ትዳርና እና ጋብቻ ለተደበላለቀባቸዉ የናንተዉ ጥያቄ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2019
  • በዉስጡ 2 ጥያቄዎችና መልስ የያዘ

ความคิดเห็น • 208

  • @user-yh8oc9ke3t
    @user-yh8oc9ke3t 4 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስ የሚል ነው በዛላይ እደኔ እደዚህ አይነት ነገሮችን የሚወድ ካለ ላይክ ግጩ

  • @mehbyatofik212
    @mehbyatofik212 4 ปีที่แล้ว +37

    ያ ጀመዐ በዱዐቹ አትርሱአቸዉ ሼሀችን አላህ አ ፉያቸዉን እንዲመልስላቸው

    • @user-ud6nw5vc6y
      @user-ud6nw5vc6y 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን ያርብብብብብ

    • @user-sp3db5lg6d
      @user-sp3db5lg6d 4 ปีที่แล้ว

      አላህ አፍያ ያድርጋቸው

    • @bintseid-gf8qd
      @bintseid-gf8qd 4 ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ ያረብ

    • @hawaam7md674
      @hawaam7md674 4 ปีที่แล้ว

      Amiiiiin

    • @habeebayet2349
      @habeebayet2349 4 ปีที่แล้ว

      አላህአፊያርጋቸዉያረብ

  • @user-sw3ut9fd9r
    @user-sw3ut9fd9r 4 ปีที่แล้ว +20

    ውይ ኮሚቶች ጨርሳችሁ ብሶተኛ ናችሁ እሳ ፈጣሪ ያስደስታችሁ ቆይ ለምኑ ነው የምትጨነቁት ከምር ደሞ ለዱንያ ሂወት አትጨነቁ ኦኬ ፈታ ዘና ብላችሁ ኑሩ 😀😀

    • @suzenasuzena6517
      @suzenasuzena6517 4 ปีที่แล้ว

      Waw kunfa yakun
      Laynage aymashim

    • @hussen3546
      @hussen3546 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @kuwait1441
      @kuwait1441 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍ሳህ ውደ አሚን

    • @ksa-_-4549
      @ksa-_-4549 4 ปีที่แล้ว

      እሽ

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታቹም አላህ ወጣትነታቹ ይባርክላቹ ወጣትነት የመልሚያም የመጥፊያም ጊዜ ነው ።ሀቂቃን አጂብ ያሰኛል እንዴት ትዳር በቁሳቁስ ይለካል የራስ ድክመት ይሆናል የሰዎችን መጥፎ ጎን ብቻ ካየን ከራሳችንም መሥማማት አንችልም መልካም መልካሙን ብናስብ መጥፎ ነገሮች ይጠፊ ነበር ።ሴቶች ሞኝ አትሁኑ ባላቹ ድመት እንኳን ብያክል የኣበሳ ቦታ ስትሠጡት ዝሆን ለመሆን ይጥራል። ባሌ ሁሌ አንበሳዬ እንደሆነ ነው ምነግረው ማይናከሥ አንበሳ ምርጥ ሠው ።

  • @nicelady6474
    @nicelady6474 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጥሩ ምከር ነው ያገባችሁ ተገብሩት ባለትዳሮች ከማንም ጋር አታወዳዲሩ አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቃችሁ

  • @safisafi36
    @safisafi36 4 ปีที่แล้ว +2

    መሻ አላህ በጣም ጥሩ ጠቃሚ ትምህርት ነው አላህ እድሚ ይስጣችሁ

  • @mednaahmed2929
    @mednaahmed2929 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምሏህ ኸይር
    ደስ የሚል አገላለፅ ነው
    አሏሁመ ጃአልና ሚነሷሊሂን

  • @naimamohammad4748
    @naimamohammad4748 4 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ሸህ ኢብራሂም ን አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸው ያረብ

  • @user-nl2oz3kj2f
    @user-nl2oz3kj2f 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @user-mo2ub4pv5i
    @user-mo2ub4pv5i 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @fatimarashad5279
    @fatimarashad5279 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላሑ ኸይረን ስለምክራቹ ሹክረን
    አላሕ ይጠብቃቹ ኸይር ስራችሑን አላሕ ይቀበላቹ
    እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @user-fe6fw2er3q
    @user-fe6fw2er3q 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክአላህ ኽይር ።ዶክተር ዘይኔ

  • @tube1317
    @tube1317 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር ዶ/ርዘይኔ

  • @noraateopea4277
    @noraateopea4277 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሰሌን እንኳን በሰላም ብቅ አላችሁልን ምርጦች በጣም ደስ የምል ምክር ነው ጀዘኩሙአላህ ኸይረን

  • @semira5742
    @semira5742 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ በአላህ እግሩፓችሁ አስገቡኝ

  • @user-ux8gu4ut1r
    @user-ux8gu4ut1r 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ

  • @fafelove7825
    @fafelove7825 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወድሞቻችን እንኩዋንሰላምመጣቹ ጀዛከላሁኸይር ዶክተርዘይኔ &ወድም ሶብሪ

  • @user-tk3sp4bz6z
    @user-tk3sp4bz6z 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶ ርዘይኔ ናሶብሪመሀመድ ጀዛኩሙላህኸይር ቆንጆምክርነው

  • @rozz269
    @rozz269 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ትምህረታቺሁ በረቱ ወዲሞቼ እህቴም ባልሺን ልክ እዳሰብሺዉ ያረግልሺ

  • @mariyammuhammed6299
    @mariyammuhammed6299 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛክም አላህ ኸይር

  • @emuyasmen6537
    @emuyasmen6537 4 ปีที่แล้ว

    ሰብሪ ሙሀመድ ጀዛከላህ ኸይራ አላህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @chaketayutub9947
    @chaketayutub9947 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @user-ir1ob3yk5y
    @user-ir1ob3yk5y 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @ikramhanim3638
    @ikramhanim3638 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህከይር

  • @user-fc5us2cb4u
    @user-fc5us2cb4u 4 ปีที่แล้ว

    ወዐለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሕ ወበረካትሑ ወላሒ ደሥ የሚል ትምሕርት ነው ጀዛኩም ዐላሕ ኸይር ማሻዐላሕ በተለይ ለኔ ጥሩ ትምሕርት ነው ዐላሕ ይጠብቃችሑ

  • @hawamohammed7127
    @hawamohammed7127 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመላህ ኸይር

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @fafi.4294
    @fafi.4294 3 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላህ ጡሩምክር ተመቻችሁኝ ኣላህ ይጠብቃቸሁ

  • @user-rt9vk2so7d
    @user-rt9vk2so7d 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክሁኸይረን

  • @user-nt2ci3tw2g
    @user-nt2ci3tw2g 3 ปีที่แล้ว

    ሱባሀብላህ ጀዛኩሙላህ ኸይርን

  • @bintseid1776
    @bintseid1776 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @user-mw4bt7mu7g
    @user-mw4bt7mu7g 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @saedasaeda7043
    @saedasaeda7043 4 ปีที่แล้ว

    ጀዘኩሙላሁ ኸይር

  • @user-hd6ng4xw3c
    @user-hd6ng4xw3c 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀዛክሙላሒ ኸይር ጀዛእ
    እሳ ጠንካራ ከሆነች እሱን በለበት ሁኔታ መቀየር ትችላለች ባንዴ ሳይሆን ቀስበቀስ በአላህ ፍቃድ ትደርሳለች እኛ የሰዉን ማነት የለብንም

  • @user-cv7qc6mi2q
    @user-cv7qc6mi2q 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጠብቅችሁ
    ጀዛኪላህ ኹይርን

  • @user-ut1ye1ri3h
    @user-ut1ye1ri3h 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ጀዛከላኸይረ

  • @user-nk8jb6yg3z
    @user-nk8jb6yg3z 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኪም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም ሶብሪን አህለን እንክዋን ሰላም መጣህልን

  • @saliha8952
    @saliha8952 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ

  • @user-gp1zj1nq7d
    @user-gp1zj1nq7d ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ መክራችሁ እየሳኩ አዳምኩት
    አላህይጭምረላችሁ

  • @maryamabubekr3817
    @maryamabubekr3817 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላ ጀዛኩሙላ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 ปีที่แล้ว

    Jezakum allh

  • @user-qv7xm9my1e
    @user-qv7xm9my1e 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩሙ ሠአላም
    ዶክተር ዘአይኔ ጀአዛኩሙላህ ኸይር ሦብሪና አላህ ይጨምርልህ ወላሂ ሁሌም ፕሮግራምህን ስወደዉ ቀጥልበት እንደናን ያለዉን ወንዶች ያብዛልን

  • @kammelhussain9277
    @kammelhussain9277 4 ปีที่แล้ว

    ማሺአላህ

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 4 ปีที่แล้ว

    Esha allah nege esemawalhu ahuns woket alfoal ltegna new shukren doctor zeyine

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ክይር

  • @ziyaashekhe7488
    @ziyaashekhe7488 3 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @user-to5lc7it3p
    @user-to5lc7it3p 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ አህሊን ዶክተር/ዘይኔ

  • @user-nj2zq1wh6q
    @user-nj2zq1wh6q 4 ปีที่แล้ว

    ሽኩራን ወድም ወቸ ኡነት በጣም ጥሩምክርነው በጣም ይረዳኛል ብየአሥባለሁ ጀዛከላህ ኸይር

    • @uyigi2670
      @uyigi2670 4 ปีที่แล้ว

      Mashalah

  • @zemzemnuru8947
    @zemzemnuru8947 4 ปีที่แล้ว

    Gezakumu allah

  • @aeshaahmad8135
    @aeshaahmad8135 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ አልሀምዱሪላ ከባሌቤተሰብችጋርሁለት አመትኖር ብርባሌተለለዉ ከእናቱነበር እምቀበለዉ አሁግ ሁለታችንም ኑሮንለማሸነፍ በስደትነን ኢሽአላህ ሀገራችን ገብተን ጡሩ እደምንኖርተስፍአለኚ በአላህ ፋቃዲ

  • @saadasaadi7885
    @saadasaadi7885 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @user-jg6hj1qf1x
    @user-jg6hj1qf1x 4 ปีที่แล้ว

    well came 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @aminaadem9983
    @aminaadem9983 4 ปีที่แล้ว +2

    አስላሙ አለይኩም ዶክተረ ዘይኒና ፕሮግራማችሁን ስዉዴዉ አላህ ይዉዴዲላችሁ

  • @user-gl2kz6oq1c
    @user-gl2kz6oq1c 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @abdusomed8240
    @abdusomed8240 3 ปีที่แล้ว

    ርዕሱ ማሻ አሏህ ነው:: ምናልባት በተለቀቀ በአመቱ እያየሁት ነው:: ነገር ግን ወንድሜ አየር መስጠት ላይ ዛሬም ይህ ባህሪው ካለ አስታውሰው ዶ/ር ዘይኔ:: I couldn’t keep forward with that. I quit around 10 mint. When I see he has finished the hole time.

  • @user-nl2oz3kj2f
    @user-nl2oz3kj2f 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም ትምህርት ነው አላህ ጀዛችሁን አላህ ይመዳችሁ አልሀምዱሊላ በትዳር ሂወቴ የበላየን ሳይሆን የበታቸን እያየሁ በፍቅር እየኖርን እንገኛለን አልሀምዱሊላ የሰው ልጅ ከሚያስደስተው ትልቁን የዱኒያ ስጦታ ውዱ ባለቤቴ ልጀን አፍርቶልኛል ነገሮችን በመነጋገር ብንፈታም እኔ በጣም ችግር አለብኝ ችግሬም በጣም ይከፋኛል ምላሴ ከመንቀሳቀሷ በፊት ፊቴ በእንባ ይሸፈናል እራሴን ለመቆጣጠር ሞክሬ አለሁ ግን አልተቀየርኩም አላህ እንዳስተካክለኝ ዱአና ምክራችሁን ለግሱኝ።

  • @aminaadem9983
    @aminaadem9983 4 ปีที่แล้ว

    ያርብ አላህ አፊያቸዉን ይስጣቸዉ አሉሁመ አሚን

  • @rhamtmohammed7640
    @rhamtmohammed7640 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህዪጨምረላቹ

  • @user-py3to6lm3l
    @user-py3to6lm3l 4 ปีที่แล้ว

    Jazek allah

  • @rahmabntwujriaabdo1227
    @rahmabntwujriaabdo1227 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን ሰብሪ & ደኩተር ዘይን

  • @mdjag5113
    @mdjag5113 ปีที่แล้ว

    ሰምቶዉ ከሚጠቀሙት የድርገን

  • @hehimaa8018
    @hehimaa8018 3 ปีที่แล้ว

    ውነትነያጋጥማል

  • @rahmetasefa5026
    @rahmetasefa5026 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @user-hi1to5ur4k
    @user-hi1to5ur4k 4 ปีที่แล้ว

    ዎአለይኩምስላምወራህመቱላሂወበርካትሁ
    ጀዛኩምአላህኽይር

  • @user-xl3vk7ph2k
    @user-xl3vk7ph2k 4 ปีที่แล้ว

    ወአአአለይኩም እሠላል ወረህመት ውላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድሞች ጀዛካላህ ኸይር በሠማነው ተጠቃሜ ያድርገን

  • @user-tj2mz7vz5m
    @user-tj2mz7vz5m 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኹ ኸይርን አላህ ይጠብቃችሁ በቴሌግራምም ልቀቁት ጡሩ ትምህርት ነው

    • @kayirakayira7568
      @kayirakayira7568 3 ปีที่แล้ว

      ቴሌግራም አላቸው እንዴ

  • @AaAa-dg3ld
    @AaAa-dg3ld 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛኩሙላህ ኸይር
    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ሶብር እንድሰጠኝ ጌታየን ለምኑልኝ

    • @user-on3xh6vt3q
      @user-on3xh6vt3q 4 ปีที่แล้ว

      አብሸሪ ወይም አብሸረ አላህ ሁሌም ከኛ ጋር ነው ኢነሏህ ምንሶብሪ

  • @user-mf6rv8pr6y
    @user-mf6rv8pr6y 4 ปีที่แล้ว +17

    ወላሂ ልቤ ደማ እራሴን አቃተኝ እስቲ ዱአ ዱአ ዱአ አድርጉልኝ

    • @faijafaija7334
      @faijafaija7334 4 ปีที่แล้ว

      አብሽር ለሁሉም ነገር ዱዋነው

    • @nauremunden2470
      @nauremunden2470 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሩ ይነጋል ለከይር ነው

    • @user-ml3gs7ox2s
      @user-ml3gs7ox2s 4 ปีที่แล้ว

      Abshre hayati hulum ngr likyr new sabre kargne yemaylif ngr yelm

    • @user-mf6rv8pr6y
      @user-mf6rv8pr6y 4 ปีที่แล้ว

      @@nauremunden2470 ኢንሻአላህ

    • @user-mf6rv8pr6y
      @user-mf6rv8pr6y 4 ปีที่แล้ว

      @@user-ml3gs7ox2s ኢንሻአላህ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ዶክተር ዘይኔ &ቢንት ሙሃመድ ❤

  • @Fatemah-ov4ht
    @Fatemah-ov4ht 4 ปีที่แล้ว

    Ws we wb jzkl kherin dokter zayne

  • @zulfamhamede7546
    @zulfamhamede7546 4 ปีที่แล้ว

    ማአሸላህ ምረጥ ደአዋአ ነው ቀጥሉበት

    • @darejeebiro7645
      @darejeebiro7645 4 ปีที่แล้ว

      ማሻእላህ ደስ ይላል

  • @mahabobayalahbariya539
    @mahabobayalahbariya539 4 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ ወለይኩም ወረህማቱለህ ወበረካትሁ መሸለህ አለህ ይጨሚርለቹ በጠም መከሪ ዊዪት ነው

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 ปีที่แล้ว

    wa wr wb

  • @lubabarashid632
    @lubabarashid632 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ አሑነውማዳምጠው

  • @user-jh7hi3kz4i
    @user-jh7hi3kz4i 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ & ሶብሪ ሙሀመድ

  • @arahma6022
    @arahma6022 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @omferah7146
    @omferah7146 4 ปีที่แล้ว

    jzkul 👌

  • @faijafaija7334
    @faijafaija7334 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪላ

  • @user-ys7gy9do4p
    @user-ys7gy9do4p 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካት

  • @mdjag5113
    @mdjag5113 ปีที่แล้ว +1

    ድምጲ ጨሚሩ

  • @bintyimam8094
    @bintyimam8094 4 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ውድ የዘዋጅ ሰኢድ ቤተሰቦች ጀዛ ኩመላሁ ከይረን እስቲ ዱአ በማድረግ ከጎናቸው እንሁን አላህ ሸሀችንን አፍያ ያድርጋቸው።

  • @Lovavyarabiginmingizelayiderai
    @Lovavyarabiginmingizelayiderai 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashalllh

  • @bintalmutawei8397
    @bintalmutawei8397 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካ

  • @k-m1812
    @k-m1812 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሰላምራህመቱላወበረካቱአላህአፍያቸውንይመልስላቸው

  • @ayeshakedir2813
    @ayeshakedir2813 4 ปีที่แล้ว +2

    የኘ ምርጦች አለሀ ይጠብቀቹ ፈገግ አስደረገቹኝ ክክክክክክክክክ የልጁቸተን ጥየቄ ወደ ሀለ አደረገቹትስ ኤኔ እኮ እጠበከቹነዉ
    ለኔም አሰብ አለሀኝ እስክ ወንዶችን ምከርሉን በኩርኩሙ እየለቹ ለሴት ልጅ የለቸዉን አመለከከት በጡሩ እንዲ ቀይሩ እንዲሁም ረገ እንዲሉ ከዘ ለበሌ እልክለተለዉ በሌ ጡሩ ነዉ አልሀሙዱሉለሂ ግን አንድ አንዴ ይፈጥነል የሰዉችን ወሬ ይቀበለል ምከረሉን ምከረሉን ምከሩልን ፕሊስስስስስ ዶክተር ዘይኔ ኮሜንት አንብብ ወይንም ቁጥርህን አስቀምጥልን

    • @chfggf2201
      @chfggf2201 4 ปีที่แล้ว

      እርጋብለሽ ታግሰሽ ምከሪው አህት ከዛ በሱጅድ ደየአ አብዥ አክብሪው ሶብሪ ይስተካከላል በአላህ ተስፋ አድርጊ አላህ ነው ሊቀይርው ሊያስተካክለው የምችለው አህት

  • @medinaesmael5365
    @medinaesmael5365 4 ปีที่แล้ว

    ሽኩርንንንን

  • @haiathaiat-pf2sv
    @haiathaiat-pf2sv 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌

  • @rahamajizans2380
    @rahamajizans2380 4 ปีที่แล้ว

    Welcome
    Thank you all

  • @rabiayimam8806
    @rabiayimam8806 4 ปีที่แล้ว

    አህሌን

  • @user-ol7id1jv1o
    @user-ol7id1jv1o 4 ปีที่แล้ว

    ኣህለን ወሰህለን ኣህዋኒ ግን በዘዋይ ሰኢድ የሚለቀቀዉ ብሮግረም ፍቅርና ጋበቻ ብሮግራም ለምን ተወ ክፍል 35)ላይ ነበር የቆመ በጣም እየተጠቀምነዉና ብሮግራሙ ይቀጥል እባካቹ ዶክተር

  • @gheueyeueu1172
    @gheueyeueu1172 2 ปีที่แล้ว

    ወላሳኩኝሰለነብሩ

  • @user-ye9wn8lb2r
    @user-ye9wn8lb2r 4 ปีที่แล้ว

    አችውነሽ መቸነው የምትለቁት??

  • @seadhussenhussensoon8645
    @seadhussenhussensoon8645 4 ปีที่แล้ว

    ዋልኩም እስላም ወራህመቱላህ ወበረኩቱሁ ያጀመአ ዱአ አዲረጉልኝ ጨንቆያል ሸህ አችንንሞ አላህ ያሽረልን

    • @user-hi1to5ur4k
      @user-hi1to5ur4k 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪአላህምርጥአድርጎይወፍቀናል

  • @Lovavyarabiginmingizelayiderai
    @Lovavyarabiginmingizelayiderai 4 ปีที่แล้ว

    inshalh.baxam.desyemil.makarnaw.alh.jezachhun.yekfalaw

  • @ahmadraai8643
    @ahmadraai8643 4 ปีที่แล้ว +1

    የዘንድሮ ትዳር ወላሂ በጣም ግራ ያጋባል ቀርተዋል ስለዲን ብዙ አዉቀዋል የሚባሉ ወንዶች ምንም ከማያዉቀዉ ከጃሒሉ ብሰዋል

    • @sususete4879
      @sususete4879 4 ปีที่แล้ว

      ሱብሀን አላህ

    • @galaxyyppp287
      @galaxyyppp287 4 ปีที่แล้ว

      አወ አሎህ ይጠብቀን ካስመሳወድ ዘመኑ አስቸጋሪ ነው

    • @user-mw5zn7yv5x
      @user-mw5zn7yv5x 2 ปีที่แล้ว

      ሱበሀንአላህ

  • @medinaseidtub769
    @medinaseidtub769 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ውዶች እንካን ደህና መጣችሁ

  • @zinabzinab6979
    @zinabzinab6979 4 ปีที่แล้ว

    😀😀😄

  • @zed9732
    @zed9732 4 ปีที่แล้ว

    Balshe!dekama'yeonebshe!ihte'tekara'yemtadergiw'anchi'neshe'inem'balebete'dekama'new'gn!welahi,betam'new'yemtrew'bealah'feqad'tekara'yhonlgnal'ensha'alsh!!!

  • @emusalimselman9840
    @emusalimselman9840 4 ปีที่แล้ว

    Aslamuaykum

  • @user-nj2zq1wh6q
    @user-nj2zq1wh6q 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ዱአድርጉልኝ ፀባየ ተቀይሮብኛል ኡነት ዱአድርጉልኝ ያረብ ላሥተካክል ብልም አልቻልኩም ባለቢቴን በጣም እያሠቃየሁት ነው ሀባይብ ዱአድርጉልኝ እሽ

    • @user-iw9bl8oo3e
      @user-iw9bl8oo3e 3 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት አላህ ሰብር ይስጥሽ