ሰበር ዜና-|ፊ/ማ ብርሃኑ ከመሸ ጉድ አሰሙ-|አብይ በአቶ ገዱ ጉዳይ እርምጃ ወሰዱ-|ጠቅላዩ መርዶ ሰሙ-“|አብይ ጉዞ ወደ መቀሌ?-ከባህርዳሩ ሰበር ዜና!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 90

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 7 วันที่ผ่านมา

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @simonsinte
    @simonsinte 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፍኖ

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተመስገን እሚባል ደንቆ አላህ ያጥፋችሁ ቀናችሁይድረስ ጠላትማ ምንግዜም ጠላት ነው -

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 7 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ጥሩነሕ የአፉ ስፋት ከነነብሱ ሕጻን ልጅ ይውጣል.

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 หลายเดือนก่อน

    ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሀይ ማረረረረረረረነነነነነነነነ🙏🙏

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስገንጥሩነህትቀበራለህ።

  • @cruzmiseal
    @cruzmiseal 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ጥሩነህ የተናገረውን ስማችሁት!ምኑ ነው በስኬት የተጠናቀቀው!የአማራ ሞት ነው ወይስ ምኑ ነው ግራ ያጋባል! በርግጥ አማራ በቅርብ ዕርቀት ሰላም ያገኛል ብየ አስባለሁ!ይሄን ነው በስኬት የሚለው!ያንተ ድሮን ፈጣሪ አለ ከዚያ በታች ክንዳችን

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከጉድም ጉድ ነው እንጂ😊😊😊😢

  • @GetachewTelake
    @GetachewTelake 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ

  • @bizuayehudelelegn8011
    @bizuayehudelelegn8011 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ስኬቱ ሕዝብን እያሳፈኑ
    ብር መቀበል ያሳዝናሉ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን ጥሩነህ በግሉ ተሳክቶለት ይሆናል፣ ይኸ ለዛ ቢሰ😡

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ይህ ምን ይጠቅማል

    • @birhangetto7942
      @birhangetto7942 2 หลายเดือนก่อน

      1:23 1:26 1:32

    • @birhangetto7942
      @birhangetto7942 2 หลายเดือนก่อน

      1:46 😊 1:49 1:52 1:53 1:54 1:56 1:56 1:59 2:00 2:00 2:02 2:02 2:03 2:03 2:04 2:04 2:05 2:05 2:06 2:09 2:11 2:12 2:14 2:14 2:17 2:18 2:23 2:27 2:29 2:30 2:31 2:31 2:31 2:34 2:35 2:36 2:36 2:36 2:36 😊 2:37

  • @birhanetefera3668
    @birhanetefera3668 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ልትል ነው ትክክል ነው ስኬቱ ቱልቱላ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 หลายเดือนก่อน

    ስኬት ነው ወይስ ውድቀት ሰህተት አለ ይስተካከል እኛ እንደምናውቀው ውድቀት ነው

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለተመስጊን ስኪት ማለት የአማራ ህዝብ መፈናቀል፣ መሞት፣ መራብ፣ የዋጋ መናር፣ የት/ቤቶች መዘጋት፣ ከሆነ ተሳክቷል፣

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ተመሥገን ጥሩነህ እንዴት አይነት ጀንፈል ሠው ነው??

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي 16 วันที่ผ่านมา +1

    👎👎👎👎👎ቀዳደ👎👎👎👎👎👎

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 13 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ጥሩነህ የቁም እሬሳ😂😂😂

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 หลายเดือนก่อน +3

    የአብ አህመድ ገዳይ ጀሌዎች ከክልሉ ለቀው የመውጫ ጊዜው አሁን ነው።

  • @TilahunYimer-d7f
    @TilahunYimer-d7f 2 หลายเดือนก่อน

    Tigray lemn,kegna gar attagelum

  • @GetnetBelete-ch6hm
    @GetnetBelete-ch6hm 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሁን ያለንበት አመት ዘመዴቼ ንብረቴ አለቀ መጪው አመትምን ይዞ ይመጣ ይሆን

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 หลายเดือนก่อน

    ያለውን መሣሪያ በሙሉ ተጠቅሞ አማራ ላይ በመተኮስ ብዙዎችን የገደለው የተረኞችና የዘረኞች የአፓርታይድ ስርአት ሮኬት እተኩሳለሁ እያለ ከበሮ ቢመታም የአማራ ሕዝብም ራሱን ለመከላከል ሮኬትም ሆነ ሌላ ዘመናዊ መሣሪያን የመታጠቅ መብት አለው ስለሆነም በውስጥም በውጪም ያለው አማራ ተደራጅቶ ዘመናዊ መሣሪያዎችን ለማስታጠቅ መንቀሳቀስ አለበት።

  • @asterminwyelet9199
    @asterminwyelet9199 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ጁላ ዳር ድንበሩን እያስወረረ በሕዝብ ላይ ሲመክር ያድራል፡፡

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንድንም አመትም ጨፍጭፈዉንም ነዉ አሁንም ስላማራም ገዳይም ጨፍጫፊይም ሙጠይቅዉትም ሊጎባደድንም ትንሽንም ሲቀረዉ በሚገድለዉ አማራም ህዝብንም ታጋይም ፋኖም አማራም ጠላታቸዉ እየመትዉትም ነዉ አከርካሪዉንም ጠላትም ህዝብንም አማ አፈናቃይም አፋኝንም። ስም አጥፉይም ጠላትም አማራም መከላከያም ነይም ባይዉንም አከርካሪይዉ እየተመታም። ይገኛል። በጅግናዉ ፋኖም አማራም ሀይልም።

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 15 วันที่ผ่านมา

    ደማችን በውሸታሞች እንደፈሰሰ አይቀርም ???

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 2 หลายเดือนก่อน

    ቱርክ ምትባል አገር ፈጣሪ ይገስጣት

  • @DerejeDerese-y5s
    @DerejeDerese-y5s 2 หลายเดือนก่อน

    የነሡሥኪት የሜሉት ያማራህዝብን መግደልነው

  • @MeklitMandefro-s4n
    @MeklitMandefro-s4n 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የአብይ ዝንብ ነህ እንጂ ሚኒሰትር አይደለህም። አንተ አማራ ሳትሆን የአማራ አርም አትሆን።

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 2 หลายเดือนก่อน

    ያምራ ፖለቲከኞችን ማመን ይከብዳል ሲፈነገሉ አማራ አማራ ፣ላማራ መቆርቀራቸውን ለመግለጽ ይሞክራሉ ግን ማንም አያምናቹሁም !!!! ለፍርድ መቅረብ አለባቸው!!!!

  • @mulukenayalew6386
    @mulukenayalew6386 2 หลายเดือนก่อน

    አንቀልባ

  • @איילוהלומי
    @איילוהלומי 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሄን አገቱን ቆርጦ በአገሪቱ አሪያ እዲሆን ማስቀመጥ ነው እሄን ካዲ አገው

  • @hamerhero
    @hamerhero 2 หลายเดือนก่อน

    ሻንጣችሁን ሳታዘጋጁ ኤርትራን አትንኩዋት አደራ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 หลายเดือนก่อน

    አዎ በብዙምለን የምቆጤሩ ሕዝብበሞት ተቄጥፌዋልና የቄሩት በኤራብ እየቴቄጡነው ከቤታቼው ቴፌናቅሌዋል ስለዝህ ለውጥነው ተብሌዋሏል እውር እውርን ከመራ ተያይዜው ገዳል ይወድቃል አይነት አነጋጌር ነው

  • @TilahunYimer-d7f
    @TilahunYimer-d7f 2 หลายเดือนก่อน

    Dil letegefaw amahara

  • @TesemaHotesa-z8y
    @TesemaHotesa-z8y 2 หลายเดือนก่อน

    ገዱ ፡ አኩራፊ ሁሉ ህዝብ እና መንግስትን ማጋጨት የለበትም

  • @yeshenhekassaw
    @yeshenhekassaw 2 หลายเดือนก่อน

    Stop amahara genocide!!!!

  • @alem352
    @alem352 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ በእዉነት ሰዉ መባል ይችላል???

  • @eyobamine3557
    @eyobamine3557 2 หลายเดือนก่อน

    መቸም እንደምታዉቁት ደርግ ከምስራቁ ከምዕራቡ ያሰባሰቦ መሳርያ ከእኩል በላይ
    እርሱን የሚዋጉ ሀይሎች ማርከው ተመልሶው
    በገዛ መሳርያው እንደጣሉት የትናንትና ትውስታ ነው
    ምን ይግዛ ምን ያዘጋጅ የሚያ መጣም ለውጥ የለም
    በምርኮኖች የሚመራ ምንም የውግያ ብቃት
    የለለው የገበሬ ስብስብ ሰራዊት ይዘህ
    ብት ፈክር ምንም ፋይዳ የለውም
    የሻዕብያ መጋዝን ሊያጥለቅልቅ ነው
    የበሻሻ ፍኮራ ምን ኣባቱ ወያኔ ይሻላል
    ከነውሸቱ.

  • @Getnet-fd4cb
    @Getnet-fd4cb 2 หลายเดือนก่อน

    አተዝ ብ አይን አለህቆሻሻ

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 2 หลายเดือนก่อน

    ድሮን ልንሸጥ ነው ተብሎ አልነበር ቱርኮቹ ሊገዙ ነው ሊሸጡ ተወዛገብን

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ደቆሮ ስሙን በግሊዘኛ የማይፅፍ ስለስኬት ምን ያውቃል

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 หลายเดือนก่อน

    ከሁሉም በፊት አንድ ጥያቄ እንጠይቅ፣ የጀግኖቹ ፋኖዎች የጦር ግምጃ ቤት ማነው? መልሱ አጭርና ግልጽ ነው የደንቆሮዎቹ የኦሮሙማ መከላከያ የጦር ግምጃ ቤት አይደለምን?

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 2 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ የአማራው ብልፅግና ባለሥልጣናት ለአምስት ዓመታት ሲያስገድሉ - ሲያስጨፈጭፉ ቆይተው ስልጣኑን እንደ ቁዋሚ ድርጅት የሚቆዩበትና የሚዘርፉበት -የሚበሉበት አርስታቸው አድርገው በማሰብ ሕሊናቸውን ሸጠው እራሳቸውን አዋርደው የሰፊውነሰ የአማራን ማሕበረሰብ ክብር ሰብእናን -እምነቱን -ባሕሉንና ማንነቱን አፍረሰውና አበላሽተው መጨረሻም ሁኔታው ነገ በእርሳቸውም ላይ እንደሚመጣባቸው ይሔ የፋሺስቱ የኦሮሞው አገዛዝ ለሕይወታቸው መማነቂያና መጥፊያ መሆኑን ሲያውቁ - ወድጄ ሳይሆን ተገድጄ አያሉ ያላግጡብናል። ( chi sbaglia paga) ኪ - እዝባሊያ ፓጋ ይላሉ ጣሊያኖች። የተሳሳተ ይቀጣል - ይከፍላል ማለት ነው።

  • @WendyGenet
    @WendyGenet 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምድረ ሹቀታም ማፈሪያዎች ፈጣሪ ይንቀላችሁ

  • @samuelchewaka8621
    @samuelchewaka8621 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ:,መቀሌ: ገብቶ:በህይወት :ከመልሳቹሀት: ባስገደላቸ: ህይወት:,ማላገጥ: ነው::

    • @hamerhero
      @hamerhero 2 หลายเดือนก่อน

      አማራ ክልል ገብቶ ምንአደረጋቼሁት ወረኛ

    • @samuelchewaka8621
      @samuelchewaka8621 2 หลายเดือนก่อน

      @@hamerhero የኢ/ት: ህዝብ: እታሉ: በብዛት: ያጨረሰ: ትራይን: ነው:: እኛማ: ወያኔ: የተከለውን: መርዝ: ይነቅልናል: ብለን: አግዘነው: ነበር:

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታድያ አሁን የአማራ ድያሥኩራ በቱርክ ላይ አይዘምቱም ምን ልያረጉ ነው ደብረዘይት የሄድት።

  • @mahariayenew7395
    @mahariayenew7395 2 หลายเดือนก่อน

    ቅጥረኛ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር የፋሽስቱ አብይ አህመድ ተላላኪ

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 2 หลายเดือนก่อน

    Amelka yedfechew

  • @AhmedIymen
    @AhmedIymen 2 หลายเดือนก่อน

    2016 ለውጥ አለ ያለውን ሠው በፈጠራችሁ አገናኙኝ ልረደው ምናይነት ቅንጪላት ነው ያለው ግን አለን ያክል መደደብ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 2 หลายเดือนก่อน

    የባሰው መጣ፣የደደቦች ደደብ በድፍረት ብቅ ብሏል።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 หลายเดือนก่อน

    ተመሰገን፣፣በቁምህ፣፣ሙተሀል፣፣፣፣ቅጥፈታቺሁበዛ፣፣፣እሬሳዉ፣፣ብልፀግና

  • @astair1568
    @astair1568 2 หลายเดือนก่อน

    ምን፡ አይነት፡ ዉሸታሞ፡ ነዉ፡ አይንያወጣ፡ ዉሸት፡፡ ለኢትዮዽያ፡ ሞትንና፡ ድህነትን፡ ነዉ፡ ያለበሳችሁት፡ ለዚህም፡ ትከፍላላችሁ፡ እንደቀለዳችሁ፡አትኖሩሞ፡

  • @AtoZ-cy4qj
    @AtoZ-cy4qj 2 หลายเดือนก่อน

    ብልጽግና የሚባሉ አረመኔዎች ካለዉሸት ምንም ሌላ ነገር አያውቁም እንዴ አሁን ይሄ ም/ጠ ሚኒስቴር የተባለው መጋዣ አድር ባይ ሲዋስህ ምንም አያፍርም እንዴ ባለጌ የሴት ልጅ።

  • @husseinambo3464
    @husseinambo3464 2 หลายเดือนก่อน

    በእቅድ መዋሸት የማይሰለቻቸዉ ቆርጦ ቀጥል!!

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 2 หลายเดือนก่อน

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 2 หลายเดือนก่อน

    ገዱ አህያ ነዉ

  • @alexmossissa
    @alexmossissa 2 หลายเดือนก่อน

    Waragña hulu woshate newo manem ayekatalehem ewonate kalawarahe badohen tekaratalehe

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 2 หลายเดือนก่อน +1

    Oromo leaders unfit to lead Ethiopia and they blood on they hand by hold accountable 🥵😈

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስጌን ጥሩነህ ጋላ ነው

  • @kelejoco406
    @kelejoco406 2 หลายเดือนก่อน

    ከረሰም አዎ የቤተ መንግስት ቡሌ ጠልፉ ከርሱን ሞልቶ ሲከቱን ያከናወነበት ነው😊😂😂😂

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 2 หลายเดือนก่อน

    ስኬቱ የሱ ነው ምክንያቱም ም/ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኗል።

  • @amarignadejne6672
    @amarignadejne6672 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴ ለማነው እሮኬቱ ጉድ እኮ ነው የውጭ ጠላት መጣ እንዴ

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 here gud newwwwww temesgen😅😅😅

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 หลายเดือนก่อน

    Be chricharo new yemegedlun
    Kkkkkkkkkkkk😀🤣🤣

  • @Amara-w4b
    @Amara-w4b 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @kibru2965
    @kibru2965 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ውሸት አቤት ወሸተ

  • @Atnafuasfawiborningonder1958oc
    @Atnafuasfawiborningonder1958oc 2 หลายเดือนก่อน

    የዉሸት ቋት

  • @ethioaddis5489
    @ethioaddis5489 2 หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳ ስንት ላይክ አገኘህ

  • @beweketkassa
    @beweketkassa 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ጊዜ
    አበለሻሻችሑት

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ዜና ለመዘገብ ከፈለክ ከዘር መርዝ ገለልተኛ ሁን ውሸት እየዘረዘክ የሚያሳፍር ዜና መሆኑን የአገራችን ህዝብ ያውቀዋል መረጃ ትላለህ የውሸት ፕሮፓጋንዳ ነዢ መሆንህ ግልፅ ነው

  • @HenokayenewAyenewhenok
    @HenokayenewAyenewhenok 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፍኖ