Nuradis Seid Jarigama_ አስተዋይ New Music Video 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2020
  • เพลง

ความคิดเห็น • 408

  • @nurejarigama
    @nurejarigama  3 ปีที่แล้ว +120

    ተመልካቾቼ እና አድናቂዎቼ በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋናየን አቅርቤያለሁ አመሰግናለሁ። ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነትዎ አይለየኝ
    ኑርአዲስ ሰይድ (ጃሪ ጋማ)

    • @user-ge3iy4pk2h
      @user-ge3iy4pk2h 3 ปีที่แล้ว +2

      ኑሬ በርታ ወድሜ የራስህ ቻናል ስላለህ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @user-sl1in9cx3b
      @user-sl1in9cx3b 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ያተነዉ ዋዉዉዉ ለኋደኞቼ በሙሉ ሸርአረጉ በተሰብ ሁኑ የኑርነዉብየ በጣም ስለምወድህ ስለማደቅህ በርታ ኑሬ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +1

      ኑሬዋየ የራያን እሸትና ጥንቅሽ በልቶ ያደገ ሸጋ መገን ወሎ ውድድድድ❤❤❤

    • @seidabebetelbo4767
      @seidabebetelbo4767 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም ኑሬ ብዙ ሙዚቆችህን ጫናቸው እምንወድልህ ብዙ አሉ እናም ሀሪፍ ተጫወች ነህ በርታ ጥያቄያችን አይተህ ሁሉንም ጫናቸው

    • @user-oq7oh9cu4t
      @user-oq7oh9cu4t 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ጀግና በዚህ አጋጣሚ የውሥጤን እድናገር ሥላገኘሁህ ደሥ ብሎኛል በጣም እምወድህ ውብ ኑርየ ሺአመት ኑርልን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 ปีที่แล้ว +17

    ኑሬዋ ምርጥ የራያው ሽበላ. ድምፅ. እኮ ልዩ ነው ስጦታህ. በጣም ምርጥ. ስራ ነው በርታልኝ. የአገር ልጅ. ኩሩ ወንዳወንድነቱ ሁሉን ያደለው ነው

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว +3

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ

  • @muridamuri689
    @muridamuri689 3 ปีที่แล้ว +13

    የራያው አንበሳ ኑሬ ጃሪጋማ በጣም ነው የምወድህ በርታ ያምራል

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽአመስግናልሁ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽአመስግናልሁ

  • @messyhabeshwittubeb5404
    @messyhabeshwittubeb5404 2 ปีที่แล้ว +3

    ኑሬ ወንድሜ ክፉ አይንካህ የኔ ጌታ

  • @shewangizawtayework2509
    @shewangizawtayework2509 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ ጃሪጋማው ብሠማው የማይሠለችኝ ድምጽህ በዘመናዊም በባህላዊም ጣፋጭ ነው// ስለራያና ወልቃይት የዘፈንከው ደግሞ ጀግንንትክና ውጠየቱንም እያየክው ይመስለኛል /// አንተ የኛ ምልክታችን ነህ በርታልን /ከምንጃር/

  • @Fano_heroism24
    @Fano_heroism24 3 ปีที่แล้ว +6

    ኑሬ ጀግናዉ : እንወድሀለን :: ምርጥ ስራ ነው::
    ❤️👍

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይ በማድግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ

  • @edlawetsusu1503
    @edlawetsusu1503 3 ปีที่แล้ว +78

    ይሄ ልጅ ተደብቆ መቅረት የለበትም በጣም ብዙ እንጠብቃለን በተረፈ ከቴድ ቀጥሎ ብሠማው የማይሠለችኝ ድምፅ ነው

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว +1

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይ በማድርግቤትስብ እንሁን አመሰግናለሁ

    • @user-sk7cm4zi4p
      @user-sk7cm4zi4p 3 ปีที่แล้ว +1

      ደሞ ምንአደረጋቸው ያገሩን ባህል ባስተዋዉቀ

    • @newprimw5691
      @newprimw5691 3 ปีที่แล้ว +1

      Wowowkonjo

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 2 ปีที่แล้ว

      ❤💛💚❤💛💚❤💛💚👏

  • @NIGATETHIOPIA_
    @NIGATETHIOPIA_ 3 ปีที่แล้ว +54

    ይህ ቻናል የራሱ ኑራዲስ ሰይድ ስለሆነ ሰብስክራይብ በማድረግ በቀላሉ እናግዘዉ! ብዙ ይገባዋልና!!

    • @kassaamare7844
      @kassaamare7844 3 ปีที่แล้ว +9

      ራሱ በግልጽ የኔ ነው ብሎ እስካላሳወቀ እንዳታምኑ አጭበርባሪዎች ስላሉ

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 3 ปีที่แล้ว +1

      እሱ ይናገርን

    • @imanalk91
      @imanalk91 3 ปีที่แล้ว +4

      እኳን ለኑሬ ማንንም ሰብ እስክራይብ ሳደርግ ነዉ እምዉለዉ በጠቅላይ ምነዉ እምወደዉ

    • @user-se8ko4xq5b
      @user-se8ko4xq5b 3 ปีที่แล้ว +3

      @@imanalk91 አንየም ለንሩ ቀሪቶ ለሌላም አየደረጉሁት ነው አሽ

    • @user-ik4rg8ot1r
      @user-ik4rg8ot1r 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኮን ለሱ ለስት ሰው አርጋለሁ ብችል ሽ ግዜ ባረኩት ኑሬ ስወደው የኔ ድምፅ መርዋ

  • @genetwollotube
    @genetwollotube 2 ปีที่แล้ว +2

    የራያው የኢትዮጵያ ጀግና ኑራድስ የኔ ጀግና

  • @abokald5160
    @abokald5160 2 ปีที่แล้ว +1

    የራያው ሸበላ በርታ ጃሪጋማው ምርጡ ወድማችን🇪🇹💪🇪🇹💪✅👍

  • @emebatemebat4279
    @emebatemebat4279 3 ปีที่แล้ว +10

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው በርታ በጣም ሀሪፍ ነው😍😍❤❤👈

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว +1

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ

  • @rabiyabintseid4052
    @rabiyabintseid4052 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ነፍጠኛ በርታ

  • @shewit7914
    @shewit7914 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉ ምርጥ ሥራ ነዉ በርታልን💚💛❤💃💃💃💃

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑርዬ ጀግናችን የስበር ልጅ

  • @rayawollotube7663
    @rayawollotube7663 3 ปีที่แล้ว +4

    ኑሬዋ ሁሌም ልዩ ነው ድምጵህ!!!

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽአመስግናልሁ

  • @user-se8ko4xq5b
    @user-se8ko4xq5b 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ኑሬዋ ስያምሪ አግዝአብሔሪ ይጠብቅህ የኔ ማሪ ውድድድድድድድ በማያልቀው ወንድሜ

  • @jeeui3eir29
    @jeeui3eir29 3 ปีที่แล้ว

    ኑራድሰ የጃሪጋማዉ ለጁንታ እጅ ያልሰጠ ጀግናነዉ ሰላም ደአበይ እራያ ወለላ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣምምም ቆንጆ ሰራ ነው ኖራዲሰ

  • @Beastman.5689
    @Beastman.5689 3 ปีที่แล้ว +2

    Respect my brother from Kenya

  • @fantawakassaw2968
    @fantawakassaw2968 3 ปีที่แล้ว +3

    ኑሬዋ የራያው አንበሳችን ኑርልን በርታልን

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ

  • @user-no7tt9iy3e
    @user-no7tt9iy3e 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑርዬ የኔ ቀብ ራራዬ ምርጤ ❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @melesebihonegn6253
    @melesebihonegn6253 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬ ጃሪ ጋማ ሰላምህ ይብዛልኝ የራያዉ ፈርጥ

  • @teddibaye6521
    @teddibaye6521 3 ปีที่แล้ว +4

    ድምፅህ በጣም ሀሪፍ ነው እንወድሃለን ወሉየበመሆንህም እንኳራለን አይዞህ በርታ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว +1

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ

  • @taborjigsa4445
    @taborjigsa4445 3 ปีที่แล้ว +2

    Oh nice voice god bless you brother

  • @almaztchome2291
    @almaztchome2291 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ድምፅ ኑርየ አድናቂህ ነኝ አልሙ ከዱባይ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ ♥♥♥♥

    • @moges-xq1vf
      @moges-xq1vf หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz6so7cy6r
    @user-zz6so7cy6r 10 หลายเดือนก่อน

    ኑርዬዬዬ የምር ምርጥ ልጅ ነህ አንደበተ ርትዕ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ስጥልኝ። ይመችህ እሰከ ጓደኞችህ።ኑሬ

  • @lubetuber
    @lubetuber 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ ዋው የአነ ፍልቅልቅ በርታ

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑርዬ💘👈በምክያት ነውደው የሀገሪ ልጅ

  • @yoditegetu4982
    @yoditegetu4982 3 ปีที่แล้ว

    Wen ahen liij sewedew betam new yemimechegn 😍😍😍

  • @manayemanaye10
    @manayemanaye10 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ በጣም ነው የምውድህ ክዝህ በላይ እንጠብቃለን አይዞህ በርታ

  • @user-zp1fn7yw4v
    @user-zp1fn7yw4v 2 ปีที่แล้ว +7

    💚💛❤ እራያ እራዩማ 😍😍

  • @erikenmedia
    @erikenmedia 2 ปีที่แล้ว

    Betam Yamiral #Tileyalehu_Nure

  • @getahunzinabie6638
    @getahunzinabie6638 3 ปีที่แล้ว +3

    ኑር አዲስ ሰኢድን በወሎ ራያ ቱባ ስራ እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር አይኖርም!!
    ጃሪጋማ ራያዊ የሆነ ብስል ነጠላ ዜማ ብትሰራ ከብዙ አንድ ጥሩ ስራ ይጠቅምሃል እላለሁ።
    ይህንን የምለው አንተ ያለህን አቅም ጠንቅቄ ስለምረዳ ነው።

  • @user-gc8sh2lt4z
    @user-gc8sh2lt4z 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናየ ኑሬየ የኔ አንደኛ

  • @user-nj8st8br5g
    @user-nj8st8br5g 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድም ኑርድድን ሁሉም ዘፍንህ ከምነግርህ በላይ ትርት የያዘነው እናም እስኪ ከደሴ እልፍ ብሎ እስከ ተታ አጅማር ያለውንም በተዘፍን ግልዐው

  • @Hairyatube-kz3mt
    @Hairyatube-kz3mt 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑርዩ የጀግናው የወሎ ልጅ

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r 3 ปีที่แล้ว +6

    ስወድህ ኑሬ የኔ ልዩ ሳይህ ድንግጥ እላለሁ አድናቂህ ነኝ ከውሎ ደሴ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ውሎ የፍቅር ሀግር ነው መርጥ የውሎ ስራ በቅርብ ቅን

    • @user-ik4rg8ot1r
      @user-ik4rg8ot1r 3 ปีที่แล้ว

      @@artistAmanuelGizaw ትክክል እንጠብቃለን

  • @user-jl5gp2kn8i
    @user-jl5gp2kn8i 7 หลายเดือนก่อน

    wow wow wow yene jegena egezabher etebkh❤

  • @user-yr2vs2fu3h
    @user-yr2vs2fu3h 3 ปีที่แล้ว +3

    ኑሬዋ ሸጋ ነው በርታልኝ ወንድምዋ❤

  • @user-lk9th1ic1i
    @user-lk9th1ic1i 5 หลายเดือนก่อน

    ኑሬዋ ጀግናውበጣምነው የምወድህ በረታ🥰🥰

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሎየው በርታልን ወሎ ሀገራችን በጥና ታማለችሰላሟን ይመልስን ደስታም ማክራው በቀየው

  • @ethiopianegn1451
    @ethiopianegn1451 3 ปีที่แล้ว +4

    ያልተዘመረለት ምርጥ ሰው

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ሰብስክራይብ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ

  • @fgtehjjh9679
    @fgtehjjh9679 2 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነኝ ውድ ያገሬልጅ የጃሪ ሸበላ

  • @kalakorema4587
    @kalakorema4587 3 ปีที่แล้ว

    Wowwww best berta ye rayawe nure

  • @mansoraljdhkb61
    @mansoraljdhkb61 2 ปีที่แล้ว

    ማሻሏህ ኑሬ ማኛው ያምራል በርታ

  • @tadessefentabill1114
    @tadessefentabill1114 3 ปีที่แล้ว

    ኑሬ አንተ የሚያምርብህ ሆ በል ሥትል ቢሆንም ይሄንም ወድጄልሃለሁ በርታ

  • @user-bx8fe4bw5g
    @user-bx8fe4bw5g 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬ የኔልዩ በጣምደስ ይላል

    • @msgan7782
      @msgan7782 3 ปีที่แล้ว

      ዋው ማኛ በርታ

  • @dxfdew8068
    @dxfdew8068 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነው በርታልኝ ኑሬዋ

  • @hawaawel6022
    @hawaawel6022 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰለ እኔ ህይወት ነው የዘፍነው ይመችህ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይብ በማድግቤትስብ እንሁን እሽአመስግናልሁ

  • @haileabrha3997
    @haileabrha3997 3 ปีที่แล้ว

    Betam adnakih negn ke London Nure berta

  • @desalageton9081
    @desalageton9081 3 ปีที่แล้ว

    Nuradin wodime bravo wonderful I'm ur brue from Ethiopia lovely son

  • @mekeds9023
    @mekeds9023 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ወንዲሜ አይዞህ ጠንክርልኝ

  • @dastaadena7220
    @dastaadena7220 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በርታ
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @chalachewwuletaw1783
    @chalachewwuletaw1783 3 ปีที่แล้ว +1

    Hulam zefenh kenea new demthe merewaw bravo

  • @selamtube4094
    @selamtube4094 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ኑሬ ሀሪፍ ነው በርታ

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 2 ปีที่แล้ว

    ሙዝቃ በጣም ነዉ የምጠላዉ ግን ኑሬን ስወደ

  • @haileabrha3997
    @haileabrha3997 3 ปีที่แล้ว

    Wowww good a job keep going man

  • @user-tt6pb4ti2m
    @user-tt6pb4ti2m 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ምርጥ ድምፅ በርታ

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑር አደስ ስይደ ስውድክ እኮ ሁሉም ስራውችክ ይመቹኛል በርታልኝ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይ በማድግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ

  • @zamzamzamzam7936
    @zamzamzamzam7936 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑራድስየ በጣም ደስ ይላል ይመችህ

  • @user-df1el2ck9v
    @user-df1el2ck9v 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @fatmahomar9597
    @fatmahomar9597 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም ያምራል

  • @maimounakamalmohammed8721
    @maimounakamalmohammed8721 3 ปีที่แล้ว +1

    አላስቻለኝም የመጣው ይምጣ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ውድድድድ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰

  • @jemaltube4169
    @jemaltube4169 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑረዋ ምረጥ ሰዉ በርታ

  • @nunukebede1480
    @nunukebede1480 3 ปีที่แล้ว

    Woww nure betam arf new 👍👍👍👍

  • @eexx589
    @eexx589 3 ปีที่แล้ว +1

    Nurey yagere liji berita

  • @hayataota1130
    @hayataota1130 3 ปีที่แล้ว +7

    ኑሬ መጀመርያ አድናቂህ ነኝ አትጥፍ ሌላ ያልተነገሩ ብዙ ነገሮች የራያ ባህሎች አሉ ። እነሱን በማስተዋወቅ ከሙዚቃው በተጨማሪ ቻናሉን ስራበት በርታ ያገሬ ልጅ

  • @user-nk3ih1hb8o
    @user-nk3ih1hb8o 3 ปีที่แล้ว +1

    ደሜዋ ሃሪፍ ነው በርታልን

  • @wamemedia6020
    @wamemedia6020 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ስራ ነው ኑሬ

  • @user-bw9wl6nl4l
    @user-bw9wl6nl4l 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን my king

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 3 ปีที่แล้ว

    Yerayw jegna arif new

  • @user-mo6oz4ur6k
    @user-mo6oz4ur6k 3 ปีที่แล้ว +1

    ተመችቶኛል ጃሪጋማው😍

  • @saraabate2543
    @saraabate2543 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬዋ ደስ ይላል በርታ

  • @Ethio13-360
    @Ethio13-360 3 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል በርታ

  • @ethiopianegn1451
    @ethiopianegn1451 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተመቸኸኝ ኑርየዋ ይመችህ

  • @fgtehjjh9679
    @fgtehjjh9679 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ሁልጊዜም ያምርብሀን ወድማችን ያገሬልጅ በርታልን

  • @mubemana6031
    @mubemana6031 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው. ሀሪፍ. ነው. በርታ

  • @user-rh9nx5ow2r
    @user-rh9nx5ow2r 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው ይመችህ አቦ ሁሌም ምርጥ ሰው

  • @solomonkassahun9577
    @solomonkassahun9577 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ ምርጡ ወንድማችን

  • @ailmkhammedmkhammed8002
    @ailmkhammedmkhammed8002 3 ปีที่แล้ว

    ኑር አድሥ እየ ሥወድህ ኑርልኝ ለዘላለም በአንተ ወሥጥ አባቴን አሥታውሣለሁ የአንተን ሙዚቃ ይወደው ነበር ዛሬ እሡ በህየወት የለም እኔ ግን በትዝታ አለሁ በሠው ሀገር እደባከነኩኝ

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ድምፅ አለህ በርታ 👍🏻💚💛❤👈

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ

  • @user-kp9yi2hp3y
    @user-kp9yi2hp3y 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃርፍ ስራ ነው በርታ

  • @user-jx2ts3fl5l
    @user-jx2ts3fl5l 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ሀሪፍ ነው በቅርብ እጠብቃለን

  • @genzebfasil9159
    @genzebfasil9159 3 ปีที่แล้ว

    Yeraya liji fikir betam arif new bertaln gobez liji

  • @user-uo2vd6zc2u
    @user-uo2vd6zc2u 3 ปีที่แล้ว

    ኑሬ በርታ ምርጡ ወንድማችን

  • @tesfayeblack6857
    @tesfayeblack6857 2 ปีที่แล้ว +1

    አምባሳደራችን በርታልን ።

  • @hailubirhanu6093
    @hailubirhanu6093 3 ปีที่แล้ว

    Harif new gn kebahlawi musica betam batweta desyilan

  • @simensimen1615
    @simensimen1615 3 ปีที่แล้ว

    Beyalhue Yamato mert nuri jerigama

  • @user-ci5ut7iy7u
    @user-ci5ut7iy7u 3 ปีที่แล้ว +6

    የራያው መብረቅ በጣም ያምራል

    • @misrlehmisrleh3627
      @misrlehmisrleh3627 3 ปีที่แล้ว

      እያየ ኔበጣም ያምራል ምርጥስዋውውውውው

    • @misrlehmisrleh3627
      @misrlehmisrleh3627 3 ปีที่แล้ว

      ራያ በጣምያምራል ምርጥ ስው ዋውውውውው

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ስብስክራይ በማድርግቤትስብ እንሁን እሽ አመሰግናለሁ

  • @zamzammohamed7803
    @zamzammohamed7803 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋወ ዋወ ይሚገረም ሠረ ያምረን ቅጠልበት አትጠፍብን🙏👍

  • @MrGesesew
    @MrGesesew 3 ปีที่แล้ว

    wow very interesting.💯

  • @najatnajat3264
    @najatnajat3264 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ወንድሜ በርታልኝ❤❤❤

  • @zaharademeke6659
    @zaharademeke6659 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ ኑሬ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ኑርዬ የልቤን ነው የዘፍከው

  • @user-zz6so7cy6r
    @user-zz6so7cy6r 9 หลายเดือนก่อน

    ኑርዬዬዬዬዬ ❤❤❤የምትገርም ልጅ ነህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤ ኑርዬ ከማንም በላይ ጠንክረህ እንድትወጣ ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤🎉

  • @user-bs6en5fi8o
    @user-bs6en5fi8o 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬዬ የራያ ኩራታችን

  • @user-wj7yr2hh8m
    @user-wj7yr2hh8m 3 ปีที่แล้ว +1

    ወው በጣም ደስየሚል ዘፈን

  • @Beastman.5689
    @Beastman.5689 3 ปีที่แล้ว +1

    I think he is singing love song for his wife. Is her name ASTE. Wonderful song

  • @hdhdzrh5812
    @hdhdzrh5812 3 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነኝ በረታ

  • @user-vn4ew5zb9n
    @user-vn4ew5zb9n 3 ปีที่แล้ว +2

    ጠክርአበሳውዲምፅህደስይላል😍😍😍😍❤❤❤❤❤