ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አይጣል ነው! የህክምና ትምህርቴን እየተማርኩ ድንገት ሰውነቴ አልታዘዝ አለ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 501

  • @zedishkonjo-oo6kb
    @zedishkonjo-oo6kb 7 หลายเดือนก่อน +166

    በእማምላክ ፀበል ውሰዳት እሄ መንፈስ ነው ከመሬት ተነስቶ አካል ጉዳተኛ ሚያደርግ እርኩስ መንፈስ ነው እባካቹ ፀበል ውሰዳት ትድናለች

    • @enataiemwondimunatali9390
      @enataiemwondimunatali9390 7 หลายเดือนก่อน +6

      እኔም እንደዚህ ነው ያሰብኩት እግዚአብሔር ይማራት

    • @zedishkonjo-oo6kb
      @zedishkonjo-oo6kb 7 หลายเดือนก่อน

      @@enataiemwondimunatali9390 እሄ ግልፅ ነው ልጅታን ፀበል ቢወሰዳት ትድናለች ማርያምን

    • @user-vi6wb2uc6m
      @user-vi6wb2uc6m 7 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሄር ይማራት😭😭

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 7 หลายเดือนก่อน +1

      የትኛው ፀበል 100 ፀበል ነው ያላችሁ

    • @zedishkonjo-oo6kb
      @zedishkonjo-oo6kb 7 หลายเดือนก่อน

      @@Emanu2018 ሁሉም ይሆናል ያመነ ይተጠመቀ ይድናል እኛ ኦርቶዶክስ ምናመልከውን ጠንቅቀን እናውቃለን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 7 หลายเดือนก่อน +31

    እኔ ቃል እገባለሁ ለኤልሻዳዮች ደውዬ ለሚቀጥለው ጉዞ እንዲወስዷት በርግጠኝነት ይድናል ይሄ ክፉ መንፈስ ነው።

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 7 หลายเดือนก่อน +5

      እባክሽ እርጃት እግዚያብሄር ይስጥሽ ማሰብሽ ራሱ በቂ ነው

    • @AyanoErtumo
      @AyanoErtumo 6 หลายเดือนก่อน

      ibakeshii wusafatii ihee yestenii aserari newo

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 7 หลายเดือนก่อน +30

    እምነትሽን አላውቅ እኔ ልክ እንዳች በ14 አመቴ ድንገት ጉልበቴ ውሀ ሆኖ ለመራመድ እንቢ አለኝ ከብዙ ህክምና ዶክተር በሖለ እናቴ በመጨረሻ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ፀበል ወሰደች እና ልክ በ16 ቀን ቆሜ ሄድኩ እስካሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኛ ነኝ:: እባክሽ የመቤታችንን ፀበል ተጠመቂ እመቤታችን ትፈውስሻለች::

    • @EyzakAbrham-vb7hh
      @EyzakAbrham-vb7hh 7 หลายเดือนก่อน +4

      Enkuwan emberhan bemeljawa asemarechesh ename be kidanemeherete sebele kemote dejalew ❤❤❤

    • @hiwotluel3026
      @hiwotluel3026 7 หลายเดือนก่อน +4

      ሠው አይሰማም .❤እኔም አርሴማ ሂጀ ነው የደንኩት 2000000ነበር የተጠየኩ አሁን .ሠላም ነኝ እሰ
      ራሴን አሞኝ አያውቅም

    • @salamsalam74
      @salamsalam74 7 หลายเดือนก่อน +3

      እሰይ እልልልልልል እንኩዋን ዳንሽ

    • @salamsalam74
      @salamsalam74 7 หลายเดือนก่อน +3

      እመብርሀን አንቺን እንዳዳነችሽ እሷንም ትፈውሳት

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 7 หลายเดือนก่อน +14

    ለ38 ዓመት ሙሉ በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ ተይዞ የነበረውን መፃጉን የፈውስ ጌታ አንቺንም ካለሽበት በሽታ እርሱ ጨርሶ ይፈውስሽ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም እርግጠኛ ነኝ ይሄ የአጋንንት ሥራ ነው ወደ ፀበል ውሰዷት ትድናለች በዚህ ስቃይ ውስጥ ሆና እራሱ ፈገግታዋ ይገርማል አይዞሽ እህትአለሜ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @salamsalam74
    @salamsalam74 7 หลายเดือนก่อน +16

    አይ እኛ ሰዎች ምቀኞች ቅናተኞች ነን ::ይችን ጎበዝ ጠንካራ ልጅ በ መተታቸው እና ድግምታቸው እንዲ አደረግዋት!የስራችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ ::መዳኒቱ ፀበልና ፀበል ብቻ ነው ::እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ምሁር ❤😘

  • @zedishkonjo-oo6kb
    @zedishkonjo-oo6kb 7 หลายเดือนก่อน +50

    መሲ በኪዳነምህረት እሄ ግልፅ ነው መንፈስ ነው ይቺን ልጅ ፀበል ከወሰድሻት ትፈወሳለች ወይኔ እንዴት አሳዘነችኝ 😢😢 እግዚአብሄር በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ እማ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 7 หลายเดือนก่อน +2

      መማህር ተስፈዬ ገጠመኝ እኔ መገረመኝ ለምን ከመዉደቃችን በፈት ፀበል አንሔደም ❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 7 หลายเดือนก่อน

      መማህር ተስፈዬ ገጠመኝ አደመጡ❤❤ እኝ ዉጭ ያልንዉ ፀበል እንልለን በተላያ አርበ አገር ያሉት❤❤

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 7 หลายเดือนก่อน +1

      amen 🙏

    • @hanna4751
      @hanna4751 7 หลายเดือนก่อน +1

      ፀበል መውሰድም መሲ ነች

    • @user-fo5of8sj5h
      @user-fo5of8sj5h 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ye Enate egzabhar yemaresh

  • @tigisttekleab858
    @tigisttekleab858 7 หลายเดือนก่อน +47

    የመጀመርያ ነኝ ዛሬ ይህን የምታነቡ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን❤🎉

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 7 หลายเดือนก่อน +18

    ፀበል ነው ሚያድንሽ የኔውድ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 7 หลายเดือนก่อน +14

    ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ. እህቴ አይዞሽ ሁሉም ጸበል እጂ የጠላታችን የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ እርዳት

  • @Menbimar
    @Menbimar 7 หลายเดือนก่อน +30

    I can not stop crying 😢የምታሳሳ ልጅ ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 7 หลายเดือนก่อน +34

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት🙏🏾 እከ መልካም ነገር ነው ያረግከው🙏🏾❤️ ጤና ኖሮን የምናማማር ስዎች ከምንም በላይ ጤና ነውና እግዚአብሔርን እናመስግን

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 7 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ እህት አርሴማ ፀበል ብትወስዱት አላምንም ጥርጥር ትደንለች የኔ እህት ፈጣሪ ይማርሽ ❤😢

  • @user-nz2dh4ui1p
    @user-nz2dh4ui1p 7 หลายเดือนก่อน +10

    ማርያምን እዚህ ምርር በሚል ስደት ከልብ ብርታት ነው የሆንሽኝ ኤደን በጣም ጀግና ልጅ ነሽ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይቅረብሽ ምህረቱንና ፈውስ ይሁንሽ እህቴ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ኢየሱስ በምህረት እጁ ይዳስሽ እህቴ😢😢😢😢

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኤዱዬ ማመን አቃተኝ የኔናት አቤት ጊዜ በዚህ በሚዲያ አየውሽ የትምርትቤት ጎድኛዬ ንሮ ህይዎት ሁላችንም አለያዬን ኤድዬ እኔም በባርብ ሃገር ይኸው አለሁ እየሰራሁ አንቺን ደግሞ እንዲህ ሁነሽ ስላየውሽ በጣም አዝኛለሁ ኤዱዬ 💔😭ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ማማን ቢያቅተኝም !!ለበጎ ነው ኤዱዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የልጅነት ጎድኛዬ !!

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 7 หลายเดือนก่อน +11

    እባክሽ መሲዬ የእመቤቴን ድንቅ ስራ ተመልከቺ በእመቤቴ ቅባዋ በጣም ብዙ ሰው እየተፈወሰ ነውና በመጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ገባ ብለሽ ተመልከቺ እናታችን እመ ብርሐን ትርዳሽ ወይም ጥር 19 በፒያሣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጉባኤ ላይ ለሕዝቡ የእመቤቴ ፀበል የሚሰጥበት ጉባኤ አለ

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 7 หลายเดือนก่อน +15

    እህቴ ቅድስ እግዚአብሔር ይምርሻል በእውነት ፀሎት ንስሀ ግቢ ትድኛለሽ ትድኛለሽ ትድኛለሽ መምህር ተስፋዬን ገጠመኝ እዳምጭ የኔ ውድ❤

  • @hiwot2442
    @hiwot2442 7 หลายเดือนก่อน +6

    ,የዛሬው አብርሀሙ ስላሴ ይማሩሽ እህቴ ኡፍ በጣም ያማል የሰው እጅ ይሆናል ውይ እናቴ

  • @tiruzertadesse-ed2ey
    @tiruzertadesse-ed2ey 7 หลายเดือนก่อน +5

    እሙ ጨርሶ ይማርሽ የምታምኝዉ አምላክ ታሪክ ሕይወት ቀያሪ ነዉ አምናለዉ ልጅ ሆነሽ የተጫወትሽባቸዉ ግዜ ይመጣል አምናለዉ ሁሉም ግዜ አለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 7 หลายเดือนก่อน +5

    እመቤቴ ማርያም እባክሽ እናቴ ይችን ጠንጋራ ልጅሽን ማርልኝ እማፀንሻለሁ ድንቅ ወጣት ነሽ በርቺ ለስለትሸ አብቂኝ

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 7 หลายเดือนก่อน +15

    እመብርሃን ትዳብሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ።

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 7 หลายเดือนก่อน +20

    የድንግል ልጅ በፅበል በአምነት በቀባቅዱስ ይዳብስሽ የእኔ እህት🙏🙏

  • @helenhelen9597
    @helenhelen9597 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ ድንግል ማሪያም ትዳስስሽ 🙏🙏🙏

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 7 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ኣምላኬ በክርስቶ ስ እየሱስ ስም በድንገት ወደቤቷ ገብተህ መጎበኝትን ጎብኛት በ እየሱስ ስም እለምንሃለሁ

    • @user-mi1fb3gs8f
      @user-mi1fb3gs8f 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @tsionshiferaw4685
      @tsionshiferaw4685 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቅን ልብ አሜን ይማራት እኽታችንን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 7 หลายเดือนก่อน +3

    ገጣሚ ኤደን ሙሉ አበበ ጀግና ነሽ ፤ እግዚአብሄር ጤናሽን ይመልስልሽ፤ በጣም ደስ ትያለሽ ፣ ፈገግታሽ ልዩ ነው፤
    " ኮንዶሚኒየምና የሰው ልጅ ይመሳሰላሉ
    የአንዱ ጣራ ነው የሌላው ወለሉ"
    ከሰባራ ብዕር የተወሰደ
    " የነፍሰጡር ነገር ሊሆን ነው መሰለኝ
    ከመውለዴ በፊት የልጅ ልጅ አማረኝ" ከሰባራ ብዕር የተወሰደ
    በጤና ሆነን በሌለን ነገር የምናማርር ሰዎች ይህች ልጅ የጽናትና ብርታት ተምሳሌት ትሆናለች
    እከ(ንብረት ገላውና መሰረት በዙ ተባረኩ፤ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d 7 หลายเดือนก่อน +4

    አዎ እባካችሁ ለነብስ ይሆናችሁዋል ባለመኪና የሆናችው በ19 አራዳ ጊዮርጊስ የእመቤታችን 17 ጉባዔ ዓለ የእመቤታች ወዙዋ ይሰጣል ውሰዱዋት ትድናለች በጣም ብዙ ሰው ነው የዳነው መጋቢ ሮዳስ ታደሰ ሚያዘጋጀው ጉባዔ ነው እባካችሁ ውሰድዋት በጣም ብዙ ሰው ከካንሰር ከጭንቅላት እጢ የዳኑበት ነው ኪዳነምህረት ትምራታለች የኛ እናት አዛኝትዋ አይዞሽ ይህም አልፎ ለምስጋና አናይሻለን ሳቂታዋ እህቴ❤

  • @user-fe9oe4ds7e
    @user-fe9oe4ds7e 7 หลายเดือนก่อน +6

    መሲ አንች ደግ ሰው ይህችን ልጅ ወንቅሸት ገብርኤል እንድትሔድ አድርጊልኝ ባትሔድ እንኳን ፀበል አስመጭላት በሞቴ😢

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሄር ይማርሽ አይዞሽ ጸበሉንም ሞክሪ እመቤቴ ትዳስሽ በተአምር እንደምትድኝ እመኝ እህቴ ይማርሽ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 7 หลายเดือนก่อน +7

    ኸረ ፀበል ውሰዷት ሞክረናል እንዳትሉ ፅኑላት እባካችሁ ሱባዬ ይዛችሁ ጠይቁላት አንድ ቦታ ፀንታ ትጠመቅ በርሜል ጊዮርጊስ ውሰዷት ትድናለች ወይም ብዙ የበለጠ ብዙ የህይወት ትርፍ በረከት ታተርፋለች ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ ከእግዚአብኤር ከፈጠረሽ ነገር የተሰወረ ነገር የለም ሀሉ ለበጎ ነው እመብርአንን የልብ ጓደኛ አድርጊያት ❤🙏🙏

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 7 หลายเดือนก่อน +28

    ሰላም ጤናን አቡዝቱ ይስጥሽ መሲ ከእድሜ ጋር❤❤❤ ፈጣሪ ይማርሽ !!!

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት ማርያምን አስለቀሺኝ 😢እርጋተሽ አጀት ይበላል እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀው ምሕረቱ ይማርሽ 🙏

  • @HanaAli-hz2vm
    @HanaAli-hz2vm 7 หลายเดือนก่อน +11

    አሏህ ሙሉ ጤንነትሽን ይመልስልሽ አይዞሽ ለሱ የሚሳነው የለም❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 7 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ እናት እመ አምላክ ድንግል ወላድተ አምላክ በንፁሃን በቅዱሳን እጆቻ ትዳብስሽ

  • @kenenibersisa1579
    @kenenibersisa1579 7 หลายเดือนก่อน +5

    ብርቱ ሴት የሚገርም ግጥም እ/ር ይማርሽ እህቴ❤

  • @user-bi3ug2bv6l
    @user-bi3ug2bv6l 7 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ትማርሽ የኔ ቆንጆ ፀበል ብትሄጂ ጥሩ ነዉ የኔ እናት😢

  • @user-vi6wb2uc6m
    @user-vi6wb2uc6m 7 หลายเดือนก่อน +16

    ፀበል ያድናትል በርግጠኝነት ዋናው ማመን ነው🙏🙏

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 7 หลายเดือนก่อน +3

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይማረሽ ይሄ የሴጣን ስራ ነው በፀበሉ በርቺ ድንነሽ እንድናይሽ ያብቃን የኔ ቆንጆ ስታምሪ

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ. እህቴ እመቤቴ ትዳብስሽ ምንም አይቸግረውም ታሪክ ይቀይራ ሀይል አምላካችን.

  • @yibeltaltenaw7340
    @yibeltaltenaw7340 7 หลายเดือนก่อน +22

    What a beautiful and clever young lady! I hope she will be able to get better and wish her all the best.

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ የት የምትደርስ ልጅ እንደዚህ መሆኗ ያስዝናል ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ ❤

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 7 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ትዳብስሽ የኔ እህቴ ኧከ ትክክለኛ ሰው ጋር ነው የሄድከው መሲዬ የነካችው ጉዳይ ሁሉ ዳር ይደርሳል ይህ ታሪክ ለሁላችንም ዌካፕ ኮል ነው ስለዚህ በየደቂቃው እግዚአብሔር እናመስግን ስለተደረገልን ሁሉ ሁላችሁንም ክፋ አይንካችሁ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 7 หลายเดือนก่อน +4

    እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ በእውነት በጣም ታሳዝኛለሽ እመቤቴ ማርያም ምክንያቱ ምን እንደሆነ ትግለጽልሽ።አይዞሽ ስላሴዎች ይዳብሱሽ በለተቀናቸው

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 7 หลายเดือนก่อน +19

    ይህ በፀበል ነው የሚድነው ሌላ ምንም የለም

  • @Menbimar
    @Menbimar 7 หลายเดือนก่อน +4

    Meseret Bezu ሙያ ከርህራሄ ጋር እግዚአብሄር ሞገስ ይሁንሽ ዘርሽ ይባረክ 🙏
    ንብረት ሁሌም የተጎዱ ሰወች ጎን ስለምትሆን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 7 หลายเดือนก่อน +3

    ለሰው የከበደ ለእግዚአብሔር ይቻላልና አጸልዩላት።

  • @Meseretabose-zr2vu
    @Meseretabose-zr2vu 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትህንነው ንብረት የተናገርከው የኔ ምስኪን አታሳዝንም ግን በጣም ታሳዝናለች የኔ ውድ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-wf6dp8jl8h
    @user-wf6dp8jl8h 7 หลายเดือนก่อน +4

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይህን በሽታ ከላይሽ ላይ በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይንቀለው::

  • @shew985
    @shew985 7 หลายเดือนก่อน +7

    አላህ አፊያሽ ተኝተሽ ስትነሺ ሰፕራይዝ ያርግሽ የኔ እህት

  • @user-km4we8rf2q
    @user-km4we8rf2q 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ ያሰብሽው ተሳክቶ ጤናሽ ተመልሶ ለማየት ያብቃን በዚህ ሁሉ ትካዜ ውስጥ ፈገግታሽ ደስ ይላል በርቾ ፈጣሪ ይጎብኝሽ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 7 หลายเดือนก่อน +8

    አላህዬ ሆይ ጤናዋ መልስላት መሲ አቺም ሰላምሽ ይብዛ

  • @ayinetadesse1345
    @ayinetadesse1345 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ ጎበዝ ሴት ነሽ መልኮ አንድ የምወዳት አርትስት ትመስላለች እንደኔ ብዙ ሰው የመሰለው አለ ስሞን መጥቀስ ለጊዜው

  • @hilinaatnafseged5960
    @hilinaatnafseged5960 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዝያብሄር ምህረትን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ እንግዲህ ምን ይባላል ቸርነቱ የማያልቅ ጌታ ምህረቱን ይስጥሽ አይዞሽ መሲ ! እግዚያብሄር ይስጥሽ መቸም አንች የጀመርሽው ፍፃሜው ጥሩ ነውና በርች ❤ እግዚያብሄር ም ይርዳሽ ፡፡

    • @bezabishdema517
      @bezabishdema517 7 หลายเดือนก่อน

      Aden Cheru Egziabeher yemaresh wede sebel yewsedush.

  • @ninatezera9964
    @ninatezera9964 7 หลายเดือนก่อน +4

    እህቴ አይዞሽ የጨለማ ይበራል ሲበራ ገንዘብ ላልው ብቻው ብርሃን ገንዘብ ለሌለው ብቻውን ጨለማ አይሆንም፣ እግዚአብሔር አምላክ ሠማይና ምድርን የዘረጋ ለሁሉም እኩል ያበራል እግዚአብሔር ይመስገን።ፈተና አይደለም በእግዚአብሔር በሰው ይፈተናል እናም እህቴ ፀንተሽ በፀሎት በርቺ። አንቺ ደግሞ ጥበብን ሰቶሻል የልብሽን መሻት ይስጥሽ በአንድ ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍንልሽ🙏 ይችን ሴት አስቢያት 38 አመት ደም የፈሰሳት ምንም አልሰጠችውም ግን ሌላው ይቅር የልብሱን ጫፍ ነክቼ እድናለሁ አለች ነካች እምነትሽ አድኖሻል አለት እናም አንቺም በእምነት ድነሻል። በርቺ አሁንም ዶክተርሽም መድሐኒትሽም ደጋፊሽም የእግዚአብሔር አብ ልጅ የአለም መድሐኒት መድሐኒአለም ነው❤ እርግጠኛ ነኝ ትድኛለሽ🙏

  • @user-rl4nv3jg9p
    @user-rl4nv3jg9p 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መምህር ተስፋዬ አበራ ይሄን ቪድዬ ማየት እድሉ ካለክ እባክህ እርዳት እርግጠኛ ነይ የጠላት ስራ ነው እንዲህ ያደረጋት በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይመራሻል

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 7 หลายเดือนก่อน +8

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ፈዋሹ ከድንግል የተወለደው ጌታችን ኢየሱስ ያድናልና እባክሽ ኮልፌ ቀራኒዮ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን ዓርብ ዕለት ማለዳ 3 ሠዓት አድርሷት

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 7 หลายเดือนก่อน +4

    እመብርሃን ትማርሽ አይዞሽ ትድኛለሽ ጸበል ጸሎት ቁጭ እንዳልሽ ስግደት ስገጂ ትፈወሻለሽ መንፈሳዊ ሁኚ እማ እግዚአብሔር የሱ ሊያደርግሽ ስለፈለገ ይሁናል አይክፋሽ የኛ ውድ እህት

  • @saharm119
    @saharm119 7 หลายเดือนก่อน +6

    አይ የሠውልጅ በምን ምክኔት እደሆንኮን ሣይታወቅ እደዜህ መሆን አምላክ አተህ መፍቴም ህመምም የምትሠጠው❤ እግዚአብሔር ያማርሺ እህቴ ለሁሉ መፌቴ አለው እሡ🎉

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 7 หลายเดือนก่อน +7

    ንብረትዬ እግዚአብሔር ይስጥህ፣ መሲም እንደዚያው።

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 7 หลายเดือนก่อน +7

    የመፃጉ ጌታ ይማርሽ እህቴ

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 7 หลายเดือนก่อน +5

    እዉነት ነዉ ከሌለህ የለህም የእኔ ዉድ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ የፈዉስ እጆችን ይላክልሽ ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ ይህም ያልፋል❤🌹🙏

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 7 หลายเดือนก่อน +6

    ፀበል ሂጂ ትፈወሻለሽ እግዚአብሔር ይማርሽ!!!!

  • @Thutttttt
    @Thutttttt 7 หลายเดือนก่อน +6

    አይ የኛ ሰው አርፎ የራሱን ኑሮ ሙይኖር ኢሄ ግልፅ ነው የሰው እጅ አለበት

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 7 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችው ፀበል ውሰዶት

  • @user-ju9ev3tg9d
    @user-ju9ev3tg9d 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይማርሽ

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa 7 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት እከ ጥልቅ ያቃታል አታሳዝንም ብሎ የተናገረዉ እዉነት ኦኖ አየዉት እንጂ እመሟ ከባድ ነዉ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ድነሽ እንደምትመጪ ተስፋ አለኝ የኢትዮጲያ እዝብ ደግን ነዉ አይዞሽ

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 7 หลายเดือนก่อน +4

    ልብ ይነካል 😢 እይዞሽ ሁሉም በእግዚአብሔር ይሆናል መርዳት ግዴታችን ነው 😭 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ካንቺ ብዙ ሰው ይማራል ጠንካራ ነሽ ኤደንዬ ❤️

  • @betehatiruneh8590
    @betehatiruneh8590 7 หลายเดือนก่อน +2

    I can't srop crying rember the Bible story 38 years he is the bed God he told him waking with he bed one day don't give up pray toGod❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 7 หลายเดือนก่อน +4

    በደንብ ነው የገለፃት ንብረት 😭😭😭ፈጣሪ ይድረስላት

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 7 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ ትዳብስሽ አይዞሽ🙏🙏🙏🙏

  • @comceill6635
    @comceill6635 7 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ትዳብስሽ🙏❤ አይዞሽ ትድኛለሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር አለ

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ኤደን ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝሸ እንደዚህም ሆነሸ ጥረትሸን ጥንካሬሸን ሳይ በጣም ቀናሁብሸ።እመ ብርሃን ከጎንሸ ትቁምልሸ።

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 7 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ ድንግል ማራምን ተማፀኝ ከልጆ ከወዳጆ ታማልድሽ

  • @haythayat6345
    @haythayat6345 7 หลายเดือนก่อน +3

    ለነፉስ ያለ ፀበል አስጠምቋት እግዚአብሔር ያድናታል

  • @azebpersoz117
    @azebpersoz117 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስዬ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክሽ

  • @yeab9421
    @yeab9421 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእህታችንም ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @zekariasgebremicheal2640
    @zekariasgebremicheal2640 6 หลายเดือนก่อน

    ይህ ቀጥታ የጠላት ፍላጻ ነዉ ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም አንድ ቀን መጎብኘትን ይጎብኝሽ አሜን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይማርሽማማየ ድንግል ትዳብስሽ በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት😘መሢየ ንብረት 🙏🙏

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ፈገግታዋ ደስይላል ሀቢቢቲ አላህ አፊያ ያርግሽ

  • @gigichernet80
    @gigichernet80 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይፈውስሽ ልጄ ሳቅሽና ፈገግታሽ የውስጥሽን ጥንካሬ ያሳያል በእምነት በርቺ ጌታ ይፈውስሻል❤

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 7 หลายเดือนก่อน +2

    መስዬ ፍቄ ኖርዌ ያስተባብልላት ጀግና ወድማችን ነው

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 7 หลายเดือนก่อน +3

    MS ይመሥላል በናታችሁ ፀበል ውሰዷት በርግጠኝነት ይድናል።

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ አማኑኤል ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ☺😍😢

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያማርሽ ምና ውጭሃ ሄዳ እስኮላር ሺፕ ስላገ ምናልባ በጎደኞቻ የሆነ አድርገባት እንዳ ስር እንዳትኖር ትምህርት ስትበልጣቸ ቅና የሆ አድርጎባ እንዳያሆን( ፀበል መጀመሪ ውስዶት ከዛ ፌዝዬቴራፒ ብትወስድ ለውጥ ታመጣለ ብዙ ሊፈረጅ ያችላ እንጂ ምትድ ምትመስለኝ አምሮ ንቃቶ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያማርሽሽሽ

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ እባካችሁ ቤተሰቦችዋ ጸበል ውሰድዋት ይሄ አጋንት ነው እህቴ ንስሀ ግቢ ጸበልሽ ተጠመቂ ትድኛለሽ ድንግል ትዳብስሽ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩአን ደና መጣሽ መስዬ እግዚአብሔር አምልክ ሀገራቺን ሰላም ያርግ

  • @fantayekassa9476
    @fantayekassa9476 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ረድቶሽ አንድ ቀን ድነሽ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ፡፡ መሲ እና ንብረትን ሳላመሰግን ማለፍ አልችልም፡፡

  • @masisweihan2358
    @masisweihan2358 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይማርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 7 หลายเดือนก่อน +11

    መሲዬ መልካም ሰው እድሜ ይስጥሽ የምታቀርቢው ፕሮግራሞች ጥሩና አስተማሪ ነው ለተማረበት
    ንብረት ያደረከው ጥሩ ነው ቀጥል እናመሰግናለን ግን በየቦታው ወልደህ የበተንካቸውንም ልጆች እባክህ እያቸው ያቺ መስማት የተሳናት ልጅህንስ ታያታለህ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

    • @Menbimar
      @Menbimar 7 หลายเดือนก่อน +3

      አቤት ክፉ ምላስ 😢
      እግዚአብሄር ልቦና ይስጥሽ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሁን ስለ እከ ማውራት ምን ይባላል ክፉ ስው

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 7 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪ ሆይ ከእሳተኛ ምላስ አንተ ጠብቀን እራሳችን ብንመላከት

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 7 หลายเดือนก่อน

      የት ታቀልሽ መከርሽ ሞተ ሻ

  • @user-ik7wj9lj2d
    @user-ik7wj9lj2d 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ. አፊያሽን. ይምልስልሽ. እህት😢😢😢

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m 6 หลายเดือนก่อน

    ፀበል ውሰዳት ወንድም አለሜ😘🙏የእግዚአብሔር ሰራ ድቅ ነው እና👍የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 7 หลายเดือนก่อน +2

    እመ አምላክ ትዳብስሸ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና የሱ ቀን ይሁንልሽ የኔ እህት😢😢😢 የአለቀስኩት በራሴ ነው

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከማሳዘን የበለጠ አንጀትነው የምትበላው ወላሂ ጎበዝ በርቺ ኤደንዬ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያድንሽ የኔ ቆንጆ እባካችሁ ፀበል ውስዶት በእግዚአብሔር ፈቃድ ትድናለች

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ይማርሽ ተሽሎሽ ከህልምሽ ተገናኝተሽ ለማየት ያብቃን ጠካራነሽ ደግሞ በርቺ።

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ዉድ ደሞ ሰታምር ቅድሰ ሚካኤል ይዳብሰሺ

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ እከ አለ ማሳዘኗን ደጋገምከዉ በርግጥም ከአንገቷ በላይ ፈገግታዋ በጭራሽ አካል ጉዳተኛ አያስመስ ላትም ግን ልጅቷ በጣም ጠንካራ እና ሞራል የወደፊት ህልም ያላት ልጅ ናት ጥንሬዋ ነዉ እንጂ ስታወራ አንደበቷን እየያዛት ነዉ ንብረት በጣም ጥሩ አደረገ መሲዬ አንቺጋ ከቀረበች ጥሩ ህክምና ታገኛለች!

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 7 หลายเดือนก่อน +1

    እከ ጌታ ይባርክህ እኛ ሰዎች ስንባል የምንዘነጋዉን ነገር እንድናስተዉል አገላለፅክ እጅግ መልካም ነዉ መሰዬም እንደዛዉ ብቻ እግዚአብሔር ይማራት🙏

  • @purplestars029
    @purplestars029 6 หลายเดือนก่อน +1

    My sister, you are a very strong 💪 woman, I pray 🙏 that Allha gives your health back quickly, I know people from Ethiopia 🇪🇹 all over the world 🌎 will help you🤲🤲🤲 Amin

  • @user-mc2dd3we3r
    @user-mc2dd3we3r 6 หลายเดือนก่อน

    I'm proud of you! እህቴ በጣም ጀግና ነሽ በርቺ !ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል!ጌታ ፈውሶሽ አያለሁ!መጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ ወ.ምዕ 5:24,ሐዋርያት ሥራ ምዕ 8:7,ማርቆስ ወ.ምዕ 2:11 ን አንብቢ ጸሎት ይፈውሳል!የጌታን የማዳን ሥራ ታያለሽ እንዲጸለይልሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ ከጎንሽ ነን።የጌታ ማዳን ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ወገኖቼ ከክፍ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ