ዛሬ የማለቅሰው የደስታ እንባ ነው! ከሱዳን የተፈናቀሉት ቤተሰቦች ለጊዜው ቤት አግኝተዋል!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 818

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ ปีที่แล้ว +207

    እዚህ ቤት እንዲያርፉ የፈቀድከው ሰው ዘርህ ይባረክ በበረከት ይሙላ ቤትህ እግዚያብሔር ይስጥህ እንደው

    • @KikiAdanech
      @KikiAdanech ปีที่แล้ว +3

      ተባረክ ወንድሜ ዘራችሁ ይባረክ

    • @KikiAdanech
      @KikiAdanech ปีที่แล้ว +3

      ተባረክ ወንድሜ ዘራችሁ ይባረክ

    • @bethlhamyimam139
      @bethlhamyimam139 ปีที่แล้ว +3

      አንተ ጀግና ስወች ከእጅ ይቆርሳሉ አንተ ግን ከልብ ስላደረከው ዘር ትውልድህ ይባረክ የምትዘራው አትጣ የምታጭደውም በረከት እንዲሁ አንተ ነህ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏

    • @Saif-bw9tx
      @Saif-bw9tx หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @yeshiabate5171
    @yeshiabate5171 ปีที่แล้ว +172

    የቤቱ ባለቤትእነዚህን ቤተሰብ ያለምንም ማቅማ ማ ስለሰበሰብካቸው
    እግዚአብሔር ያልታሰበውን ይስጥህ።

    • @leulasmelash6715
      @leulasmelash6715 ปีที่แล้ว

      ጌታየ ከስጠህኝ እንድሰ እርዳኝ ይሄ ቸርነት ካንተ ስለሆነ ከማንም አይደለም ይመስገን ክብሩን አንተ ውሰድ

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 ปีที่แล้ว +66

    አንተን የወለደች ማህጸን የለመለመች ትሁን ተባረክ ቤትህ ለዘርማዘርህ ይሁን ጎደሎህ ይሙላ ቤትህ የራበው ይጥገብበት የደከመው ይረፍበት እርጎዝ ይገላገልበት ሽማግሌ ይጦርበት ጎልማሳ ይዳርበት ይሄ ጎሎኛል ስትል ቀድሞ እግዚአብሔር ይሙላልህ እኔ የምመርቀው ጠፋብኝ እኔ ባጎደልኩት ስላሴዎች ይሙሉልህ

    • @pezaagzech9597
      @pezaagzech9597 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንንንን ይሙላለት

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 ปีที่แล้ว +66

    ቤቱን የሰጡ ሰዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ መንግሥተ ሰማያት በሯን ከፍታ ትጠብቃችሁ !!

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 ปีที่แล้ว +65

    የእኔ ጌታ ብርክ ያድርግህ ልብህን እንዲህ እርህሩህ ያደረገህን ፈጣሪ ይመስገን አንተም እኮ ያው አሜሪካ ስደት ላይ ነው ያለኸው ሁሉን ነገር ፈጣሪ ያዘጋጅልህ ተወካዩም በረከትህ ይብዛለህ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +82

    የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት አሁንም ባላቹበት ሰላሙን ያብዛላቹ የድንግል ማርያም ልጅ❤❤ቅን ልቦችን ያብዛልን ወንድማችን

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 ปีที่แล้ว +30

    ይቺ ናት ኢትዮጵያ ለሰጪው እግዚያብሔር ሞልቶ ይስጥህ መሲዬ ተባረኪ የኔ መልካም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 ปีที่แล้ว +38

    የሰው ችግር እንዲህ ለሚሰማው ሰው እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ሰው የዘራው የጭዳል መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍለዋል ❤❤❤

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 ปีที่แล้ว +31

    እግዛብር ይመሰግ የቤቱ ባለበት ቤተሰቦችህን ዘሮችህ ይባረክ ኢትዬዲያ በመልካሞች ተሰፋ አላት 🙏🙏🙏

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 ปีที่แล้ว +13

    እግዚያብሄር ይሄን ቤት እንዲኖር ለፈቀደዉ ሠዉ በምድር እና በሰማይ በረከት ባርከዉ ዘመኑ ይባረክ በእዉነት ዘመንህ ይባረክ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 ปีที่แล้ว +33

    የቤቱ ባለቤት እግዚአብሔር ይባርከው አይለቅበት።

  • @tisi3500
    @tisi3500 ปีที่แล้ว +53

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት። ውጭ ያላችው ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 ปีที่แล้ว +19

    የዚህ ቤት ባለቤት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +104

    ማናችንም ለነገ ዋስትና የለንም:: ዛሬ የምንሰራው በጎ ስራ ለመጪው ዘመናችን ስንቅ ነው ::
    አሰኪጠነክሩ ማረፊያ የሰጠሃቸው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ::🙏🙏🙏🙏

    • @mahletlemma6739
      @mahletlemma6739 ปีที่แล้ว +2

      ወዳጄ ይህ የኢትዩጵያን አባባል ነች ውጮች ነገ ምን እንደሚመጣ አታወቅም ብለው በሃገራቸው በቀላሉ ልነግርህ ስለፈለኩ ነው ለ50 አመት እና ከዛ በላይ ትውልዳቸውን እንዳይጎዳ ነዳጅ ደብቀው ያቆያሉ ሃበሻ ግን ዛሬ በልቼ ልሞት ነው እና ይህቺን አባባል ለአህያዋ እንተ እና እኔ ባልኖር ልጅ ካለኝ ለነሱ ከሌለኝ በእርዳታ ለመንግስት ፈርመህ ወይም ለዘመድ ይሆናል እና ዛሬ በአግባቡ እንኑር ለነገ ኖርንም አልኖርንም ማሰብ ግን ግድ ነው ❤

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 ปีที่แล้ว

      ​@@mahletlemma6739❤❤

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 ปีที่แล้ว +24

    አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ተመስጌን የኔ ቆንጆ ተስፋ አትቁረጭ ልጅ ነሺ ባለቤትሺን ተንከባከቢው መልካም ሰው ነው ጥለሺ ለመሄድ እንዳታስቢ ችግር ያልፋል የሰው ልጅ ሲደሰት ብቻ አይደለም አብሮ መናር ያለበት በመከራም ሰአት ነው መልካም ነገር ከአፍችን ይውጣ ችግር ያልፋል ጀግና ሴት ሁኝ በርቺ ይሄም ያልፋል

  • @mesaymuleta
    @mesaymuleta ปีที่แล้ว +11

    በሀገሬ ተስፍ እንዳልቆርጥ የሚያረገኝ እንደነዚህ አይነት መልካም ሰዋች ስላሉባት ነው ይህንን ቤተስብ ለረዳችሁ ሁል እግዚአብሔር በጎደላችሁ ነገር ሁሉ ይሙላላችሁ:

  • @ZenebecheKebede
    @ZenebecheKebede ปีที่แล้ว +13

    የወፍጮቤቱ ዘበኛአ እግዚያቤር የተባአረከ እጀራአ ይስጥክ ለሰው የምትተረፍ ያአድርግክ በእውነት ከልቤነው የመረኩክ ከልቤነው ሰውየመሆን ጥግ ያአየሁብክ እግዚያአቤር እድሜናአጤናአ ይስጥክ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 ปีที่แล้ว

      በጣም ስራው አደጋ ላይ ጥሎ ባለው የተባበረ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ያለምንም ማቅማማት እነዚህን ቤተሰብ የሰበሰብክ ወንድማችን ከነመላው ቤተሠብህ ቸሩ መድኃኔዓለም ጨምሮ ይስጣችሁ ዘርህ ይባረክ

  • @mesitube9880
    @mesitube9880 ปีที่แล้ว +51

    እውነት ለመናገር አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይጠብቀን😢❤❤❤❤❤

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 ปีที่แล้ว +43

    ይህንን ቤት እንዲኖሩበት የፈቀዳችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣችሁት በጣም የትባረካችሁ ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @jordana7775
    @jordana7775 ปีที่แล้ว +43

    አግኝቶ ያጣውን ቤተሰብ የረዳ ሁሉ ፈጣሪ እብዝቶ ይስጣቸው ፣ ይባርካቹ its very painful.but everything it will be OKay .

  • @adoniyasgmeskel5987
    @adoniyasgmeskel5987 ปีที่แล้ว +16

    የቤቱን ባለቤት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ እላለሁኝ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected ปีที่แล้ว +25

    የድስታው ውንድም እና ቤቴስቦች እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጣችው

    • @ertaerta726
      @ertaerta726 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይስጥክ ተባረክ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 ปีที่แล้ว +9

    ይሄንን ያደረክ ሰው እመቤቴ በሂወትህ ሙሉ ክፉ አይንካህ ቤትህ ዘርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 ปีที่แล้ว +21

    ተመስገን ጌታዬ እንክዋን ከጅ ብ አመለጣ ቹሁ በሰላም መተኛት እራሱ ትልቅ እረፍት ነው 🙏

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +4

    አምላኬ ሆይ ምን ይሳንሃል አትእኮ እንባ አባሽ ነህ ተመስገን 🙏ሰቺውም እግዚአብሔር አምላክ በማያልቅ በረከት በትህን ይሙላልህ በእልፍ ተባረክ 🙏🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያዊያን ደግናት በኛነው የሚገለፅው ።እንኳን ደስአላችሁ። ወንድማችንም ክበርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @fatima-e2c4n
    @fatima-e2c4n ปีที่แล้ว +4

    The person who gave a place he is a real Ethiopian he is human God bless you you are blessed .❤

  • @Newnew-fd9fi
    @Newnew-fd9fi ปีที่แล้ว +11

    ለዚህ ቤት ባለቤቶች ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችው

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 ปีที่แล้ว +10

    ወንድማችን ተፈሪ እጅግ የሚደነቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ጨምሮ ይስጥህ

  • @addisababatube1012
    @addisababatube1012 ปีที่แล้ว +20

    ይህንን በጐ ተግባር ያደረጋችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ዘራቹ ይባረክ ዉለታችሁን ኃያሉ አምላክ ይክፈላቹ በጣም ቃላቶች ያጥሩኛል እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏🏾

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 ปีที่แล้ว +2

    አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይጠብቀን በአሁኑ ጊዜ ቤት የእግዚአብሔር ነው የሚል ስው ተግኘ ተመስገን !!!

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 ปีที่แล้ว +7

    ቃላት የለኝም አመሰግናለሁ ለመላው ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopia1enate660
    @ethiopia1enate660 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር በላይ በላዩ ይጨምርለት እኛ የምናውቀው ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነበር አሁንም ሀገራችንን ወደቀድሞ ባህላችን አብሮነታችን ይመልስልን አቅም ባይኖረኝም እፀልይ ነበር:;

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 ปีที่แล้ว +13

    ተመስጌን ተመስጌን ለሰጭ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከመላ ቤተሰበቻቸው🙏🙏🙏

  • @wubalem-t5i
    @wubalem-t5i ปีที่แล้ว +3

    በጎ ስራ የነፍስ ስንቅ ነው እግዚአብሔር ይክፈላችሁ❤❤❤

  • @ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
    @ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የደስታ እንባ አለቀስኩ የሰጠከዉ ሰዉ የተባረክህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @አሚናትሁሴን-ኰ1አ
    @አሚናትሁሴን-ኰ1አ ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ያረብ ለዚህ ቤት ባለቤት ለደጋግ ኢቶቢያአዊያን ኢርትራ አዊያን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ሰጥቶ አችሁ ደግነታችሁን ያብዛዉ በስደት አለም የምትኖሩ ዉዲ እህት ወንዲሞቸ የአሰባችሁት ተሳክቶ ሀገራችንም ሰላም ሁናልን ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zeritutiruneh4465
    @zeritutiruneh4465 ปีที่แล้ว +2

    በአገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደረገኝ ታሪክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የቤቱ ባለቤት

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 ปีที่แล้ว +13

    አቶ ሰለሞን እግዚአብሔር ከአንተ ህይወት ብዙዎቻችን እንድንማር ነው ፥
    በህይወት ውስጥ ከፍታም ዝቅታም ያለ መሆኑን ፤ ዋናው ጤናና በህይወት መኖር ነው ፤ ዕምነት አለማጣት ነው ፤ ተስፋ አለመቁረጥ ነው ፤
    እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ይስተካከል ፤

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 ปีที่แล้ว +4

    ሰጪው እግዚያብሔር የማያልቀውን ሁሉ ይስጥህ ወንድማችን ኢትዮጵያዊነት ማለት እንዲ ነው ለወደቀ ለተቸገረ መድረስ እንዲ ስንደጋገፍ ነው የሚያምርብን አባታች ማረፊያ ስላገኙ እንኳን ደስ አላቹ ስቃቹ ማየቱ በራሱ ትልቅ ነገር ነው

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 ปีที่แล้ว +2

    እግዝያብሒር ይስጣችሁ ትልቅ ቤተሰብ ናችሁ!! መሲ አንችም እድሜ ይስጥሽ!!

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +7

    የቤቱ አባላቤት እግዚአብሔር ራጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ችግር አገኝህ ዘርማንዘርህ ይባረኩ ምርጥኢትዮጵያዊ ነህ 😍😍😍

  • @asnakechwoldemedhin5458
    @asnakechwoldemedhin5458 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር እንዴት ደስ ይለው እንደዚህም አለ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልብ ደስ ሲል እግዚአብሔር ቤተስብህን ክፉ አይንካብህ ጨምሮ ይስጥህ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 ปีที่แล้ว +23

    ተመስገን ፈጣሪዬ ስምህ ከፍ ይበል እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቻችን ክበሩልን መሲ❤

  • @Zeynehussen-sc7hg
    @Zeynehussen-sc7hg ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ የቤቱን ባለቤት አንተ ጠብቀህ ጤናውንም ሰጠህ የዛኞውንም ቤቱንም አንተ አሳምረለት ያረብ አግኝቶ ከማጣት አላህ አንተ ጠብው እነሱንም ያአላህ የተሻለ እና የድሮ ህይውታቸው እንዲመለስ ዱአ አደረጋለሁ ባጠቃላይ ግን ቃላት የለኝም ሁላችንም አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን ዋዋዋዋ ለኔ የሚያሰብል ነገረ ነው

  • @tedted8833
    @tedted8833 ปีที่แล้ว +11

    የመጀሪውን ፕሮግራም አይቼ ከልቤ አዝኜ ነበር በዚህ ፍጥነት ሀዘናቸው ተቀይሮ እንደዚህ ሳይ የደስታ እንባ እያፈሰስኩ ይሄንን ደግ ስራ ለሰራችሁ ሰዎች ምስጋና ይድረሳችሁ ይቺ አለም ብዙ ደጋግ ሰዎች እንዳሉባት አሳያችሁን ውለታችሁን እጥፍ አድርጎ ይክፈላችሁ

  • @love-lh9zu
    @love-lh9zu ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ያዘጋጃል ፍጡሮቹን አይረሳም ማመን ብቻ ነው የሚያስፈልገን 🙏

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 ปีที่แล้ว +7

    የዚ ቤት ባለቤት እግዚአብሔር ዘመኖት ይባረክ❤❤❤❤

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 ปีที่แล้ว +43

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ቅዱስ ልብ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️
    መሳዬ ተባረኪ የዘራሽ የሰራሽው ይባረክልሽ የስንቱን እንባ አበሽው እኅቴ እግዚአብሔር ልብሽን ይጠብቅልሽ እንደሳቅሽ ኑሪ🙏❤️

    • @hirutmeheret590
      @hirutmeheret590 ปีที่แล้ว +2

      ወንድሜ ተፈሪ የተባልከው እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ደስታውም የተባረክ ነህ በፍጥነት ወንድምህን ሰምተህ ቶሎ እርምጃ መውሰድህ ካደረጋችሁት በላይ እግዚአብሄር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ:: መሲ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ድል አብሳሪ ተባረኪ

  • @Aya18osama
    @Aya18osama ปีที่แล้ว +1

    መስዬ የኔ ውድ አንቺ ከአላህ የተላክሽና የተባረክሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 ปีที่แล้ว +3

    የዚህ ቤት ባለቤት እድሜ ከጤና ይስጥልን። ፈጣሪ አምላክ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ ዘርህ ይባርክ ክፉ አይነካ ያኑርክ ተባርክ❤❤

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ ተባረኪ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የስንቱን እንባ አበሽ🙏

  • @saremwenziro3835
    @saremwenziro3835 ปีที่แล้ว +2

    ድግል ትባረክህ የዚ ቤት ባለቤት

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከመጀመሪያው ጀምሮ ለእነኝ ቤተሰቦች ማረፊያ በመስጠት ከመንከራተት ያዳንዋቸውን ወገኖች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ለእንዲህ አይነት በጎ ተግባር ለማድረግ ከእግዚአብሔር መመረጥ ያስፈልጋል። በየጊዜው የምንሰማው በውርስ ንብረት እስከ መጋደል ሲደርሱና አንዱ ሌላውን ወራሽነት ለማሳጣት ግፍ ሲሰራ ነው። እግዚአብሔር እንደ እነዚህ አይነቱን ደጋጎች ያብዛልን ክፍና ነጣቂዎችን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ ปีที่แล้ว +6

    ስንት ደግ ስው አለ በጌታ 😢😢 እግዚአብሔር በዘመናችሁ ምንም አትጡ ብድራታችሁን እግዚአብሔር አይረሳም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht ปีที่แล้ว +2

    እልልል እንዴት ደስ እንዳለይ ወይ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ችግሩን ዋጥ ያድርገ ሰው ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +21

    እውነት ለመናገር አሁን አገራችን ያለችበት ሁኔታ ያሥከፋኝ እና ተሥ😊ፋ ልቆርጥ እልና እንደነዚህ አይነት ደጋግ ልብ ያላቸው ወገኖቼን ሣይ ተሥፋዬ ይለመልማል❤❤❤❤

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገ አቤት ድንቅ ሰው ነህ ተባረክ

  • @genettadesse2986
    @genettadesse2986 ปีที่แล้ว +2

    መሲ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 ปีที่แล้ว +1

    መሢየ አረጂም እድሜ ይሥጥሸ አንችም ቅነ ነሺ ባለቤቱም እረጂም እድሜ ይሠጠዉ ዘሩ ይባረክ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 ปีที่แล้ว +8

    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጠው ❤አባትየው አንጀቴን በልቶኝ ነበር ልጆቼ እራበኝ ሲሉኝ ብሎ ሲያለቅሱ የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው!

  • @አርሴማየኔልጅ
    @አርሴማየኔልጅ ปีที่แล้ว +1

    ማረፊያ የሰጠሃቸዉ ወንድሜ የሰማዩ ማረፊያክ ያማረ ይሁንልክ መልካምነት ከላይ ነው የሚሰጠው አንተ ተሰጥቶካል ፈጣሪ ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ቤተሰብ የረዳችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ምን አይነት ድንቅ ቤተሰብ ነው ይሄንን ቤት የሰጧቸው አቦ አላህ ይስጣችሁ ያላሰባቹትን ደስታ ያድላችሁ እናመሰግናለን በጣም ደስ ብሎኛ❤❤❤

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 ปีที่แล้ว

    ከሁሉም በላይ መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ በመቀጠል ቤቱን ለሰጠ ሰው ቤቱ ይባረክ በእውነት እንደናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ስላላችሁን እንኮራባቹኋለን በየአላቹሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @rahewube2006
    @rahewube2006 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር
    ካላችሁ ንብረት ላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ከሙሉ ጤና ጋር ::

  • @emebetargaw5716
    @emebetargaw5716 ปีที่แล้ว +1

    መሲ ተባረኪ በጣም ልቤ እየተሰበረ ነበር የሰማሁት ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሒር ይመስገን።አንቺ ስለእምትሰሬው ስራ ሁሉ ተባረኪ ።ይህን ታላቅ ስራ ለሰሩ ሊሎች ኢትዮጽያዊያን እና ኢርትራዊያን ከልብ እናመሰግናለን።ይህ ነው ማንነታችን አና ውበታችን።

  • @meazagebremedhin6063
    @meazagebremedhin6063 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ አንቺንም ከነቤተሰብሽ ክብር ይስጥሽ ቤቱን የፈቀድከው አንተ መልካም ሰው የሰማይ ቤትህን ያማረ የተዋበ ያድርግልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ አግኝቶ ከማጣት ይሰውርህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 ปีที่แล้ว +5

    ተመስገን የሰጡ እጆች ይባረኩ❤❤❤

  • @ethiopiaislove8868
    @ethiopiaislove8868 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት የሉኝም የደግነት ጥግ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሁላችሁንም

  • @Emama-gp7wp
    @Emama-gp7wp ปีที่แล้ว

    ጣም እናመሠግናን እግዜቤር ይሥጥልን እምሠጠው እትጣ ዘርሕ ይባረክ።

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነዉ በትንሹ የሰጠ በብዙ ይከፈለዋል ይላል ቃሉ ,

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ!!!እግዚአብሔር ይመስገን!ነገ ሌላ ቀን ነው በህይወት ላለ ሰው።እድሜና ጤና ይስጥልን።ቤቱን ለሰጠው ሰው እግዚአብሔር በሰማይ ያማረ ቦታ ይስጥህ!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 ปีที่แล้ว +14

    እውነት ነው ለሚያቀው በረከት ነው ለዝች አጭር እድሜ መሲዬ እልልልልልልልልል አምላክ ተመስገን ተፈሪ አብዝቶ አምላክ ይሰጥክ!!!! የሀገሬን ህዝብ አምላክ ይባረከው ሰላማችንን ያምጣልን።

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ከፍታ ላይ ያሰቀምጥህ የነዚህ የህፃናት አምላክ ዕድሜ ከጤና ያድላችሁ ወገኖቼ

  • @EmnetAbayenh
    @EmnetAbayenh ปีที่แล้ว +6

    እንዲዚ ያሉ ደጋጎችን ያብዛልን !ፍቅር ስላም ለኢትዮጵያውያ ሀገራችን🙏

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ ปีที่แล้ว +5

    የቤቱ ባለቤት እግዚሐብሔር ያልታሰበ በረከት ካሰብከው በላይ ይስጥክ ከጤና ጋር ካገር ሰላም ጋር በስደት የመጣቹትም እግዚሐብሔር ቋሚ ማረፊያ ይስጣቹ ፊሊስጤም ላይ ያሉ እዝቦች እግዚሐብሔር ይድረስላቸው የሰላም ኑሮ ይስጣቸው አለም ሁሉ ሰላም ትሁን ለነዚህ ቤተሰብ የተረባረባቹ ሁሉ ፈጣሪ ሰላም ጤና በረከት ከጤና ጋር ይስጣቹ ሰላም ላገራችን ያምጣልን መላ ኢቲዮጲያዊን እወዳቹ ዋለው❤❤❤❤❤

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእጥፍ በድርቡ ዋጋህ ከሰማይ ይሁን በበረከት ይሙላ ቤተሰብህ ወንድምህ ጠቅላላ ተባረኩ መላው ኢትዬጵያውያን ተባረኩ ።መሲ እንቺ ልዩ ሰው እግዚአብሔር የበጎ ስራ መንገድ እንድትሆኚ ስለመረጠሽ ስሙ ይባረክ ዕድሜ ጤና ይስጥልን ኑሪልን። አይዞአችሁ ከነልጆቻችሁ ወደ ነበራችሁበት ትመለሳላችሁ ሁሉም ያልፋል።

  • @TibebuYeneneh-mm5ix
    @TibebuYeneneh-mm5ix ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ።መሲ ፈጣሪ ይባርክሽ መልካም ስራ በጎነት እንዲህ ነው

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 ปีที่แล้ว +3

    ይህን በጎ ተግባር ያደረክ ሰው አላህ ዘመንህን በሙሉ በደስታ ይሙላልህ ይህ የዱኒያ ቤት ነው አላህ ደግሞ የዘላለም ቤትህን ይስራልህ

  • @henokgizaw1941
    @henokgizaw1941 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄ ር እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ ወንድሜ በቇላት ለምግለፅ ቇላቶች ያንሳሉ እግዚአብሄር ልቦናህን ይሙላልህ

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 ปีที่แล้ว +3

    ለካ ሀገሬ ስው አላት እግዚአብሔር በብሩ ይባርክህ ቤትህ በርከት ይግባ❤❤❤

  • @Dandibor1216
    @Dandibor1216 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ፕሮግራሙ ሲተላለፍ በጣም አልቅሺ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለማየት ያበቃን ተመስገን

  • @emebetargaw5716
    @emebetargaw5716 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ማለት አንተ ነህ ከነወንድምህ ተባረኩ።የቤቱ ባለቤት ስለእነሱ እኛ ን የሰማነውን ሁለ አሳረፍከን ዘመንህ ሁሉ የአንተ የሆነውሁሉማንነትህ ሁሉ በታላቁ ጊታ የሰላም እና የእረፍት ይሁን።

  • @accacc3506
    @accacc3506 ปีที่แล้ว +18

    😢እግዚአብሔርይመስገን ስለሁሉምነገር አሜሪኳም እምትኖረው ወንድማችን. እግዚአብሔር አብዝቶ በረከቱንያድልህ. መሲዬ ላችም ፈጣሪይስጥሽ ❤በስላሴ ቃላትምአጣሁ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤

  • @debritubelete3165
    @debritubelete3165 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በሱ ሆነ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ::

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠው ለሰጭው ከእንደዚህ አይነት አጋጣሚ ችግር አያግኛቸው እማምላክ እድሜና ጤና ትስጣቸው ባለቤቶችን ውይ ተመስገን

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 ปีที่แล้ว +1

    ሰውሀገር የምትኖረው ወገናችን አሁንም የምትሰጠው ይብዛል በረከት በበረከት ያትረፍርፍልህ ❤❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 ปีที่แล้ว

    እሄ ለሌላው ለሚገባው ትምህርት ነው በጋ ያልፋል ክረምት ይመጣል ስንቱ ነው በበጋ ያጠራቀመውን ክረምት ላይ ተጠቅሞ ወደ ፅደይ የሚሽጋገረው የስራህውን ጠብቆ ከፈለህ ጥቱ ስራ ክፍያ እንዳለው እንማር ቤት የስጠህው የስማይ ቤትህን ስራህ ተባረክ ተራው የመሬት ቤትህማ አሜሪካን ላይ አርጎልሀል ተባረክ 🙏🙏🙏💕

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 ปีที่แล้ว +2

    መሲ እመቤቴላንቺ እድሜና ጤና ትስጥሽ አንቺ ጋ ግን መቶ ያፈረ አለ ኑሪልን ዘርሽ ይባረክ

  • @zebu8565
    @zebu8565 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ደስ የሚያሰኝ ነገር ዘመናቹ ይባረክ

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
    @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር ปีที่แล้ว +11

    ውድ ኢትዮጵያዊ ባለማህተቦች በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h ปีที่แล้ว

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ እመስግኑ እግዚአብሔር የወደፊታችሁን ያስውበዋል

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት ቤቱን ልሰጣችሁ ዘረቹ ይባረክ

  • @taybat536
    @taybat536 ปีที่แล้ว

    ዉይ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ አንድ ሙሲባ ሺመጣ መልካም ነገር ይዞነዉ ባለቤቱ ተባረክ ባለህበት አላህይጠብቅህ ክፉአይንካህ

  • @mskrh640
    @mskrh640 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    ለለጋሾች እግዚብሔር ይስጥልን።

  • @tsed2373
    @tsed2373 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ተባረኩ ❤እንደዚህም አይነት ሰዎች አሉ በመልካምነት የተሞሉ።ይህን ቤተሰብ አምላክ ገንዘባችሁን ስራችሁን የናንተ የሆነውን ነገር ሁሉ ይባርክ።አግኝቶ ማጣት ምን ያህል ከባድ ነው።

  • @mdabdullha3441
    @mdabdullha3441 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉😂😂😂እሰይ,ደስስሲል,እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤