ዳር ጎንደር ያለው ትግሬ ይሂዱና መልሰው ይግጠሙን፡፡መንግስት ይፍቀድልን እንጂ ትግራይን እንጨብጣታለን ነው ያሉት፡፡ህወሓት ኣላሉም፡፡
😂
ታሳዝናላችሁ መፍትሄ ነው ማቅረብ እናንተ እያጣላችሁ ነው
Woregna Banda ye Banda leje
Mesafent be ante gematam age ayteram
አስክንድር እውነት ነው፤ትህትና ያለው፣ትሁትና የዓላማ ጽናት ያለው ነው።
ኤርሚ PP ስንት ከፈለሽ😂😂😂
you are foolish because a person who have "DAWIT" at hand means a person who believe in "God". Such a person should be trusted for what he is doing. It is not an illiteracy . You both are " Hod Ader"
Hod Ader😁😁 ተዋቸው እንጂ ኖንሰንሰ እያወሩ በዩትዩብ ይሸቅሉ እንጂ፣ አለበለዚያ ኡበር መንዳት ተመልሰው ይጀምሩ እንዴ😁😁😁
ኤርምያስና ሃይለየሱስ እንዴት ተፈላልጋችሁ ተገናኛችሁ፡፡ የመለስ ልቃቂት እና የአማራ ሰሊጥ ነጋዴዎች እንዴት ልታስታርቁት ነው፡፡
እስክንድርን ካተበላይ ያዋርደ አለ
ወደድክም ጠላህም እስክንድር በቅርቡ ይወገዳል።
የተከበሩ አርበኛ መሳፍንት አንተ ስትል አታፍርም?
Hahaha yetelk balgye yetabatu
ኤርሚያስ ከሀዲ የሚለውን የቤት ስምህን ለሌላ ሰው የመጠቀም ሞራል የለህም።
no sense
👉Ato ኤርሚያስ ለገሰ ስለፋኖ አያገባውም:: የፋኖ ትግል የሱ youtube መሸቀያ አይደለም:: አላቆም ካለ ዲሲ ያላችሁ ፋኖዎች ይህን ሰውዬ ልክ አስገቡ👌
ለምን ይዋሻል? እነዴት ብሎ ነው የዐማራ ክልል 20% ሙስሊም የሚሆነው? ወሎ ሊሆን ይችላል።
Hahaha 80 % muslim nw yinafekehal jezeba debtera
26% ነው የአማራ ሙሰሊም
ለምን ኢትዮጵያ ገብታችሁ ለብልፅግና ጦር ምግብ አታበስሉም መቸም በናተ ፍራት ገብታችሁ አትዋጉም ፈሳም መጋ ትግል ከዚህ ጋ ቁጭ ብሎ እንደመተባተብ መሰላችሁ
ኤርሚያስ ቅዘናሙ
እስክድር እኮ መጠጊያ ሢያጣ መጠጊያ ፈልጎ የተጠጋ በዶራል የሚያምን መህጃ የጠፋው ሂወቱ የተበላሺ ሠው ነው
ጥንፍፍ መሀይም
ጀግናመሳፍት አንተ ኮልታፉ ቨተብታባ አይገለፅም
75 ametachew nw
Just moving on other people don’t interference in Amhara people
ኤርሚየ ትክክል ነህ አቶ መሳፍንት እኮ ገበሬ ናቸው ስንት ምሁር ባለበት ምድር በጣም ያሳዝናል
ስለዚህ ፋኖ ከኦርቶዶክስ ውጪ ያለ ሐይማኖት ሁሉ ጠላት አድርጎ የሚንቀሳቀስ መሆኑን በደንብ መረዳት ያስፈልጋል !!
ተው ባክህ? ሂድና ኮ/ል ሙሐቤን ጠይቀው
በትጥቅ ትግል አንጃ አይፈቀድም። የእስክንድር ስህተት እዚህ ላይ ነው።
መቸም እየተሰጣቹህ ያለው ኮሜንት ሼም ውስጥ እንደሚደብቃቹህ እርግጠኛ ነኝ!!! ምነው እንዲህ እርር ድብን አላቹህ ያው ዋቅጅራ ብሎ ለአማራ ክክክክክ
Gen bushtiwoch nachu benzil mechemerachu!!
ዘመነ የአማራ ብሄርተኛ ምልክት ነው
እስክንድር ፌክ ኢትዮጵያ ኒስት ነው በአማራ ደም ስልጣን ሊይዝ አረ እፈሩ
Min agebah hodam
ermyas ante dedeb hodam sint amet litnor now edazy le koshasha geday mangest ya mtashkabtaw
እናንተ የያዛችሁት የሰው ስህተት መጎርጎር ነው
what are they talking about? a little better than nonsense. you do not know any shame? whatever you say fano is great.
ጉተማ ብሎ ፋኖ??😁😁😁
ሃብትሽ ቀልድ አበዛህ😂😂😂 ዳዊት ሲሸከም አመንኩት አለ እንዴ??😂😂😂😂😂😂
ኤርምያስ ምንም ብታወራ እስክድር መሪ አይሆንም የምትወደው ከሆነ አሜሪካ ወስደህ ጣለው
ACM, Koshasha ye-shellee lij,
Fano is non of your concern, hid kezih kezih, wushaaa yewusha lij
ACM, Koshasha ye-shellee lij,
Fano is non of your concern, hid kezih kezih, wushaaa yewusha lij
ACM, Koshasha ye-shellee lij,
Fano is non of your concern, hid kezih kezih, wushaaa yewusha lij
ACM, Koshasha ye-shellee lij,
Fano is non of your concern, hid kezih kezih, wushaaa yewusha lij
ACM, Koshasha ye-shellee lij,
Fano is non of your concern, hid kezih kezih, wushaaa yewusha lij
Who are you. With poor idea
ለምን ሁለተኛ ይሆናል - ትግሉን በግንባር ቀደም እየመራ!
ከመጀመሪያም የመዓዛ መሀመድ ሰራ ነዉ በግልጽ ያስታዉቃል ።
Here is hypocrisy in its ugliest form. Ermias has told us many times that he has no interest to political discussion of religion. However, he uses religion ta attack Fano leaders. He is a shameless man. He should win a reputation for being a hypocrite par excellence.
ኤርሚ ሥራ ወይም አጀንዳ ብትቀይርስ?????
Mesafentem belew eskender zemenm belew chercher le ethiopia ayimetinum arekiwun yiteta sekaram kezetam hula
የ ገሽ መሳፊንት መኒ ፌስቶ ደዊት ነዉ ?
"መሃይም ሰው ከፖለቸቲካ ነፃ ነው"
ተማር።
ተማር።
ፋኖ ዘመነ የተናገረውን የእናቱን መንግስት ትሆናለህ የሚልበትን ልቀቅልን
@@sirajkedir9438 ደንቆሮ ኤርሚያስ እስካሁን ቢኖረው ኖሮ እስካሁን ያቆየው ነበር መሀይሞች ናችሁ 👎👎👎
tastelalachihu atekalay enante eyalachihu tadeya endet and yihonalu yasazinal mejemriya erasachihu ewoku enante gazetegnoch
ኤርሚያስ መሳፍንት ተራ ሽፍታ የነበረ በኢህአዴግ ጊዜ ተይዞ ታስሮ ወደ ሰላማዊ ኑሮ እንዲመለስ የተደረገ ቢሆንም ዘርፎ መብላት እንጂ አርሶ መብላት ስላልቻለ በ2009 እንደገና ሽፍትነት ገባ ፡፡አነድ ልጁ በትግራይ ጦርነት አጣ ሁለተኛው ደግሞ አሁን ፡፡ስለዚህ አርሶ መብላት ካልቻለ ጧሪዎቹ ከሞቱበት ምንም አማራጭ የለውም ከሽፍትነት ውጪ፡፡
Shame on you Ermias
እንኳን መሳፍንት ዘመነ እና እስክንድር ለመሪነት ፈፅሞ በቂ አይደሉም
እናትህን አምጣታ😊
ሁለታችሁም እግዚአብሄር ያጥፋችሁ
ኤርሚ ሁሌ ከዚህ ልጅ ጋር ስራ እንዴት እንደሚመቸኝ አብራችሁ ስትሰሩ
ልክ ብለሃል። ሁለት እብዶች።
Ayhud nahew
Ermias keep on talking,that is your job.but no one cares.
እስክንድር ነጋ ቢችል ከ ኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ቢመለስ ይሻለዋል
ካልቻለ እጁን ለመንግስት ይስጥ
እነ ስብኸትን በይቅርታ የለቀቀ መንግስት
እስክንድር ላይ አይጨክንም
አለበለዚያ አብረውት ያሉት ፅንፈኛ ታጣቂዋች ያጠፏታል
ጊዜ የለውም
Your excellency, do not you understand the feature of racism in Ethiopia ? If you bring an idea which is different of the group, people who work in that group start allegation against you.
Tegabuna wiledu enante gibresedomoch
ኤርሚያስ የምታቀርበው ሃሳብ ኣልፎኣልፎ እከታተላሎህ እና የኣማራ ኢሊት የሚፈጥረው false knowledge የኣማራ ህዝብ እንደሃቂ ወስዶት ኣማራ ከሌሎች ህዝቦች በተለየ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ባለውለታና የኢትዮጵያ ጉዳይ ወሳኘ ሃይል እንደሆነ ኣድርገው ቀርፆታል ኣሁን ግን የተቀረፁበት የውሸት ትርክት መሆኑ ጊዜ እየገለጠው ስለሆነ ሃቅን በማስረዳት ብትረዳቸው እና የውሸት ትርክት ከፈጠረባቸው የተሳሳተ እምነት ነፃ ወጥተው ከሌሎች ህዝብ ተግባብተው እንዲኖሩ ብታደርግ ጥሩ ይመስለኛል
DAWIT ENDIHUM KURAN YEYAZE YITAMENAL TKKL NEW
Eyetetaw new yayehut ehen program. Zare lenante yemihon ajenda agintachuhal " Mesafent". Esu lay telalatu yegebawal bekefil, gen arso ader new, kesu yilek Yemayaremut lehikan tebeyewochachew lay betatekuru yechebechebelachu neber!!! Shame on all of u together new melew
እኔ አማራ የጎንደር ሙስሊም ነኝ ለዚህ ነው ይህ ቡድን የአንድ እምነትን ብቻ የበላይ ለማድረግ የሚሰራና የሚታገል ከሰራብንና ከአደረጉን የተረዳነው ቀድመን ነበር የነቃነው ነገር ግን ለእኛ ብቻ ሳይሆን ለህዝቡም የማይጠቅምና አገር የሚያጠፋ ቡድን እንደሆነ ማወቅ አለብን
ቆሻሾ አይሻ ተረሳች እንዴ? #ድራማ ሲሰራ እንኳ ጥሩ ድራማ ይሰራ እባካችሁ ሃሃሃሃሃሃሃ ብስብሱ ዋቅጀራ ህዝባዊ ድርጅት ወፍ የለም፡፡ አዲስ ትውልድ፤ አዲስ አስተሳሰብ፤ አዲስ በደም የተሰራ ታሪክ ይሄው ነው፡፡ ኦ ኦ ረስቸው ብስብሱ ዋቅጅራ ርእሱ ይስተካከል "አርበኛ መሳፍንት ምን እያሉ ነው?? respect he is an old and warrior man".........እዝቂያልን እንኳ እሳቸው ብለክ የለ ብስብሶ፡፡ ይሄው ነው፡፡
ጎንደር የት ቦታ አስመሳይ ጎንደር ተከባብረው የሚኖሩባት ሃገር ናት
@@mequanentdemissie1796 ጎንደር ከተማውን ሙስሊሙን ብቻ ለይታችሁ ህዋቱን ንብረቱን መስጅዱን ማጥፋታችሁ ተረሳችሁ
@@mequanentdemissie1796 መከባበር ነው ያልከው ሀሀሀሀሀሀሀ
ወሃቢያ አይሻ መሀመድ እኮ ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች ነው በአማራነቷ የታረደችው እንጂ ሙስሊም በመሆኗ አልቀረላትም ደነዝ