ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 106

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ተወዳጁ የመርከዝ የህይወት ታሪክ fikr expired yelewm

ความคิดเห็น • 152

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 หลายเดือนก่อน +35

    አይይይ እኔስ ታሪኩን እረስቸዋለሁ እናተስ😂😂

    • @ሠአዳአሊ-ጨ4ወ
      @ሠአዳአሊ-ጨ4ወ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @SleepyAquariumFish-qg3ef
      @SleepyAquariumFish-qg3ef 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም አስጠልቶኛልምጭምር

    • @SaraEbrahim-ff4qd
      @SaraEbrahim-ff4qd 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ወላሂ በጉጉት ነበር ከበፊት የምጠብቀው አሁን ግን እረሥቸዋለሁ

    • @sikosilo4071
      @sikosilo4071 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ እኔም

    • @Eiman-bd3nr
      @Eiman-bd3nr 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ

  • @rehimasermolo
    @rehimasermolo 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዶ/ዘይኔ ጀዛከላሁ ኸይረን ይሄ ፕሮግራም ከአመታት በኃላ እንኳን ቢመጣ ለኔ ሁሌም አዲስ ነዉ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 3 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድሜ ዶክተር ዘይኔ በሰላም ህ ነው የጠፋህው ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነው የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ ተናፍቃችኋል

  • @HfgFcf
    @HfgFcf 2 หลายเดือนก่อน +1

    masa allah alae yxabeki

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp 2 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاء الله تبارك الرحمن جزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم ان شاءالله

  • @samiratube8944
    @samiratube8944 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወለይኩምአስለም ወረምቱለይ ወብረክቱህ አህሊን ውስሊን ውንድሜ ብርተ ማሻ አላህ

  • @ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ
    @ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ረሡል ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም
    በአብዘሀኛው ስዎች ጀነት የሚስገባቸው ስራ ምንድነው? ተብለው ተጠየቂ
    #አላህን መፍራትና
    #መልካም ስነምግባር ናቸው አሉ ።ረሡልሡለላሂ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ሩሂ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ግዜየ ከሰማሁት ያአላህ

  • @mistsara1763
    @mistsara1763 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛካላህ ኽይር ዶክተር ❤

  • @TayibasaideEumEimran
    @TayibasaideEumEimran 7 วันที่ผ่านมา

    አሏሁመ ሶሌ ወሰሌም ወባሪክ አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @husnitube6548
    @husnitube6548 2 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ዶክተር ከብዙ ቆይታ በኋላ ብቅ አልክ

  • @SadaaSadaa-y7q
    @SadaaSadaa-y7q 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘኪለህ ከይር ዶክተር ቀጠይ ቶሎ ሊቀቅልን ❤❤❤❤❤❤

  • @rahmetworku5847
    @rahmetworku5847 3 หลายเดือนก่อน +2

    Allahumeseli weselim Ala seydina mohamed alhamdulillah shukren doctor 🎉🎉

  • @pqkq8529
    @pqkq8529 3 หลายเดือนก่อน +3

    አህለን ቶሎ ቀጠዩን ልቃቅል ጄዘክለህ ከይሪ

  • @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ
    @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩምሰላምወረ ህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wa wr wb doctor beselam new yetefakew gn dena nachu alhamdulilah allah ytebkachhu

  • @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ
    @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱለ ላሁአለይወሰለም

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ ኩሜቱ ግን ልብ የስብራል እረሳነው እኔ እሽብካ ላይ የለሁም ነብር ክፍል 61 ላይ ነብርኩኝ ክረመዳን ቦሀላ ያለዉን እየጥብኩኝ ነብር ባለምምቻችት እና ብጉጉት እየጥብኩኝ እያዉረድኩኝ ነብር ብስማአ የማዳምዉ እና ብጣም አጓጊ ነው

  • @ሚስጥርሚዲያA
    @ሚስጥርሚዲያA 2 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم

  • @HfgFcf
    @HfgFcf 2 หลายเดือนก่อน +1

    baxami dase yamil naw

  • @እሙሀያትየልጇናፋቂ
    @እሙሀያትየልጇናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህአሁንኳንቆየህብንአላህያመቻችልህነገሮችንምአብሽር

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 3 หลายเดือนก่อน +8

    አላሁመ ሶሊ ዓላ ነብይና ሙሀመድ ጀሚዓ በዱዓ አስቡኝ ጭንቅንቅ ብያለሁ እህቴ ታማብኝ ዱዓ አድርጉላት

    • @ZainbaZainu-v8k
      @ZainbaZainu-v8k 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላት አሏህ ያሽራት ውዴ 😢😢

    • @اميجنتي-ش3ر4ه
      @اميجنتي-ش3ر4ه 3 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 3 หลายเดือนก่อน

      Amen ya Allah 🙏 ​@@اميجنتي-ش3ر4ه

    • @mekiyatube5716
      @mekiyatube5716 2 หลายเดือนก่อน

      ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

    • @Samira-g5z4z
      @Samira-g5z4z 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ አፊያውን ይላክላት

  • @الحمدلله-ل5ع3س
    @الحمدلله-ل5ع3س 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላ🎉🎉🎉🎉

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ከመቆዬቱ ብዛት ታሪኩን እረስቸዋለሁ ምላይ ነበር ያቋ ራጠው😮

  • @seadaGetachew
    @seadaGetachew 3 หลายเดือนก่อน +1

    _አህለን ወሳህለን የፍቅር ×ፖየርድ የለውም እረ አድራህን ኡሰታዝ ዶክተር ዘይን ሂባ እና ኸሊል ቢጋቡ የእውነት አሪፍ ነው አሁንመሰ ድርሰ ፍቅራቸው አለ_

  • @FuiGu-cw2xu
    @FuiGu-cw2xu 3 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ዶክተር ወላሂ እኔ ሁልግዜ ስጠብቅ ነበር አለቀድ እያለኩ ነበር 👍👍👍

  • @kenzmobile9444
    @kenzmobile9444 3 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ወሳህለን ደኩተር ዘኔ እንኮን በሰላም መጣህልን በጣም ደሰይምል ነበሪ ❤❤❤

  • @Abcd-r4t
    @Abcd-r4t 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ደረሣቹሁ ናፍቆኛ ነበር ወላሂ

  • @DkdDkdb
    @DkdDkdb 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሺአሏህያሰላም❤❤❤❤ደስብሎናልስለተለቀቀልን

  • @zdbintyimer
    @zdbintyimer 23 วันที่ผ่านมา

    107 መች ነው እሚለቀቅው ብጥብቅ ብጥብቅ አይለቀቅም እረሳህው እንደ ዶክተር ታክሪኩን ሳንረሳ ጭረስልን

  • @እሙሂባ-ኈ4በ
    @እሙሂባ-ኈ4በ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህእድሜህንያስረዝመው ዶክተርየከመልካምእሪዝቅጋርአላህይወፍቅህያረብ

  • @ZedAliR
    @ZedAliR 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው እንደከሊል እሚያሳዝነኝ የለም

  • @الحمدللهربالعالمين-د8ن
    @الحمدللهربالعالمين-د8ن 2 หลายเดือนก่อน +2

    🍬🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍬🍬💯💯💯

  • @TambraMuhammed-ro5ee
    @TambraMuhammed-ro5ee 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወአሊኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ አህሌንንንንንን እኳንደህናመጣህልን እስቲላዳምጠው

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍ መገን ሙኒራ ወይኔ ክፋትዋ😢😢

  • @SameeraSa-z3p
    @SameeraSa-z3p 3 หลายเดือนก่อน +4

    እስኪ ልስማሁ ከመቆየቱ የተነሳ ታርኩን እየረሠነው ነው ወይ ጨረስልን ባጭሩ ወይ ተወው 4አመት ሆነው ተረሳ የምር ዶክተር

  • @alimashafe7285
    @alimashafe7285 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jazakallah khair ustaz ❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
    @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪኩን ረስተናዋል ዝም ብለን እናዳምጥ እንጂ

  • @ስወድህልኑር-አ2ዸ
    @ስወድህልኑር-አ2ዸ 2 หลายเดือนก่อน

    ኸሊልና ሂባ ካልተጋቡ እኔ ይከፍኛል 😢ዱክተር እንዳልጣላህ

  • @DhaidDhd
    @DhaidDhd 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ሺኩረን ዶክተር❤❤❤

  • @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ
    @ኩንፈየኩን-ቈ1ኘ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አህለን ዶክተር ዘይን ግን ቢያንስ በየሳምቱ ብሮግራሙን ጠብቀህ ልቀቀወ ላተም ተመልካች ይኖረዋል እድህ እየቆየህ ስትመጣ ግን ተመልካች እየቀነሰ ነው የሚኸደው ስለሚረሳ!

    • @pqkq8529
      @pqkq8529 3 หลายเดือนก่อน +2

      አው ኡነትሺ ነው

  • @seasea39
    @seasea39 2 หลายเดือนก่อน

    ታሪኩን እረስቸዉ አለሁ ዶክተርየ ለምን ጠፉህ

  • @FgFgh-eg2oq
    @FgFgh-eg2oq 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሂባን ልብ ወደ አህመድ ገልብጠው ያ ጀሊሉ

    • @ስወድህልኑር-አ2ዸ
      @ስወድህልኑር-አ2ዸ 2 หลายเดือนก่อน

      ኖ ከኽሊል ጋ ይጋቡ😢😂

    • @FgFgh-eg2oq
      @FgFgh-eg2oq 2 หลายเดือนก่อน

      @@ስወድህልኑር-አ2ዸ አህመድ ያን ሁሉ መሰዋት ክፍሎ ለ ኸሊል ካባቸውማ ደክተር ፍትሀውይ አይደለም

  • @kemermebrat2017
    @kemermebrat2017 2 หลายเดือนก่อน

    Finally 🎉🎉❤❤

  • @NaimaNaima-ss7ft
    @NaimaNaima-ss7ft 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አህመድ ሂባ አንድላይ እደሚሆን ባአላህ ፍቃድ ተስፋ አረጋለው ሂባ ጀዛኪሊሁ ኸይረንን

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ
    @የወሎዋሡመያአመቱሏህ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደረሳው ዘይኔ ምነው አቋረጣችሁት ስወደውኮ ግን ሲህር ቲባል የኔም አልፎብኛልና ልቤተነካ ታሪክቢሆንም እኔ ግን ሲህር ያሰሩብኝን ሰወች አፉ ነውያልኳቸው ግን እኔ አፉ ብላቸውም መጨረሻቸው አላማረው አሏህ ተበቅሎልኛል

  • @fatumayusuf5301
    @fatumayusuf5301 3 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ የሙኒራ ነገር መጨረሻዋን መሥማት ልቤ ተንጠለጠለ አላህ ከወንጀል ያርቀን ያረብ😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kyerakyera2251
    @kyerakyera2251 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላሙላሂ አለይኩም ወራመቱሁ ወበራካትሁ አህሌን ዶክተር ዘይኔ አሁንስ ታሪኩን እየረሳናው ነው ወይ ቋጭልን ወይ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @momlove7326
    @momlove7326 3 หลายเดือนก่อน

    አሏሁመ ሶሊ አላሀቢቡና ሙሀመድ ወአለ አሊይሂ ወሷህቢሂ አጅማዒይን አህለን ዶክተር ባክህ ቶሎ ልቀቅልን

  • @emanhassentube7611
    @emanhassentube7611 3 หลายเดือนก่อน

    Sallallahu Alahyi wasallam ❤❤❤❤❤❤❤

  • @مريمحسين-ز6ص
    @مريمحسين-ز6ص 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @የኔንጉስሀላሌA
    @የኔንጉስሀላሌA 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ዶክተር በየ ሳምንቱ ለምን አለቅልንም ልባችንን እየተንጠለጠለ ይቀራል።
    ደሞም ከምን እንዳቆምክ ራሱ እየረሳነዉ ነው

  • @hayuye
    @hayuye 2 หลายเดือนก่อน

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሰህለን ሰለላሁ አለሂም ወሰለም

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 3 หลายเดือนก่อน +1

    *አህለን ወሳህለን ዶክተር ዘይኔ በጣም ጠፍተሀል*

  • @ራህመትነኝየናቴናፋቂ
    @ራህመትነኝየናቴናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน

    ስለላሁ አለይሂ ወሠለም
    ስለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @VioVio-c5n
    @VioVio-c5n 2 หลายเดือนก่อน

    አለቀእንደቀጣይየለውም

  • @NcKs-z5h
    @NcKs-z5h 2 หลายเดือนก่อน

    አላሁመ ሶሊ አለ ነብይና መሀመድ

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 3 หลายเดือนก่อน

    MashAllah it’s educational

  • @FatmaFtm-f9r
    @FatmaFtm-f9r หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ዘይኔ እኮ። በጣም ከባድ ነው አዴ በየጌዜው ይለቃል አዴ ታሪኩ እስክንረሳው ድረስ ይጠብቅና ይለቃል። እና በጉጉት የሚጠበቀው ታሪክ ተለቀ አልተለቀቀ ደታ ቢስ እክንሆን ድረስ ጠብቆ ይለቃል አድቀን ኮሜት ፆፌ አላቅም ላክ አረካለው። እጂ አሁን በጣም ነው የተናደድኩት። ደሞ ቡዙ ጊዜ ቃል ይገባልናል። እለቃለው ምናምን ኧረ እዳውም። በቃ ትቼዋለው ቁርጣቹ እወቁ አትልም ምን ኢዘህ ታዝገናለክ ኤጭ። 😢ከተናደድኩ አልቅሼ ነው ሚወጣልኝ ሌላ አይወጣልኝም ወደ እልቅሻዬ ሊሂድ በቃ። 😭😭😭ቻው

  • @sfr2970
    @sfr2970 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ሂባ የረብ

  • @JdhdHed-fc4jw
    @JdhdHed-fc4jw 3 หลายเดือนก่อน

    ሹክረን ዶክተር

  • @fhghfsd5093
    @fhghfsd5093 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ما شاء الله تبارك الله

  • @rozatsegaye2241
    @rozatsegaye2241 2 หลายเดือนก่อน

  • @rahmetawoka5750
    @rahmetawoka5750 3 หลายเดือนก่อน

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ስለላህ አለሂ ወሠለም አህለን ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ ደህና ነን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሥወደዉ ፕሮግራሙን ብዙ ት/ት ተምሬለሁኝ ወጀዛኩም አላሁ ኸይርን ጀዛ ደሥ ብሎኝ የምሠመዉ ያርብ እንደ ሂባ ታጋሺ አድርገኝ በሠማሁት የምጠቀም አድርገኝ ያርብ

  • @ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ
    @ሠኢድሠኢድ-ኈ7ተ 3 หลายเดือนก่อน

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይን اللهم صل وسلم على نبينا محمد

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 หลายเดือนก่อน +4

    አህመድ እባክህ እረፍ ሒባ የኸሊል ናት በህግ

    • @mistsara1763
      @mistsara1763 3 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክ ባሌን እደዚህ አትበይው ፍቅር እኮ ነው 😮

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 3 หลายเดือนก่อน

      @@mistsara1763 ማለት ባልሽ ነዉ?

    • @Natijaa-q2r
      @Natijaa-q2r 2 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @እሙሳድቃ
      @እሙሳድቃ 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ጡረነት አስነሱ ዘመኑ ከፍቱን

  • @aumiaaaa7121
    @aumiaaaa7121 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @allahalrahman833
    @allahalrahman833 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያርብ ጨንቅ ብያለው እህት ወድሞች ዱአ አረጉልኝ

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ከጩንቀትሽ ይገላግልሽ ያረብ ያረብ

    • @umumiftah-x5d
      @umumiftah-x5d 3 หลายเดือนก่อน

      አሏህ ከጭቀት ይገላግልሽ ያረብ

    • @allahalrahman833
      @allahalrahman833 3 หลายเดือนก่อน

      @@umumiftah-x5d አሜን ያርብ

    • @allahalrahman833
      @allahalrahman833 3 หลายเดือนก่อน

      @@Zeyneba-v5k አሜን ያርብ ያአላህ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ወሳህለን ዶከተር የጠፋ ሰዉ እንኳን በሰላም መጣህ የምር በጣም ናፍቆኝ ነበር ክፍል 106 ፕሮግራማችን መልካሙን ያሰማን እስቲ ተመስጬ ላድምጠዉ ልክ ስትጀምሩት ላይክ ማድረግን አትርሱ ሰብስክራይብ አድርጉት እስቲ 100 ሺ እናስገባዉ የምር ዘገየ😢

  • @misssupeya
    @misssupeya 2 หลายเดือนก่อน

    Emigerm tarki new tiru timritm alewu enye gin kezih chYinali yetekelakelikutm zarye gena new yesemahutm 104 gemirye new gin mirt asitemary libe yemimark timirt new

  • @sameera1128
    @sameera1128 3 หลายเดือนก่อน

    መደበሪያነውያረከን ደረሣው. ደሥሴለህነውእምትለቀው

  • @JddjJdjd-ce2td
    @JddjJdjd-ce2td 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አለህን

  • @طيبهاوك
    @طيبهاوك 3 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀነአላህ

  • @ፐነኝየባባንግስት
    @ፐነኝየባባንግስት 3 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አሏህ ወሏሂ ዶክተር ዛሬ ትዝ ብለህኝ ለብቻየ ወይ አይተወው ወይ አይጨርስው ብቻ ብዙ...... እያልኩኝ እያስብኩኝ ነበር እናም አህለን ብያለሁ ይልመድብህ

    • @Alhamdulelahi
      @Alhamdulelahi 3 หลายเดือนก่อน

      ግን ምንዋጋአለው ከረሳነው ና ጉጉታችን ከጠፍበኋላ ምትለቅልን 3 በሶስት ወር 4አራትወር አይይ ብቻ እንዳአንቹነሽ እንዳታወዛግበው ያውጀምረህዋል ጅምርህ ያምራል አጨራረሱን ያበሳጥጫል

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi 3 หลายเดือนก่อน

    ሽኩረን

  • @ራህመትነኝየናቴናፋቂ
    @ራህመትነኝየናቴናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน

    የአላህ እኔ ስለ ሲህር ሲወራ
    ውሥጤ ይነዝረኛል አንተ እንድህ
    አይነት ሰው ጠብቀኝ ያረብ

  • @FgFgh-eg2oq
    @FgFgh-eg2oq 2 หลายเดือนก่อน

    እረሳነውኮ ዶክተረየ የሂባ ወዳጆችን አሳዝነሃል እደው ግዜ ሳታከብር እዚህ ደረክ ባትጀመረው ለ አዳማጭ ጆሮ ባታደርስው ይሻል ነበር እድህ ከምታሳዝነን😢

  • @YkramAbdi
    @YkramAbdi 7 วันที่ผ่านมา

    107

  • @ሠአዳአሊ-ጨ4ወ
    @ሠአዳአሊ-ጨ4ወ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን እረስየውነበር

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 หลายเดือนก่อน

    ሹክረን ደኩተር ግን ነሽዳዉን መጀመርያ ከረክ ከዛ መጨረሻ በየመሀሉ መቀነሱም አስቸገረ ዲምፅን ነሽደዉ ሲሆን በጣም ዪጮሀል ያስደነግጣል እቀንሣለሁ እንደገና እጨምራሉሁ

  • @MadenaAlaba
    @MadenaAlaba 9 วันที่ผ่านมา

    ዙዙ ቱክቶክ ለይ ሰምቼ መጠው

  • @FhfFgf-c1m
    @FhfFgf-c1m 2 หลายเดือนก่อน

    ሂባየ ግን እዚህ ትኖርይ ይሆን

  • @طيبهاوك
    @طيبهاوك 3 หลายเดือนก่อน

    አንደኛነኝ

  • @tayba1611
    @tayba1611 2 หลายเดือนก่อน

    እጂብ ነው😢

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 2 หลายเดือนก่อน

    Betam dasa yamela taraka now yazaraw? D/r Jazakal hayar
    Yamacarsaw gan betam yasazanal

  • @ZainabaaMohammed
    @ZainabaaMohammed 12 วันที่ผ่านมา

    🎉አሠላሙአለይኩምወዶች

  • @neima2690
    @neima2690 3 หลายเดือนก่อน +3

    በማዘግየትህ የተነሳ ስንትሰው እየወደዱት በዲጋሜ አናዳምጥም ብለው ማሉ😢😢😢 ያሳዝናል

  • @fetiyaarebo-i4h
    @fetiyaarebo-i4h หลายเดือนก่อน

    እረ ቶሎ ለልቀቅልን ዶክ 6 ወር አንዴ እየለቀቅክ አስረሳህን

  • @TewhidnewmegedeHjabnewhiwete
    @TewhidnewmegedeHjabnewhiwete หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አልቆነው ፍቅርኤክስፓይርድየለውም ፕሮግራም

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 3 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን እኔ በዋሳብ ጉሩፕ ሱለቀቅ አይቸው ነበር ግን ይሄ ፕሮግራም በጣጣጣጣጣጣም ከሚውደውየተነሳ ሳምትን በኩኩት ነበር እምጠብቀው ላኪን ዛሬ ዛሬ ከልቤ ሙጥጥ ብሎ ጠፍቷል ውደታየ ከመንዘላዘሉ የተነሳ በቃ ቋጨው ደግተር ዘይኔ ምንም ካልሆነልህ ወላሂ ብዙ ነገሮች አልመቻችልህ ብሎ ይሆናል ግን በቃ ሹሃ ሀቂቃ አንቺው ነሺም መጨረሻው ምኑም አያምር ነበር ከ2 አመት በላይ እረ ወደ 3;አመት ሆነውዴ?! ይሄም አላመረኝ እላሁአዕለም እኔም ሀገር ልገባ ነው ሳልጨርሰው ሀገሬ ኔት የለ

  • @fathimafathima1656
    @fathimafathima1656 3 หลายเดือนก่อน +1

    Masha alla 107🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 หลายเดือนก่อน

      106 ነዉ የሩጫዉ ዉጤት 107😂😂❤

  • @kamu9323
    @kamu9323 3 หลายเดือนก่อน +1

    ﷺ❤

  • @ummuabderrehman423
    @ummuabderrehman423 3 หลายเดือนก่อน

    በወር አንዴ ሆነኮ በሰላምነው

  • @rewdimk6151
    @rewdimk6151 2 หลายเดือนก่อน

    Ketaye tarike ayelakekm enda?

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 2 หลายเดือนก่อน

    ሂባ ማንን ብታገባ ይሻላል ትላላችሁ?
    እኔ መምረጥ አቃተኝ ኸሊልን ወይስ አህመድን ቢቻል ሁለቱንም ብታገባቸው ብዬ ተመኘሁ

  • @زيناتعلي-ش8ك
    @زيناتعلي-ش8ك 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ላይክአድርጉ

  • @mlaa1022
    @mlaa1022 3 หลายเดือนก่อน

    አህሌን

  • @Rabia-g8h
    @Rabia-g8h 3 หลายเดือนก่อน

    አህለን

  • @rozatsegaye2241
    @rozatsegaye2241 2 หลายเดือนก่อน

    Rozi 24 negn